Yimirebagnen Yemiyawkilign [የሚረባኝን የሚያውቅልኝ] 2005/1998 EC - Betty Tezera [ቤቲ ተዘራ] (Music Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 101

  • @tripscenery9690
    @tripscenery9690 7 місяців тому +38

    ጴንጤ ባልሆንም የ90ዎቹን መዝሙሮች በጣም እወዳቸዋለሁ። በእዉነትም በ90ዎቹ የወጡ አብዛኛዎቹ መዝሙሮች መልዕክቶቻቸው ብቻ ሳይሆን የዘማሪያኑን ተሰጥዖ ና ጥበብ በደንምብ የሚያሳዩ ስለመበሩ። ወደ ቤቲዬ ስመጣ ደግሞ የተለዬ መለኮታዊ አክብሮትነና ዓለማዊ አድናቆት አለኝ። መዝሙሮቿ ውስጥ ያሉት ስንኞችና አዝማቾች ሁሉ ጥልቅ መልዕክት አላቸየው። በዛ ላይ የቤቲዬ ዉብና ተስረቅራቂ ለስላሳ ድምፅ ሲጨመርበት መዝሙርን ወደ ትክክለኛ ቦታው ወደ ሰማይ ከፍ ያደርገዋል። በቤቲ መዝሙር ሁሉ አስተዋፅዖ ያደረጋችሁ፧ ግጥም ና ዜማ ደራሲ፣ ሙዚቃ አቀናባሪና ኸያሲያን በሙሉ ተባረኩ። እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @abelgemechu752
      @abelgemechu752 4 місяці тому +4

      መውደድ ምን ወጋ አለው ሐይማኖት ገዳይ ነው ወንድሜ ኢየሱስ ይወድሃል በወንጌል እመን ትድናለህ

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Рік тому +38

    አሜን እውነት ነው
    “ታዳጊህ፥ የእስራኤል ቅዱስ፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።”
    - ኢሳይያስ 48፥17
    “እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 Рік тому +4

      Amen

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel 4 місяці тому +2

      ማቴዎስ 6
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁵ ስለዚህ እላችሗለሁ፥ ስለ ነፍሳችሁ በምትበሉትና በምትጠጡት፥ ወይም ስለ ሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ፤ ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ አይበልጥምን?
      ²⁶ ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም በጎተራም አይከቱም፥ የሰማዩ አባታችሁም ይመግባቸዋል፤ እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡምን?
      ²⁷ ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው?
      ²⁸ ስለ ልብስስ ስለ ምን ትጨነቃላችሁ? የሜዳ አበቦች እንዴት እንዲያድጉ ልብ አድርጋችሁ ተመልከቱ፤
      ²⁹ አይደክሙም አይፈትሉምም፤ ነገር ግን እላችሗለሁ፥ ሰሎሞንስ እንኳ በክብሩ ሁሉ ከነዚህ እንደ አንዱ አልለበሰም።
      ³⁰ እግዚአብሔር ግን ዛሬ ያለውን ነገም ወደ እቶን የሚጣለውን የሜዳን ሣር እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ፥ እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ እናንተንማ ይልቁን እንዴት?
      ³¹ እንግዲህ፦ ምን እንበላለን? ምንስ እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ፤
      ³² ይህንስ ሁሉ አሕዛብ ይፈልጋሉ፤ ይህ ሁሉ እንዲያስፈልጋችሁ የሰማዩ አባታችሁ ያውቃልና።
      ³³ ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችሗል።
      ³⁴ ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።
      “ወይስ ከእናንተ፥ ልጁ እንጀራ ቢለምነው፥ ድንጋይን የሚሰጠው ከእናንተ ማን ሰው ነው?”
      - ማቴዎስ 7፥9

  • @joojee8791
    @joojee8791 Рік тому +17

    የሚረባኝን የሚያውቅልኝ!!!
    አባቢዬ 😭😭😭😭😭😭
    ለኔ መልካም አንተ ብቻ እኮ ነህ 😢
    የኔ አባ ዘመኔ በፊትህ የፈቃድህ መንገድ ብቻ ሆኖ ይለፍልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Bettyeee yene wud betam ewedshalehu ❤
    Tebareki yene wud ehit, zemensh hulu ende Geta fekad yihunelsh 🙏🙏

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu 9 місяців тому +10

    ከውሳኔዎቼ ጀርባ የሚመሰኝ መዝሙር ለውሳኔዎቼ የሚያሳስበኝ
    የልቤ መዝሙር የማይሰለቸኝ

  • @ወይሰውቀብሮነው
    @ወይሰውቀብሮነው Рік тому +8

    የተወደድሽ ቤትዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ወደ ኃላ 16 ይህ መዝሙር የማውቀው አስቸጋሪ ጊዜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Рік тому +5

    ውይይይይይይይ my favorite song እንቺ ዘማሪ እኮ ነሽ ከእግዚአብሔር ጋር በመዝሙር የምታገናኝን የተወደድሽ ቤቲሻዬ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 Рік тому +5

    ዉዶ የአባት ልጂ ወድሻለ ጌታ ዘመንሺን ይባረክ የአባት ዋጋ እንዴን ሪዳ ያደሪጋለ ለእኔ የጊዚው ማልኪት ነው ተባሪኪልኝ ወድእህት ሰዉድሸ

  • @almaztesfaye4418
    @almaztesfaye4418 2 місяці тому +1

    የጌታ ስም ይባረክ ተስባረኪ እንቺ ብላቴና ኪዚ የበክለጠ ፅጋ ይብዛልሽ ተባረኪ ❤❤❤

  • @tsegayeketema8063
    @tsegayeketema8063 Рік тому +12

    My all time favorite song❤❤❤
    May the lord bless you dear🙏🙏🙏

  • @melkamuserdo7774
    @melkamuserdo7774 2 місяці тому +3

    ከእግዚአብሔር ጋር መስማማት በዚያ በጎነት አለ ተባረኪ!

  • @TeshomeMamo-uk4pl
    @TeshomeMamo-uk4pl 8 місяців тому +3

    I am blessed by this song God give you long life and more wisdom from south africa

  • @jesusismylife6591
    @jesusismylife6591 9 місяців тому +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ሆይ ስለ እኛ ከእኛ በፊት የነበርክ ታውቃለክና ኣቤቱ እርዳን

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 3 місяці тому

    ቤቲዬ ምን ልበልሽ ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ 🎉❤እላለው ተባሪኬበታለው በመዝሙርሽ🎉❤

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 8 місяців тому +1

    ዘማሬ ቤተሊሔም በጣም እንወድሽለን ምረጥ ስጦታችን ነሽ ተባረኪልን

  • @yonaszeltiba1426
    @yonaszeltiba1426 9 місяців тому

    በዚ መዝሙር በጣም ተባክዋልርሁ እንዴት እንደምወድሽ አላቅም እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሽ ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤

  • @martadadi1654
    @martadadi1654 6 місяців тому +1

    አውነትሸንነው፡ቤትዬ፡መሰማ ማቱነው፡የሚያዋጣው፡ጌታይባርክሸ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bellabella-sv4lq
    @bellabella-sv4lq 10 місяців тому +2

    አሜንንን አሜንንን 😢😢😢
    ተባረክ በ ብዙ 😢😢🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️👏🏻👏🏻

  • @timotiwostufa2535
    @timotiwostufa2535 Рік тому +5

    Betty God bless you tremendously. Your songs are blessing to me.

  • @abrhamyilma6490
    @abrhamyilma6490 5 місяців тому +1

    እንዴት እንደሚባርከኝ ይሄ መዝሙርሽ ቤቲዬ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክሽ

  • @DothanMinistryofficial
    @DothanMinistryofficial 10 місяців тому +3

    what a song! It always makes us humble before God.

  • @alemeshetusara1217
    @alemeshetusara1217 Рік тому +4

    Betiye geta tsegawn yichemrilish. Betam nw yemwedish

  • @memem1679
    @memem1679 9 місяців тому

    አሜን አሜን እወነት እግዚአብሔር ቃል ኪዳን ነው😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔📖📖📖📖🛐🛐🛐🛐🛐😭😭😭

  • @emmanuelbuno5625
    @emmanuelbuno5625 24 дні тому

    Almighty God blessed forever and ever amen amen hallelujah

  • @birtukangudeta8241
    @birtukangudeta8241 Рік тому +3

    ❤❤❤❤Bataya wedeshalhu banchy mrxemuroche ejege betam new yemebarkew

  • @therevivalsoundsproject9418
    @therevivalsoundsproject9418 7 годин тому

    what a blessing is this

  • @GulKhan-e7b
    @GulKhan-e7b 4 місяці тому

    በጠም ልብ የምነከ መዙሙር ታማችቶኛል

  • @eityyiuhpursy3717
    @eityyiuhpursy3717 2 місяці тому +1

    ቤትዬ አንች የትውልድ በረከት ነሺ እኔ ሰሞኑን የምሰመው የአንችን መዝሙር ነው ዘመንሸ ይበረክ

  • @therevivalsoundsproject9418
    @therevivalsoundsproject9418 7 годин тому

    Jesussssssssssss😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭I just can't stop crying

  • @keyamesha7411
    @keyamesha7411 9 місяців тому +1

    ቤትዬ ተባረክልኝ😢😢😢😢😢

  • @medehanitbelay4860
    @medehanitbelay4860 8 місяців тому +7

    በደንብ ነው ያፈርኩበትና የተዋረድኩበት የከሰርኩበትም እኔ አውቃለሁ ብዬ ስለዚህ ከእግዚአብሔር ጋር መስማማት ማትረፊያ ነው

  • @LemaJonja
    @LemaJonja 3 місяці тому +1

    የሚረባኝን የሚያውቅልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @bekeleabebie1808
    @bekeleabebie1808 6 днів тому

    Betty Tezera - ይምረባኘን የምያውክልኝ (Yimirebagnen Yemiyawkilign)

  • @maryamsuleiman1277
    @maryamsuleiman1277 Рік тому +4

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን 👏👏👏👏👏

  • @EdenWotetu
    @EdenWotetu 7 місяців тому

    አሜን እግዚያብሄር ያለው ይሁን
    እሱ ሁሌ ትክክል ነው ሃሌሉያ

  • @LunaEthiopian
    @LunaEthiopian Рік тому +3

    Amen 🙏🏾
    Tebarekilegn Betty ❤

  • @hudamubarak6935
    @hudamubarak6935 3 місяці тому

    አሜንንን አሜንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @diqineshgetachew-ij1uq
    @diqineshgetachew-ij1uq Рік тому +3

    በትዕ ታባራክዕ ❤❤❤❤

  • @DebarwerkgetachwMokonen
    @DebarwerkgetachwMokonen 8 місяців тому +2

    ከአንት ጋር ልስመማ

  • @MinaseYosef-ct4fu
    @MinaseYosef-ct4fu 6 місяців тому

    Bety geta yebarikish yabate liji zemarewocheshin ke1999,jemire newu yemisemawu teberikebetalewu geta zemineshin lijeshin yebarekachu........!!!!!!!!!

  • @melkamuserdo7774
    @melkamuserdo7774 Місяць тому

    በዚያን ግዜ ይህ የፈሰሰው እምባ ስንት በረከቶችን ይዞ መጥቶ ይሆን?የማይቆጠሩ በርከትች!

  • @samuelwondimu5816
    @samuelwondimu5816 5 місяців тому +1

    What a song betye Love u ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tagesakelecho6346
    @tagesakelecho6346 Рік тому +3

    ቤት እግዚአብሔር ይባርክ

  • @TeshomeMamo-uk4pl
    @TeshomeMamo-uk4pl 8 місяців тому +1

    Prophetic song

  • @assegidassefa
    @assegidassefa Рік тому +4

    zemenish yibarek

  • @dare_hire
    @dare_hire 4 місяці тому +1

    እኔ ጴንጤ ብሆን እውነት ቁርስ ምሳ እራት ቤቲን አዳምጣለሁ ነበር❤❤❤

  • @martadadi1654
    @martadadi1654 6 місяців тому

    ቤቲዬ፡በዚመዝሙር፡አድርጉልኛል፡ጌታዘመንሸን፡ሙሉ፡ይባርክ፡ከነበቤተሰቦችሸ፡፡

  • @Meklitgospeller
    @Meklitgospeller Рік тому +4

    Zemnsh yibarke😊

  • @KidistBiya-v4p
    @KidistBiya-v4p 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አንች ቡርክ ሴት

  • @sbusisongomane-rk7gb
    @sbusisongomane-rk7gb 9 місяців тому

    Amen Amen Egtheri Abizito yibariki 🙏🙏😭😭

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 Рік тому +3

    Ameeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeeen Ameeeen Ameeeeen

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 7 місяців тому

    የደስታ ምንጭ ጌታ እየሱስ

  • @KelemuwaManaye
    @KelemuwaManaye 9 місяців тому +1

    Ewnet nw yemirebann yemiyawkln EGZIABHER bcha nw betiye tebareki

  • @asimamawase6451
    @asimamawase6451 8 місяців тому

    ቤቲቾ...ተባረኪ ወድሻለሁ እህቴ...❤❤

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 7 місяців тому +1

    እኔ ግን በእረሱ 😃 ደስ ይለኛል 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀😘🌿

  • @zelekebunchamo7741
    @zelekebunchamo7741 4 місяці тому

    ❤❤❤❤የኔዋ ታበራክ አሁንም ደግሞ ደጊጊሞ

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 9 місяців тому

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤

  • @demissewtilahun3195
    @demissewtilahun3195 7 місяців тому

    Betiye Tebareki Zimarewochish Srrtewunal❤❤❤

  • @samimark3660
    @samimark3660 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Рік тому +3

    Oh betam mewdew mezemur❤❤❤

  • @AmanuelDula-l1n
    @AmanuelDula-l1n 3 місяці тому

    Ye hizba or …… bereket mehon wow Des yalal geta beanchi sele serw sra sele miserw ketaye sra/ageglot geta kbrun yewsede 👏🏻👏🏻👏🏻

  • @yewbdargebre4078
    @yewbdargebre4078 Рік тому +3

    Yes 🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️🎸🎹🥁🎸❤️❤️❤️❤️

  • @ashagirebogale
    @ashagirebogale 3 місяці тому +1

    Abetu Egizabeher Hoye Mesitewalin sitegn

  • @emmanuelbuno5625
    @emmanuelbuno5625 3 місяці тому +1

    Amen Amen Amen hallelujah

  • @EyospedYehenew
    @EyospedYehenew 7 місяців тому

    Geta yesus ybarkesh

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel7851 9 місяців тому

    Amen ተባረክ ❤😢

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 8 місяців тому

    ተባረኪ

  • @Nathan-bh1nr
    @Nathan-bh1nr 9 місяців тому

    Amazing Song

  • @woiynshettekile3401
    @woiynshettekile3401 Рік тому +4

    ❤❤❤❤

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Рік тому +5

    Yemirebagnen Yemiyawkilign*

  • @SamiFkadu
    @SamiFkadu 9 місяців тому

    Ere betiiii tebarekilgn

  • @KaliyTadele-wv2mb
    @KaliyTadele-wv2mb 8 місяців тому

    betisho men endmelesh alakm tbarki kemalet wchi bekisho beka hule gize albmochshin besmaw kuter ebertalew addis meker addis megeletochn agenibetalew betisho albmochshin kalesmaw des ayilegnm bka kelejinete jemro nw yanchin mezmur eyesmaw yadkut we love you our betisho love and respect

  • @eyobderiba1371
    @eyobderiba1371 8 місяців тому

    Tebarikiii!

  • @rehanaetho2925
    @rehanaetho2925 9 місяців тому

    Amiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiin 🤲 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 9 місяців тому

    Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Liza-v5k
    @Liza-v5k 8 місяців тому

    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 amen ❤❤❤❤❤❤

  • @Betty_abraham
    @Betty_abraham Рік тому +3

    ❤❤❤

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢amen

  • @JedidiahFaskal
    @JedidiahFaskal 6 місяців тому

    Amen❤

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. 8 місяців тому

    💗💗💗💗💗

  • @EnjosyEnjos
    @EnjosyEnjos 9 місяців тому

    amen amen

  • @tigistkobeissi553
    @tigistkobeissi553 8 місяців тому

    Amen amen ytbrak❤❤❤❤😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @AshenafiNegash1216
    @AshenafiNegash1216 8 місяців тому

    እኔ ላብድ ነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @GigAtt-ot6bj
    @GigAtt-ot6bj 6 місяців тому

    Tsega yibzalsh besemaw besemaw yemaltegbew mezemur nw

  • @temesghen8180
    @temesghen8180 9 місяців тому +3

    ቤትሻ ኣንቺ የተቀባሽ ሴት ነሽ።

  • @hanagebrekirstos7354
    @hanagebrekirstos7354 8 місяців тому

    Ante yalken bicha yihun geta hoy

  • @KelemuwaManaye
    @KelemuwaManaye 9 місяців тому +1

    Ewnet nw yemirebann yemiyawkln EGZIABHER bcha nw betiye tebareki

  • @TeshomeMamo-uk4pl
    @TeshomeMamo-uk4pl 8 місяців тому +1

    Prophetic song

  • @faarfannaadurii
    @faarfannaadurii Рік тому +3

    ❤❤❤❤

  • @KelemuwaManaye
    @KelemuwaManaye 9 місяців тому

    Ewnet nw yemirebann yemiyawkln EGZIABHER bcha nw betiye tebareki

  • @TigistTigist-m5m
    @TigistTigist-m5m Рік тому +2

  • @misganaemiru2398
    @misganaemiru2398 6 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @yabets6121
    @yabets6121 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @yosephGirma-ot9fc
    @yosephGirma-ot9fc 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CleanTime-zn6fb
    @CleanTime-zn6fb 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤