የሚቀኑብን ሰዎች ለማስወገድ 3 መንገዶች | ከክፉት ውጪ መኖር ያቃታቸው ሰዎች መድሀኒት | 3 ways to deal with jealous people.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 50

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 Рік тому +5

    ትክክክ ቅናት በሽታ ነው ተፈጥሮም ነው ግን በእውነት አላህን የሚያምኑ ማለትም ሁሉም በሚያምነው ሀይማኖቱ ትክክከኛ ግንዛቤ ያለመኔርና ራስ ወዳድነትም ነው አላህ ካላቸው አካፍለው ለሰዎች ሰው በሙሆኑ ብቻ የሚያከብሩ የሰዎች ደስታ የሚያስደስታቸው ብዙ አሉና ከነዚያ ያድርገን ደግነት አይከፈልበትም የ2 ቱንም አገር ይሳምርልናልና።
    አመሰግናለሁ ደስ የሚል ት/ት ደስ በሚል አቀራረብ በርታልን❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Рік тому +5

    እዉነት ነዉ ከልብ እናመስግናለን🎉🎉🎉

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Рік тому

    ትክክል እናመሠግናለን አላህ ይጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤

  • @YenenshAbrham
    @YenenshAbrham Рік тому +3

    ወንድሜ ተባረክ አውን ቅናት አለ ለዛዉም እሰከማጠፋ በቅናት ፊት ማን ይቆማል ሽሽ ነዉ የሚለዉ የእግዚአብሔር ቃል ምሣሌ 27 ቁጥር 4 እናም በጣም የምቸገርበት ምክር ሰለቸርከኝ ከልብ አመሰገንኩህ ምክርህን ተግባራዊ ለማድረግ ------

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  Рік тому +1

      እውነት ነው ተግባር ደግሞ የሁሉም መደምደሚያ ነው።

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Рік тому +2

    Thanks so much I really appreciate very nice things ❤❤❤

  • @ORABULACHANNEL
    @ORABULACHANNEL Місяць тому

    Batam amasaginalew. I'm fine changed from videos 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 Рік тому +1

    ቅናት በውስጣችን ነው ። ሌላውን ከመጉዳት ለቀናንበት መልስ መስጠት እንችላለን ።ደግሞም የሚያሻሽልን ያ ጥረት ነው ።

  • @shugo-2123
    @shugo-2123 Рік тому +8

    "ፍቅር እንደሞት የበረታች ናት ቅናትም እንደሲኦል የጨቀነች ናት "
    መፅሀፈ ምሳሌ

  • @lijmagistuwoma6273
    @lijmagistuwoma6273 9 місяців тому

    God bless ❤❤❤❤

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 Рік тому +1

    ትክክል ትክክል

  • @rahelsoli
    @rahelsoli Рік тому +21

    ቅናት ተፈጥሮአዊ አይደለም ብዙዎች የተለከፉበት በሽታ እንጂ

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Рік тому

    እውነት😢😢😢😢😢😢😢

  • @rehanaabdulkadir5039
    @rehanaabdulkadir5039 11 місяців тому

    Yeah Allah protect us from this kind of evil

  • @film_becha
    @film_becha Рік тому +2

    O6:27 1ኛ
    08:43 2ኛ
    09:22 3ኛ

  • @EhiteTefera
    @EhiteTefera 27 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤jegina wendime

  • @ArabuuUsmaan
    @ArabuuUsmaan 7 місяців тому

    Qenat😭😭😭😭😭

  • @majilnabidu7423
    @majilnabidu7423 Рік тому

    የደስታ ጊዜማ ሁሉም ይመጣል ገንወብህን ፈልግ የቸገረህ ጊዜ ግን ማንም አጠገብ አይሆኑም እና አንተ በችግር ጊዜ አይዞ ይአለህን ሰው እንዴት ምቀኛ ትለዋለህ ሲቀጥል ሲሳካል አንተም ከሌቭል ስለሚ ያንሱብ ከነሱጋር መሆን አትፈልግም ውርደት ይመስልሀል ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ።

  • @deborakebeda8261
    @deborakebeda8261 11 місяців тому

    የዘመኑ ችግር ይህ ነው ግን 🦴 አጥንትን ያነቅዛል

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 Рік тому +2

    ❤❤❤

  • @AshenafiFantahunAlemu
    @AshenafiFantahunAlemu Рік тому

    qenat kemeqegnet yemimeta menfes new selezih yemiqenubenen sewoch kawoqen meraq new

  • @binaburtukan9006
    @binaburtukan9006 11 місяців тому

    ቅናት እርኩስ መንፈስ ነዉ

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 5 місяців тому

    ቅናተኛ ሰዎች የቀኑበትን ሰው እስከ ቻሉ ድረስ በመርዛም ምላሳቸው ይሁን በቻሉት ሁሉ ከመጉዳት ወደ ሃላ ስለማይሉ ለነዚህ ፍቅር ብታሳያቸውም ምቀኝነታቸው ማቆም ኣይችሉም ስለዚህ መሸሽ ነው የሚያዋጣው መሸሸ 😠☝

  • @leulbeyene-3961
    @leulbeyene-3961 Рік тому

    👏👏

  • @havamoges3166
    @havamoges3166 Рік тому

    ❤❤❤😊

  • @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
    @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 11 місяців тому

    ታሪክ ሥታወራ ጥሩ ነው ግን ዐባባሎች ዐያምርብህም

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  11 місяців тому

      የዱሮዎቹ ቪዲዮ ላይ ነው ወይስ እዚ ቪዲዮ ላይ?

    • @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
      @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 11 місяців тому

      @@Fikare_kewakibt ዕኔ ዕጃ ግን የሆነ ዕርዕሥ ትሠጥና ሠፍ ብዬ ላየው ሥል ዐባባሎችን ብቻ ነው የምትደረድረው ይሄ ደሞ ዕሥከመጨረሻው ዕንዳይደመጥ ያደርጋል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому

    ቅናት የሰይጣን ባህሪ ነው እንጂ ተፈጥሮአዊ ሆኖ አያውቅም እእ 😒

  • @DanwitAmnuale
    @DanwitAmnuale Рік тому

    Menfesawi kenat melkam new sew hulem meketelew arAya Alew gen sew fesum aydelem endasekemetut aygegem melkamun meketel Ena meredadat geze,genzeb bezu aytekmum melkam segbena ybeltal edeh kehone metfokenat mikenes ymeslegal Ena (Agul )yehoe wudedern Alemesatef

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i Рік тому +1

    Wegonoche wede Islemena hayimanote (ISLAM) be Allah (God) fetarinte getenete endetamenu be akeberote eterachuhalehu lezelalem tidenu zenda .

  • @ORABULACHANNEL
    @ORABULACHANNEL Місяць тому

    Batam amasaginalew. I'm fine changed from videos 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @havamoges3166
    @havamoges3166 Рік тому

    ❤❤❤❤😊