ውረድ አልወርድም ሻጠማ እድር አጭር ኮሜዲ Shatama Edire Ethiopian Comedy 2 (Episode 90)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 314

  • @Peace-pm5rg
    @Peace-pm5rg 4 місяці тому +30

    በጣም ያስቃል። በብዙ ነገር አሻሽላችሗል። ቀጥሉበት ምርጥ ሀገር ወዳድ ዘረኝነት የሌለባችሁ ወንድሞቻችን።

  • @getsi21entertainment
    @getsi21entertainment  4 місяці тому +25

    ውድ ቤተሰቦቻችን ፣
    ሃሳብ አስተያየታችሁን አይለየን !
    ስላሳያችሁን ፍቅር ፈጣሪ ያክብርልን !!!
    ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!
    #Thanks for Watching

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 4 місяці тому +28

    ከሰሞኑ ደብርት ነፃ ፈታ አደርጋቸዎልና እናመሰግናለን

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 4 місяці тому +19

    ከየት ነው የምወርደው😂😂😂
    ወይኔ ጆን ደንኤል እንደዝህ ትቀለደሌ😂😂

  • @alemayehutadese4603
    @alemayehutadese4603 4 місяці тому +7

    ዋው የኢትዮጵያ ሕዝብ በተራ ትክቶከር እንደማይሸወድ አመልካች ነው።ውይ ውይ ውይ የጆን ዳንኤል ማይምነት ኢዝጎጎጎጎጎ🤣🤣🤣🤣

  • @shumetnecho1471
    @shumetnecho1471 4 місяці тому +4

    ቅኔው በጣም ድንቅ ነው በርቱ

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 4 місяці тому +8

    ጎበዞች ቆንጆ ድራማ

  • @SadaBelay-k2n
    @SadaBelay-k2n 3 місяці тому

    ድፍት ያርጋችሁ ጆየ ሁሌም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ አድቀት ትፈታለህ ግን ተማርበት❤❤❤❤❤

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 4 місяці тому +43

    ቅኔው በጣም ድንቅ ነው በርቱ 👍

  • @Aserkalayu
    @Aserkalayu 4 місяці тому +1

    ለጆን ብቻ እየተቀለደ ያለ የመሰለው ደነዝ እኮ አይጠፋም ?ቅኔው የገባቹ ግን ❤❤❤respect

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 4 місяці тому +7

    ወይ እናንተ ስትመቹ😂😂😂😂😂😂❤

  • @emiratgetatchu4307
    @emiratgetatchu4307 3 місяці тому +1

    Araka😮❤❤❤❤

  • @onedey-pl3vo
    @onedey-pl3vo 3 місяці тому

    Abet yee joni wurdat nigarut😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 4 місяці тому +10

    ዶኪሶ እንዳትወረድ ሕዝብ መርጦሐል 😅 ያስተምራል።

  • @yunusesmail4061
    @yunusesmail4061 4 місяці тому +9

    ተመችቶኛል😅😅ያንን የባለጌ ልጅ እንደዚህ ማሸት ነው

    • @Susu143j
      @Susu143j 4 місяці тому +3

      አይባልም ልጁ እንጂ ወላጆቹ ምን አረጉ
      ለራሱ ወላጅ ያላከበረ የሰውን ይሰድባል

  • @Amanedanie
    @Amanedanie 3 місяці тому

    Bartu❤😅 WOW 🥰

  • @KamailaKamaila
    @KamailaKamaila 4 місяці тому +2

    አልወርድምብሎ እያሰቸገረን ነዉ አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @TebarekKersme
    @TebarekKersme 4 місяці тому +3

    ያበደ ነው😁😁

  • @DawetEdale
    @DawetEdale 4 місяці тому +1

    እር ብሮዬ በቅኔ አምላክ ይሁንብህ 😂😂😂😂

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 4 місяці тому +2

    በጣም አሪፍ ሥራ 🤣🤣🤣🤣

  • @SmSm-br4nd
    @SmSm-br4nd 3 місяці тому

    የገባ ❤❤❤❤❤

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 4 місяці тому

    እረ ቅኔkkkkkkkkkkkk❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 місяці тому

    ምርጥ ድራማ ነው‼️
    ጆን ደንኤል የተባለውን እንጭጭ በሚገባ ቀለዳችሁበት።

  • @Weygud18
    @Weygud18 4 місяці тому +14

    ይመቻቹ አቦ😂😂😂😂😂😂

  • @ramatoetiso5971
    @ramatoetiso5971 4 місяці тому +1

    ዶግሶ አትውረድ😂😂😂😂

  • @MammeMamme-v3c
    @MammeMamme-v3c 3 місяці тому

    😂ጉድ ጉድ ጆን

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 4 місяці тому +1

    ደሞ ጡሩ አጀንዳ አገኛችሁ እኮ 🙆‍♀️😂😂😂😂

  • @DeginetTadesse-vt7yj
    @DeginetTadesse-vt7yj 4 місяці тому +2

    ዶግሶ ግን በጣም ነዉ ሚመቸኝ አሁን ደግሞ የጆን ተብየዉን ቅሌት በድራማ አረ ይመቻችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ❤

  • @GiltsuaNegn
    @GiltsuaNegn 3 місяці тому

    😂😂😂tap tap😂😂😂😂

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 4 місяці тому +1

    ዞር በል 🤣 አልዞርብልም 🤣 Don't touch me 🤣🤣

  • @ethio8774
    @ethio8774 4 місяці тому +5

    ቅኔ ላልተማረ ቅኔ ቢነገረው መቼ ይገባዋል ። ይሄን ኮሜዲ ቢሰሙት በጣም ይጠቅማቸው ነበር።👌🏽😅😅😅

  • @MalatAdolh
    @MalatAdolh 4 місяці тому +19

    የተመታ ትውልድ😂😂😂😂😂 አበሻ ነገረ ከያዘ አይለቅም 😂😂😂 ቅኔው ገብቶናል 😂😂አይ ጆኦ ዳኔለ ጉድህን አላየህም

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 4 місяці тому +3

    አቦ ይመቻችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣አርባምንጭ ያላችሁ አላለም

  • @demekehailu1746
    @demekehailu1746 4 місяці тому +2

    ይህን አማርኛ ቅኔ ከአማራው በላይ ተቀኛችሁበት።

  • @we6gc
    @we6gc 4 місяці тому

    በትክክል ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ከማንም አይበልጥም ይህን ማወቅ ግድ ይላል

  • @MesfinmarkosMarekos
    @MesfinmarkosMarekos 4 місяці тому

    ara wuuuuuuu😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 4 місяці тому +1

    የሚገርም ቅኔ 😂😂😂

  • @eagle4452
    @eagle4452 4 місяці тому

    🤭😊😁😂🤣🤣🤣🤣 Do not touch me አላለም 🤣🤣🤣

  • @Aynu-h8s
    @Aynu-h8s 3 місяці тому

    Araka layi🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @aditsiabe
    @aditsiabe 3 місяці тому

    ወይኔ እነጆኒ!

  • @ramatoetiso5971
    @ramatoetiso5971 4 місяці тому

    አሞረ❤❤❤❤

  • @tagelabrar3739
    @tagelabrar3739 4 місяці тому

    ያማል ቅኔዉ👏👏👏👏

  • @MazaaMazaa-bo3uq
    @MazaaMazaa-bo3uq 4 місяці тому

    Waui dadiroo😂😂😂😂🤦🤦🤦

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira 4 місяці тому +2

    ዋውውውውው😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @Fatimaifatimai-n9k
    @Fatimaifatimai-n9k 3 місяці тому

    አወይውረድ 2017 ነፃነት እፈልጋለን ይሄ መጋኛ የሆነመግስት

  • @አላህወኪል-ኰ7ኘ
    @አላህወኪል-ኰ7ኘ 4 місяці тому +2

    ያማል ቅኔው ወደት ወደት ይመቻቺሁ 😂😂😂😂

  • @mehmmedhusein
    @mehmmedhusein 4 місяці тому +1

    😂😂😂 አይ ሻጠማ ቀልዳችሁእኮ አይጠገብም ጆን እንድህ መቀለጃ ሆነ በገዛእጁ ዶንተችሚ somthig somthing የምር አንደኛ ይመችህ ሻጠማ !!

  • @MhmanurDubal
    @MhmanurDubal 4 місяці тому

    ወይ ሰው በቃ ሰረቅ ህነቹ😂😂😂😅😊

  • @TebazuBekeleOfficial
    @TebazuBekeleOfficial 4 місяці тому +2

    አቦ ተመቻችሁኝ የእናንተ ይለያል ጨው🧂ተጥሎበታል 😁😁😁

  • @tarikutasfaye-cg9os
    @tarikutasfaye-cg9os 4 місяці тому

    Uuuu😂😂😂😂 ሞትኩ ባሳቅ 😢😢

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 4 місяці тому

    greatest 😂😂😂😂😂በርቱ

  • @aschalchadmasu8595
    @aschalchadmasu8595 4 місяці тому +1

    ደስ ይላል

  • @asterkrestian5643
    @asterkrestian5643 4 місяці тому

    Gudii ekono😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @surafelkebede358
    @surafelkebede358 4 місяці тому

    Amazing lesson

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 4 місяці тому

    ያማል ቅኔው አብይብሆን አይርድም አጨብጭበን መርጠነውነው😂ጆን ነብስህአይማረው😢😂

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 4 місяці тому +6

    ይገልፃል ይገልፃል፣ላይክ ላይክ

  • @jaatanient
    @jaatanient 4 місяці тому

    Alvaati ❤❤❤😂😂😂

  • @FatahEb
    @FatahEb 4 місяці тому

    ግፍ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @JooklJookl
    @JooklJookl 4 місяці тому

    በርቱምርጥስራነዉ😂❤❤

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan 4 місяці тому +1

    ጥሩ የአፍርካ መንግስት ማሳያ ነው

  • @BekaluBerhanu
    @BekaluBerhanu 4 місяці тому

    የገበው ገብቶታል!!!😀😀😀

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 місяці тому +1

    😂😂😂ጋይስ ሪከርድአድርጉ😅

  • @yikiatityikiatit2980
    @yikiatityikiatit2980 4 місяці тому

    ከበውኛል በል ዶክሶ😂😂😂😂😂

  • @HabtamuBerhiun
    @HabtamuBerhiun 4 місяці тому

    በጣም አሪፊነዉ

  • @WediYayo
    @WediYayo 4 місяці тому +1

    አጀብ ቅን😂😂😂

  • @TamretTamret
    @TamretTamret 4 місяці тому +1

    Wow Desi Yilal😂😂

  • @TsadikuTsada
    @TsadikuTsada 4 місяці тому +1

    አራ ይመቻቹ 😂😂😂😂😂

  • @YrHr-h2j
    @YrHr-h2j 4 місяці тому

    ሀይ❤

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 4 місяці тому +11

    አረካ ያላችሁ😂😂😂

  • @yaredsalesawi5176
    @yaredsalesawi5176 4 місяці тому

    🔥🌹😂 Dogeso interesting men 🙏❤

  • @EliyasebiranuLandabo
    @EliyasebiranuLandabo 4 місяці тому

    Baxame.isaru😂😂😂

  • @ابوابراهيم-ب7ر6ص
    @ابوابراهيم-ب7ر6ص 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gebrerufaelgirmay3016
    @gebrerufaelgirmay3016 4 місяці тому

    Ewnetim jiloch nachu

  • @CherinatLemma
    @CherinatLemma 4 місяці тому +4

    😂😂😂የተመታችሁ 😂😂

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy 4 місяці тому

    ከዘረኝነትየጠዳችሁናችሁ❤❤🎉

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 4 місяці тому

    ያማል ቅኔው 😂😂😂😂😂😂

  • @عليحسن-ه4و8خ
    @عليحسن-ه4و8خ Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😢😢😅😅😅

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 4 місяці тому +3

    ተማሩበት ምድረ ደንቆሮ

  • @lidetulive6194
    @lidetulive6194 3 місяці тому

    Go on

  • @abyaby7953
    @abyaby7953 3 місяці тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌❤❤❤❤👍

  • @TesfaTamirat
    @TesfaTamirat 4 місяці тому

    ቅኔው ደስ ይላል ግን አሞራው ዶግሶ እና ቦርሳሞ አብራቹ ብትሰሩ ከዚ የበለጠ በጣም ደስ ይላሌ ብዬ አስባለው

  • @BekuMan
    @BekuMan 3 місяці тому

    በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ነው ሀሳቡ😂

  • @EphraimGrace-o4k
    @EphraimGrace-o4k 4 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂🎉😂😂 አርባምንጭ

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta7400 4 місяці тому +1

    ያማል ቅኔው!

  • @feiselseif2729
    @feiselseif2729 4 місяці тому

    I like it guys tab tab argutt😂😂😂😂❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому

    የትአገረናቸው ዴስሲሉ አነጋገራቸው😂😂😂❤

  • @Sara-fn7ko
    @Sara-fn7ko 4 місяці тому

    😂😂🙈🙈

  • @AbebeHuduga-mn4si
    @AbebeHuduga-mn4si 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂kkkkkkkkk

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 4 місяці тому +1

    😂😂😂😂ዶግሶ ችግር ዉስጥ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому +4

    ዴቆሮመግስት ቅኒአይገባው😢😢

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 4 місяці тому

      ሲጀምር አንተ እራስህ የአማርኛ ፊደል መፃፍ እንኳ መች ቻልክና ነው?
      ትምሮ የለማ!
      እጪጪጪጪ!
      ከእናተ ጋር መቆጠር መዋረድ ነው!
      የእነዚ ልጆች ድራማ ማንን እንኳ እንዳሉ ያልገባህ አንተ ማነህ?
      እዚህ ውስጥ መንግስትን ምን አገባው?
      ሲቀጥል መንግስት እራሱ ማነው?
      መልስልኝ እስኪ መንግስት ማነው ግን?

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому +1

      @@TegituGmicheal ኢተ ምንይላሌ ጫልቱ ገለቶማ ኪኪኪኪ ትምረቱንማ እናተ ተማሩበት አበሳ ሲያረጂ የዝብ መጫወቻ ይሆናል ነውና ተረቱ

    • @Isuman38
      @Isuman38 4 місяці тому

      Yemahayiminetina yewalkerinet mama lay kederesut and yantena Yankees beteseboch nachu. Woy kinen atawuk woy semina workin atawuk comedy inku ayite semte riesu sileman indehone yemaygebah ye 21 century tenkesakash awulti neh!

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому

      @@Isuman38 ምንአልክአተ ቆይ አስተረጉሜ እመጣለሁ ይህ ሁሉ ሰዲብነው እዳትለኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💪💪

    • @TgisitMengeshaM
      @TgisitMengeshaM 3 місяці тому

      😂😂😂😂​@@wgwgwsvgay4617

  • @genetfasil
    @genetfasil 4 місяці тому +1

    😅😅😅😅ታፕታፕ😢😢😢 ኧረ እግዚአብሔር መቀለጃ አያርጋችሁ😊😊😊

  • @FeysalAbdala-ly5iz
    @FeysalAbdala-ly5iz 4 місяці тому

    ♥️💚💔❤️

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 4 місяці тому +1

    😂😂እረ በሳቅ 🤣ይመቻችሁ አቦ 🤣
    ወይ ጆን 😅

  • @MrTabor-vf1tf
    @MrTabor-vf1tf 4 місяці тому +1

    አይ ጆን 😂 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምን እንደሚያደርገኝ አያለሁ! አልወርድም አለች 😂 ፌደራል ፖሊስ ማቀዝቀዣ ክፍል አስገብቶ ፍሪዝ ሲያደርግሽ : 20 ሺ ፎሎዎረችሽ ይታደጉሻል 😂

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 4 місяці тому

    Ashaberi newi

  • @TgisitMengeshaM
    @TgisitMengeshaM 3 місяці тому

    አይቅኔዉ.አልተማርኩም.😮

  • @LensaAbrish-b2b
    @LensaAbrish-b2b 4 місяці тому

    Wayyo yihe hulu jon Daniel n lemnkat nw

  • @nigusegetahun
    @nigusegetahun 4 місяці тому

    እንኩዋን ሀበሻ ሆንኩኝ 😂😂

  • @YOSEFKero-pb8pk
    @YOSEFKero-pb8pk 4 місяці тому

    Emotional damage😂😂😂