ለፓስታ ለፒዛ ለሩዝ ለሌሎችም ምግቦች የሚያገለግለን ለረጅም ጊዜ መቀመጥ የሚችል ለቲማቲም ሶስ አሰራር// Spicy 🍅 tomato Sauce recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  6 днів тому +5

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች ሰላማችሁን ተመኘሁ ዛሬም ላይክ በማድረግ ስራዬን ሰው እንዲመለከተው አርጉልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 6 днів тому +1

    የኔ ውድ አሪፍ ስራ ነው በርቺ በጣም አመሰግናለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 днів тому

      ናርድዬ ብርታቴ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @wm72852
    @wm72852 5 днів тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው ስራሽ እናመስግናለን

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 3 дні тому

    Wow, that's very nice Thanks Betty 💕

  • @Setna1312
    @Setna1312 5 днів тому

    እኛም እናመሰግናለን❤

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 6 днів тому

    ሰላም ቤትዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውውውውው አርፍ አስራር እጅሽ ይባረክ😍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 днів тому

      አቦነሽዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @jerryzeleke6447
    @jerryzeleke6447 4 дні тому

    It is wonderful.

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 6 днів тому

    ሰላም ዋው በጣም ጎብዝ እጅሽ ይባረክ በርች,🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 днів тому

      ለታይዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @EbrahimAhmed-wn8vz
    @EbrahimAhmed-wn8vz 5 днів тому

    Don't worry about like we will do it. Keep going. we will support you by watching the video and will learn new things from you . Thanks

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 6 днів тому

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 днів тому +1

      አስናዬ የእኔ መልካም እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 6 днів тому

    ቤትየ እግዚአብሄር የተባረከ ይሁን ጥሩ አርጎ ባለሙያ ሰላረገሽ አንችም ተባረኪ የምታውቂውን ሁሉ ሰለምታካፍይን እኔ ደግሞ በጣም ብዙ ተምሪአለሁ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 днів тому

      ዘውድዬ አሜን የእኔ ውድ የእኔም ብርታቶች እናንተ የሀገሬ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @serenitynow3945
    @serenitynow3945 6 днів тому

    እናመሰግናለን🙏marinara sauce ነው?

  • @HailuTefera-z5h
    @HailuTefera-z5h 6 днів тому

    appreciating your efforts

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 днів тому

      ሐይሉ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 6 днів тому +1

    ቤትዬ ፍቅር ❤ እንኳን ሠላም ሆንሽ ውዴ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 днів тому +1

      የእኔ ውድ ሰላም ስለሁሉም ከልብ ነው የማመሰግነው ብርታቴ🙏😍❤

  • @asterhailemariam5550
    @asterhailemariam5550 5 днів тому

    Tebareki 🙏

  • @tlul8666
    @tlul8666 6 днів тому

    ቀይሽንኩርቱና ባሮው መጠለል የለበትም ?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 днів тому

      የእኔ ውድ አይ አይጠለልም 🙏😍❤

  • @HailuTefera-z5h
    @HailuTefera-z5h 6 днів тому

    berch sweet.

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 днів тому

      ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤

  • @HailuTefera-z5h
    @HailuTefera-z5h 6 днів тому

    with ur best efforts, our traditional enjera which has no nutritional value will be eradicated from our dish

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 днів тому

      ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

    • @jerryget47
      @jerryget47 5 днів тому

      our injera is healthy and gluten free what are you talking about?

    • @HailuTefera-z5h
      @HailuTefera-z5h 4 дні тому

      @@jerryget47 that is why most of our population suffered with stunting. the only thing that we get from this enjera is chronic gastritis illness

  • @wm72852
    @wm72852 5 днів тому

    በጣም ቆንጆ ነው ስራሽ እናመስግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 днів тому

      የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤