ዛር ምንድነው? እንዴት ወደ ሰው ይገባሉ በጣልያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu # 684 subscriber
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- ዛር ምንድነው ? እንዴት ወደ ሰው ይገባሉ በጣሊያን ሮም ካስተማሩት ያልተረዳናቸው እውነቶች Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::
ይህን የዛር መንፈስ እግዚአብሔር ከምድረ ገፁ ያጥፋልን
✝️🙏🏼 ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ ለኛም የንሰሀ ሀይል ይስጠን✝️🙏🏼
Amen Amen Amen
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
@@egziabiheryetemesegeneyhun5691the 111seconds 111seconds 1111seconds http
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አባታችን ወለገብርኤል ብላቹው በጸሎት አስቡኝ😢
ጔታ ይቅር በለን በጔታ ስም የተነቀለ ይሁን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም የተነቀለ ይሁን አሜን
እግዚአቤሔር አምላክ አባታችን የሰጠን አምላክ የስራየል ቅድስ ቸሩመዳናለም ሰሙየተመሰገነ ይሁንልን 💖💖💖
የኛ ዉድአባታችን እንኳን በሠላም መጡልን እግዚአብሔር ፀጋዉንና ሞገሱን ይብዛሎት ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት በረከቶት ይደርብኝ እኔም ላይ ቤተሰቤም ባለቤቴም ላይ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤
አንቱን ያየውበት ቀን የተባርከ የተቀድስ አምላኬ ዳኝ ሲለኝ ተመሰገን አባ እምነትን ይጬምርልን
የባአድ አምሎካ ብኛም ቤት አለ😢😢😢
በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ አባታችን 😢😢😢
ፀሎት ፆም ስግደት መቁጠሪያ ተጠቀሚ
አባታችን ትምህርቶት እራሳችንን የምንፈትሽበት እና ህይወትን የሚቀይር ነው። እርሶ የዘመናችን ሐዋርያ ኖት፣ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እንድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አባታችን ቃለ ህወይት ያሰማልን
Yeti naw mii ganyu baa mariyam intee magnyat en chilala esti nigaruny yee mitawqu baa mariyam😭🙏🙏
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ቁጥር 1 በማለዳ መያዝ እኮ ነው ስለመንፈስ እንዲገባኝ ያደረገኝ ዘመንዎት ይባረክ ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤
አግዚአብሔር የምስገን 🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እድሜና ጤና ለመምህራችን ለአባታችን አባ ግርማ ወንድሙ ይስጥልን ❤❤❤🙏🙏🙏
እውነትነው አባታችን ቃለይህወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
የኛ ዕንቁ ልዪ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ❤❤❤
ቃል አይወት ያሰማልን 🙏
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ቃለ ህይወት ❤❤❤ያስማልን❤❤❤ አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን 🙏 ። የዛር መንፈስ 4 እህታችን ና 4 ወንድሞቼን ና አባቴን ቀጠፋብኝ እኔ ና 2እህቶቼ ቀረን መድሃኔአለም አባቴ በስሙ ተደግፌ አለው በፀሎታችሁ አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ፣🙏
ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ቤተተቦቻቹሁን ነፍሳቸውን በደጋጎቹ ከአብርሀምና በይሳቅ ጎን ያሳርፋቸው ። ምን አለ ድሮ ቢሆን አባታችንን ያወቅነው ይህ ክፉ መንፈስ የብዙዎችን ነፍስ በላ።
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
የባእድ አምልኮ እኛም ቤት ነበረ ግን አሁን ላይ ቤተሰቦቼ አቁመው ወደ እግዚአብሔር ቤት ተመልሰው ቅዱስ ስጋውን ቅዱስ ደሚን ተቀብለዋል❤ነገር ግን ይህ ዛር እና አይነጥላ እህት ወንድሞቼ ላይ እንዲሁም እኔም ላይ አለ የኔ አባቴ በረከቶ ይድረሰኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይባርኮት❤
የእኔ አባት በዚህ መንፈስ የብዙዎች እየተሰቃዩ ነው ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ።አባቴ በምን ቃል ልግለፆት ህይታችን ይህን ይመስላል ይህ ትውልድ ብቻ ቸሩ መድሀኒአለም አብቶ ይማረን።
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን❤
አሜን አባቴ ቃለ ሕወት ያሰማልን አባቴ በፀሎት አሰቡኝ እህተ ጊወርጊስ በሰዉ አገር አሰቃየኝ ሀገሬ ለመግባትም ምክንያት እየፈለገ ያሰቀረኛል ለሀገሬ ምድር በቅቼ እርሶን እዳገኝ😭😭😭
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲abatachin egzbiher tsegawun yabazalot erjima edamena tena yesatota berkatota yedarbana weganochachina hagerachina ethiopia 🇪🇹betalota asebuna ❤❤❤🙏🙏🙏
አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን በፀሎት አስቡኝ አባዬ ወለተ ስላሴ
ቀድስት ድንግል ታስብኝ 🤲
@@destayemeriyamlijj8786 አሜን አሜን አሜን
Abatachen berketachuh yiderbean edeme yisteln❤❤❤
Amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
አባ እድሜና ጤና ይሰጥውት
ቃለ ህይወት ያሰማልን የዘመኑ ሐዋርያ ረጆም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን 💒
ኣባቴ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ መቸም ካንተ ብዙ የተማርኩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 👏🙏.
በረከቶዎ ይደርብን አባታችን
አባታችን ረጅም እና ሙሉ ጤና ያድልልን 🤲🤲አይመለሱም እንዴ ወደ ሀገራችን 👏😍
አባታችን ❤🙏
አሜን ፀጋዉን ያብዛለዉት በፀሉት ያሥብንኝ ❤❤❤ ኪዳነማሪያም እና ቤተሠብን
አባቴየ ሰደት ነን ቃል ብቻ ይናገር ከርሰቶሰ ከላያችዉ አደሮ 🤲🤲😥
አባታችን ከዚበላይ ፀጋውን ያብዛሎት እድሜከጤናጋር ይስጥልን እንወዶታለን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን🥰🥰🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታች❤❤
እውነት ነው 🥹ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን ኑርልን አባታችን 🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Edemena tenaa leAbatachene Nurulenee
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኛ ደንዝዘናል
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እውነት ነው አባታችን
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን አባታችን ቡራክዮ ይደርብን
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽. Kalheywat yasmaleg abatay
አባቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እመብረሀን ትጠብቆት
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
አባቴ!መምህርዬ!!!
አባታችንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃልህይወት ያሰማልን
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
አሜን አሜን አሜን 🕊️
እግዚአብሔር የምስገን 🕊️
አስርት ድንግል እፍቱ አባቶችህን 😢
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛለወት ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰለመከሮን ፣ ስላስተማሩን ፣ በእኔ ሰላለው ሌላኛው አካል ፍላጉት ሰላስወቁኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንደምን ጤና ይስጥልኝ አምስግናለሁ ።
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ጸጋዎትን ያብዛልን ✝️
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን
Thank you for the the great teaching ❤❤❤
ቃል ሂወት ያሰማልን እአባታችን
በስምአም በወልድ ወመፈስቅዱስ፣ አባታችን መላከ ምክራት ቄስ ፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ መድኃኒያለም አሁንም፣በቀና መንፈስ ወደፊትም ጸጋውን ያብዛሎት።አሜን!!! ቃለ ሕይወትም ያሰማልኝ።አሜን!!!
ቃለሂወት ያሰማልን አባ🙏🙏🙏
Kalehymet.yasemaln.abatachin
egzabheryimasgen❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Amen Amen Amen ❤❤❤
በርክትውት ይደርብን አባቴ
አሜን አሜን አሜን አባታችን ተባረኩ በዙ ነገሮችን አውቅሃለሁ አሜን
Selam abate selam abate❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
አባታችን በጣም እያመመኝ ነው በፆሎተዎ አስቡኝ🙏🙏
አባታች እንኳን ደሕና መጡልን ውድ አባታችን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን
😢😢😢😢እኔ ግን ከደዚአይነት ቤተሰብ አይነት ነው የተወልድሆት😢😢 እሚገርመኝ አያቴ አምስት ዶሮ አርዲ በእግሮ ተዛላ ከጨርሰች በዋላ ደሙን ግንባሮን ታስነካለች አደኛ ችገሪ ጉደቴን ብሱቴን መግለፁ አልችልም 😢😢😢እናም አባቴ ለንሰሃ ሞት እድበቃ በፀሎት አትርሱኝ 😢😢😢😢
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤
ትክክል ነው አባታችን
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
እንኳን በሰላም መጡልን አባ
Abatachen malaka mankerat girma wendimu egiziyabiher qalehiwot yasemalen amen❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ ና ብጸጋ ይጠብቅልን
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏
Amen amen amen abtachne❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን የሃብኩም አባታችን
ehie yene tarik nw
እግዚኣቢሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
ስንቱን ተገለጸልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ውድ አባት ❤
አባታቺን ሸ ዓመት ኑሩልን እርሜና ጤና ያድልሎት ቁዱስ ሃያል ጌታ
መመርዬ ኑሩልን
AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🤲❤❤❤
🙏🙏🙏
Amen 🙏
Abatachin edmena Tena ystott yene leuuu abatttt ❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen