Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበርስሉ ዓላ ናብይ
ሰላላሁ አለሂ ወሰለም
@@sasas5553 🌹
صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم አህቶች
@@TUBE-pb9qh 🌹
ስለላህአለይሂይወስለም
አፊያ ኮሜቶች አጠጭው ያሉሽን ሁሉ አታጠጪ ሡረቱል መርየምን ከፍተሽ ድምፁን ቀነሥ አድርገሽ ሢተኛ ክፈችው በመቀጠል አያተል ኩርሲ እናም ጠንካራ ሴት ሁኚ አልበገረም አላህን ሒዤ ነው ማለት ያለብሽ እስቲክፋር አብዥ ዱአ አድርጊ እራሥሽን ተንከባከቢ በቃ ገና ብዙ ይጠብቅሻል ልጅሽንም አሁን አታሳይ ኮሜት ደሞ ከቻልሽ በሌላ ሥልክ አብቢ
አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል በአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ሰው መልካምን ይናገር ወይም ዝም ይበል በአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ሰው ጎረቤቱን ያክብርበአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ሰው እንግዳውን ያክብር(ቡኸሪና ሙስሊም ዘግበውታል ውድ የሀገሬ ልጅች ሰወድችሁ ኑኑኑ ደማሩኝ በቅነንት አህቶች አላህ ይጠብቅችሁ ደማሩኝ
ሰላም ፋሲካዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ መዳኒት አትስጪው ልጁ ሀኪም ቤት ውስጂው እማ አንጀቱ አይችልም ያበሻ መዳኒት ባይሆን እናቶች ጠይቂ እነሱ ያውቃሉ.
ኢድሙባረክ. ውድየአሄራእህቴ. እኳንአደረሣቹ. ለመላሙሥሊም ተከታዮች እህቴልጅሽአላህ. ያሣድግልሽ. ነጭአበሱድ. በያቸው ገበያኮረሪማ የሚሸጡሤቶች. እና ደሞ. ማሪያም ሠፈር መዳኒት. የምትሸጥ ሴት አለች. አጠያይቀሽ. ለመግዛት. ሞክሪ. ለማጠጣቱ. መሥፈርቱን ጠይቂያት ትነግርሻለች. ሴትየዋ. ከማርያሙትንሽወጣብሎ
ወይ ጉድ ስለአይና ምታወሩ ሰዎች ችግ ፈጣሪያቹን ታውቁ ከሆነ ፍሩት እሷንም እናንተንም የፈጠረ ጌታስለሆነ እያንድ አንድሽ በአላ ሱብሀነሁወ ተኣላ እጅነውያለሺው አስያውሺ እንደፈለገ ሊያረግሽ ይችላል ይህንን አትዘንጉ ደሞ ያምርባታል መርጦ ሰቷቷል ማሻአላህ ምስጋናይገባህ የኔጌታ ሁሉንም በማረግላይ ቻይ ነህ ጥራትይገባህ
ያሱን በጣም አሪፍ ነዉ ለሆድ ቁርጠት አብሽሩ ሁሉም ልጅ ይቆርጣቸዋል እኔም ልጅ አለኝ በጣም ይቆርጠዉ ስለነበር አጠጣዉ ነበር በጣም አሪፍ ነዉ የኩመን ፍሬ መሰለኝ ባማረኛ
አወ ጎሽ የኔኮተት
@@መኪየሀርቡዋ ክክክክክክ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦
ሀቢብቲ ፊርደውስ ልጅሽን እንዳታወጪው አደግ ይበልሌላው የንሱን ነው ስሙ በአረብኛ ግን ኢትዮጵያ የለም አገራችን ድሮ ለልጆች ለሆድ ቁርጠት እናቶች የሚያጠጡት አልቴት የሚባል ነገር ነበር እሱን ፈልጊና ስጭው ሌላ ነገር አታጠጭ ልጅሽን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሙ ቢላል አይዞሽ ሆድ ቁርጠት ለትንሽ ቀናት ነው ይለቀዋል አላህ ያሳድግልን
ፋርማሲ በሊብቶን መልኩ ለህፃናት ሻይ ተብሎ ይሸጣል በእንግሊዘኛ Camomille ይባላል ።በአረብኛ ያነሡን ።በአማርኛ ነጭ ቅመም ( ነጭ አዝሙድ) ነው ።ምን አደከመሽ ። ከዚህ ሁሉ ከገበያ የገዛሽው ከቤትሽም አይጠፋም አለማወቅ ቢሆን እንጅ ። እና በዚሁ አጋጣሚ እንቅልፍ ለሌላችሁ አሪፍ ትተኛላችሁ ኢንሻአሏህ ።
አብሺም ጥሩ ነው ፍሬውን አፍልተሺ በስኳር ስጪው አሪፍ ነው ሀረቦች እራሱ ይሰጣሉ ለልጆች
እሙቢላል አላህ ይጠብቃቺሁ ሁላቺሁንም ዉድድክ
ያአላህ ኮሜታተሮች የማትፈነቅሉድ ዲንጋይ የላችሁም አንድን ስተት ለማግኘት ከዛም ሰውን ለመውቀስ መቸኮል ድንጋይ መፈንቀል የሚያበዛ በእባብ መበላት ነው ትርፉ አትቸኩሉ ተመልካቾች
ሰላም ፋሲካ ያንሱን ብለሽ ጎግል ላይ ፃፍ ይወጣልሻል ከዛ አሳያቸው ቅመማቅመም ቤት
ያነሶን ማለት እንስላል ነው በአማርኛ ሚባለው
ሰህ በጠም ጡሩ ናው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፍርዶስየ ቢላልን ሳሚልኝ ዉዴ ለኮመንተሮች ቦታ አትስጪ ጠንካራ ሁኚ ኮመንተሮች አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ያረብ
አሰላማለይኩም ወህመቱላህ ወበረካቱ እንዴት ነሽአፍያ ልጁ ሆዱ የሚያመው እኮ አንቺ የምትበይ ምግብ ነው በተለይጎመን መብላት አቁሚ በተለይ ቀን በቀን የምትበዮ ምግብ ቼክ አርጊ ምን ስትበይ ነው ሚቆርጠው ይህ ሁሉ የምትያቸው ኤንሱንሆነ ሌላው መደሃኒት አንጀቱ አይችልም ።
ቆይ ቆይ ባለፈው እቤቴ ልገባ ነው ሊያልቅለት በቅረብ እገባለሁ ያልሺውን ቤት ነውዴ የወሰዱት ??በቃ ተይው ሌላ ትገዛላችሁ
ኮመንት በሌላ ስልክ አንቢቢ አይንሺን አይንሺን እያሉ ቆይ አይኖ ምን አለ አፈር ብሉ እና ማሻ አላህ አይንሺን ያምራል ዝም በያቸው
ሳህ
አይኖ አያምረም ያለ የለም በሰልክ የዚህን ያህል ካፍጠጠይ በአካል ሸት ያሸናል በጣም ነዉ የምታፍጠዉ
@@ቃልየነኝ 😂😂😂😂
በትክክል ወለህ
@@ቃልየነኝ ሽትያሸናል. kkkkkk
እስቲ ሐረል ዐይን መድረሳ የሌላችሁ ኑ አብረን አንማር
ኣብሽ ቆንጆ ነው እኔም እመጫት ነኝ እንዳይመረው ትንሽ ስኳር ኣርጊበት
የሱን ወሎ አልኩ ፊረዶስ ኢሻአላህ ቆይሰውከመጣ
ማሻአላህ ፊዶስዬ አማርብሸ
እደው እኔም አይኔ እያፈጠጠብኝ ተቸግሬለሁ ልምድ ነው ብየ ለመተው ሞክሬ እቢ አለኝ በራስ መተማመኔን አሳጣኝ ወዶችን ሳያቸው ያፈቀርኳቸው ይመስላቸዋን ሴቶች ምን እደሚሉኝ አላቅም ልክ እደፋሲካ ነው የሚፈጥብኝ ምን ይሆን እኔም አልገባኝ🙄🙄😭እባካችሁን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ
አረ በተፈጥሮሽ አትፈሪ ሰዎች ምንም ይበሉ የራሳቸው ጉዳይ
@@Imra671 ከቀን በሀላ ነው የጀመረኝ ሰው ለማየት ተሳቀኩ አገቴን ደፍቸ ነው የማወራው
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ኡሙ ብላል አህሊን
አስለምአለይኩምውረምትለይውብረኩቱህ አህሊንውድቼ ኡዳሙባሩክ ማሻአለህ
እህቴ ታይ ምንም እንዳሰጨው ያንሱን ነው ስሙ ግን ይቅርብሽ ይለቀዋል ከሶት ወር ቡሀላ እኔ እራሱ ያምብኝ ነበር ግን 3ወር ሲሙላው ለቀቀው አብሽ ግን ለልጅ ሀሪፍ ነው ግን በጣም ያወፈራል እንጂ ከሞን ነው በኛ ስሙ አንድ ነው ነገር ግን መልኩ የለያያል እህቴ ግን ስሞ አንደ ነው
ሀኪም ቤት ዉሰጅዉ ኢቶያለአይመስለኝም ያሡን ታለፈልጊ አብሽር ይሻለዋል
እህት አችወደፊት ቀጥይ እማ ኮሜት አታብቢ ሀቢብቲ ደሞ ሴትወድ ይላልደ አጅብ ትችታችን
አብሺሪ ማማየ የኔ የህት ልጂ ብታይ ቁማ ነበር የምታድረዉ የምትዉለዉ
Aselmulyikum werahmtulahi webrkatuhu lelij bezum medanit atbzu allah afiya yaderglsh
_እረ ጉድ ደግሞ ወንድ ብቻ ነው እንዴ ዳቦእሚቆርሰው!!_
አላህ ልጅሽን አፊያ ያድርግልሽ በራህመቱ
አንዳንድ ኮሜንታተሮች ከመጠየቃችሁ በፊት እወቁ ያነወራችሁት ነገር እናንተ ጋር መምጣቱ አይቀርም ስለ አይኗ የምትጠይቁ ሌላው በእስልምና ዳቦ ወንድ ልጅ ካልቆረጠ የሚል ህግ የለም ሁሉንም አታመሳስሉን
Be amargna abesh nw mebalew Search adrge ena photwn secrnshoot adrgesh asayachew
ጎግል ግቢና ያነሱን ብለሽ ፃፊ
ጀንሶን በጣም ይከብደዋል እና ጤናዳም ቅጠል አፍልተሽ አቀዝቅዘሽ አጠጭው ጅንሶን ማለት ነጭ አዝሙድ ፍሬ ነው
ያሉሽን ሁሉ አታጠጭ ህጻናቶች እጀታቸው አይችልም ግን ነጭ አዝሙድ አረቦች ለተወሠነ ወር በቀን 1 ግዜ ያጠጧቸዋል ምክንያቱም ወተቱ ድርቀት ሢያመጣባቸው ሆዳቸውን ይቆርጣቸዋል እና አንችም ምግብሽን አሥተካክይ ፈሣሽ ውሠጅ አንችን የተሠማሽ ህመም ሁሉ እሡን ይሠማዋል ድርቀት ከያዘሽ ለሡም ቁርጠት ነው ሚሆነው በተፈ በሥሡ መሣጅ
ምንም እንዳሠጪው ህክምና ውሠጂው እና ደሞ በሆዱ አስተኚው ያንሱን ደሞ ከመሚላ ነው እሚባለው ከሙን ደሞ ይከብደዋል ያሉሽን ሁሉ እንዳሠጪ ተጠንቀቂ የምትበይውን አስተካክይ አዎ ጎመን አትብዪ ይቆርጠዋል
ዳቦ መቁረስሽ ችግርየለውም ያውከባህል አፃር ወድካለ ወድነውመቁረስያለበት
ሀብሽም ጥሩ ነው አንቺ ሂጂ ቅመማ ቅመም ቦታ ታገኘዋለሽ
አሰላማለይኩም ወራሀመቱላ ወበረካቱ ኢድ ሙባረክ
እይ እለክሽእሻአላ ቢናገኛ ገዛዋ ይቦሬ
አላህ ያሳድግልሽ
አሰላምአለይኩም ሰላም ፍረዶሰ ለሆድ ቁረጠት አልቴት አጠጩው
Abema are naw
Talbot axcaw
Cream are naw
እኔ እደሱ ያመውነበር ልጁን አልቲት ጥሩ ነው ውዴ
ከመሜል ነው የንሱን አይደለም ምልክቱን እንደነገርሸን
ቁጡሩሽን ከስቃሚሺሊኝ ፎቶዉኑ አስቼ ኢሊኪሊሸለዉ
ቴምር በሙቅውሀ ዘፍዝፈሽ ስጪው ኢንሳአላህ ይተወዋል
የሱን ማለት ኑግ ነዉ 👈👈👈👈👈✔️✔️✔️✔️
እንሰላል ማለት ይኸ የአበሻ አረቄ አረቄ የሚሸተው ነው
እንደ ቄጠማ ነው እሚያድገው
@@almazalmaz4881 እንጃ ማማየ የሱን ግን ኑግ ነዉ
መሸአላህ
❤❤❤❤
እዴ እሰሱላ ልጁን ልገሉት ነውዴ
Assalamu Alaikum
ይሄን ቪድወ እያወረዳችሁ ሸር አድርጉት
ዬንሡን በሥልጥኛ አንሽዋይ ነው የሚባለው
ሲላ እናንተ ምናገባችሁ ረኮሜቶች ተረጋጉ አኡዙቢላ የሠው ባል መከታተል ኤብ ወላሂ ምን ነካችሁ ያኢላሂ
ኮመቱን አብቢ የኔን
የህፃኑልጅ አንጀት አሁን ምንም አይችልም ምንም ነገር አታጠጪ ወላኪን አንቺ የምታጠቢዉ ከሆነ ቃሪያ ምናምን አትመገቢ ሆዱን ይቆርጠዋል በተጨማሪ ከምግብሽ ተጠቅቀሽ ካመመዉ ሀኪቤት ይዩት
Yensun habesh nw beamargna
ምድነዉ
የኑሱን ነው ሚባል ውዴ
አላህይጠብቃችሁሁሉችሁንምውዳች
ጉመን አትብይ የሚቃጥል ነገር አትብይ ጡትስለምታጠቢ ብዙግዜ ጎመን በልቶ የሚጠባ ሆዴቸውን ይቆርጣቸው አል።
እኔ ልገርሽ ጤናዳ እና ትንሽጨዉ አፍልተሽ አቀዝቅዘሽ አጠጪዉ
ለህፃን ምንም አይነት ነገር አይሰጥም ከህክምና ውጭ
ያሱን ነው እሚባለው እህት
Faskay enselaliniu mibaliu 02 senayet balitena yenoratal hulum nigera aselali ferau niu
👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
የሱን ለሆድ አይደለም ለቅልፍ ነው ፍርዶስዬ ለሆድ ከሙንነው
እረ ሆዴ አመመኝ ስትያቸው አረቦች እሱንአፍልተሽ ጠጪ በሆድሽ ያለውን ቆሻሻ ያወጣዋል ትላለች የኛ የሴቶች ጉዳይ ሲመጣብንም ይሄ ጥሩ ነው ይላሉ
aselamu Walekum Selam Faska Inqan Dena Metashi Gin Meta Enew Yaregxikute Alalshim NebeR Keykirta Gara Hulte Nachew Site Alsemahugmbleza New
አብሹ ጥሩ ነዉ
የጤናዳም አፍይና በጡጦ ውሀውን አጠጭው
ኮሜላ ሻይ አለ ስጪው የአራስ ፎ
ቆይ ግን አንዳንድ ኮመንታተሮች ምንድን ነው አይንሽ አይንሽ ሥንተየ ነገረቻችሁ ጤነኛ ናችሁ አ ኸረ ይደብራል በአላህ ውይ
@Son Salman Royal Family ችግሩን በጣም ደጋግማ ተናግራለች ኮ እህቴተፈጥሮነው ብላለች መቼም ተፈጥሮ አችንንመቀየር አንችልም
የንሱን ከነጭ አዝሙድ ፍሪጋር ይመሳሰላል በአማረኛአላቀውም
Habesh nw
እረ አይንሺ ሆሆሆ ያወዛግብብሻል መሰል እምታፈጨዉ🤣🤣
👍👍👍👍👍
Talbot are naww
Talbot backup aflash
Ahelan.emu..belale
ነው
የንሱን ነው እህት ፍርዶስ
ለልጀሽ ኵሜሜላጠሩነው
Hi
እህቴችግርይልውምይኔውድ
እቃ ነዉደ ዉሰዱት ምንው ክብር ይኑርሽ
ጎግል ላይ ገብተሸ አውጥተሸ አሳያቸው ሰእሉን
ተቀጭቶ ነው የሚሆነው ወደታች የሚለው ከሆን ባገር ባህል አሣሽው
ከዚህ ፎቶውን እንላክልሽ እና አሳያቸው እዛ
ሀገርእያለዉየዋይፍይስሙንምሰምቼአላቅአሁንሁሉምጋከገባአልሀምዱሊላህ
የንሱን ይባላል ግን ለአንዳንዶቹ ብዙም አይመቻቸውም
የንሱን ነጭ አዝሙድ ነው
አሯአይንሽንበጣምአትፍጥጭው
ለሁልም ነገር ጥሩነው
አረ አይደለም የነሡን ነጭ አዝሙድ አይደለም አረ በሦቢላም አይደለም ተከሙን ጋር ይመሣሠላል እንጂ
Camamela
Yes sela free email adalm
ይቱብ ላይ የሱን ብለሽ ብፅፊ ይወጣልሻል
አሰላ አለይኩም ክሊንክ ውስጥ
ሰናፍጭ ነው
ስልክሽን
ከሙንም ጥሩ ነዉ
ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ
ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር
ስሉ ዓላ ናብይ
ሰላላሁ አለሂ ወሰለም
@@sasas5553 🌹
صلى الله عليه وسلم
صلى الله عليه وسلم
صلى الله عليه وسلم አህቶች
@@TUBE-pb9qh 🌹
ስለላህአለይሂይወስለም
አፊያ ኮሜቶች አጠጭው ያሉሽን ሁሉ አታጠጪ ሡረቱል መርየምን ከፍተሽ ድምፁን ቀነሥ አድርገሽ ሢተኛ ክፈችው በመቀጠል አያተል ኩርሲ እናም ጠንካራ ሴት ሁኚ አልበገረም አላህን ሒዤ ነው ማለት ያለብሽ እስቲክፋር አብዥ ዱአ አድርጊ እራሥሽን ተንከባከቢ በቃ ገና ብዙ ይጠብቅሻል ልጅሽንም አሁን አታሳይ ኮሜት ደሞ ከቻልሽ በሌላ ሥልክ አብቢ
አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል
በአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ሰው መልካምን ይናገር ወይም ዝም ይበል
በአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ሰው ጎረቤቱን ያክብር
በአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ሰው እንግዳውን ያክብር
(ቡኸሪና ሙስሊም ዘግበውታል ውድ የሀገሬ ልጅች ሰወድችሁ ኑኑኑ ደማሩኝ በቅነንት አህቶች አላህ ይጠብቅችሁ ደማሩኝ
ሰላም ፋሲካዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ መዳኒት አትስጪው ልጁ ሀኪም ቤት ውስጂው እማ አንጀቱ አይችልም ያበሻ መዳኒት ባይሆን እናቶች ጠይቂ እነሱ ያውቃሉ.
ኢድሙባረክ. ውድየአሄራእህቴ. እኳንአደረሣቹ. ለመላሙሥሊም ተከታዮች እህቴልጅሽአላህ. ያሣድግልሽ. ነጭአበሱድ. በያቸው ገበያኮረሪማ የሚሸጡሤቶች. እና ደሞ. ማሪያም ሠፈር መዳኒት. የምትሸጥ ሴት አለች. አጠያይቀሽ. ለመግዛት. ሞክሪ. ለማጠጣቱ. መሥፈርቱን ጠይቂያት ትነግርሻለች. ሴትየዋ. ከማርያሙትንሽወጣብሎ
ወይ ጉድ ስለአይና ምታወሩ ሰዎች ችግ ፈጣሪያቹን ታውቁ ከሆነ ፍሩት እሷንም እናንተንም የፈጠረ ጌታስለሆነ እያንድ አንድሽ በአላ ሱብሀነሁወ ተኣላ እጅነውያለሺው አስያውሺ እንደፈለገ ሊያረግሽ ይችላል ይህንን አትዘንጉ ደሞ ያምርባታል መርጦ ሰቷቷል ማሻአላህ ምስጋናይገባህ የኔጌታ ሁሉንም በማረግላይ ቻይ ነህ ጥራትይገባህ
ያሱን በጣም አሪፍ ነዉ ለሆድ ቁርጠት አብሽሩ ሁሉም ልጅ ይቆርጣቸዋል እኔም ልጅ አለኝ በጣም ይቆርጠዉ ስለነበር አጠጣዉ ነበር በጣም አሪፍ ነዉ የኩመን ፍሬ መሰለኝ ባማረኛ
አወ ጎሽ የኔኮተት
@@መኪየሀርቡዋ ክክክክክክ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦
ሀቢብቲ ፊርደውስ ልጅሽን እንዳታወጪው አደግ ይበል
ሌላው የንሱን ነው ስሙ በአረብኛ ግን ኢትዮጵያ የለም
አገራችን ድሮ ለልጆች ለሆድ ቁርጠት እናቶች የሚያጠጡት አልቴት የሚባል ነገር ነበር እሱን ፈልጊና ስጭው ሌላ ነገር አታጠጭ ልጅሽን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሙ ቢላል አይዞሽ ሆድ ቁርጠት ለትንሽ ቀናት ነው ይለቀዋል አላህ ያሳድግልን
ፋርማሲ በሊብቶን መልኩ ለህፃናት ሻይ ተብሎ ይሸጣል በእንግሊዘኛ Camomille ይባላል ።
በአረብኛ ያነሡን ።
በአማርኛ ነጭ ቅመም
( ነጭ አዝሙድ) ነው ።
ምን አደከመሽ ። ከዚህ ሁሉ ከገበያ የገዛሽው ከቤትሽም አይጠፋም አለማወቅ ቢሆን እንጅ ።
እና በዚሁ አጋጣሚ እንቅልፍ ለሌላችሁ አሪፍ ትተኛላችሁ ኢንሻአሏህ ።
አብሺም ጥሩ ነው ፍሬውን አፍልተሺ በስኳር ስጪው አሪፍ ነው ሀረቦች እራሱ ይሰጣሉ ለልጆች
እሙቢላል አላህ ይጠብቃቺሁ ሁላቺሁንም ዉድድክ
ያአላህ ኮሜታተሮች የማትፈነቅሉድ ዲንጋይ የላችሁም አንድን ስተት ለማግኘት ከዛም ሰውን ለመውቀስ መቸኮል ድንጋይ መፈንቀል የሚያበዛ በእባብ መበላት ነው ትርፉ አትቸኩሉ ተመልካቾች
ሰላም ፋሲካ ያንሱን ብለሽ ጎግል ላይ ፃፍ ይወጣልሻል ከዛ አሳያቸው ቅመማቅመም ቤት
ያነሶን ማለት እንስላል ነው በአማርኛ ሚባለው
ሰህ በጠም ጡሩ ናው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፍርዶስየ ቢላልን ሳሚልኝ ዉዴ ለኮመንተሮች ቦታ አትስጪ ጠንካራ ሁኚ ኮመንተሮች አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ያረብ
አሰላማለይኩም ወህመቱላህ ወበረካቱ እንዴት ነሽአፍያ ልጁ ሆዱ የሚያመው እኮ አንቺ የምትበይ ምግብ ነው በተለይጎመን መብላት አቁሚ በተለይ ቀን በቀን የምትበዮ ምግብ ቼክ አርጊ ምን ስትበይ ነው ሚቆርጠው ይህ ሁሉ የምትያቸው ኤንሱንሆነ ሌላው መደሃኒት አንጀቱ አይችልም ።
ቆይ ቆይ ባለፈው እቤቴ ልገባ ነው ሊያልቅለት በቅረብ እገባለሁ ያልሺውን ቤት ነውዴ የወሰዱት ??በቃ ተይው ሌላ ትገዛላችሁ
ኮመንት በሌላ ስልክ አንቢቢ አይንሺን አይንሺን እያሉ ቆይ አይኖ ምን አለ አፈር ብሉ እና ማሻ አላህ አይንሺን ያምራል ዝም በያቸው
ሳህ
አይኖ አያምረም ያለ የለም በሰልክ የዚህን ያህል ካፍጠጠይ በአካል ሸት ያሸናል በጣም ነዉ የምታፍጠዉ
@@ቃልየነኝ 😂😂😂😂
በትክክል ወለህ
@@ቃልየነኝ ሽትያሸናል. kkkkkk
እስቲ ሐረል ዐይን መድረሳ የሌላችሁ ኑ አብረን አንማር
ኣብሽ ቆንጆ ነው እኔም እመጫት ነኝ እንዳይመረው ትንሽ ስኳር ኣርጊበት
የሱን ወሎ አልኩ ፊረዶስ ኢሻአላህ ቆይሰውከመጣ
ማሻአላህ ፊዶስዬ አማርብሸ
እደው እኔም አይኔ እያፈጠጠብኝ ተቸግሬለሁ
ልምድ ነው ብየ ለመተው ሞክሬ እቢ አለኝ
በራስ መተማመኔን አሳጣኝ
ወዶችን ሳያቸው ያፈቀርኳቸው ይመስላቸዋን
ሴቶች ምን እደሚሉኝ አላቅም
ልክ እደፋሲካ ነው የሚፈጥብኝ
ምን ይሆን እኔም አልገባኝ🙄🙄😭
እባካችሁን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ
አረ በተፈጥሮሽ አትፈሪ ሰዎች ምንም ይበሉ የራሳቸው ጉዳይ
@@Imra671 ከቀን በሀላ ነው የጀመረኝ
ሰው ለማየት ተሳቀኩ አገቴን ደፍቸ ነው የማወራው
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ኡሙ ብላል አህሊን
አስለምአለይኩምውረምትለይውብረኩቱህ አህሊንውድቼ ኡዳሙባሩክ ማሻአለህ
እህቴ ታይ ምንም እንዳሰጨው ያንሱን ነው ስሙ ግን ይቅርብሽ ይለቀዋል ከሶት ወር ቡሀላ እኔ እራሱ ያምብኝ ነበር ግን 3ወር ሲሙላው ለቀቀው አብሽ ግን ለልጅ ሀሪፍ ነው ግን በጣም ያወፈራል እንጂ ከሞን ነው በኛ ስሙ አንድ ነው ነገር ግን መልኩ የለያያል እህቴ ግን ስሞ አንደ ነው
ሀኪም ቤት ዉሰጅዉ ኢቶያለአይመስለኝም ያሡን ታለፈልጊ አብሽር ይሻለዋል
እህት አችወደፊት ቀጥይ እማ ኮሜት አታብቢ ሀቢብቲ ደሞ ሴትወድ ይላልደ አጅብ ትችታችን
አብሺሪ ማማየ የኔ የህት ልጂ ብታይ ቁማ ነበር የምታድረዉ የምትዉለዉ
Aselmulyikum werahmtulahi webrkatuhu lelij bezum medanit atbzu allah afiya yaderglsh
_እረ ጉድ ደግሞ ወንድ ብቻ ነው እንዴ ዳቦእሚቆርሰው!!_
አላህ ልጅሽን አፊያ ያድርግልሽ በራህመቱ
አንዳንድ ኮሜንታተሮች ከመጠየቃችሁ በፊት እወቁ ያነወራችሁት ነገር እናንተ ጋር መምጣቱ አይቀርም ስለ አይኗ የምትጠይቁ ሌላው በእስልምና ዳቦ ወንድ ልጅ ካልቆረጠ የሚል ህግ የለም ሁሉንም አታመሳስሉን
Be amargna abesh nw mebalew
Search adrge ena photwn secrnshoot adrgesh asayachew
ጎግል ግቢና ያነሱን ብለሽ ፃፊ
ጀንሶን በጣም ይከብደዋል እና ጤናዳም ቅጠል አፍልተሽ አቀዝቅዘሽ አጠጭው ጅንሶን ማለት ነጭ አዝሙድ ፍሬ ነው
ያሉሽን ሁሉ አታጠጭ ህጻናቶች እጀታቸው አይችልም
ግን ነጭ አዝሙድ አረቦች ለተወሠነ ወር በቀን 1 ግዜ ያጠጧቸዋል ምክንያቱም ወተቱ ድርቀት ሢያመጣባቸው ሆዳቸውን ይቆርጣቸዋል እና አንችም ምግብሽን አሥተካክይ ፈሣሽ ውሠጅ አንችን የተሠማሽ ህመም ሁሉ እሡን ይሠማዋል ድርቀት ከያዘሽ ለሡም ቁርጠት ነው ሚሆነው በተፈ በሥሡ መሣጅ
ምንም እንዳሠጪው ህክምና ውሠጂው እና ደሞ በሆዱ አስተኚው ያንሱን ደሞ ከመሚላ ነው እሚባለው ከሙን ደሞ ይከብደዋል ያሉሽን ሁሉ እንዳሠጪ ተጠንቀቂ የምትበይውን አስተካክይ አዎ ጎመን አትብዪ ይቆርጠዋል
ዳቦ መቁረስሽ ችግርየለውም ያውከባህል አፃር ወድካለ ወድነውመቁረስያለበት
ሀብሽም ጥሩ ነው አንቺ ሂጂ ቅመማ ቅመም ቦታ ታገኘዋለሽ
አሰላማለይኩም ወራሀመቱላ ወበረካቱ ኢድ ሙባረክ
እይ እለክሽ
እሻአላ ቢናገኛ ገዛዋ ይቦሬ