Alemneh Wasse

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

КОМЕНТАРІ • 99

  • @AlemnehWasse
    @AlemnehWasse  8 днів тому +13

    H100 እና ዘ 800ለማለት ነው። H1000 እና H8000 ያልኩት በስህተት ነው።

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 8 днів тому +11

    ለመጀመርያ ጊዜ ስልክ ኢትዮጵያ ሲገባ እንጉሱ አዩና ይህ የሴጣን ስራ ነው የሰውም አደል አሉ በመገረም። ጊዜውን ጠብቆ ይህ አባባል እውነት ሆነ። ቴክኖሎጂ ብዙ ጥቅም እደ ሰጠ ሁሉ በጣም አደገኛ ጥፋትም እያደረሰብን ይገኛል ። በነገራችን ላይ የገዛ ስልኮቻችን ትልቁ ስራቸው እኛን ለመሰለል ነው ይህንን ዳታ እየሰበሰብ ለብዙ ጥናት ያውሉታል። ለወደፊት ስልካችንን እኛ ሳንሆን እሱ ነው ሚያዘን።

  • @birhanubogale1130
    @birhanubogale1130 8 днів тому +2

    አለም በጣም ጠቃሚ ርዕስና ደስ የሚል ውይይት ነው
    KEEP IT UP!

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 8 днів тому +2

    አለምነዋሴ ባቀረብከው ትንተና ፥ሙሉ በሙሉ በጣም ትክክል ያልሆነ ገለጻ ነው፥ስለዚህ በዚህ ሙያ ያላቸው ሰዎች ጋብዘህ ብታነጋገር ጥሩ ነው።ብዙ አድማጭ ስለሚሰማ፥ ትክክለኛ መረጃ መስጠቱ ጥሩ ነው።

    • @awet2507
      @awet2507 7 днів тому

      በትክክል

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 7 днів тому +1

      እርሱ እራሱ እኮ ተናግራል ይህ AI technology, የሱ ኢክስፐርቲ አይደለም:: ግን የቀኑ ሙሉ ዜና ስለሆነ የተረዳውን ያህል አቀረበ እንጂ ; ኩሉ በኩልዬ ነው ብሎ አይደለም::

    • @satenaw4923
      @satenaw4923 7 днів тому

      @@tsigearaya4565
      እርሱ ካlገባው የገባውን ይጠየቅ።እሱም ደንቁሮ ሌላውን ማድንቆር ምንድነው።አንተ ደግሞ ባልገባ ነገር ትፎዞ ለመሆን አትሞክር።

  • @zolazola122
    @zolazola122 8 днів тому +21

    ብዙ መአተኛ ነገር የሚታወጅበት መድረክ ቢኖር world economic forum ከዚህ ጋር በተያያዘ ሰው ላይ ሊገጥሙት ስላሰብት microchip ሌላም ስለሚገነብት smart city ...ወዘተ ማንም ሰው በሶሻል ሚዲያ በሌላም ነገሮች ተጠቅሙ ስለነሱ የሚያወራ ሰው እስከ እስር ድረስ ቅጣት እንዲጣልበት አውጀዋል ።ይህም ማለት ወደ ሀገራችን ስናመጣው መንግስት መናገር ቤት አፍርሰው ስማርት ሲቲ ብለው ካሜራ ስለሚተክሉት የሚያወራ በቃ disinformation በሚል ትታሰራለህ ማለት ነው ።

    • @ParisAddis
      @ParisAddis 8 днів тому +9

      Klaus schweb የተባለ ሰው የሱ አጀንዳ ኮ ነው የኢትዮጵያውንማ አብይን ሚጋልበው እሱ አደል ምንም አዲስ ህግ ሲወጣ ተግባራዊ ምታደርገ ኢትዮጵያ ነች ሊላው ሲቃወም ።አሁን የዲጂታል አይዲ በፊት በፍላጎት ነበር አሁን በግዳጅ ሆኖል በሚቀጥላው አዳሜ ግንባሩ ላይ ማይክሮ ሲቀንሩነት ማንም ትንፍሽ አይልም

    • @NurilignFirisa
      @NurilignFirisa 8 днів тому

      @@ParisAddisአንተ ምንም አልገባህም ድንቁርና ላይ ነህ ተማር አንብብ

    • @ParisAddis
      @ParisAddis 8 днів тому +4

      @@NurilignFirisa ያው የአብይ ብችላ ነህ ትርፍራፊ ይወረወርልሀል ምን ግደል ብትባል እራሱ ታርዳለህ ለቅሪላህ ሟች ነገር ነህ ። እንጂ ስለነሱ መአት የማያቅ የለም የሆንክ የሰው ልጣጭ

    • @NurilignFirisa
      @NurilignFirisa 7 днів тому

      @ ነኝ አዎ አንተ ደግሞ ለቡቹላ የማትበቃ እዛም እዚህም ቆሻሻ ላይ የምትገኝ ትንኝ ነህ ለትንኝ ደግሞ ጥሩ ነገር አይታያትም

    • @acknowledgment2490
      @acknowledgment2490 7 днів тому +1

      ​@@NurilignFirisaሙስልም ስለሆንክ አይፈረድብክም።እስልምና የዓረብ ባህል ዝሙት ግድያ በምድር ግብረሰዶም ሐራም በገነት ግን ግብረሰዶም አለ ብላቹ እየተማራቹ ስለቺፐስ አደጋዉና እስልምናም ስለዓለም መጪዋን ነገር አይተነብይም አያዉቅምም።

  • @dagnachewkebedebefikadu5429
    @dagnachewkebedebefikadu5429 8 днів тому +4

    I like your values of ethics. You always try to be ethical in your discussion. That is why I always listen or watch your programs.

  • @LiveUp-n8s
    @LiveUp-n8s 8 днів тому +11

    ትልቁ የወደፊት እቅዳቸው ሰው ላይ ማይክሮ ቺፕ መቅበር ነው ።የሰው ልጅን በሙሉ ለመቆጣጠር ለምሳሌ የኤልክትሪክ መኪና ብቻ እንዲኖር ማድረግ ፣ በየቦታው በሺዋች ሚቆጠሩ ካሜራዋች መትከል እነዚህ እኛ ላይ ከገጠሙት ቺፕ ጋር ይናበባሉ።በመኪና የፈለከው ቦታ መሄድ አትችልም እነሱ በፈቀዱልህ ብዙ የምትሄደው ከዛ ውጪ እፈጽማለው ካልክ ካሜራዋች አንብበው ቅጣትህን በስልክህ ይላክልሀል በደይቃዋች ውስጥ ባጠቃላይ እራይ ዩሀንስ ፣ የአውሬው ምልክት የሌለበት መሸጥ መለወጥ አይችልም ። 666 ምልክት ሁሉም ሰው ላይ ይቀብራሉ።

  • @yaredlisanework3218
    @yaredlisanework3218 8 днів тому

    ወንድም አለም
    እህሳ! ገለጥከው ገላለጥከው
    ተባረክ❤👌🏾🙏🏽

  • @yohannesassefa7176
    @yohannesassefa7176 8 днів тому +1

    What I appreciate about your program is Alemneh bought a true and verified information with a very nice approach thank you.

  • @realabdi
    @realabdi День тому

    አለምነህ ዋሴ አላህ እድሜገና ጤና ይስጥህ

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 7 днів тому

    Thanks Alemnhe for your blanching news, ethics & analysis.

  • @kibromhabtemichael1544
    @kibromhabtemichael1544 8 днів тому +1

    Good job bro❤

  • @mephinhaile2244
    @mephinhaile2244 8 днів тому +4

    ማስተካከያ: 500 ብሊዮን ኢንቨስት ያደረገው መንግስት ሳይሆን የቴክኖሎጂ ካምፓኒዎች በጥምረት ኤአይ ቴክኖዎሎጂ ላይ ኢንቨስት እንደሚያደርጉ መንግስትም ድጋፍ እንደሚያደርግ ትራምፕ መተማመኛ መስጠታቸው ነው ኢንቨስተትመንትን እያነቃቁ ነው:: 500 ቢሊዮኑ ቻይና አለኝ ያለችውን ኤአይ የሚበልጥ ቴክኖሎጂ ይዞ እንደሚመጣ አያጠራጥርም:: ልጅ ይሮጣል እንጂ አባቱን አይቀድምም

  • @Technocratset
    @Technocratset 8 днів тому

    We always love your program

  • @Israelforever1949
    @Israelforever1949 8 днів тому +1

    አለምነህ ይኸውልህ ለጋዜጣኛ አለምነህ ዋሴ የአዋዜ ሚዲያ ጋዜጠኛ ግጥም ጻፍ አልኩይ በአማርኛም በእንግሊዘኛም እና ይኸውልህ !
    ለአለምነህ ዋሲ
    አንደበትህ እውነትን ያብራ,
    ቃልህ ነጥቆ ሕይወትን ያቀላ።
    በቀለም እና በድምፅ ሰዎችን ያስነሳ,
    እውነት ብቻ ያስተምራል እንደ ተማሪ ጋሻ።
    ለተስፋ ድምፅ ተስማሚ,
    በአላማ እንዳለህ ድሮም ምስራቅ እንዳለ።

  • @Tiktokforethiopia
    @Tiktokforethiopia 8 днів тому +2

    ድል ለ አምሐራ ፋኖ.. ለማኝውም

  • @yeshitusisay
    @yeshitusisay 8 днів тому +1

    አለም ዜናው ለአሜሪካ አስደንጋጭነው
    ግን ይሔ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በቀላሉ መተግበር መቻሉ በቀጣይ ለሚሰሩ ቴክኖሎጂዎች ከፍተኛ የበጀት አቅም በመፍጠር አለምን በአንድ አስተሳሰብ ለመምራት ጊዜውን የሚያሳጥር ነው የሚመስለው።
    ከፈራን በዋናነት እኛ እንደንግጥ ለኛ እንፍራ። ሀይማኖት ዶግማ ቀኖና አይኖርም

  • @FHI360-m6z
    @FHI360-m6z 7 днів тому +2

    እኛ ግን መጠለያችን እግዚአብሔር ኤሄሄ ነዉና የዋርካ ጥላችን እግዚአብሔር : ወሬዉ ሁሉ የሚያስፈራ የሚሆነዉ በምድር ዙርያ ኢየከፋ ስሄድ ጊዜ መሸሸጊያ ኢየሱሲ ነው

  • @betawef9713
    @betawef9713 7 днів тому

    አንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ ጥሩ አባት ነህ በመቀጠል እሄን ኮሜት ካየህው በግልህ ለማውራት ፈልጌ ነበር እንዴት ላገኝህ ምችለዉ

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 8 днів тому +1

    chips ያልከው ነገር ትክክል አይደለም ፥GPU ብለህ አስተካክለው።መረጃ የተዛባ ስለሆነ የሚያቅ ሰው ፥እንግዳ ብትጋብዝ ጥሩ ነው።

  • @nigussietefera1077
    @nigussietefera1077 8 днів тому

    Alemneh, in my view AI is much faster than human being in processing the information but does not replace the depth and richness of human thought. That has to be corrected in your discussion.

  • @zj2164
    @zj2164 6 днів тому

    በኢትዮጵያ የገንዘብ ምንጭ መጣራት አለበት። ነብሴ ገዳዮች በሙሉ ሕጌ ወጥ ሥራ የምሰሩ ከጥንቆላ የመጣ ገንዘብ ጭምር የሰዎች ገቢ ምንጭ መጣራት አለበት። በዝህ በኩል ባንኮች ሳይቀር መመርመር አለባቸው። እጅግ በጣም አጸያፊ ዘግናኝ ድርሰቶች በኢትዮጵያ ምድር እየተፈጸመ ነው። ወንጀሎች ስናገሩ አፖርትመን ቤት በሚልዮን የተገዛ አላቸው? እንዴት መንግሥት እኸንን መቆጣጠር ና የሕዝብ safety ቅድሚያ ማድረግ ያቅተዋል?

  • @SolomonWondemu-eq1re
    @SolomonWondemu-eq1re 7 днів тому

    አይ አለሚኔ በስተመጨረሻም ዝንጆሮ ምን ምነናለች ተርክልን😂

  • @asnakeabebe-2900
    @asnakeabebe-2900 8 днів тому +1

    ስለጦርነት ቢሆን ለመዘገብ እንዴት እንደምንቀድም።አለምነህ አደንቅሀለሁ።የ deep seek ai ጉዳይ ከዩክሬን ጦርነት 10 እጥፍ ይበልጣል

  • @lizaanabella
    @lizaanabella 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ننااففااللبنفى
    @ننااففااللبنفى 8 днів тому

    አለምነህ ትኩስ ዜና ነው እንኳን መጣህ

  • @asnakeabebe-2900
    @asnakeabebe-2900 8 днів тому

    አዎ ከጦርነት ይበልጣል

  • @abenezermekru8536
    @abenezermekru8536 8 днів тому +3

    Kungfu😂😂😂😂

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 8 днів тому +3

    ምን አይነት የደስታ አዋዜ የሆነ መሰናዶ መሰለህ። ዓለም እንዲህ ሚዛኗን ስትጠብቅ እንዴት ግሩም ነው!
    ይቺ ቻይና ይሏት ጉደኚት እትዬ አሜሪካን አላፈናፍን አለችኮ። ሚልየን ይበልጣል ከቢልየን ሆኖ ቁጭ ይበል? ሆ....😅

  • @roqayyaoumer3273
    @roqayyaoumer3273 8 днів тому

    አለምነህ ዋሴ አንተን ሳይሕ ማስታወቂያ ሚንስቴር ትዝ ይለኛል

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 8 днів тому +2

    by the way, everything in America is bounded by copyright law. you can't take individuals or corporation work without the permission of the owner. it's elligal in the US. even in American universities, if you use a couple of phrases without mentioning the author's name, you will automatically failling a course, acadamic suspension or probation, or even expulsion. it's not one IA knows better than the other. if the AI is in the US, it should obey the law.

  • @Mikael-xh3xe
    @Mikael-xh3xe 8 днів тому

    Yes yes

  • @Zekiman-h8u
    @Zekiman-h8u 8 днів тому

    ሰላም አለምነህ ዋሴ እና ኢሱ

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 8 днів тому

    👍

  • @israel4961
    @israel4961 8 днів тому

    NVIDA was bragging just to boost the stock market now they are going down and their job is taken by an other Ai 😅😅 i guess Ai wont stop for anyone

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 8 днів тому

    አለም አንተ ብቻ አውራ የምር ክክክክ ምላሳቸው ጣአም አጣ ገላጭ ቃል ነው

  • @belayteshome
    @belayteshome 8 днів тому +1

    እኛም ኤርትራን እንገዛለን

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 8 днів тому

    አሜሪካ ምቀኛ ነች እኮ!!!!!!!

  • @EyobWoldie
    @EyobWoldie 8 днів тому +1

    እንደሚመስለኝ የAI ነገር ትራምፕን ያስደነገጣቸው፤ይዞት የሚመጣው ጥያቄ አሳስቧቸው ይመስላል።በ6 ሚሊዮን ዶላር እና በ500 ሚሊዮን ዶላር መካከል ምን አይነት ትንታኔ ነው ልዩነቱን የሚያጠበው? ከዚያ ይልቅ በዚህ ኢንቨስትመንት ስም የሚዛቅ ዶላር እንዳለ ወለል ብሎ አይታያችሁም? የትራምፕ ጭንቀት ግልፅ ነው።በቅርቡ የሚታይ ይሆናል።እንደሚመስለኝ

    • @BerihunAsres
      @BerihunAsres 8 днів тому +1

      500ቢሊየን

    • @EyobWoldie
      @EyobWoldie 8 днів тому +1

      እኔ ራሱ ከብዶኝ ነው ያሳነስኩት።

  • @Ethiopian767
    @Ethiopian767 8 днів тому

    አለም ነህ ይህችን አስታወስከኝ
    **NASA Engineer:** *"We spent $2 million developing this pen! It writes upside down, in zero gravity, even underwater!"*
    **USSR Engineer:** *"Interesting... We just used a pencil."*
    **NASA Engineer:** *"...A* ***pencil****?*
    **USSR Engineer:** *"Da. Cost 5 rubles. Works in space, under vodka, and capitalist meetings. Also, no ink explosions."*
    **NASA Engineer:** *[*quietly crumples press release*]*
    💸 *“Sometimes the ‘space race’ is just a race to the stationery cupboard.”* ✏️

  • @legese103
    @legese103 8 днів тому +1

    የቻይና ነገር አይረባም 😂😂😂

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 8 днів тому

    ይመቻት ቻይና

  • @classical702
    @classical702 8 днів тому

    500B $ it is not the money that they spend on the existed one,it is a budget to advancing AI.

  • @MOHAMEDAMENREDESALEH
    @MOHAMEDAMENREDESALEH 8 днів тому

    ጭራሽ
    ባይገርማቹ
    የኔን mesaje ምሳጅ tdelike ተድሊክ በምንም አይነት እኔን የማክመው ኦቢል አይቀማኙም😂😂😂😂😂😂😂😅😊😊😊😊😊

  • @Addisfel2739
    @Addisfel2739 8 днів тому

    አለምመህ chatGPT permium በወር 200 ዶላር ነው።

    • @TesfayeGelu
      @TesfayeGelu 7 днів тому

      እኔ ፍሪነዉ የምጠቀመዉ😂😂

  • @የሳምሶን_ታሪክ
    @የሳምሶን_ታሪክ 8 днів тому

    በእዚህ ምክንያት የኔ 20$ ሺ ዶላር ገደል ገብተዋል😢😢😢

  • @ErN-lw9in
    @ErN-lw9in 7 днів тому

    Kung fu kifle hagern wedijeatalehu

  • @SuleymanHussien
    @SuleymanHussien 8 днів тому

    2 nd

  • @seifuashagre3517
    @seifuashagre3517 8 днів тому

    የዶናልድ ትናራፕ መመረጥ ዜና በዜና አድርጋችሁ

  • @workuyohannes
    @workuyohannes 7 днів тому

    ሰው ሰሪሽ ሰው ማለት ነው

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 8 днів тому

    አጨማለቃችሁት

  • @FNeway
    @FNeway 8 днів тому

    Alemneh , with due respect , do exercise. Walk a lot. Don't eat after 6pm. You gained a lot. No offence

  • @Addisfel2739
    @Addisfel2739 8 днів тому

    Trade war

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 7 днів тому

    ሰላም ኢሳያስ

  • @awet2507
    @awet2507 7 днів тому

    ኢሳያስ የሚመጥን ጥያቄ ጠይቅ እባክህ ! ሁሌ ስታዘብህ ጥያቄህ አራንቦና ቆቦ ነው 😮 ከአርስት ተወጣለህ

  • @simretuzeleke6404
    @simretuzeleke6404 8 днів тому

    ምንድነው ሩስያ ዩክሬንን ረሳችሁ በኮንጎም አስቸጋሪ ሁኔታ ነው ያለው አቅርቡልን እንጂ?

  • @adugnaayu9213
    @adugnaayu9213 8 днів тому

    NVDA...600 billion $ dollars lost in one day wale street (NASDAQ) market lost.... 1.7 trillion .... by 6 million deep seek!

  • @masaratzkiyos
    @masaratzkiyos 8 днів тому

    Shap. Your. Self. Lik. Today. Ethiopia. Contektekes. Plesce.

  • @masaratzkiyos
    @masaratzkiyos 8 днів тому

    I am now you in chilled. Hood. Now. You. Are. Lik. Not. Pteveyes.

  • @masaratzkiyos
    @masaratzkiyos 8 днів тому

    Your. Promtioio os. Very. Bad. Leac. Chang. It. Ok.

  • @mohammedendris3594
    @mohammedendris3594 8 днів тому +1

    አለምነውዋሴ ስምን መላክ ይሉ የለ ስለ አለም እያወራህ ስለአገርህ ለሆድህ ለብሄርህ ለጭንቀትህ እህ?

  • @addisharegewoinmengesha3816
    @addisharegewoinmengesha3816 8 днів тому

    አለምዬ ጭ በጭ ሆነሃል😢
    ቦርጭ ፣ለንቦጭ ፣አገጭ😂😂😂 ይቅር በለኝ

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 8 днів тому

    አለም ነህ Nike ጫማ መቶ ሃምሳ ሁለት መቶ ሃምሳ ሲሉ አቶ ቻይና በ አንድ ዶላር ከሃምሳ አመጣችልን። እኔ አንተ ቻይና ሄደህ የእቃ ዋጋን ብታይ አመት የምትዘግበውን ገራሚ እና ለማመን የሚከብድ ዜና ትሰራለህ።። የእቃ ዋጋ ለማመን ይከብዳል።።።
    የ Aiም the same ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @kibromzerai9113
      @kibromzerai9113 5 днів тому

      ግን ደሞ የቻይና ዕቃ ጥራቱ ዜሮ ነው ቁጥጥር ካልተደረገበት

  • @israel4961
    @israel4961 8 днів тому +1

    NVIDA was bragging just to boost the stock market now they are going down and their job is taken by an other Ai 😅😅 i guess Ai wont stop for anyone