Ene ewnetun lingerh ante sewye gena fith biq sil hula tiqefegnaleh ya yza yzemzem bank meri ngn milew naser dino kefloh lsew debbe ymitmeta hilnahn yeshetk addr bay bmngst amatsi new mitmeslegbn ena ymuselim aduww knza tamagn yihe habtamu ymfjaw habtun yinsawna yatsewochu rezrajoch new mìtelachuh bwestachu ydbqachiut kftegna yhone ymuselim tilacha amqachuhal andandem aftlko yiwetabachuhal allah demetmatachuhn bismillahi yatfaw and semon ya beshta nber yteraregelin ahun dwgmo endezaw allah andun serawitun liko mulch yargachu sheregnochun hula ameen
ትችላለህ እዉነት አንደኛ ነክ ዋው
ፍራሽ አዳሽ በጣም ትችላለክ አንደኛ !!! ምን ልዩነት አለዉ ብርቱካንም ጣፍጭ ተብሎ ሎሚም መራራ ተብሎ የጋራ ስያሚያቸዉ መጠሪያቸዉ ፍራፍሬ ነዉ 💚💛❤
በትክክል እንዴት ያለውን ሁኔታ ያለምንም ማስመሰል ሲናገር በጣም ይገርመኛል ጀግና
@@እረህመት-ዘ5ተ⁰0ĺp
ተስፍሽ የቅኔው አባት መቼም እየመረረንም ቢሆን እየሆነ ያለው እውነትና እውነት ነው እየሆነ ያለው ይህ ነው ክበርልን ጆሮ ያለው ይስማ ❤❤❤
ላመሰግንህ አስቤ መብቃቴን ተጠራጠርኩት
እግዚአብሔር ያክብርልን፣ በጥበብ በፀጋ ያኑርህ😍😍😍
ያንተስ በጣም ይለያል ብቻ ክርስቶስ ባለህበት ይጠብቅህ ተሥፋሁን
ወጣትነትህ የኖርከው ድንቅ ልጅ ቀሪው ዘመንህ ይባረክ
ፍራሽ አዳሽ
የልብ አድራሽ
Thank you Tesfish,
thank you ARTs TV
u''re a real Ethiopian. Give us the lesson,--we all need it Specially ---ADULTS
መቼም ተስፍሽ ፍራሽ አዳሽ ሁሌም አንጀት አረስርስ መልእክቶቹ ሁሌም የማይጠገቡ ናቸው ታድያ የሱ ድምፅ አየ ሰማሁ ግን መድረኩን የሚመለከቱ ሠዎችን ግን ሁሌ አክሽናቸውና አስተያየታቸውን እታዘባለሁ ስለዚህ ብዙ የብልፅግና ካድሬዎችና ባለ ግዜዎችም አሉበት ስለዚህ ሊስቁና ሊማሩ ሳይሆን የመጡት ሊታዘቡና ሊከፋቸውና እንደመጡ ከክፉ ፊታቸው ብዙ ማንበብ ይቻላል።
በተረፈ ተስፍሽ እግዚአበሔር ይጠብቅህ።
ፍራሽ አዳሽ የዛራው ፕሮግራምህ ምርጥ ነው በተለይ የአማራ ፅንፈኛ የመሀበረ ቅዱሳንን ጭንብል የለበሱ ፓለቲከኞችን ሴራ አጋልጠህልናል
ወገኖቼ ስቀን ብቻ ማለፍ የለብንም ይሄ ልጅ ምናገረው እኛን ለእኛ ነው ያልተረዳ አግጥጦ ብቻ ይሄዳል በደንብ ብንሰማ ብናዳምጥ ልብ ብንል እንነቃለን
You R someone special
GOD BLESS YOU all the best
Yes ❤❤👏👏👏👏👏👏💚💛❤
ተስፍሽ የእውነት ሰው ፈጣሪ ይጠብቅ ፡
አንደኛ😂😂
የዶሮና እንቁላል ምርጥ አገላለፅ
Amazing, tesfishhhh..... the voice of all of us!!!!!!
መልዕክትህ ግልፅ እና አጭር ነው:: ሳላደንቅህ አላፍም:: ሁሌም ምልዕክትህን እከታተላለሁ እና በርታ::
እይ እነዚህ የዘመን ደንቆሮዎች:: አንተ ምንም ብትል እነርሱ እንደሆነ ደሀውን ህዝብ ለችግር ለስደት ለመከራ ብሎም ለሞት እየገበሩት ነው::🥲💔🖤 "አዎቆ የተኛ ቢቀስቅሱትም አይስማ!"
እግዚያብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ያስብ ወዳጄ::
ተስፍሽ 🥰🥰😍
ኧረ ጦቢያ የሚለውን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አድርጉልን ነው ተከለከላችሁ?
ይህ የእኔም ጥያቄ ነው ተከልክለው ነው ዳሩ መሀል እስኪሆን ቃለመሀላው የበሉ ሰዎች ለፍርድ እስኪቀርቡ ለሁሉም ጊዜ አለው ጊዜ ዳኛ ጊዜ ፈራጅ !!!
@@ዋሰዛፉስ ይሁን🤔🤔🤔
የኔም ጥያቄ ነው❤😂
የኦሮሙማው መንግስት ከልክሏል
@@ዋሰ😅
በርታልን የድርሻህን እየተወጣህ ነው የው ባይገባቸውም
..ቃለማህላውን እየገለባበጠ አስቸግሯቸው...ህምምም😃
አንተ በእውነት ጥበብን ተጠበብክባት እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በሞገስ በጤና ይጠብቅህ።
ያርብ አገሬ ሰላምሺን ልሰማ
አርቲስት ተስፋዬ ከበደ(ፍራሽ አዳሽ) እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን ጆሮ ያለው ይስማ!!!!
ሊቀመንበሩ ዛሬ የት ሄዱ ፣ ችግር አለ እንዴ?
የአመቱ ምርጥ ኮሜዲ
ምርጥ፡ ሠው፡ ነህ፡ ተስፍሽ።😅😅😅
Smart comedic expression
Briliant ! God Bless you.
ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
ጀግነ
Brilliant!
❤
Wow👏👏👏
tesfsh🥰🥰😍
አንደኛ ነህ
የዛሬው on point 👌👌👌👌👌 አብዛኛውን ህዝብ ይገልፀዋል።
👌👌👌👌
ተስፋሁን ልዩ ኢትዬጰያውይነህ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ
አንተን በምን ቋንቋ ልግለጥህ እዴሜ እና ጤና ይስጥህ
Ewnet new
ተሰፍሸ እሜሕን ያረዝምልን አድያ ምንይሁን ሰሜ ጠፋ
You are super 👌
Thanks techelah yemech
ወቅቱን የሚመጥን ምክር ለሁሉም። use it if you want to benifit otherwise seeking your own benifite on the others, the consequence will be disaster.
ተስፍሽ አንደኛ
እውነት ነው ተከፋፍለናል
ሻበል የድራችን ዳኛ ይስማልን
❤❤
🥇🥇🥇
ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ላልሰማ ያሰማ ወገኖቼ በአንድነት የምንነሳበት ጊዜው አሁን ነው ዘንዶው ትውልዱን እየጨረሰው ነው በጦርነት የትግራይን ህዝብ ጨርሶ አሁን አማራውን እየጨረሰው ደቡቡን እየጨረሰው አፋሩን እየጨረሰው ነው ምንድነው ዝምታው አትነሱም ወይ ይህንን ፋሺትት ሰይጣናዊ አገዛዝ ግብረሰዶማዊ ሰይጣን ሰውዬ በቃን በሉት ታገሉት ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው ክብራቸው የሆኑ አጨብጫቢዎች የእናት ጡት ነካሾች ኢትዬጵያን በማፍረስ እየተባበሩት ነው እናውግዛቸው እንቃወም ወጣቱ በግፍ እየታሰረ ነው በአንድነት እንነሳ እናቶች እያለቁ ነው ንፁሀን አማራዎች በድሮን እየጨፈጨፈ ነው ኔትወርክ ዘግቶ አረ ኢትዬጵያውያኖች እንቅልፍ በቃ ቤታችሁ መጥቶ እስኪገድላችሁ ነው ወይ የምትጠብቁት አይበቃም ወይ ኢትዬጵያ የደም መሬት ሆናለች 💔💔💔💔💔💔💔
👏👏👏
❤❤❤❤❤❤
Thank you tasifish
ዞር ያለ ንግግር ለማይችሉ እየተረጎምክ አብራራላቸው 😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣እኔ እተረጉም ነበር ግን እቢ
ጦብያ የሚለው በባንዲራች አረንጋዴ ፤ቢጫ እና ቀይ ነበር ምን ሆናቸው ነው ብራንዳችውን በወረደ የምትቀይሩት ነው ወይስ አልገባኝም …..እኛ ሰፈር ስለማይቻል ብዬ ነው …
Anta Eko ytkfa hzb tasfa nah ❤
👌👌👌
ጤና ይስጥህ አቦ ❤
ያንተን ሀሳብ አባባል የሚሰማ ባለስልጣናት ቢኖር ሀገር በከፊል ይድናል
ፅቡቕ እዩ ።
🥰🥰🥰🥰🥰ቁዋንቁዋቹ ደስ ሲል
ፍራሽ አዳሻችን👍👍👍😂😂😂
አመሰግናለሁ አንተ ብተስተምርም ግን ሳሚ የለም ዋጋህን ፈጣሪ ይክፈል አርትስት ተስፋሁን በዉነት
Telyaleh xebabagna nh bro
በኢትዮጵያ ውስጥ ያሰብነውን እቅድ እንዳናሳከ (የጎሳ፣የዘር፣የብሔር፣የሃይማኖት ለማራመድ አክራሪ ሃገር ወዳዶችን እንቅፋት ሆነውብናል!(መለስ ዜናዊ)
በኢትዮጵያ ውስጥ ቤተክርስቲያን እና መስጂድ ላይ የሚተኩስ እምነት የሌላት ሃገር መመስረት የተማረው ምሁር አላማ ማህበራዊ ሃብቱን ማፍረስ/ማሳደድ
እኛ እየተራብን የሃገሪቱ የተፈጥሮ ሃብት ለምን ከሃገር ይወጣል
ታማኝ ሰው ለእድገት እንቅፋት ነው!
😍😍😍😍
አንተ መንፈስ የሆነከ ሰወ ሆ 💚💛❤
I like u brother
ባንዲራውን ስትምልሱ እንመለሳለን
💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
💚💛❤️
Abo yimechih Frash Adashiye.
በጣም ደስ ይላል ተስፍሽ
ጦቢያ የሚለውን ለምን ቀየሩት አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለሙን
ቃለ ማላዉን እየገለባበጠ አሽግሮቸዋል😂😂
😂😂😂የሻበል ቅኔ ትን እስኪለኝ አሳቀኝ
በቃ ጥበብ እራሶ በሽማግሌ የጠራችህ ልጅ
አባቴ ሻምበል በአይበሉባው አደለም የሸወደን እሱማ ይቀራረባል እሱ በመቀመጫው አረገብን የሱ ከፋብን 😂😂😂
መሀሉ ዳር እንዳይሆን አስብበት እያለን ነው:: ያማል ቅኔው!!!!!!!!!!
ለሚገባቸው ይገባቸዋል የገባው ይቀበላል
ልክ ተብለሃል
ድቅ ነው
እባካችሁን ኢክራም አውቶሞቲቭ ን እንዳገኛት እርዱኝ😢
ይሄ ለአዲስ አበቤ ነው መሀሉ ዳር ሳይሆን መፍጠን አለብን😮😮😮😮😮
20:47 👏መንደሪን የተፈጠረው የሎሚ መራራነትና የብርቱኳን ጣፋጭነት ለማስማማት ነው።👀
ብርቱኳን ብርቱኳን ተብሎ፡ ሎሚም ሎሚ ተብሎ ሁሉም ስያሜያቸው ፍራፍሬ ነው😎
በፊት ጦቢያ የሚለው ፅሑፍ🇲🇱 ቀለም ነበረ አሁን በዚም መጡ
💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
በኢትዮጵያ ውስጥ ያሰብነውን እቅድ እንዳናሳከ (የጎሳ፣የዘር፣የብሔር፣የሃይማኖት ለማራመድ አክራሪ ሃገር ወዳዶችን እንቅፋት ሆነውብናል!(መለስ ዜናዊ)
ኢትዮጵያ ያልታደለች ሀገር😢
የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል ጅላንፎ እንደሆነ ለማወቅ ካስፈለገ የራሱን ባህሪ ሌብነቱ ሀሜተኛነቱ ሲነገረዉ በየመድረኩ እየሰማ ይገለፍጣል።
😂😂😂😂
Gert job for the is setiwastian Ecole u gate cipat fershe tisfa
የኢትዮጵያን ወንዞች ከምንጩ ካልተቆጣጠርን የአባይን ውሃ ማገኝት አንችልም!(ግብፅዊያን)
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
Sewuchi oko ayedelumi be sew yaderu yewedku melakiti nachew😢
ያማል ቅኔው ግን ማን ልብ አለው
Sekareen maLAMAMED TRU IYDALAM. KAYEER
Ene ewnetun lingerh ante sewye gena fith biq sil hula tiqefegnaleh ya yza yzemzem bank meri ngn milew naser dino kefloh lsew debbe ymitmeta hilnahn yeshetk addr bay bmngst amatsi new mitmeslegbn ena ymuselim aduww knza tamagn yihe habtamu ymfjaw habtun yinsawna yatsewochu rezrajoch new mìtelachuh bwestachu ydbqachiut kftegna yhone ymuselim tilacha amqachuhal andandem aftlko yiwetabachuhal allah demetmatachuhn bismillahi yatfaw and semon ya beshta nber yteraregelin ahun dwgmo endezaw allah andun serawitun liko mulch yargachu sheregnochun hula ameen
ምነው ጦቢያ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አርማዉን የት ወሰዳቺሁት? እናንተም ተማረካችሁ?
የቅኒው አባት ነህ
ማህል ያለህ አገር ፍራ ማህል የነበርከው ዳር ትሆናለህ ለክፍም ለደጉም ከዳር ያሉት ጋር ቁም ማለቱ ነው!!!
We shall see on the screen green ,yellow and red When you write Tsobiya(ጦቢያ ). If not all people will punishm by unsubscriber this Media.
❤❤❤❤❤😂
የሰላ ነው ትችቱ እንቅልፍን አጠፍው በሳል ነው ሂሱ