ሐዋሪያት እና ነብያት መረብ አመሰራረትAPOSTLE TAMRAT TAREKEGN|Prophet Eyu Chufa|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 108

  • @Gibrankelly
    @Gibrankelly 2 місяці тому +13

    I love the man of God apostel tamerat...በእውነት ህብረታችሁ መንፈስቅዱስን የሚያከብር ይሁንላችሁ...በመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ላይ የተመሠረተ እና በቅድስና የተሞላ ይሁን...እባካችሁ ሰውን ወደ ክርስቶስ የሚመልስ ጸጋን አብዙ...ዘመናችሁ ይባረክ...i am really happy and will expect what comes next!!!

    • @mesfinteferi4361
      @mesfinteferi4361 2 місяці тому +2

      ዝርፊያንም ጨምሮ

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 2 місяці тому +1

      ኸረ ሐሰተኞች ናቸው ፤ ገንዘብ ወዳድ እንደሆኑ እወቅ።

    • @Gibrankelly
      @Gibrankelly Місяць тому

      እድል እንስጣቸው በነውራቸው የሚቀጥሉ ከሆነ እግዚአብሔር እኮ አይቀለድበትም ከስጋዊነት እንዲወጡ በር እንክፈት እንያቸው

  • @tekleengdasew2032
    @tekleengdasew2032 2 місяці тому +1

    ስታምሩ እኮ እንድሆኖ ጠላትን ማሸነፍ የጨለማን ስር ማፍረስ❤❤❤❤

  • @AshemanAsheman-u9g
    @AshemanAsheman-u9g 2 місяці тому +1

    Wow man of god apostle tamerat god bless you.

  • @Yo590-z8h
    @Yo590-z8h 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው በርቱ❤❤❤

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 2 місяці тому +4

    ዋንጌላችን ውድ ፍት ነው ያአባተ ብሩካን ተባርኩ ጻጋቹ የበዛ ይሁን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ያድናል መንግስት ይስፋ ✝️👈🙋🙋🙋🙋🙋✝️👈💯💯💯💯💯💯💯💯💯🥰🥰🥰🥰🥰

  • @swswir2184
    @swswir2184 2 місяці тому

    Tebareku ye abate birukan ❤❤❤betammm des yilal geta kibrun yiwusd sila andinetachin Egzabher ymsgn ❤❤❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 місяці тому +1

    Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @EvangelistDawitTesfaye-xj1wf
    @EvangelistDawitTesfaye-xj1wf 2 місяці тому

    አሜን ።።እግዚአብሔር ያክብራችሁ

  • @abelermiyas6994
    @abelermiyas6994 2 місяці тому +1

    ክብር ለጌታ ይሁን! ተባረኩ እንወዳችኋለን ❤❤❤

  • @SerawdSerawit
    @SerawdSerawit 2 місяці тому

    tebarek zemnch yibarek❤❤❤

  • @tekleengdasew2032
    @tekleengdasew2032 2 місяці тому +2

    ጴንጤ ሲሰበሰብ የሰይጣን ስራ ይፈርሳል ጭራሽም ሰይጣን ሊሰራም አይችልም እባካችሁ እንደዚ ተሰባሰቡ እናንተን ሚጠብቅ ብዙ ህዝብ አለሰይጣንን ካልቀደምነው ከባድነው ስለዚበርቱልን ወንድሞች በህብረት ቢሆኑ መልካም ነው ❤❤❤❤❤❤ ተባረኩልን❤❤❤❤❤

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 2 місяці тому +2

      የኢየሱስ ስም ሲጠራ የሰይጣን ስራ ይፈርሳል።

    • @Peak.570
      @Peak.570 2 місяці тому

      @@Thesilentecho3832ትክክል ወንድሜ! የእግዚአብሔር ቃል ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ይላል!!! ብዙሀንንና ምልክትን የሚሻ ህዝብ!!

  • @amanueltesfamaryam7940
    @amanueltesfamaryam7940 2 місяці тому

    ኣፓስትል ጌታ ጸጋው ያብዛልህ

  • @alemsegedgirma1165
    @alemsegedgirma1165 2 місяці тому +6

    ጨዋታው በአደገኛ ደረጃና መልኩ መቀየሩን የሚያሳይና መልእክት የተላለፈበት መድረክ ነው።

    • @amine4019
      @amine4019 2 місяці тому

      Kkk Kechewata mibelt sra aytayhm ? Chewata mitlews mndnew?

    • @Peak.570
      @Peak.570 2 місяці тому

      ትክክል

  • @suhailmohd5054
    @suhailmohd5054 2 місяці тому +1

    Tebareku zemenachu yibarek lemelemu tekenawenu

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 2 місяці тому +3

    If there’s one person I would truly love to meet in person, it would be Apostle Tamrat Tarekegn-even more than any VIP, like a prime minister.

  • @yetmtemesgen
    @yetmtemesgen 2 місяці тому

    Geta ybarkachihu tebarekuln bzuln gn aderachihun ende Wengelawiyan Hbretn yalenn andnet mastebeku endayresa tebarekuln

  • @adeytata
    @adeytata 2 місяці тому

    በርቱ !!!!!

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 місяці тому +1

    ተባረኩ ስወዳችሁ 🎉

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 місяці тому

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @SerawdSerawit
    @SerawdSerawit 2 місяці тому

    amen amen amen amen ❤❤👍

  • @EyaelYeneneh
    @EyaelYeneneh 2 місяці тому +1

    Melam

  • @milkessanegeriofficial
    @milkessanegeriofficial 2 місяці тому +5

    I was in Asia-India for 3 years. It amazes me that due to language barrier only, while highly anointed, Ethiopian ministers don't go out of the country's boundary and serve multi-national churches in another country. If they go to DC, mostly they go to preach Ethhiopian Diaspora-Sad! Nigerians do, Kenyans and Zimbabweans do. But, Ethiopians while highly anointed are not going in mass to serve churches outside of the country. this network must teach anointed ministers in various international languages-starting with the most common-English.

  • @Winter-ik4lr
    @Winter-ik4lr 2 місяці тому

    Amem bitami dasiulali🎉🎉🎉

  • @Chuchumamo4176
    @Chuchumamo4176 2 місяці тому +1

    God bless All prophets🙏🙏🙏🙏

  • @KAKUHAARANETHIOPIAYears
    @KAKUHAARANETHIOPIAYears 2 місяці тому +1

    #Apostle you re a father of nations...

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 місяці тому

    እውነታቹንነው ጌታ ይባርካቹ🎉❤

  • @EphphathaKuli
    @EphphathaKuli 2 місяці тому

    Wow I can't control myself am so happy ❤❤❤ .
    1 nen

  • @mama21021
    @mama21021 2 місяці тому +2

    እኔ አገልጋይ አይደለሁም የዛሬ 5 አመት አራስ ቤት ሆኜ ለአንድ አገልጋይ እባካችሁን ለዚህች ሀገር ተባብራችሁ ፀልዬ እናን ህብርት ብትፍጥሩ ለቤቴክርስትያንም ለሀገርም ይጠቅማል ብየ ሜሴጅ ልኬ መልስ አልሰጠኝም ።እግዚአብሔር አሁን ይህን ስያሰማኛ የውስጤን መሻት ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል።ማን ያውቃል እናንተ እርስ በእርሳችሁ ያለነቀፈ ብትጓዙ እግዚአብሔር ይዝችን የደሀ ሀገር ህዝብ በይቅርታ ይጎበኛል ።በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏ተባርኩ

    • @wubityedemufireenegh5601
      @wubityedemufireenegh5601 2 місяці тому

      በ እዉነት ለነም የነዥም ግዜ ጸሎተና ምኞቴ ነዉ

  • @manayehkassahun5495
    @manayehkassahun5495 2 місяці тому +1

    Many thanks!

  • @miganaadugna7490
    @miganaadugna7490 2 місяці тому

    መልከም ነው እሀንን አገልግሎት በኢትዮጵያ ያሉት ቻርቾች በዚህ አገልግሎት ውሰጥ ብተቀፋ በአድነት ብትሰሩ መልከም ነው በረቱ ኢግዚአብሔር ይርደቹ።

  • @ZeabUae
    @ZeabUae 2 місяці тому +1

    Waw amazing prophets ✊✊✊✊✊✊

  • @RedetTadesse
    @RedetTadesse 2 місяці тому +1

    Waw amazing prophets

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 2 місяці тому

    እንዲህ አገልጋዮች ስትያያዙ በጣም ደስ ይላል

  • @tesfayesentayehu6498
    @tesfayesentayehu6498 2 місяці тому +1

    Tokkummaa akkasiin dhoobachaafi Eegaa ture jabaadhaa!! waaqayyo isin yaa gargaaru

  • @genetbahta2163
    @genetbahta2163 2 місяці тому +1

    Was waw ጌታ እየሱስ ብርክ ያርጋቹ እናንተ ያባቴ ቡሩካን❤❤❤❤❤❤❤

  • @abigyabelayneh6664
    @abigyabelayneh6664 2 місяці тому +1

    Wow beautiful ❤

  • @simeshawule
    @simeshawule 2 місяці тому +1

    woow geta abzitooo abzitooo yibarkachu

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 2 місяці тому

    Wow Tbark🎉🎉🎉🎉🎉🎉God bless you with your family Tbarke

  • @TamamanTeshome
    @TamamanTeshome 2 місяці тому +1

    Tokkummaan amantootaa akkamitti namatti tolaa❤❤❤❤

  • @HenaMan-i8x
    @HenaMan-i8x 2 місяці тому

    ሀሌሉያ እየሱስ ገና ከዚህም በላይ በምድራችን ላይ ይገናል

  • @EvangelistDawitTesfaye-xj1wf
    @EvangelistDawitTesfaye-xj1wf 2 місяці тому

    “And are built upon the foundation of the apostles and prophets, Jesus Christ himself being the chief corner stone;”
    - Ephesians 2:20 (KJV)

  • @BHU_2023
    @BHU_2023 2 місяці тому +1

    amen great❤

  • @abenezeryoseph581
    @abenezeryoseph581 2 місяці тому +3

    ማስፈራሪያ አይደለም ግን "ማንም" እንዳይናገረን ከተናገረን አቅም አለን ... ልክ እናስገባዋለን የሚል መልዕክት 😆 ዋዘኞች ። እያንዳንዱ የምታደርጉትን እንቅስቃሴ እናያለን ፤ ፍሬያችሁን አይተን እንመዝናችኋለን ። ማስፈራሪያችሁን እንኳን እርሷት ... ሌሎች የእግዚአብሔርን ቃል በመስበክ እና በማስተማር የምታገለግሉ አገልጋዮች እንዲሁም እስከአሁን እነዚህ መድረኮች ላይ ያልተገኛችሁ ዘማሪዎች(ለቡሌ የማታገለግሉ) እዚህ ኔትወርክ ውስጥ በሆይሆታ ባለመግባት ተባበሩን ቢያንስ ፍሬያቸው ግልጥ እስኪሆን

  • @MikiHab
    @MikiHab 2 місяці тому +1

    ይሻለናል እስቲ እንደዚህ አንድ በመሆን ስርዓት ያለዉ አገልጋዮችም ዕምነትም እኖዲኖረን አድርጉን

  • @tseliD
    @tseliD 2 місяці тому +1

    Where is Pastor Dr Tesfahun?

  • @NaodAndualem
    @NaodAndualem 2 місяці тому +1

    Igizihabiher masitewal yisten

  • @KAKUHAARANETHIOPIAYears
    @KAKUHAARANETHIOPIAYears 2 місяці тому

    #its time of explosion of Holy spirit through righteousness...

  • @hiruttaezaz6181
    @hiruttaezaz6181 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ❤️💕❤️💕❤️💕❤️

  • @PeterGorge-tu7ov
    @PeterGorge-tu7ov 2 місяці тому

    JESUS IS LORD
    BLESS IN JESUS NAME all

  • @biruktawitgashaw4649
    @biruktawitgashaw4649 2 місяці тому

    Amennnn❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonmesfin8906
    @solomonmesfin8906 2 місяці тому +4

    ማጅራት መቺዎች

  • @RaelTemesgen
    @RaelTemesgen 2 місяці тому +1

    Enkuan tederajtachu bichachihun altejalachihum leboch be wengel atinegidu

  • @yonaslulu-j2z
    @yonaslulu-j2z 2 місяці тому +4

    ፃድቅ ፈራጅ ይፈርዳል!
    ዘርፋችሁ ጨረሳችሁ ደም ምን ቀራችሁ

  • @KortuTaye
    @KortuTaye 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mezmur_YouTube
    @Mezmur_YouTube 2 місяці тому +1

    Apostle ዘይትን የሚሸጡትንም ብትመክራቸው ጥሩ ነው ፤

  • @bizunehnigussie8795
    @bizunehnigussie8795 2 місяці тому +3

    የሐሰተኞች እና የግብዞች ስብስብ

    • @SAMUELYILMAYILMA
      @SAMUELYILMAYILMA 2 місяці тому

      ወንድሜ የሐሰት ስብስብ ሳይሆን የክርስቶስ ልጆች ህብረት ነው።

    • @seblewongelzeyede5280
      @seblewongelzeyede5280 2 місяці тому +1

      ምን ታደርገዋለህ ወንድሜ ደጋፊ አላቸው እኔ ሚገርመኝ የደጋፊዎቻቸው ብዛት እና ማሽቃበጥ የሚበዘብዘውን በብብቱ ይዞ ሚኖር ህዝብ እውነትን የተቀማ ቃሉን የማያነብ ትውልድ

  • @EyaelYeneneh
    @EyaelYeneneh 2 місяці тому

    Geta tenagrogbn neber

  • @Bereshitbarahaelohim9616
    @Bereshitbarahaelohim9616 2 місяці тому +2

    das aylim bawnet

  • @cristhianmartinvazquezmija2294
    @cristhianmartinvazquezmija2294 2 місяці тому

    Mexico es su casa Apostol

  • @LalaTinkwinki
    @LalaTinkwinki 2 місяці тому +1

    Leba

  • @SebleAbera-m2g
    @SebleAbera-m2g 2 місяці тому +2

    ታምራት እኮ ጅማሬው እንዲህ አልነበረም ስቶ ነው ተበክሎ እኮ ነው በአንድ ወንበር ያስቀመጣቸው አንድ ሀሳብ አንድ ልብ አንድ ነፍስ ያደረጋቸው ገንዘብ ከበሬታ ዝና ነው አለቀ

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @SeleshiGetachow
    @SeleshiGetachow 2 місяці тому +1

    ይህንን ይህል ቁጥር ነብይ ፣በየትኛው መጵሐፍ ነው የተፅፈው ፣
    ብሉይ ኪዳን ፣ለእስራኤል ህዝብና ፣ለነገስታቱ ነበር በዘመኑ ።
    በአዲስ ኩዳን ድግሞ ፣ለክርስቶስ ወንጌል ብቻ ነው
    የህግ ከለላቸው ፣መንፈስ ቅድስ ነው
    የዘመኑ የኑሲፍር መልክተኝች ናችሁ
    አጭብጫቢዌች ፣ክርስቶስን እንድህ አልተማርንም ፣ባንድነት አይጠቅሙም ይላል ፣
    የስጋ ስራ ፣ገንዘብ አምላካችሁ ነው ፣ይቅር ይበላችሁ ፣አፍርኩ በእናንተ ።

  • @WudeKetena
    @WudeKetena 2 місяці тому +2

    የግብዞች በመጨረሻው ዘመን የሚመጡ የሀሰተኞች ኔትወርክ ስብስብ

    • @SAMUELYILMAYILMA
      @SAMUELYILMAYILMA 2 місяці тому +1

      ወንድሜ የሀሰተኞች ኔትወርክ ሳይሆን Rivival ቀስቃሽ ኔትወርክ ነው።ሐዋራያ ሥራ:-2:17

  • @YeabsiraShiferaw-lq2lf
    @YeabsiraShiferaw-lq2lf 2 місяці тому +3

    አቤል አቡና ምን ሰርቶ ሊበላ ነው?

  • @Sara-b7h3m
    @Sara-b7h3m 2 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Peak.570
    @Peak.570 2 місяці тому +2

    አይ ኢትዮጲያውያን 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️ ትበለፅጋለህ ይሳካልሀል ጠላትህ ተደመሰሰ እያሉ እነሱ ሀብታም አንተ ያው የሆነ ይህወት የምትኖር ወይም ከበለፀግክ እንደማንም አህዛብ ለጋስ ስትሆንና ተግተህ በመስራትህ እንደሆነ ሳታውቅ ራሳቸውን ሀዋሪያ ነብይ እያሉ በሚጠሩ ሌቦች እየተጭበረበርክ እነሱን በሀብት እያደለብክ ግን በውጪ ተርቦ ለሚያለቅሰው የኔ ቢጤና ወንድምህ/አህዛብ ጨካኝ የሆንከው ግብዙ ጴንጤ ሆይ ታሳዝናለህ! ከቻላችሁ እየሱስን ተከተሉ ነብያትን ሳይሆን!!! ምልክትና ጩኸትን ጥንቆላን የሚወድ ህዝብ!!!

  • @temesgenabeka1237
    @temesgenabeka1237 2 місяці тому +4

    መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ የሚለው ቃል ይኸው አይደል??? በድን ወዳለበት አሞራዎች ተሰበሰቡ!!!
    ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል። ይኸው።

  • @user-wk2yh8ks8p
    @user-wk2yh8ks8p 2 місяці тому

    ከሌሎች ሀይማኖት ጋር አብሮ ከመኖር በሚለው ስር እዮን እና ዮናታንን አስገባና ምከራቸው።

  • @mokarammokaram9295
    @mokarammokaram9295 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 2 місяці тому +2

    አው ይህ ሞኝ ህዝብ ቁጭ ብሎ ይበዘበዛል እናንተ ምን አገባችሁ😢

  • @tesfayebacha1288
    @tesfayebacha1288 2 місяці тому +1

    የሐሰት ትምቢት የሚናገሩ አሉበት ገጽጹ

    • @Peak.570
      @Peak.570 2 місяці тому +2

      ከእነዚህ የትኛው ነው እውነተኛ ትንቢት የሚናገረው? 😂

  • @Bereshitbarahaelohim9616
    @Bereshitbarahaelohim9616 2 місяці тому +3

    eshi Apostles where are going? how do we understand ur vision ...even u gonna change it weather it's needed....OMG when do u stop against the word of God

    • @shalomabera8925
      @shalomabera8925 2 місяці тому

      That's true. I see this as an active disobedience to the Word of God.

  • @user-pmlord22
    @user-pmlord22 2 місяці тому +4

    ፖለቲካ ይመስል አንድ ጊዜ ጌታ ቢፈቅድ እንደ ጌታ ፈቃድ የሚለው ምነው ነውር ሆነ

    • @YeabsraDaniel-px4tl
      @YeabsraDaniel-px4tl 2 місяці тому

      ታድያ አሁን የማን ፈቃድ ሆኖ ነው የተሰበሰቡት
      ያንተ/ቺ

    • @YeabsraDaniel-px4tl
      @YeabsraDaniel-px4tl 2 місяці тому

      ታድያ አሁን የማን ፈቃድ ሆኖ ነው የተሰበሰቡት
      ያንተ/ቺ

  • @YosiEdu
    @YosiEdu 2 місяці тому +4

    ትንቢት የሚያገለግለው ለማን ነው ሐዋሪያነትስ ምንድነው ? ቤተክርስቲያን በ5 ቢሮዎች የምትመራ ናት የነቢያት አገልግሎት ከቢሮዎቹ አንዱ ነው ሁሉም ቢሮዎች ቤ/ተ ክርስቲያን ሊኖራት ይገባል ተነጥሎ አንዱ ብቻ ሊሆን አይችልም !እናንተ ከወዴት ናችሁ ለእግዚያብሄር ቃል ነው የምትገዙት ወይስ ለስሜታችሁ የነቢያት መረብ ማለት ?ተመካክራችሁ ትንቢት ልትናገሩ ነው?ወይስ የቤተክርስቲያን አንድነት ማፍረስ ነው አላማችሁ? እግዚያብሄት ማስተዋል ይስጣችሁ ሌላ ምንም አልልም

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 2 місяці тому

    Yhe ken knbetesboche bdesta yalkskubet knewu alsewawum eysusGeta newu kbruhul legzabhet yhun

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 2 місяці тому +1

    ዛሬ ልቤን አራስከዉ ወንድሜ
    የማይገቡ ልምምዶች የወንጌል እንቅፉት ሆነን
    የሰይጣን መሳቂያ መላገጫ ሆነናል
    እርስ በእርስ መተራረም ሀሰተኛዉን መለየት
    ሀላፊነታችንንን የእየሱስ ወንጌል ነው
    እንደ ሌሎች ጥሩ አስተማሪ ሰባኪ ሁኑልን
    ብር አምጣ ትዳር አምጣጣ ስራራራ
    አምጣ የባንክ ቡክ ማሳደግግግ
    ይች አለም አትሞላላላ አፓስትል
    ሙሉ የሚያደርገን ወንጌሉሉሉ ዕልዉናዉ ነው

  • @lydiaaschenaki7479
    @lydiaaschenaki7479 2 дні тому

    8:09 Why they dont come together to destroy proroverty in Ethiopia, why the don't train the population to build house for the poor Why they don't create affordable health plan . How come the prophets are very rich & the congratulations are poor in every area of their life ??? The fruits of The HolySprit ist not Having more prophets or having apostelic ministry its building the county in every area including reach out the Gospel. Ethiopia should not have poor regions if there are many prophets sent by God ????

  • @Merameron
    @Merameron 2 місяці тому

    እዩ አሁን ገና ተበላህ የየመጣበብህ ማን እንደሆነ አላወክም በዘረኝነት የሰከረ ስራዉ ወንጌልን አይወክልም ጌታ ሰዉ ስላለዉ አየያሰጋንም ። ወዮ ለናንተ!!

    • @Peak.570
      @Peak.570 2 місяці тому

      😂😂😂እዩ ማን ሆነና?

  • @solomonmulugeta6193
    @solomonmulugeta6193 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @DanielDebas-s2q
    @DanielDebas-s2q 2 місяці тому

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ermiastadele877
    @ermiastadele877 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤