መከላከያ ከአማራ ክልል ለቅቆ ወጣ? | አብይ ከአሜሪካ ከባድ መርዶ ሰሙ | ጠቅላዩን ያበሳጨው የፕሬዝዳንቱ ድርጊት | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

КОМЕНТАРІ • 41

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p 9 днів тому +10

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 9 днів тому +5

    ወደደም ጠላም አንድ የአማራ አንድ ፋኖ ያሽንፋል ድል ለፋኖዎች::

  • @yitbarekayalew6122
    @yitbarekayalew6122 9 днів тому +6

    xድል ለአማራ ፋኖ

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 9 днів тому +3

    ድል ለጀግናዉ ፋኖ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 7 днів тому

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 8 днів тому +2

    የታሪክ፣፣፣አተላ፣፣፣ሺመልስአብዲሳ፣፣፣ብልፀግናየወለደዉ፣፣መንጋ፣፣፣ዉድቀትህ፣፣ቅርብነዉ

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 9 днів тому +3

    የጭራቅ አህመድ አራዊት ሰራዊት ከአማራ ክልል ተሸንፎ ወጣ!!!!

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 9 днів тому +1

    እባካችሁ እስክንድር በፋኖ ትግል ውስጥ ያለው ሚና ቀላል ባይሆንም አሁን እንደምታስወሩለት ስላልኋነ ፣የፋኖን ትግል የሚመሩ ታጋዮችን ውለታ ያቦታው አታውሉት!!!

  • @ZebeneTaye
    @ZebeneTaye 8 днів тому +1

    ዝም ብለህ አትቀደድ መከላከያችን ኩራታችን

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 9 днів тому +7

    የጭራቅ አህመድ ሰራዊት ከአማራ ክልል ተሸንፎ ወጣ በማለት ዘግቡ!!!

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 7 днів тому

    ከማን ጋር ተፈራረምክ ብላችዉ ጠይቁት ድንጋይ አገሩን ያልማ የሰዉ አገር ለም ስለሆነ አገኛለዉ ብሎ አይድከም እንኳን በፃድቃን እድሜ በልጅ ልጆቹም እድሜ አያገኘዉ

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 9 днів тому +2

    1ነገር አለ
    ህውሃት ሀገር እያራቆተ አሜሪካን እየገነባ ነበር
    ለዚህም ነው አሁን የሚያደርግላት ስላጣች ማዕቀቡ አልነሳ ያለው።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 9 днів тому

      ወያኔ አሜሪካንን ገነባ ሥትሉ የማታፍሩ ደደቦች ያሜሪካ ልመና ሥትንዴ ሆዳችሁን እየነፉች አሜሪካ ከዛች ድሀ የድሁ ሀገር ተገነባች ሥትሉ የማታፍሩ ደንቆሮች አሜሪካ አሁን ገብታ ኦየገዛችሁ ይገኛል ሡዳን ሡማሌ ግብፅ ሣይቀር ደደቦች ወያኔማ የዛችን ሀገር ልአላዊ አሥገበረጂ ወላሂ ወላሂ የግብፅን ጥቅም አልነካም ያለ ወያኔ ሣይሆን ብልፅግና መሠለኝ ግብረሠዶም የፈረመው ከቤታችሁ አሽቀንጥሮ ያባረራችሁ

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 9 днів тому +1

    መከላከያ ኑሮም አልጠቀመን

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 9 днів тому +2

    😂😂 መከላከያ ተቀጥቅጦ ነው የወጣው
    ሙርኮኛ እሮሙማ😂😂😂😂😂😂

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 9 днів тому +2

    የ አዲስ አበባ ጭቅላው ጠቅላይ ሚንስተር ኢትዮጵያን ኣመሳት ኢትዮጵያ ያለ መሪ ቀረች! ፈረሰች :: ይህ ኣዋዜ ነው 😊

  • @Anberbir-v5w
    @Anberbir-v5w 9 днів тому +2

    ወዳጀ ጋዜጠኛ አይደለህም እንዴ? አረ ባክህ የማታውቀውን የዶላር በሽታ/666/ትተህ አገርህን አድን!

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 7 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 7 днів тому

    እሪቻን ቀይ ባህር ላይ እናከብራለን ያለዉ ሸመልስ እታዲያ አሁን ሄዶያክብራ ወንድ ከሆነ

  • @sewitaeri8831
    @sewitaeri8831 9 днів тому +1

    Ethiopia emtimeraw Be America new! Lezam new ketenawn Emtibetebtrw😂😂

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 8 днів тому

    መከላከያ በኣማራ ክልል። በፊትም ኣለ ኣሁንም ይኖራል
    ከሀገሩ ወዴት ይወጣል
    ዩቲቤሮች ኣውሮፕላን ላይ ወንበሩ ላይ ካላራን የሚትሉ ናቹ
    ጫካ ያለው ወደ ቤቱ ይግባ እንጂ

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 9 днів тому +1

    ዝባዝንኬ እያወራህ ገንዘብ ሰብስብ

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 8 днів тому

    ይህ የአነባብ ዘዬ ፍጹም አይስማማህም።የተፈጥሮህ ሳይሆን artificial ና ለጆሮም የሚዘገንን ነው። ወንድሜ ለመሆኑ አንድም መካሪ የለህምን? በተፈጥሮ ድምጽህ ተጠቀም። በቂ ነው። አታሰቃየን።

  • @Badema1991
    @Badema1991 9 днів тому

    ተረኛው ሟች ጌቾ ቮድካ ነው መሰለኝ😂😂 እኔ በጣም በጣም የሚገርመኝ መንግስቱ ሐይለማርያ አንድ በአንድ የወያኔ ባለስልጣኖች ሲሞቱ እሱ ቁጭ ብሎ የነሱን ሞትና መንከራተት ይሰማል 😅 በጣም ይገርማል

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 9 днів тому

      ፈርጣጭኮ አይሞትም የድሀልጅ ውትድርና ኢሀፓ ብሎ ፈጅቶ ልጆቹን ይዞ የፈረጠጡ እና ጫካ ገብቶ ተዋግቶ ህዝብን ነፃ ያወጣ ታወዳድራለሽ ወያኔኮ አልፈረጡጠም እንደገዱ ጫካ ገብቶ ተፉለመ ሞት ለሀገር ያለ ነው

  • @Aynekulu.kinfegabriel
    @Aynekulu.kinfegabriel 9 днів тому +1

    ቀዳዳ 👈😡😡😡....

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 5 днів тому

    ሞኚሽን ፈልጊ የተለመደ ወሬ 😄😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ob7ke9qi4x
    @user-ob7ke9qi4x 9 днів тому +1

    መጀመሪያ የአማራ ግዛቶች ከየት እስከ የት ድረስ ነው ፣ አማራ ሀገር እንጂ ክልል የለውም

  • @SekelaTrading
    @SekelaTrading 9 днів тому

    Qededa

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 8 днів тому +1

    ወሬኛዉ ጋዤጠኛ ያልተረጋገጠ ዎሬ አታዉራ፣

  • @KamailaKamaila
    @KamailaKamaila 9 днів тому +1

    😂😂😂😂😂

  • @desie9026
    @desie9026 8 днів тому

    Zegebaw sitakerbu kenun chemrachihu bitnegrun

  • @SadamJemal-io4wv
    @SadamJemal-io4wv 4 дні тому

    ወሬኞች 😅😅😅😅ዀዀዀዀ

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 8 днів тому

    ውሸትትትትት

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz 9 днів тому

    እንዳል ተቆምጠው እማ ሞተው አልቀው የለ እንደ 😂😂😂😂😂