የ ፒያሳዋ ወፍ | እኔ እና የጂጂ ምስጢር ( ሙሉ ክፍል )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 190

  • @genetsamuel6434
    @genetsamuel6434 9 місяців тому +1

    ደግሜ ነው የሰማሁት ይመስጣል ❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu6022 11 місяців тому +3

    አቤት ፅሁፍ አቤት ፍቅር አቤት ትራከ እራሴን ጣለሁ ፀግሽ አመሰግናለሁ

  • @MaherHassan-fk4ek
    @MaherHassan-fk4ek 6 місяців тому +1

    እንዲህ እረጂም የሆነ ትረካ ለመስማት ትእግስቱም የለኝም ለመጀመሪያ ጊዜ ማለት ወድጄው ያዳመጥኩት ዋው ወደድኩት

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Рік тому +9

    ገራሚ ታሪክ ነው ሁለታችሁም ተራኪዎች ዘመናችሁ ይባረክ ❤

  • @Picaso19808fcddbhsdbkj
    @Picaso19808fcddbhsdbkj Рік тому +2

    ከዚ ትረካ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ይናገራል በሼባው ተገልጧል

  • @WasnAlzaabi
    @WasnAlzaabi Рік тому +2

    ፀግሽ ምን ብይ ለመግለፀ ይከብደኝል በቃ አጣው በነገራችን ላይ ዘሪሁን ገመቹ ብዙ ጊዜ ሀገሬን ሰፈሬን ሲገልፀ የበለጠ ደስ ይለኝል ስለሁሉም ነገር አመሰግናለው

  • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
    @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 2 роки тому +3

    ፀግሽ የሁል ግዜ አድማጭህ ነኝ።አተራረክህ ይስበኛል ችሎታው አለህ።በጣም ደሞ የገረመኝ የሴቷ አንባቢ ናት።በጣም ጎበዝ ናት በደንብ ተዘጋጅታ እንዳቀረበችው ያስታውቃል።ይበልጡንም ህ የምትለዋን ቃል በ ክ ቀይረው እንደሚያወሩት የአዲስ አበባ ልጆች አለመሆንዋ በጣም ደስ ይላል ።በርቱ እፀገነትን ሰላምታ አቅርቡልኝ እሷም በጣም ጎበዝ አንባቢ ናት ።የሪችን ታሪክ ከአስር ጊዜ በላይ ነው የሰማሁት።በርቱ💚💛❤️

  • @mulufanta5130
    @mulufanta5130 2 роки тому +3

    ፀግሸ ደሰ እሚል ትረካ እናመሰግናለን

  • @Haymi-cp7xv
    @Haymi-cp7xv 9 місяців тому +5

    ይሄን ታሪክ ከሶስት አመት በፊት አዳምጬዋለሁ ይገርማል በጣም የወደድኩት ታሪክ ነበር በድጋሜ ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል ፀግሽ የምንግዜም ምርጡ እና አንደኛዬ ነህ ሁሉ ነገርህ ለዛ አለው አቀራረብህ ትረካ ሳይሆን ታሪኩን ልክ እንደፊልም ተዋንያኖቹ እንደተሰጣቸው ገፀባህርይ እየተቀያየረ እንደምናየውና እንደምንሰማው ነው የሚመስለው ቸባረክ በዚህ አጋጣሚ የኔን የህይኸት ታሪክ ምናለ ፅፌ በሰጠውክ እና ባዳምጠው የልጅቷ ህይወት በተወሰነ መልኩ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @lefikr
    @lefikr Рік тому +3

    ይሄን የመሰለ ትረካ በማስታወቂያ ብዛት አሰልቺ አረከው ብሮዬ እረ ኘሊስ ቀንሰው 😢😢

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 9 місяців тому +2

    በጣም እቅምና ለዛ አለው ድምጽሽ በርች እህቴ ❤🎉❤🎉❤

  • @reemreemo8751
    @reemreemo8751 2 роки тому +10

    ከስንት ጊዜ ቡሀላ ተመለስኩኝ ፀግሽ ስራዎችህም ድምፅህም ናፍቆኝ ነበር በርታልን💚💚

  • @seadaahmed2473
    @seadaahmed2473 Рік тому +1

    ዘግይቼ ቢሆንም እያዳመጥኩ ያለሁት ደስተኛ መሆኔን መናገር እወዳለዉ አከብርሀለዉ ፀግሽ😍😍

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 2 роки тому +4

    ፀግዬ ምርጥ ትረካ ነው የማይሰለች ማርያምን ብሰማው ብሰማው ፈልጠግብም እንዲሁም ከፍሪስኮ ዱባይን ረቅርብልን ሙስ ልቤውስጥ ቀርቶአል

  • @ashuadem2136
    @ashuadem2136 Рік тому +2

    ድንቅ ፁሁፍ ድንቅ የትረካ አቀራረብ ፣ በርታ

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 9 місяців тому +2

    ሰላም ሰላም ጸጋዬ በጣም በጣም ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤

  • @wendsenyoni841
    @wendsenyoni841 2 роки тому +4

    ፀግሸ ሰትተርክ ገፀ ባህሪውን የማያቸው ነው የሚመሰለው ምርጥ ምርጥ በጣም ምርጥ

  • @tarekegnmelesse8135
    @tarekegnmelesse8135 Рік тому +2

    አቤት የሰው ልጅ ሁሌም ያስገርመኛል ይህ የእውነተኛው ዓለም ነፀብራቅ ነው ስንት አሉ እንዲህ አይነቶች ታሪክ አለ መሰላችሁ

  • @qamarjamal9985
    @qamarjamal9985 Рік тому +1

    Wowwwww❤

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 2 роки тому +4

    My ልዩ thank you for your hard work

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 2 роки тому +10

    ፀገሽ በንተ ድምፅ አንተ ከጀመርክልን አንተ ጨርስልን እባክህ ስሜቴችንን አታበላሽብን! በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ🥰

  • @yanokonjo1773
    @yanokonjo1773 Рік тому +2

    ዋዉ ሲጣፍጥ😍😍😍😍

  • @helensema7904
    @helensema7904 2 роки тому +3

    ፀግሽ አንተ ትለያለህ ተባረክ አሪፍ ነበር

  • @aberhammelke7796
    @aberhammelke7796 2 роки тому +3

    ፀግሽ ዋው አቀራረብክ በጣም ይመስጣል
    ከጀመርኩዋቸዉ ማቆረጥ አልችልም
    በርቱ በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 2 роки тому +3

    እኔ ቃላት የለኘም የምታቀረብልን ትረካ ዉስጥ ይሰረሰራን እናመሰግናለን ግን በጣም እየቆየህነዉ የምመጣዉ ጠግሸ

  • @ሰውእንዳረግእግዚአብሔርአ

    ዋው ገራሚ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ❤❤🙏

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 2 роки тому +7

    ፀግሽ የእውነት ተራ ትችላለህ አይገልፀውም አርግዛ ብሔር ይባርክህ

  • @saraDane-f6h
    @saraDane-f6h Рік тому +3

    ባተው አንደበት 3 አመት በፌት ደስ እያለኝ ሰምቼዋለሁ❤😊

  • @etagegnaddissu2841
    @etagegnaddissu2841 Рік тому +1

    በጣም የምታሳዝን ልጅ ፣ አወ እንደተጠቀሰልህ pls if you start it you finish it, ሌላ ሰው ሲቀጥል ብስጭትጭት ነው ይሚያደርግ በቃ ያልጨረስኩት ያህል ነው የሚሰማ። thanks for your hard and great job.

  • @ህልመኛዋነኝየመድናዋ-ቐ5ቸ

    እኔ አዳምጨዋለሁ ደጋግሜ አሁንም አልምረው ስወደው አድሶቹ አዳምጡት አሪፍ ነው

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 2 роки тому +2

    የምወደው ትረካ ነው በስመአም ስንትግዜ እንደስማሁት ድሮ so ፀግዬ እናመሰግናለን። በርታልን

  • @saron.danielladebebe4580
    @saron.danielladebebe4580 2 роки тому +51

    ከዘመናት በኋላ ወደ ትረካ የመለሰኝ 🦸‍♂️ ጀግና እንተርካለን እያሉ ለሚያነቡ በተመሳሳይ የሟያ ዘርፍ ላይ ለሉ ሰዎች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ወጣት ነው በቅንነት ቀርባቸ ተማሩ ከዚ ወጣት በጣም እናመሰግናለን በርታ 😊😊

    • @tamirrayehubenti493
      @tamirrayehubenti493 2 роки тому +1

      በምርት ጽሁፍ ነው።
      አቀራረንባችሁ እጅግ በጣም ምርጥ ነው።

    • @fatmaabdela9773
      @fatmaabdela9773 2 роки тому +2

      ሆሥሆሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሦሦሎ

    • @fanatigabu9059
      @fanatigabu9059 2 роки тому

      @@tamirrayehubenti493 777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777778777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777778777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777☺️

    • @alishotekie2278
      @alishotekie2278 2 роки тому

      @@fatmaabdela9773..........,, nnnn

    • @tayemekoyaalex12
      @tayemekoyaalex12 Рік тому

      በጣም አደንቃለሁ። ይበልጡኑ አቅሙን ይስጥህ።

  • @bsratdebesay7761
    @bsratdebesay7761 2 роки тому +7

    ፍቅር እስከ መቃብር ኣቅርብልን🙏🙏🙏

  • @weineshethaileselassie9359
    @weineshethaileselassie9359 2 роки тому +5

    ቆንጆ ታሪክ እና ጎበዝ አንባቢ🙏

  • @hiruth9501
    @hiruth9501 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን አትጥፉ ሴቷም ተራኪ በጣም ጎበዝ ናት 👌❤

  • @ayshamusema7081
    @ayshamusema7081 2 роки тому +2

    ♥️♥️♥️ ያአላህ ምስጥ ብዬ nw የሰማውት 👌👌👌 ዋው 😍👆

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 Рік тому +2

    በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ በእውነት 👍💪🙏

  • @samm5903
    @samm5903 2 роки тому +2

    ድንቅ ትረካ ነው ሴቷም ተራኪ ጐበዝ ነች እናመሰግናለን

  • @tedycell8279
    @tedycell8279 2 роки тому +8

    ፀግሼ ዌል ካም በአላህ የሳጥናኤል ጎልን ተርክልን በናትህ ከስራ ጋር ማንበብ ለማንችል ሠዎች ውለታ ዋልልን ኘሊስ

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 2 роки тому +4

    ጠፍተህ ምትመጣ አስደማሚ ስራ ይዞ ለመምጣትው መልካም ፀግሽ 😍😍😍😍

  • @saratesfalem5869
    @saratesfalem5869 2 роки тому +3

    Omg I love this narration thanks bro

  • @samrisamri7293
    @samrisamri7293 2 роки тому +1

    tnx wed felgew neber betam

  • @sanchview6414
    @sanchview6414 2 роки тому +3

    ለመጀመሪያ ጊዜ የተዋወኩህ በዚህ ፅሁፍ ነበር የመጀመሪያው ትረካ ከነ ክላሲካሉ አሁንም ድረስ ትዝ ይለኛል በጣም ምርጥ ስራ ከሚማርክ ትረካ ጋር ነበር
    እናመሰግናለን በቀላሉ በመፅሑፍ የማናገኛቸውን ስራዎች ስለምታደርሰን

  • @lovebobe7980
    @lovebobe7980 2 роки тому +1

    Thanks

  • @ethious7413
    @ethious7413 2 роки тому +1

    Good job brother 👏. Thank you.

  • @lovebobe7980
    @lovebobe7980 2 роки тому +3

    Tegesheye betam betam yemetenafekeg wendeme nhe, demethe yenafekegal, hulem besemhe badameteh ayeselechegem, ejeg betam yemetekeber sew nehe. Egezabher eregem edeme tena yesetehe🙏

  • @emebetkebede8270
    @emebetkebede8270 2 роки тому +3

    ወይኔ ደስሲል ግን ባተ ድምፅ ቢጨረስ ደስ ይለኝ ነበር ግን በረታልን ውድም

  • @nebiyudemeke8826
    @nebiyudemeke8826 2 роки тому +3

    goldon voice

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 2 роки тому +6

    የፒያሳዋ ወፍ በሚለው በፅሁፍም አንብቤዋለሁ በትረካም ሠምቼዋለሁ. ሊያውም ደጋግሜ አንተ ስትሠራው ደሞ ደግሜ ሠማሁት በቃ ምን ልበልህ የባሰ ወደድኩት ግን አዳሜ ምን አለበት የማይሆን ቅራቅንቦ ሰብስክራይብ የምታደርጉ ፀግሼን ብታበረታቱ መቶሺ እንኳን እናስገባው እስኪ 🙏🙏🙏🙏

  • @tigistzeleke8900
    @tigistzeleke8900 2 роки тому +7

    ፀግሽ ፕሊስ 🙏 አንተ ከጀመርክልን አንተ ጨርስልን ። በመሀል የተረከችው ልጅ አላጠፈጠችውም 🥺🥺🥺 ሶሪ ነቀፍ አይደለም በርቺ ግን በሌላ ንባብ ሞክሪ 😍

  • @mihretababu8915
    @mihretababu8915 2 роки тому +1

    Tsgesh bnatki yhiewt enshawe kamsi jerba ytsgewni msafi akerblni plis 🙏🙏🙏

  • @gadisegamachu1137
    @gadisegamachu1137 2 роки тому +1

    Tsagish yante tiraka dimtsi eyesemahu ye madamin chuhat eresalew amesegnalew🙏bezihu qetil gobez temelkachochim lake 👍comenti atizenegu 👍👍👍👍👍 Le tsegish eko new sabckirabm

  • @kukisha5225
    @kukisha5225 2 роки тому +3

    Love it !

  • @MerryTs-H
    @MerryTs-H 2 роки тому +2

    🥰🥰🥰 Tsegesh thank you so much

  • @yonastasew5563
    @yonastasew5563 2 роки тому +1

    betam des yemil tarik new. salchersew makom alchalkum.

  • @etsegenetdessie5636
    @etsegenetdessie5636 2 роки тому +1

    Dmtsh srawechih betam new des milut abreh mesrat bchil betam des ylegnal..........wede treka yetemeleskut mkniyat newu srah

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8pi 5 місяців тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️እጅግ በጣም ደስስስ ይላል

  • @kurigetachew1776
    @kurigetachew1776 2 роки тому +2

    Enkon dena metah warkachin🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍🤩🇪🇹😘😘😘

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 8 місяців тому

    ፀግሽዬ ተባርክልኝ እሚገርም ትርካ ነው ግን ድምፁን ባትቀይርው አሬፍ ነው ግን እናመሰግናለን❤

  • @ekrumohammed8539
    @ekrumohammed8539 Рік тому +2

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ አተልጅ ደምፅህ ሱስ ሆነብኝ የምር አተን ከልስማው ስራ አልሰራም

  • @helenabib5397
    @helenabib5397 2 роки тому +1

    Tsegish Thanks so much . gn i think degemkew aydele kahun Befit semichew neber meselen

  • @lilalove111
    @lilalove111 2 роки тому

    ❤ ❤ ❤

  • @yohannesalexander1609
    @yohannesalexander1609 2 роки тому +2

    I don't realy know how to tell you hiw much i appreciate you fir what you are doing, the way you presented is so good and enjoyable, i couldn't even stop to listen until i finish once i started each story. I live in USA where nothing makes you happy and everything is boaring, but since i start listening to you and the story you present and the way you present it is really amezing, so i said by by to Tik tok.
    Thank you for your effort.

  • @ፀጊጌታሰውያደረጋት
    @ፀጊጌታሰውያደረጋት 2 роки тому +6

    ጎበዝ ተራኪ ናት ፀግሽ ወይ ስትጀምርም የሴትዋን እስዋ እንድትሰራ ብታደርግ መልካም ነበር ለማንኛውም ልጨርሰው 😢

  • @YydnekatchewLuel
    @YydnekatchewLuel 8 місяців тому

    Betam des yemel new thank you

  • @fitsumdenek4311
    @fitsumdenek4311 2 роки тому +1

    🥰🥰☺️☺️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 I can stop listening to it even when I'm driving home

  • @ፍቅርየራያልጅ123
    @ፍቅርየራያልጅ123 2 роки тому +6

    ትረካው ስሰማ ሌላ አለም ውስጥ እገባለሁ ውስጤ የለው ጭንቀት ብን ቦሎ ይጠፋል እፍፍፍፍ 💝💝💝

  • @alem2334
    @alem2334 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን በርታልን 🙏

  • @عايشهكمال-ع4م
    @عايشهكمال-ع4م 2 роки тому +1

    seenaa bayee namtii toltuu nuuf dhiiysiitee tsagsh galtomii ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selammoges4277
    @selammoges4277 2 роки тому +1

    Wow ejeg beta des yemel bedemte merewaw wedeme yetetereke betam enamesegenalen

  • @meserettakele6355
    @meserettakele6355 2 роки тому +1

    እንኳን መጣህ

  • @hikmamehamed3520
    @hikmamehamed3520 Рік тому

    Segsh mnew endegemerkew bchersew dmsa adif bihonm gn kehone tlk smet new yanekahegn betam temeseche neber 😢😢😢😢😢

  • @mihreteabgebrekidan3144
    @mihreteabgebrekidan3144 Рік тому +1

    Amazing ❤❤👍

  • @markos6406
    @markos6406 Рік тому +1

    Love it❤

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 2 роки тому +1

    Thanks 😊

  • @ህልመኛዋነኝየመድናዋ-ቐ5ቸ

    ሰላም ፀግሽዬ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣህ

  • @kurigetachew1776
    @kurigetachew1776 2 роки тому +1

    Tsagisha eski ka firisko dubay yemilew bazih yutup yikrabilin🙏🙏🙏

    • @tsegayeaberar
      @tsegayeaberar  2 роки тому +1

      ua-cam.com/video/hCnRkqlYymg/v-deo.html

    • @kurigetachew1776
      @kurigetachew1776 2 роки тому

      @@tsegayeaberar Thanks 💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏

  • @zee8705
    @zee8705 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን🙏🏾❤️

  • @salwasalwa5137
    @salwasalwa5137 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @አብዱየኔ
    @አብዱየኔ 2 роки тому +1

    ድምፅ ይነፍቀኝል እኮ ፅግሽ እንኳን ደህና መጣክ

  • @shemistube
    @shemistube 2 роки тому +2

    ፅግየ በጣምነው የምከታተልህ የህው የስት አመት ተከታይህ ነኝ ዋውውው በጣም ደስእሚልትረካነው

  • @beletugutema3121
    @beletugutema3121 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @naodnigussie5060
    @naodnigussie5060 2 роки тому

    በጣም በጣም ወድጄዋለሁ በርታ በርቱ!!!

  • @AAABBB_14
    @AAABBB_14 2 роки тому

    Tisgshey huluate ba ante demse ya peyasion wefe satatem.egibher yebarkhie.demshne endit endamowadew...

  • @selamawit8741
    @selamawit8741 2 роки тому +1

    ፀግሽዬ ሰላም ላንተ ይሁን

  • @mesfinlegese8967
    @mesfinlegese8967 2 роки тому +2

    ድምፅሽን ይባርክልሽ

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 2 роки тому +1

    Tegeshye tefah eko beslam nw gn e?
    Bengerachn lay betam nw mewdh makeberh amsgnalew❤️🙏

  • @lorinanis6330
    @lorinanis6330 2 роки тому +1

    Ke frisko dubai ...tsegaye abrar
    Wegayew nigatu...fikr eskemekabr
    Yehone yerashn tarik be kal mtnagerko new mimeslew wow
    le seraw miasfelgu negeroch kallu ...ngeren
    Sidetegna lezi lezi kalhonema...

  • @የመኖርተስፍ
    @የመኖርተስፍ 2 роки тому +3

    ፀግሽ የዘወትር ተከታታይነኝ ካላስቸገርኩህ የጭን ቁስል የሚለውን አቅርብልን

  • @weynitube440
    @weynitube440 2 роки тому +1

    የሚገርም ትረካ በርታ ወድማችን ❤ የመጀመሪያ ግዜ እረጅም ትረካ ሳዳምጥ በደስታ ዋዉ

  • @Picaso19808fcddbhsdbkj
    @Picaso19808fcddbhsdbkj Рік тому

    አይ ህይወት

  • @ADwaMoviesandMusicsproduction
    @ADwaMoviesandMusicsproduction 2 роки тому +3

    አስቂኝ ትረካዎችን አንብብልን፣ ቀስ ብሎ ይቆማል ምናምን እንደሚለው

  • @mimitsehaye1051
    @mimitsehaye1051 2 роки тому

    ፣🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidandereje5230
    @kalkidandereje5230 2 роки тому

    Teleyalek terekahochin hulem esemalew wedihalew bertalin

  • @hiwetdebebe111
    @hiwetdebebe111 2 роки тому

    ፀግሽ እናመሰግናለን በእውነት ቃላት የለኝም ምን እንደጨነቀኝ ታውቃለህ ሀገር ቤት ስገባ እንዴት እንደምከታተልክ አንድ ነገርን አስተምረከኛል መፅሀፍን ማንበብ ጉጉት እንዲኖረኝ አድርገከኛል

  • @nardiabebe3358
    @nardiabebe3358 11 місяців тому

    ፅግሽ ትችላለህ ድምፅህ ሱስ ሆኖብኛል ❤

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 2 роки тому +1

    ፀግሽ አንደኛ

  • @bezawitgirma2638
    @bezawitgirma2638 2 роки тому +2

    ዋው እኮ ነህ ፀግሽ ግን ምነው ሴቷን አስገባሀት አይይ ሴቷ መተረክ ከጀመረችበት ጀምሮ አልሰማሁትም በቃ ከምር ትረካ ካንተ ውጭ አይመስጠኝም ይሄ ማለት ግን ልጅቷን እየነቀፍኳት አይደለም

  • @heedasbeedas5494
    @heedasbeedas5494 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @lalasentayhu8887
    @lalasentayhu8887 2 роки тому

    Mert aterarek, leb weled sayhon yewnet nw yemeselegn 👍👍