ለማመን የሚከብደው ድብቁ የሃብታሞች ኑሮ Abel Birhanu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 114

  • @YETMWORK-yw5il
    @YETMWORK-yw5il 3 місяці тому +8

    ለኛ ለዘመኑ ሰወች ትልቅ ትምህርትነዉ እናመሰግናለን አቤላ❤❤❤

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 4 місяці тому +37

    ደንቅ መለክት፣ እውቃትም ሃብተም ቲንሽ ሰትጨብጥ በጣም እዩለኝ ያስጨነቃል፣ እመትለብሰዉ ለስው እመትበላው ለሰው፣ ሲትረፈረፍ ገን ለበታሰብ እና ለሃገር ተኖራለህ ከራሰህ አልፈህ፣ የ አቤላ አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Befike_React
      @Befike_React 4 місяці тому

      አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤

  • @hanankbrom-f2o
    @hanankbrom-f2o 4 місяці тому +22

    መንሱሬ እንደምትሰማው ተስፋ አለኝ ተደበቅ

    • @rebiawol1632
      @rebiawol1632 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @techsador
    @techsador 4 місяці тому +123

    ለ መንሱር ጀማል ላኩለኝ እይሀን ቪዲዮ👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Adebetube-sr9wk
      @Adebetube-sr9wk 4 місяці тому +5

      ይላክ😀😀😀😀😀😀😀

    • @Iyesusyadinal
      @Iyesusyadinal 4 місяці тому +1

      Minish naw😂😂😂

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 4 місяці тому +4

      😂😂😂ሁሉም አመለካከቱ ይለያል
      መንሱሬን የመሰለ ኑሮ ለመኖር ዳግም መፈጠር ግድ ይላል በቃ ጉርር ጅንን የት አባቱ ደስታ በብር ካልተገኘ በጉራ

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 4 місяці тому +1

      መንሱር.ጉራው.መከራ

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 4 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂

  • @HonelignLebego
    @HonelignLebego 4 місяці тому +33

    ትልቁ ሀብት ጤና ነው ገቢቶ

    • @eleniejigueleni4007
      @eleniejigueleni4007 3 місяці тому +5

      እሱ እንዳለ ሁኖ ገንዘብም ያስፈልጋል ይሄ የደካሞች አስተያየት ነው

    • @muhammedmusa4493
      @muhammedmusa4493 3 місяці тому

      Iwnat nw gin gnzab gideta nw

  • @millala7327
    @millala7327 3 місяці тому +2

    ምርጥ መልክት ነው እምፈልገው አይነት መልክት ስለሆነ ነው መሰለኝ ልቤን እየኮረኮረኝ ነው ያዳመጥኩት ፣ያሁኖቹ ባለሃብት ነን ባዮች ትምህርት አይጠቅምም እያሉን ነው እናመሰግናለን በቀጣይ አመጋገብ ስታይላቸው እና ምን አይነት ሆቴሎች እና ሬስቶራንቶች እንደሚጠቀሙ አስተምረን

  • @AmenMeskere
    @AmenMeskere 4 місяці тому +10

    እግዚአብሔር ን አአመስግኑ

  • @natnaeldesale9707
    @natnaeldesale9707 4 місяці тому +30

    😂😂😂 ለ መንሱር ጋብዙት ይሄ ቪድዮ.😂😂😂

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 4 місяці тому +5

    waw Abela Thank you God bless 🙏

  • @SamuelgasheKabato
    @SamuelgasheKabato 4 місяці тому +1

    Wow It is wonderful message

  • @Yahalom-lk7mq
    @Yahalom-lk7mq 4 місяці тому +2

    ጥሩ ርእስ ንው ያቀረብክልን:: በሚቀጥለው ደግሞ ምን እንደሚመገቡ ምን አይነት Restaurants እንደሚጠቀሙ ከቻልክ አቅርብልን::

  • @Beemenet
    @Beemenet 3 місяці тому +2

    እኔ ሎጎ ያለበት ልብስ መልበስም መግዛትም አልወድም እሊፎርም የለበስኩ ነው ሚመስለኝ ብዙ ስው ብራንድ ለበስኩ ብሎ ተመሳሳይ ይለብሳል እሊፎርም በሉት 😂 ስው ስጣታ ከስጠኝ እንጂ እኔ ለጎ ላለው ልብስ የማወጣው ብር ያሳዝነኛል ዱባይ ነው ያለሁት መግዛት እችላለው ግን አልወድም ለወደፊት የራሴ ልብስ ቤት ከፍቼ እራሴ ልብስ ስፍቼ ብለብስ ደስ ይለኛል ስጀመር ሎጎ ያለው ልብስ ሆነ ሌላም ሌላም የራሱ ትርጉም ይኖራዋል የመነፍስትም ስያሜ አለው ለዛ ብራንድ አሀኘን ብለን ግር አንበል ❤

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 3 місяці тому +1

    ትክክል ሀብታሞች ጥራት እና ጥንካሬ ለረጅም ጊዜ የሚያስጠቅማቸውን ነው የሚገዙት ሲገዙ እራሱ ደጋግመው አስበው ነው

  • @HamzaAbdalla-p1y
    @HamzaAbdalla-p1y 3 місяці тому

    Thanks very much I get a lot of course from this video ❤❤❤❤

  • @RedietHaile-q4m
    @RedietHaile-q4m 2 місяці тому

    Thank you so muchhhhh

  • @kingwe37
    @kingwe37 4 місяці тому +3

    You right ✅️

  • @Diritown
    @Diritown 4 місяці тому +4

    Abel Please ስለ MR beast ላይ Video ስራልን

  • @Taretube
    @Taretube 4 місяці тому +2

    ይመችህ Bro!

  • @MekureyaErstu
    @MekureyaErstu 3 місяці тому

    ይመችህ ብሮ

  • @BeyeneChala-c6c
    @BeyeneChala-c6c 3 місяці тому

    Congerats 1m selegeba dese belognal Beyene chala negn ke Adama

  • @filimon683
    @filimon683 4 місяці тому

    ዝም ያለ ድሎት ቆንጆ ቃል ሀብታም ማለት እንደዛ ነው

  • @Hahu121
    @Hahu121 2 місяці тому

    One day❤😊

  • @danbole1233
    @danbole1233 3 місяці тому +3

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም።

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 4 місяці тому +6

    እውነት ነው ያለው ሰው ልታይልታይ አይልም
    መንሱር ጀማል ሰምተሃል 😂😂😂😂

  • @bekeleaga3208
    @bekeleaga3208 3 місяці тому

    ok thank you

  • @BeyeneChala-c6c
    @BeyeneChala-c6c 3 місяці тому

    Wow Ewunet new Abela

  • @TOPET23
    @TOPET23 4 місяці тому +5

    Are Abel 1m koye Iko 😢😢😢😢😢

  • @D.rAlazer-sz3jq
    @D.rAlazer-sz3jq 3 місяці тому

    እብል እንደዛሬ ካንተ ትልቅ ትምርት ወስጄ አላውቅም፡፡

  • @abatubisac5419
    @abatubisac5419 4 місяці тому +1

    nice message

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender 4 місяці тому +1

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @YonasAshebir-mj9mp
    @YonasAshebir-mj9mp 2 місяці тому

    Wow

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا 2 місяці тому

    መንሱር ጀማል በደብ ስማ

  • @senusenu5876
    @senusenu5876 4 місяці тому

    Tanks❤❤❤

  • @TesfaneshAbebe-nr6do
    @TesfaneshAbebe-nr6do 3 місяці тому +1

    ና ስማው መንሱር ላንተ ይጠቅማል ስማው

  • @Befike_React
    @Befike_React 4 місяці тому +3

    አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤

    • @Cell-vk8ve
      @Cell-vk8ve 4 місяці тому

      በርታልን❤🎉

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 4 місяці тому +1

    እወነት ነው የዛሪህ መልክት ድቅ እና ድቅ ነው አድ ስው አስታውስኝ

  • @Ethiopiafirst21
    @Ethiopiafirst21 4 місяці тому +4

    አውቀህ ሆነ ብለህ መንሱር ጀማልን ለመንካት ብለህ የሠራኸው ነው የሚመስለው አቤት መገጣጠም😜😳

  • @zemenalemu-f8s
    @zemenalemu-f8s 4 місяці тому +8

    ይድረስ ለመንሱር ጀማል 😅

  • @EndrisMohamed-g3u
    @EndrisMohamed-g3u 3 місяці тому

    ትክክል

  • @edudre
    @edudre 4 місяці тому +3

    መታየት ምን ያረጋል ስራህ ሲታይ ነው እንጂ

  • @-sf8ex
    @-sf8ex 4 місяці тому

    አቤላ የዛሬ ፕሮግራም እጅግ በጣም አስተማሪ ነው። በርታ!!

  • @alematalay734
    @alematalay734 3 місяці тому

    🙏🏽

  • @byoba15
    @byoba15 4 місяці тому

    woooooow

  • @fitsumaferasa
    @fitsumaferasa 3 місяці тому +1

    ገንዘብ ግን ጠፊ ነዉ👍👍

  • @merishanaol6959
    @merishanaol6959 4 місяці тому +4

    መንሱር ሰምተሀል😂😂😂😂😂

  • @SeifehselassieAman
    @SeifehselassieAman 4 місяці тому

    አቤልሻ ያው እንተዋውቅ የለ ፉክክር ዘፋኞቻችንን አታይልኝም ያልከፈላቸዉን ብራንድ ገዝተዉ ሲያስተዋዉቁት አልዋሽህም እኔ የገባኝንም ያልገባኝንም ብራንድም ሆነ መልዕክት ያለው ልብስ መልበስ አልፈልግም ይገርምሀል ባጂዉንም ቆርጩ ነዉ የማጠፋዉ

  • @Suzi-ey4cn
    @Suzi-ey4cn 4 місяці тому +1

    Ydres le mensur jemal ena le artistoch

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 4 місяці тому +4

    New meny መንሱር ጀማል

    • @Haregi849
      @Haregi849 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

  • @HabtamuA1u
    @HabtamuA1u 3 місяці тому

  • @user-besufkad
    @user-besufkad 4 місяці тому +3

    My comments is frist

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 4 місяці тому

    እዉነት ነዉ ኢትጰያ ዉስጥ መታየት መታየት ይፈልጋሎ ጥቁር ብቻ ነዉ ዉድ አፉሬካዊን ብቻ ነን ዉድ እምገዛዉ እንጄ አሜሬካን ያለን ሰዎች እናዉቃለን ነጮች ሀብታም ናቸዉ እምርላቸዉ ጎድሌን ሲገዙዉ እናያለን ጥቁሮች ኢትጰያን ለመታየት 200 ሺ አይፉን ሲገዙ ያስቁኛል ኢትጰያ ከዚህ ተማሩዉ እዉነት ለመናገር ሰልባችም ለበስን ዉድ ለበስን እዚች ምድር እኩል ነዉ እምንኖረዉ መኪና ዉድ እሚገዛዉ እታች ያለዉ ድሀዉ ነዉ እኔ ምን እላለሁ ዉድ ለምን ትገዛላችሁ ለአንዳንድ ሰዉ ስራ ቦታ ይዉሰዳችሁ 40 ሺና 30 ለምን መኪና ይገዛል እል ነበር በተለይ ለሀበሻዉ እንማርበት ዉድ ሽቶ ዉድ ልብስ ዉድ መኪና ዉድ ቤት ሞባይል ለምን እንገዛለን ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @demereweyob2010
    @demereweyob2010 3 місяці тому +1

    መንሱር በደንብ ሰማ

  • @CoachalemnehBerihu
    @CoachalemnehBerihu 3 місяці тому

    አረ መንሱር የት አለህ

  • @EmmanuelKebeda
    @EmmanuelKebeda 4 місяці тому

    That's way I like you abel

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 4 місяці тому +1

    ነሱር911 ሰምተሀል😂😂

  • @abrahamsisay7337
    @abrahamsisay7337 3 місяці тому

    So what's the point??)
    እና ምን ይጠበስ ?! ምን አገባን ስለ እነሱ እነሱ ናቸው ሌላው ሌላ ነው!! ሸቀጣ ሸቀጥ አይደለሁም በበኩሌ እኔ እኔ ነኝ::this is it ወንድም አለም!

  • @סלםלגסה
    @סלםלגסה 4 місяці тому

    Wey yegha hebreteseb gen habtam betehon mekera betaxa mekera mensur mensur yemetelu gen lemen endesu lemehon let teqen aserum😢

  • @ImamIndris-i7i
    @ImamIndris-i7i 4 місяці тому

    Waweww

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 3 місяці тому

    በትክክል ልታይ ማለት አያስፈልግም

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 3 місяці тому +1

    Eyesus...yalew..sew...new..ye..alem..beliner...sew...alemin..beyaterf...nebsun..gin...beagodil...min..yitekmewal⌚⌚⌚

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 4 місяці тому +1

    ለምንድን ነው ይሄን ቪዲዮ ከመንሱር ጋር ለማያያዝ የተሞከረው አልገባኝም??

    • @wenduzeleke3252
      @wenduzeleke3252 4 місяці тому

      አጨብጫቢ አቅራቢው አንተ ከምትለው ጋር አላገናኘውም አንተ የሱ አለቅላቂ ነክ መሠለኝ

    • @kediribrahim789
      @kediribrahim789 3 місяці тому

      @@wenduzeleke3252 ሰለ አቅራቢው አይደለም ሰለተሰጡ ኮሜንት ነው አስተውል

  • @ermiastesfaye8547
    @ermiastesfaye8547 3 місяці тому

    ባህሪውስ ነበረኝ ብሩ ነው አልያዝ ያለ 😂😂😂

  • @GemechuAbdisa-jq8zv
    @GemechuAbdisa-jq8zv 3 місяці тому

    Abel sele Google sera !

  • @REDUZELALEMzelalem-mn1zy
    @REDUZELALEMzelalem-mn1zy 4 місяці тому

    እውነተኛ ሀብታም ከሁለት ልጅ በላይ አይወልድም !ደሀስ.......??

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 3 місяці тому

    ከቻላችሁ ወደ ቲክቶክ አዉርዱት ብዙዎች ይማሩበታል ከምር

  • @Jamualemdocutainment
    @Jamualemdocutainment 4 місяці тому

    oh it has a great message for some one 😄😄😄🤪🤪

  • @FrutunaMk
    @FrutunaMk 3 місяці тому

    Kezi belay tlk sew endemthon tesfa aregalew ymechih

  • @tofikmuhamed4723
    @tofikmuhamed4723 3 місяці тому +1

    CR7 deha nwe😢😢😢😂

  • @baharabdi7096
    @baharabdi7096 4 місяці тому +1

    This video for mansur

  • @AbrhamAdehane
    @AbrhamAdehane 3 місяці тому

    የወይኗ ልጅ እውነት አደንቅሃለው ።

  • @abebechtesfaye
    @abebechtesfaye 4 місяці тому

    😊😊

  • @begood4all157
    @begood4all157 16 днів тому

    የተከማቸ ብር የለኝም እንጂ የአኗኗር እስታዬሌ እንደ old money እስቤ ያላቸው ባላሃብቶች ነው

  • @BisBisa-vm7if
    @BisBisa-vm7if 3 місяці тому

    Era le mensur share share argut gemaw

  • @behailuabdisa9632
    @behailuabdisa9632 3 місяці тому

    Esti yehenenm chsnalun 1milon enasgebaw abela 1gna nw

  • @derejesisay7660
    @derejesisay7660 4 місяці тому +1

    New money nech leka Mensure

  • @SelomonSelomon-fg1ft
    @SelomonSelomon-fg1ft 3 місяці тому

    Wey mensur

  • @Moviefix948
    @Moviefix948 3 місяці тому

    98.9 % for 1M subscribers

  • @AbdureMukhtar
    @AbdureMukhtar 3 місяці тому +1

    Mensur iko habtem aydelam zemad

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 4 місяці тому

    Zoro zoro 1injera naw yemibalut minm lawut ayamatum

  • @Gutago1398
    @Gutago1398 4 місяці тому

    Money talks.Wealth whispers

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 4 місяці тому

    በግልፅ የሆኑ ሰዎችን ለመነቆር ነው ይህ ቪዲዮ አትለንም😂😂😂ጭራሽ ስለ ሽቶ ታነሳለህ? በግልጥ እገሌ ለምን አትለንም😂😂

  • @dagimaddis2410
    @dagimaddis2410 3 місяці тому

    lejemariw mensurr😂

  • @eskumak3994
    @eskumak3994 4 місяці тому +1

    ገብቶናል መንሱር ለማንከት እንደሆነ😂😂😂

  • @FiliChanel
    @FiliChanel 3 місяці тому

    Yidres wede Mensur 😂😅

  • @girmabayih7505
    @girmabayih7505 4 місяці тому

    Abelo

  • @MiilamiilaMiilamiila
    @MiilamiilaMiilamiila 2 місяці тому

    ሞት ደጉ ጆንያ ፋንድያ ብራንድ ብርድ ዝናብ በረዶ ትጠቀለላለህ በከፈን ወይም በሰሌን

  • @Lskeydup
    @Lskeydup 3 місяці тому

    cr7 deha new 😂😂😂

  • @Ethio_Freelancing
    @Ethio_Freelancing 4 місяці тому

    First 🎉

  • @Kedrfurniture
    @Kedrfurniture 4 місяці тому +1

    የውሸት አለም 🌎🌏🌍

  • @shalomMK12
    @shalomMK12 4 місяці тому

    UA-cam channel መግዛተት የሚፈልግ ያናግረኝ 67k subscribers ያለው ነው

  • @kibrutamerat7113
    @kibrutamerat7113 3 місяці тому

    @mensurjemal

  • @begood4all157
    @begood4all157 16 днів тому

    የተከማቸ ብር የለኝም እንጂ የአኗኗር እስታዬሌ እንደ old money እስቤ ያላቸው ባላሃብቶች ነው