Yehunie Belay | የሽመቤት ዱባለ Yeshimebet Dubale |"እንጫወት" Enechawot |1984 EC

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 53

  • @zerihunasrat6433
    @zerihunasrat6433 2 роки тому +10

    አየ ዘመን ድቅ ዘመን ነበር አቤት ድምፅ ዋዉ አልበሣት ያ ዘመን በተመለሠ ብየ ተመኛሁ እድህ ቴኮኖለጂ ተሥፍፍቶ ለበት ፍቅር ጠፍቶ ሀመባላት በዛ ዘመን ምንም ሣይኖር ፍቅር ነበር ህዝቡ
    2 EYA DRO BEMALSE

  • @የነገንማንየቃል
    @የነገንማንየቃል 2 роки тому +9

    አየ ዘመን ድቅ ዘመን ነበር አቤት ድምፅ ዋዉ አልበሣት ያ ዘመን በተመለሠ ብየ ተመኛሁ እድህ ቴኮኖለጂ ተሥፍፍቶ ለበት ፍቅር ጠፍቶ ሀመባላት በዛ ዘመን ምንም ሣይኖር ፍቅር ነበር ህዝቡ

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 2 роки тому +5

    የፍቅር እና ሰላም አባት....ወንድማችን ይሁኔ በላይ እና የሽመቤት ዱባለ ሁሌም ከልቤ እወዳችኋለሁ.....❤🙏❤🙏❤🙏

  • @Werder706
    @Werder706 5 місяців тому +4

    ወይይይኔኔኔ ያያያያ ዘመን አየየየየየ የተባረከ ትውልድ

  • @نايفالحربي-ش5ذ
    @نايفالحربي-ش5ذ 2 роки тому +5

    ዘመን አይሽሬ የኒ እንቆወች ሁሉ በናንተ ዘመን ዛሬማ ቆርቆሮ ብቻ ሠው ማደንቆር ብቻ ፍቅር ቅኔ በናንተ ጊዜ ቀረ በሥ።

  • @ዘሀበሻነኝ
    @ዘሀበሻነኝ 2 роки тому +1

    ይሁኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ይሄን ሙዚቃ ሙሉውን አልባም ልቀቅልን የልጅነት ትዝታየ ነው ፈልጌ አጣሁት ዘመን የማይሽረው ድንቅ ስራ ነው

  • @mesfintilahun9109
    @mesfintilahun9109 2 роки тому +2

    በዚ ዘመን ኖሬ ያሁኑን ባላየው ደስ ይለኝ ነበር ።

  • @Abaye-r3x
    @Abaye-r3x 2 місяці тому

    ግሩም ዘመን ድንቅ ትዝታ;

  • @derejegashaw3398
    @derejegashaw3398 2 роки тому +1

    ዘመን የማሽረው ድንቅ ሥራ

  • @AbibiAyan
    @AbibiAyan 4 місяці тому +1

    ሁሌ ባየው የማይሰለቸኝ❤❤❤

  • @getnettiruneh8973
    @getnettiruneh8973 2 роки тому +1

    ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 2 роки тому +3

    ሁለቱ እንቁወች❤

  • @JaydenTubeRemastered
    @JaydenTubeRemastered 3 місяці тому

    One of the best ❤❤

  • @yabkal
    @yabkal Рік тому +1

    የዘመን አይተኬ ሙዚቃ።

  • @ethiopiahagraኢትዮጵያሀገሬ
    @ethiopiahagraኢትዮጵያሀገሬ 5 місяців тому +1

    አረ ይሄን ሙዚቃ ሙሉ አልባሙን ልቀቅልን ፈልጌ አጣሁት

  • @የትምወርቅዬሴፍ
    @የትምወርቅዬሴፍ 2 роки тому +1

    ምርጥ ናችሁ

  • @tenaethiopia4742
    @tenaethiopia4742 2 роки тому

    Wow Denk sera Tewedajochu ❤️❤️❤️❤️❤️yebahele Negus 👑❤️❤️❤️Yehune Belaye 👑

  • @zeruwork5450
    @zeruwork5450 2 роки тому +1

    Memory never dies I like it
    Well done .

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ

    Wow የኔ ቆንጆዎች የምርጦች ምርጥ

    • @samersaaa3577
      @samersaaa3577 2 роки тому

      ወያኔትቆንጆዎችየምርጦችምርጥፍፍፍፍ

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 2 роки тому

    እስኪ ከቻላችሁ ከእርጎዬ ቤተሰቦች ጋር አንድ ሙዚቃ ስሩልን።

  • @zeast2055
    @zeast2055 2 роки тому

    ያ የፍቅር ዘመን

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 2 роки тому

    I miss you guys

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 2 роки тому

    WOW አይ ትዝታ አይ ድምፅ ውቦች❤️

  • @tefera1758
    @tefera1758 2 роки тому +3

    ብደጋግመው ብደጋግመው ብደጋግመው በፍጡም የማይሰልች!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @zelalemtadesse
    @zelalemtadesse 2 роки тому

    Good memory, thank you so much!

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 2 роки тому +1

    wow Amazing really ❤

  • @ስመኝኢትዮጵያyoutube
    @ስመኝኢትዮጵያyoutube 2 роки тому +1

    የወንዜ ልጆች ውይይት ትዝታው

  • @Girmagezebagne
    @Girmagezebagne 4 місяці тому +1

    wow

  • @yaleyetakala
    @yaleyetakala 9 місяців тому

    ❤❤❤❤የኔ.ትዝታወች.❤❤❤❤❤

  • @muluwerkBelachew-mu3fm
    @muluwerkBelachew-mu3fm 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ በዝታ ፈረሥ አሥጋለበኝ

  • @ethiopiarealon-lineshoppin4187
    @ethiopiarealon-lineshoppin4187 2 роки тому

    Remarkable

  • @sisaytadesse2386
    @sisaytadesse2386 2 роки тому

    ታምራላችሁ

  • @melakubitew2695
    @melakubitew2695 2 роки тому +1

    I like you so much

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 5 місяців тому +1

    ልጅነቴ❤😂

  • @felekewolleli5693
    @felekewolleli5693 2 роки тому

    Long live Yihune

  • @እግዚአብሔርምንይሳንሐል

    ወደ ልጅነት ትውስታየ ወሰድከኝ አይ ልጅነት

  • @MahletWendesen-f7s
    @MahletWendesen-f7s 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tutuzemene2754
    @tutuzemene2754 2 роки тому

    Memories where can I find the whole music ? ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @daniyeshneh9743
    @daniyeshneh9743 2 роки тому

    ትዝታዬን ነው የቀሰቀሳችሁት!
    ዘመን ተሻጋሪዎቹ!!

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 2 роки тому

    1984 ❤

  • @zeko-power
    @zeko-power 2 роки тому +1

    ግጥሙ ያላችሁ እስኪ

  • @netsanetethiopia59
    @netsanetethiopia59 2 роки тому

    ❤️❤️❤️

  • @HananHanan-pm7lx
    @HananHanan-pm7lx Рік тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @endalehailu1550
    @endalehailu1550 2 роки тому

    Yeha Dege zenen Amelak Yemeleselen Sew Besewenetu Yemikeberebt Zemen Zara Sew Awera Hono Seyebelale Betera Seye Amelak Dege Zemen Yametalen

  • @solomongetahun1145
    @solomongetahun1145 2 роки тому +1

    የሽመቤት እረ ጠፋሽ

  • @SelmonAdugna
    @SelmonAdugna 3 місяці тому

    ዛሬማ ዘፈኑ ሁሉ ዘር ቆጠራ ነው

    • @SelmonAdugna
      @SelmonAdugna 3 місяці тому

      የተረገመዘን ደረስን በናተግዜ ሁሉም ቀረ

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 2 роки тому

    balisasati 1980 wuchu

  • @Wanishet
    @Wanishet 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤