Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለልጂቷ ዪቲብ ክፈቱላት በማሪያም በጣም ጎበዝ አግዟት
ሴት እንዲህ ሲተባበር ደስ ይላል ጎበዞች ተባብራችሁ አጥፉት ይህን ጉማሬ
ልጅቷ በጣም ጎበዝ ነች 💪
በጣም አንበሳ
ልጂቱን እዳይጎዳት የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሺ
ወንዬ የነስር አይን አናግሪው በፈጣሪ ከባድ የተባለ ነገር ይፈታል ❤❤❤❤
ኮሜንት ካነበበች እኔም ፅፌላታለሁ የንስር አይን ያስመልስላታል
ዳኛ ነው ???
መቸኮሜት ታነባለችና ስቴነው የጻፍኩላት
የነስር አይን ትክክለኛማስረጃአያወጣም ለዩቱብ ብሎ እዬተመካከሩነው
ውዴ ብዙ ጊዜ ፅፌላታለሁ ግን ኮመንት አታነብም መሰለኝ
በጣም ጥሩ ልጂ ነሺ
አይዞሺ ወይንየ ለምድነው ለነስር አይን እና ለዘላለም ዘገየ የማታማክሪው እነሱ ይረዱሻል እስከ ዛሬ እራሡ ብታናግሪያቸው መፍትሔ ታገኝ ነበር ብዙ ግዜ ኮመት አያለሁ ለነስር አይን ተናገሪ የሚል ኮመንት ግን አንች አሰሚም አሁንም ተናገሪ ያግዙሻል
የእኔ ቆንጆ ❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥሽ ይህን የሰይጣን ቁራጭ ተባበሩበት ምን አይነት ሰይጣን ነው ግን
በእውነት የሚገርም ነገር ነዉ ዞሮ እራሳችሁን ጠብቆ ደሞ ስንት ምስክር አለሽ አይደል እንዳለቂዉ❤
ይቺን ልጅ እማ ማገዝ አለብን እውነት ጥሩ ልጅ ነች ማርያምን
ምን አይነት ጀግና ነች ውሻ ወንዶች እንደዚህ ይዋረዱ አንተ ቅሌታም ልጅቱን ቦታ ቀይሩላት ሴት ማለት እቺ ነች
የኔቆጁ,ፈጣሪ,የጠብቅሺማሬ
የኔናት በጣም አድናቂሽነኝ እንኳንተባበርሻት
Hin sodaati malii fidaa boyyee kun💪💪💪💪💪
ሏልጅቷ ጀግና ናት እንደተጫወተባት ተጫወተችበር በርቱ ወይኑ ደሞ ለመረጃ እንድሆንሸ አች አትሳደቢ
Jabadhaa waqayyoo sii yaa gargaruu dhuganii dhokatee hin haftuu obboleti tenya ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዛችው አግዚአብሔር አለ አውነት ግብዝ ነሽ❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏
እሕት የነስር አይን አናግሪው በፈጣሪው ከባድ የተባለ ነገር ይፈታል 😢😢
አይ እሄ ስይጣን አይቀርብልሽም እንጅ አይዞሽ እራስሸን ጠብቂ
ይቱብ ይከፈትላት አይዞሺ እህቴምንም አያረግም ይህቅዘናም እራሳቺሁን እየጠበቃቺሁ ሂዱ❤❤❤❤
ዝም ብለሽ ወደ እግዚአብሔር ብትማጸኝ ይሻላል ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አለ ብለሽ ነው እህታለም በምታምኝ አምላክ ስጭ እንጂ ክስ ከንቱ ነው😢😢😢
እባክሽ እህቴ በፀሎት በርች እግዚአብሔር ይርደሽ አይዛሽ
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እህቶቸ ይህ ሰውየ በጣም ክፉ ነው እራሳችሁን ጠብቁ ወይኑ የልፋት ዋጋሽን እግዚአብሔር ያስመልስልሽ የኔ ከርታታ
ጉድድድድ 😭😭😭😭እባክሽ እራስሺን ታብቂ እቺ ልጅም ካሱ ትራቅ
ቨቨቨቨ
Ayizoshi fetari yirdashi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዛብሔር መፍትሔውን ይሥጥሽ የኔከርታታ እሕ
እግዚአብሔር ይርዳሽ ወኒዬ😢
ሴቶችእህቶቻችን ተባበሩ የሰዉን ላብ የሚጠጡ ወንዶች ይጋለጡ❤❤
ልጅታ በጣም ጎበዝ ናት የበሠለች ወይና አይዞሽ ምትም አለ ተይው አሡን ህይወት ከከጠለ ህይወት ይቀጥላል
ጎበዝ እዲክ ስትተባበሩ ደህናነው❤❤❤
ይሄን ጉማሪ ተጠንቁ ወይና አንችም ልጅተም እመቤቴ ትጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏
አይዞሺ መልካምነትሺ ይረዳሻል🎉🎉🎉🎉🎉
ንሰራ አይኒ ንጋሪው ንብራትሺ ሙሉ በሙሉ ይማላሲ🎉🎉
የሴት ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
ወይኑ እራሳቹን ጠብቁ እኤ ጎዶሎ እዳያገኛቹ አጭር ሰው ሸረኛነው እህቴ ፈጣር ይባርክሽ እኤ ዊሻ የማያፊር ገልቱ
ጎበዝነሽ
Yene innat lijuta gin bexam gabaznat geta yibarkish ❤🎉
ወዪኑዬ የኔ የዋ ፈጣሪ ካቺጋራ ዪሁን በማሪያም እራስሺን ጠብቂ ❤❤😢😢😢
Dhiiraa zadeen...qabataa...akatii...mitii eshii
Sahaa dhuga keti
የአረብ አገር መጨረሻው የህነው😢😢😢
batami saew wadi Atu new yehisezero
እንዳፈሪ፣የኔሚስኪን አይዞሽ
እውነቱን ሰለሆነየተባበርሻት አገትሺላይ ያለቺው ሰማህቷ አርሴምየ ምንም አታስነካሺ ትጠብቅሻለቺ❤❤
ጎበዝናች ልጅቱ🎉🎉🎉ዋው
የኔሚሥኪን አይዞሽ የኔከርታታ😥😥😥
እሰይ😂😂😂😂😂😂😂ጎበዝ
Kezih seyitan huletachehum erasachehun tebiku.
ፈጣሪ የጂህን ይሥጥህ ደነዝ አይዞሽ ወይኔ ሥለተባበርሻት ተባረኪ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለተባበርሽ መረጃውን ከስልክሽ አውጥተሽ አስቀመጪ ወይንዋ አይዞሽ ይሄ ገልቱ ዘልዛላ።
Ayzosh gaeya yedieshi ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂micayoo tana ilalee janjana,yeroo amma oso hin tanee kan yeroo barradhun yadhadhe😂😂😂😂😂
😄😄😀😀
ወይኑ እኳን መረጃ አገኜሽ ወሥደሽ አሣይበት ያልሄደበትን ምክንያት ህግ ጥሧል
ጀግና ናት
ዮቱብ ክፈቱላትትትት የኔ ማር የኛ ጀግና እህት ምንም አያርግሽም ጀግናነሽ ወርውሪው እደኮስ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ እሴቶች አንድ እንሁን አይዛሽ ወይኖ ልጅቶን ግን እንደይጎዳት❤❤
Eneta naw gene😢😢😢Egezabehra kebehAyenata yesawran😢😢😢
Good job 👏 👍
Ayzshii ihtee🎉🎉🎉
አላህይርዳሽ እህቴ😢😢😢😢😢😢😢
እህቴ እራስሽን ጠብቂ እንዳይጎዳሽ ሰውዬው እርኩስ ነው ወይን ቦታሽን ቀይሪ ወይናም እንደዛው ያው እየዛተባችሁ ስለሆነ ዘሌን ወይም የነስር አይንን ብታናግሪ ጡሩ ነበር ከፈጣሪ ጋር ያስመልሱልሻል ብዬ ነው
ወይኔ ወይንየ አግዛቤር ይርዳሽ😢😢😢😢
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
አላህያርጋጋሸ😢😢
ayezowachew.egzabahr.ale.❤❤❤
አጀብ የኛ ነገር እህህህህ ሴቶች እራሳችንን እንጠብቅ
❤❤❤❤❤.ayezoshe.weDi
😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይርድሽ የኔ ውዳ እቻ አልም 😢😢😢😢😢😢
ይችኛዋ ልጅ ለራሱ ችግር ላይነች
Ayzosh fetri yitbkachuwal man slohn eswu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይንዬዬ እህቴ ጥሩ ዘዴ ነው የተጠቀምሽው ነገር ግን ልጅቷ ብቻ ነበረች አውርታ የምትፈልጊውን መረጃ ሁሉ ጨርሳ መዝጋት ያለባት አንቺ ባታወሪው ጥሩ ነበር ማለት ፍርድ ቤት ሲቀርብ በዛው ሸቤ እንዲወርድ ጉዱን እዛ ነበር መስማት የነበረበት ይበልጥ አጥጋቢ ይሆን ነበር እሱን ቅረብ አትቅረብ ከመጨቃጨቅ ዋጋውን እንደዚህ ነበር መስጠት በድብቅ በድምፁ ማስረጃ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ተንኮለኛ መጥፎ ነው ሰውየው 😳😳🤔😢😢
እባክሽ የንስር አይንን አግኝው ንብረትሽን ይስመልስልሻል
አንች እኮ ወይኑ ስልኩን ስታወራ ዝም ማለት ነበረብሽ እሷ እስከምትጨርስ😢😢😢😢ብቻ ፈጣሪ ይርዳችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤ናት በሄድሽበት ምናምንአይካሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yana mesken lege❤metbabruwa❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይይ 😂😂
😂😂😂😂❤❤❤
የንስር አይን ንገሬዉ ያስመልስልሻል ህግ ኢትዮጲያ የለም
አትስማም ሁሌ ይነገራታ አትሰማም
የንስር አይን ማን ነው ዳኛ ነው ወይስ ወፉ ነው አልገባኝም ንገሩኝ????????🙏❤
@Rakb553 ምርጥ የደሀዎችን እንባ አባሽ ታፍነዉ ያሉትን እናቶች ችግራቸዉንእሚፈታ ዩቲበርነዉ ጀግና አይገልፀዉም
@Eldana-j5j እሺ እህቴ እንደዛ ነው እንዴ ግራ ገባኝ እኮ አመሰግናለሁ
ስሚ ተታለሽ ሰው ሆይ ሆይ ቢልሽ እንዳትረቂ ይገልሻል ቤቱን እንዳትካፈይው ብሎ ነው ያንቺ አክብሮትና ፍቅር ቢኖረው ሴት አግብቶ አይጠብቅሽም ነበር ንብረቱን እንዳትካፈይው ሊያጠፋሽ ይችላልና ተጠንቀቂ
❤❤🎉🎉🎉😢😢😢
አስዚው ሲጀመር ፈጣሪ ይጠብቅሽ 😢😢😢😢
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ለልጅቷ ዩቱብ ክፈቱላት ወይንዬ ጎበዝ ናት ተባበሩ እና ይከን በሽተኛ አጥፉት አፈር ይብላ ተጫወተባት የስደት እህቴን😢😢😢😢
እሱበሌለበት መወሰንአይችልምደ፣ፍርዲቤት ምናይነት ህግነው፣አገራችንግን
Weeyinuu ni muuddamtee caal jechuu diddee
❤❤
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢😢
Waqayoo sii haa garagaruu 😢😢
እርጃት አንቺ እውነቱን ታውቂያለሽ ሴት ነሽ ነገ ሚሆነውን አታውቂም ይሄ ክርስቶስ ሲሰቀ ድንጋይ ያቀበለ ጨካኝ አረመኔ። ደሞ አያፍርም እንደተበደለ የቴሎፎኑን ጥሪ መዝሙር እግዚአብሔር አያታለልም።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የንስር አይን አናግራቸው እነሱ ይረድሻል አገቱን አቀው ይቀበሉታል
ይችን ምስኪን እንዳይጎዳት ቤቶን ካወቀ ግን ይጎዳታል እባካቹ እየተጠነቀቃቹ 🙏
❤❤❤
ይቅር በይው እና ታረቁ አችም አትከራተች እህቴ ❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አልገባኝም ፈቂ የማንኛዋ ባል ነው?
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
👌👌👌👌👌bee together my Dr❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢
ለልጂቷ ዪቲብ ክፈቱላት በማሪያም በጣም ጎበዝ አግዟት
ሴት እንዲህ ሲተባበር ደስ ይላል ጎበዞች ተባብራችሁ አጥፉት ይህን ጉማሬ
ልጅቷ በጣም ጎበዝ ነች 💪
በጣም አንበሳ
ልጂቱን እዳይጎዳት የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሺ
ወንዬ የነስር አይን አናግሪው በፈጣሪ ከባድ የተባለ ነገር ይፈታል ❤❤❤❤
ኮሜንት ካነበበች እኔም ፅፌላታለሁ የንስር አይን ያስመልስላታል
ዳኛ ነው ???
መቸኮሜት ታነባለችና ስቴነው የጻፍኩላት
የነስር አይን ትክክለኛማስረጃአያወጣም ለዩቱብ ብሎ እዬተመካከሩነው
ውዴ ብዙ ጊዜ ፅፌላታለሁ ግን ኮመንት አታነብም መሰለኝ
በጣም ጥሩ ልጂ ነሺ
አይዞሺ ወይንየ ለምድነው ለነስር አይን እና ለዘላለም ዘገየ የማታማክሪው እነሱ ይረዱሻል እስከ ዛሬ እራሡ ብታናግሪያቸው መፍትሔ ታገኝ ነበር ብዙ ግዜ ኮመት አያለሁ ለነስር አይን ተናገሪ የሚል ኮመንት ግን አንች አሰሚም አሁንም ተናገሪ ያግዙሻል
የእኔ ቆንጆ ❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥሽ
ይህን የሰይጣን ቁራጭ ተባበሩበት ምን አይነት ሰይጣን ነው ግን
በእውነት የሚገርም ነገር ነዉ ዞሮ እራሳችሁን ጠብቆ ደሞ ስንት ምስክር አለሽ አይደል እንዳለቂዉ❤
ይቺን ልጅ እማ ማገዝ አለብን እውነት ጥሩ ልጅ ነች ማርያምን
ምን አይነት ጀግና ነች ውሻ ወንዶች እንደዚህ ይዋረዱ አንተ ቅሌታም ልጅቱን ቦታ ቀይሩላት ሴት ማለት እቺ ነች
የኔቆጁ,ፈጣሪ,የጠብቅሺማሬ
የኔናት በጣም አድናቂሽነኝ እንኳንተባበርሻት
Hin sodaati malii fidaa boyyee kun💪💪💪💪💪
ሏልጅቷ ጀግና ናት እንደተጫወተባት ተጫወተችበር በርቱ ወይኑ ደሞ ለመረጃ እንድሆንሸ አች አትሳደቢ
Jabadhaa waqayyoo sii yaa gargaruu dhuganii dhokatee hin haftuu obboleti tenya ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዛችው አግዚአብሔር አለ አውነት ግብዝ ነሽ❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏
እሕት የነስር አይን አናግሪው በፈጣሪው ከባድ የተባለ ነገር ይፈታል 😢😢
አይ እሄ ስይጣን አይቀርብልሽም እንጅ አይዞሽ እራስሸን ጠብቂ
ይቱብ ይከፈትላት አይዞሺ እህቴምንም አያረግም ይህቅዘናም እራሳቺሁን እየጠበቃቺሁ ሂዱ❤❤❤❤
ዝም ብለሽ ወደ እግዚአብሔር ብትማጸኝ ይሻላል ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አለ ብለሽ ነው እህታለም በምታምኝ አምላክ ስጭ እንጂ ክስ ከንቱ ነው😢😢😢
እባክሽ እህቴ በፀሎት በርች እግዚአብሔር ይርደሽ አይዛሽ
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እህቶቸ ይህ ሰውየ በጣም ክፉ ነው እራሳችሁን ጠብቁ ወይኑ የልፋት ዋጋሽን እግዚአብሔር ያስመልስልሽ የኔ ከርታታ
ጉድድድድ 😭😭😭😭እባክሽ እራስሺን ታብቂ እቺ ልጅም ካሱ ትራቅ
ቨቨቨቨ
Ayizoshi fetari yirdashi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዛብሔር መፍትሔውን ይሥጥሽ የኔከርታታ እሕ
እግዚአብሔር ይርዳሽ ወኒዬ😢
ሴቶችእህቶቻችን ተባበሩ የሰዉን ላብ የሚጠጡ ወንዶች ይጋለጡ❤❤
ልጅታ በጣም ጎበዝ ናት የበሠለች ወይና አይዞሽ ምትም አለ ተይው አሡን ህይወት ከከጠለ ህይወት ይቀጥላል
ጎበዝ እዲክ ስትተባበሩ ደህናነው❤❤❤
ይሄን ጉማሪ ተጠንቁ ወይና አንችም ልጅተም እመቤቴ ትጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏
አይዞሺ መልካምነትሺ ይረዳሻል🎉🎉🎉🎉🎉
ንሰራ አይኒ ንጋሪው ንብራትሺ ሙሉ በሙሉ ይማላሲ🎉🎉
የሴት ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
ወይኑ እራሳቹን ጠብቁ እኤ ጎዶሎ እዳያገኛቹ አጭር ሰው ሸረኛነው እህቴ ፈጣር ይባርክሽ እኤ ዊሻ የማያፊር ገልቱ
ጎበዝነሽ
Yene innat lijuta gin bexam gabaznat geta yibarkish ❤🎉
ወዪኑዬ የኔ የዋ ፈጣሪ ካቺጋራ ዪሁን በማሪያም እራስሺን ጠብቂ ❤❤😢😢😢
Dhiiraa zadeen...qabataa...akatii...mitii eshii
Sahaa dhuga keti
የአረብ አገር መጨረሻው የህነው😢😢😢
batami saew wadi Atu new yehisezero
እንዳፈሪ፣የኔሚስኪን አይዞሽ
እውነቱን ሰለሆነየተባበርሻት አገትሺላይ ያለቺው ሰማህቷ አርሴምየ ምንም አታስነካሺ ትጠብቅሻለቺ❤❤
ጎበዝናች ልጅቱ🎉🎉🎉ዋው
የኔሚሥኪን አይዞሽ የኔከርታታ😥😥😥
እሰይ😂😂😂😂😂😂😂ጎበዝ
Kezih seyitan huletachehum erasachehun tebiku.
ፈጣሪ የጂህን ይሥጥህ ደነዝ አይዞሽ ወይኔ ሥለተባበርሻት ተባረኪ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለተባበርሽ መረጃውን ከስልክሽ አውጥተሽ አስቀመጪ ወይንዋ አይዞሽ ይሄ ገልቱ ዘልዛላ።
Ayzosh gaeya yedieshi ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂micayoo tana ilalee janjana,yeroo amma oso hin tanee kan yeroo barradhun yadhadhe😂😂😂😂😂
😄😄😀😀
ወይኑ እኳን መረጃ አገኜሽ ወሥደሽ አሣይበት ያልሄደበትን ምክንያት ህግ ጥሧል
ጀግና ናት
ዮቱብ ክፈቱላትትትት የኔ ማር የኛ ጀግና እህት ምንም አያርግሽም ጀግናነሽ ወርውሪው እደኮስ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ እሴቶች አንድ እንሁን አይዛሽ ወይኖ ልጅቶን ግን እንደይጎዳት❤❤
Eneta naw gene😢😢😢Egezabehra kebeh
Ayenata yesawran😢😢😢