Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትረካን ትረካ የሚያስብል ድምፅ ነዉ ትረካን እንድወድ ያደረገኝ ፀግሽ ነዉ
ውብ ድንቅ ድርሰት ❤ አምላክ ይሄን እንድንሰማ ያደረገንን አንደበታችሁን ይባርክ❤
ዋው እጅግ በጣም በተመስጦ ነበር ሳዳምጥ የነበርው አትጥፊብን እንዲህ አይነት ጣፋጭ ትረከዎች ስኖሩ ያጋሩን እናደምጣለን
ሰላም ላንተ ብዙ ትረካዎችህን እየተከታተልኩኝ ነው አተራረክህም ጥሩ ነው ይህን ለየት የሚያደርገው የሴቱን ገጸ በሀሪ በሴት ተራኪ መተካትህ በጣም የወደድኩትና የምደግፈው ነው በርታ ።
ዋዉ ምርጥ ነዉ ፀግሽየ እናመሰግናለን
ኑርልን ፀገሺ ደስ ይላል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱
ይሄን ትርክት ካዳመቅኩት አመታት ተቆጥረዋል ግን ደግሜ ነው ያዳመጥኩት ፀግሽዬ ኡፍ ድምፅ እኮ የሌለ ነው
woow በጣም ደስ እሚል ታሪክ እናመሰግንለን❤
My God huletachunem betam betam amesegnalhu ewedachualhu, yemegerm seat new yasalefekut, ❤❤❤
እውነት በጣም ደስ የሚል ትረካ❤👏👏
ሃበንዬ ስወደው ሲያሳዝነኝ የሚጣፍጥ ትረካ
ቆንጆ ታሪክና ትረካ ፀግሽ ምንግዜም አንደኛ ማህሌትም ጎበዝ ናት::
Nice I love the story keep it up
Stegsh arif new mehalu wow tserutalachu aco anema treca fikaye tdare new bzu negeran yasayegnal
ቆንጆ ታሪክ በጣም ጎበዝ አንባቢ👍🌷. እየተነበበ ከሖላ ያለው ሙዚቃ ቢቀር ይመረጣል ትንሽ ይረብሻል. በመሀል የሚገባውም ሙዚቃ በዛ.
I agree
All your narrations are good please reload enena wendelatewoche
enante mesmat endet des ylal Thanks So much gays great job 👏 😍
Betam enameseginalen biro disi yemil tirka
Awesome! at this moment you know what’s going on back home,miserable with political situation and we need some time cool down our self entertaining and relaxing even though isn’t okay. Thank you so much !!
ወይኔ ጉደ ተመልሸ አዳመጥኩት አሁንም 😁
እኔ በተሰማኝ ጎደኛ እቀናለሁ የምር ጥሩ ጎደኛ ይስጠን 😢😢😢😢😢
ድንቅ ድርሰት በጥሩ ትረካ....ቅዳሜን አሳመራችሁልኝ ....አመሰግናለሁ
ልእልት እና ሀሴት. ሀብን ጀግኖች ናቸው.
ልሥማውናእኮምታለሁ😊
Wow 👌 🎉
i love it both story & Ur voice
Woow❤❤
Please, please, please, what is the title of the background tune (reggae beat) and by whom?
Wow beyalewu..
Thank you ለናትህ ብቻ ለሁላችንም ጊዚያችን ቀለል የማድረግ ተሰቶ ያለህ ፀጋ ነህ። ትልቅ ምስጋና ይድረስህ።
😥😥😥😥😥 የእኔ ታሪክ ይመስላል
አተራረክክን ስወድልክ እኮ
እውነት ነው ተፈትነው የሚያገኙት ነገር ትክክለኛ ትርፍ ነው እኔም ለልጅነት ፍቅሬ በጅምር ርቀት ለፈተነው ትዳሬ ስል ለ 3 አመት በስደት በመንገድ ተንገላትቻለው አሁን ግን ጊዜው እየደረሰ ይመስለኛል አምላክ ፍቃዱ ከሆነ በቅርቡ ያለበት ደርሼ ዳጋም እቅፍ ውስጥ እገባ ይሆናል ,,እናም ያኔ ሀሉም ነገር ልክ ይሆናል ❤️ደና እንሁን ብቻ ዘግሽ በርታልን እናመሰግናለን 💚💛❤️
ዋው በሰላም ያገናኛቹ የተፈተነ ፍቅር ጣፋጭ ነው እኔም ከብዙ ፈተናና ናፍቆት የምወደው ፍቅርን ለመጀመርያ ግዜ ያስለከፈኝ ልጅ በኣካል ኣገኘሁት
@@ፈቃርእየ weshat
Yana konjo bezu tasfa ataderge
ዋውውውው
Batam arfi new 💓
Mert tereka 🙏🙏
ዋውውው ደስ ሢል እውነት መጨርሻው
ይህ ትረካ በጣም ነዉ የሚማሰጠኝ ግን ሁሉም የቆዩ ናቸዉ ትረካዉ እሱ ነዉ ርእሱ ነዉ የይቱቡ ርእስ ብቻ ነዉ የተቀየረዉ አረ አዲስ የሚማስጥ የፍቅር ትረካ ልቀቁልን እባካቹህ የምነዉ 🤔የሚተረክ ነገር ጠፋ እንዴ እ 🙄
😍😍
🙌👌
Betam desi yemil akerareb!
ene ena wondilatewucho please
soon.
ua-cam.com/video/GdHFlZn-zlQ/v-deo.html
Mechershaw batam des yilal
ወዬኔ በማሪያም ፀግሽ እና እፀገነት ከይቱብ ስትጠፉ እኔ ዩቱብ አስጠልቶኝ አልገባም ትራካችሁ እኮ ምስጥ ነዉ የሚያድርገዉ ግን የት ጠፍታችሁ ወዶች 2አመት አልፋችሁ እኮ ብቻ እንኳን ደና መጣችሁ
ደግሜ መስማቴ ነው ኡፍፍፍ ሱስስ ይዞኛል
ማነው ጎንደር ገጠር ነው ያለህ አባቴ
ከሁመራ ስንወጣ ነዉ ያለዉ መጀመሪያ በደንብ አዳምጥ
ናፍቆቴ ፀጋዬ አብራር
እንኳን በዳነ መጣ ፀግሽ
ዕጋሽ እዚህ ነክ
ትረካን ትረካ የሚያስብል ድምፅ ነዉ ትረካን እንድወድ ያደረገኝ ፀግሽ ነዉ
ውብ ድንቅ ድርሰት ❤ አምላክ ይሄን እንድንሰማ ያደረገንን አንደበታችሁን ይባርክ❤
ዋው እጅግ በጣም በተመስጦ ነበር ሳዳምጥ የነበርው አትጥፊብን እንዲህ አይነት ጣፋጭ ትረከዎች ስኖሩ ያጋሩን እናደምጣለን
ሰላም ላንተ ብዙ ትረካዎችህን እየተከታተልኩኝ ነው አተራረክህም ጥሩ ነው ይህን ለየት የሚያደርገው የሴቱን ገጸ በሀሪ በሴት ተራኪ መተካትህ በጣም የወደድኩትና የምደግፈው ነው በርታ ።
ዋዉ ምርጥ ነዉ ፀግሽየ እናመሰግናለን
ኑርልን ፀገሺ ደስ ይላል
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን
🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱