ትረካ ፡ ታደሰ ሊበን - አቦነሽ & ሌላው ስም - Ethiopia 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 лип 2024
  • Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
    ደራሲ፡ ታደሰ ሊበን
    መጽሀፍ፡ ሌላው መንገድ
    Chapters:
    0:00 መግቢያ
    0:40 አቦነሽ
    16:50 ሌላው ስም
    የትረካ ትዩብ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎች፡
    Facebook: / 61552974822529
    Tiktok: / tireka_tube
    Telegram: t.me/tirekatube
    ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
    Music credits:
    Intro:
    🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
    / @atoexodus
    #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 28

  • @Lala1234love
    @Lala1234love 2 місяці тому +2

    ❤❤❤

  • @tgtg7852
    @tgtg7852 5 місяців тому +12

    በጣም ነው የሚገርመው እኔ ስልቹ ነኝ ምንም ነገር እስከመጨረሻው ማየትም ሆነ መስማት ያስለቸኛል ባጋጣሚ ትረካህን ሰማሁ ሱስ ሆነብኝ የሚገርመው ስተኛ በጣም ነው ምቸገረው እንቅልፍ አይወስደኝም በተለይ ብርሀን ድምፅ ከስማሁ ለመተኛት አልችልም ያንተ ትረካ የእንቅልፍ መዳኒት ነው የሆነኝ ትረካህን ሳዳምጥ ወድያው እንቅልፍ ይወስደኛል ገራሚ አቀራረብ ነው በጣም አመስግናለሁ

  • @ethiop1996
    @ethiop1996 5 місяців тому +1

    የትረካ አባት❤❤❤

  • @lucy6071
    @lucy6071 5 місяців тому +1

    🎉🎉🎉

  • @lucy6071
    @lucy6071 5 місяців тому +1

    🤗🤗🤗

  • @user-hf6vi3vo5v
    @user-hf6vi3vo5v 4 місяці тому

    ድምጽህ ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Amir1116
    @Amir1116 5 місяців тому +1

    እኔ ሁሌም ያንተን ቪዲዩ እከታተላለዉ በጣም የሚመስጠው የrussia ትረካ ነው

    • @tirekatube
      @tirekatube  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ

  • @bettyb308
    @bettyb308 4 місяці тому

    Very good

  • @MichaelB33
    @MichaelB33 5 місяців тому

    Selam lehulachen.
    Egziabeher yakbereh.
    ድንቅ ነው።

  • @Alem1985
    @Alem1985 5 місяців тому

  • @etalemkidane5865
    @etalemkidane5865 5 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @user-qw5dk3br8u
    @user-qw5dk3br8u 5 місяців тому +2

    ያንተ ትረካ ምንም አምልጦኝ አላውቅም የወንጀል ታሪኮች ስራልን

    • @tirekatube
      @tirekatube  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ 🙏🏾 ቀጣይ ሳምንት የወንጀል ታሪኮች ይኖራሉ

  • @ashebirhailegeorgis9564
    @ashebirhailegeorgis9564 5 місяців тому

    በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ you are doing great can you present us those beautiful child hood memories የረጅም ልቦለዶች ምንዱቫን ወይም ፓፒዬ በእርግጠኝነት የማረ ስራ ይሆንልሀል ።Thankyou!! 🙏🙏

    • @tirekatube
      @tirekatube  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ 🙏🏾 ወደፊት አቀርባለሁ

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 5 місяців тому

    ግሩም ነው 1ማላውቀውን ነግር አሁን አወቅሁ በስንት አመቴ ። ፈላስፋው ምን ነበር ያለው የማውቀው አለማውቄን ነው ነበር ያለው ።አሪፍ ንው ትምህርት አያልቅም

  • @ashenafitesfaye4150
    @ashenafitesfaye4150 5 місяців тому

    የሻሮክ ሆልመስ ጨምርልን እንጂ ❤

  • @Ambassel
    @Ambassel 5 місяців тому

    በወግ በጨዋታ እንደሰማሁት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወወረረበት ጊዜ ቡናቤትና ሴተኛ አዳሪነትን ያመጣው እሱ ነው ይባላል ጣሊያን ኢትዮጵያን ለቆ እንደሄደ ይህንን ክፉ ሕይወት አብሮ መውሰድ ቢችል ኖሮ እንዴት ጥሩ ነበር::