እባብ ገድዬ ፕራንክ አደረኩት | ከዲያስፖራዉ ep3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 560

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  3 роки тому +87

    For More prank Video check the link
    👇👇 👇👇
    ua-cam.com/video/PRg37YEVie8/v-deo.html

    • @sjaksfourevermohammed3963
      @sjaksfourevermohammed3963 3 роки тому +1

      Miko yehe ante ga yale lej atefaw esu ke meta video arif ayhonem lela sew feleg wey demo setoch asgeba

    • @ዲንቅነሽየክዳንልጅዲንቅነ
      @ዲንቅነሽየክዳንልጅዲንቅነ 3 роки тому +1

      ግንብቹ የኔ ዎሪዳ 😀😀😀😀
      ሀዲያ ኩረቴ ❤❤❤❤💗🇪🇹

    • @ኢትዮጲያዬ
      @ኢትዮጲያዬ 3 роки тому

      ሚኮ የኔንም እናት ሰፕራይዝ አድርግልኝ ሆሳና ከተማ ነው የምትኖረው በጣም ነው የምወዳት እናቴን♥♥♥

    • @samritube9007
      @samritube9007 3 роки тому

      ጎንደር ትሂዳላችው ቃል አጣውልክ ሚኮየ ትስጦህ ይለያል ብቻ ፈጣሪ ጤና እና እድሜየ ይስጥህ

    • @dubisatalkiye7712
      @dubisatalkiye7712 3 роки тому

      Hey Mayko! I want to surprise my friend in Western Wollega, Kiltu Karra. Wonder if you wanna help me. Thanks!

  • @tigabupetros9260
    @tigabupetros9260 3 роки тому +297

    የሀዲያ ህዝብ ፍቅር ናቸው እስቲ ለሀዲያ ህዝብ like like🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @futureethiopia7807
      @futureethiopia7807 3 роки тому +1

      Ethiopia ayederaderume

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому +1

      እንወደደ አደሲነኚ አባርቺኛ በቅነታ ማርየ😘😘

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      @@futureethiopia7807 እንወደደ አደሲነኚ አባርቺኛ በቅነታ ማርየ

  • @JamikTG
    @JamikTG 3 роки тому +76

    ማይኮ የሳኬ ምንጭ
    ግን እባብ አሎድም አዬ አዬ
    እስኪ እንደኔ እባብ የሚጠላ

  • @Gh-fm4oq
    @Gh-fm4oq 3 роки тому +162

    ማነዉ እደኔ ሚኪን በጉጉት የሚጠብቅ🥰🥰🥰

    • @afomyoutu4503
      @afomyoutu4503 3 роки тому

      Enm

    • @ameenaami8051
      @ameenaami8051 3 роки тому

      Inem

    • @galaxyj7core168
      @galaxyj7core168 3 роки тому +2

      ሰውን እደምታስደስት ሁሉ እግዚአብሔር አንተን ሁልገመዜ እንደተደሰትህ ያኑርህ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому +1

      እንወደደ አደሲነኚ አባርቺኛ በቅነታ ማርየ😘😘

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому +1

      @@ameenaami8051 እንወደደ አደሲነኚ አባርቺኛ በቅነታ ማርየ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 роки тому +155

    ሀዲያዬ ሆሳዕና የፍቅር ሀገር ሆሳዕና 🇪🇹🇪🇹😘😘

  • @Tነኝየህቶቸናፍቂ
    @Tነኝየህቶቸናፍቂ 3 роки тому +80

    ወይ ደመናው ደስ ሲል እዴት እደናፈቀኝ ደመና ሁኖ መዝናናት ናፈቀኝ ማነው ስደት የመረረው،😢

  • @መዝና
    @መዝና 3 роки тому +50

    ሆሳዕና የፍቅር ሀገር ነት ስለመጣችሁ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሆሳዕና ናፈቀሽኛል

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +44

    ሚኮየ በጣም ጠንካራ ልጂ ነክ
    ወላሂ በርታ ወድማችን
    አላህ ትልቅ ጀረጃ ያድርስክ።።።።

  • @admasualemayehu1997
    @admasualemayehu1997 3 роки тому +58

    ሀድያ ሆሳዕና ህዝብ ፍቅርና ሰው አክባሪ እንግዳ ተቀባይ ነው ።
    እስክ ለሀድያ ሆሳዕና ያላችሁን ፍቅር በlike ግለፁልኝ💓💓💓💓

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 роки тому +104

    ሆሳዕናና ያላችሁ እሰኪ እንያችሁ 👍

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 роки тому +6

    ሚኮ በጣም ነው በፀጉርህ ጉዳይ የተሻሻልከው
    አሁንም ትንሽ አስተካክላት
    በጣም ነው የምወድህ ደግሞ እከታተልሃለሁ

  • @ethiganattube2219
    @ethiganattube2219 3 роки тому +5

    ሀድያ የፍቅር ነው ሀገር ናት እኛ ፍቅርናት ናት ስለ ሄዳችሁ እናመሰግናለን እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ክፉ አይንካው💚 💛 ❤ማይክ ናመሰግናለን ክበር እንደ ሚኮ ሁላችሁም ጎራ ብትሉ ደስ ይለናል 💗💗💗💗

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 роки тому +9

    ዋው ሚኮ መልካም ሠው ✌️✌️ እባብ እኔ ለራሱ እፈራለሁ ፈጣሪ እሱን አያሳየኝ እላለሁ ግን ደግሞ አንተ አሳየኸኝ የሆንክ አዝግ

  • @ፍቅርየእናቷልጅ
    @ፍቅርየእናቷልጅ 3 роки тому +3

    ዋውውው የሆሳና ህዝብ ፍቅር ናቸዉ # ማይኮ እና ዴቭ ደስ ስትሉ

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 3 роки тому +11

    ዋዉዉዉዉ ሚኪሻ ዌልካም አባቴ የትልቅ ትንሺ ምርጥ ሰወ የኔ ቅን 👍😘

    • @zerohacking208
      @zerohacking208 3 роки тому

      የትልቅ ትንሽ ወይስ የትንሽ ትልቅ

    • @kamiabyssinia5775
      @kamiabyssinia5775 3 роки тому

      ውዴ የትልቅ ትንሽ እኮ ስድብ ነው የትንሽ ትልቅ ብለሽ አስተካክይው

  • @terezatereza3970
    @terezatereza3970 3 роки тому +2

    ሁሉ ነገራችሁ ያምራል ሀዲያ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ምክንያቱም የሀዲያ ሕዝብ ፍቅር ብቻ ነው

  • @bboybiny182
    @bboybiny182 3 роки тому +26

    ፍቅር የሆነ ሀደያ ህዝብ !

  • @birhanugatie4488
    @birhanugatie4488 3 роки тому +1

    ከማንም ከምንም በላይ አንደኛ ልጅ ነህ
    እግዚአብሔርም ሰውም ሁሉም ባላቸው እንዲያግዙህ እመኛለሁ

  • @eth2434
    @eth2434 3 роки тому +29

    ሀድያሆሳና የፍቅር ሀገር

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +8

    እንዴት እሚያምር አካባቢ ነዉ ዋዉ ደስ ይላልልል ደስ ይላልልል👌👌👌👌

  • @መቅድነኝ-ወ8ዐ
    @መቅድነኝ-ወ8ዐ 3 роки тому +1

    𝙾𝚗𝚘 𝙰𝚊'𝚎 𝙶𝚊𝚕𝚊𝚝𝚊🙏
    ሚኮ በጣም ደስ ይምል ፖሮግራም ነዉ በርቱ
    ሆዕሳና ተናፍቀሻል💕

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    ዉይ ሸርክ ማይኮ መገድ ላይ በዚክ ጥቅጥቅ ደመና አስሮጥካቸዉ 😃😃😃😄

  • @marefm3810
    @marefm3810 2 роки тому +1

    አይ ማይኮ ስወድክ ሞቼ ነው እውነት ትለያለክ መዳንያለም በሄድክብት ሁሉ ይከተልክ ውውውውውውድድድድድ

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 3 роки тому +24

    ማይኮ ልጅ ሆነህ ተንኮለኛ የነበርክ ይመስለኛል:
    ለዚህ ነው ፕራንክ የተዋጣልህ 😂
    አድቬንቸሩ የተመቸው..... ሰብስክራይብ 😆

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +8

    😰🎈🥰ውድ የሀገራ ልጅች ባላቹብት የአላህ ስላም እዝነት በናትላይ የሁኑ የጀሊሉ ስላም አይለያቹ ውድ የእስላም ልጅች ቁራአን ባማር ድምፅ የምትፍልጉ ብቻ ተቀላቀሉ ኑ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +5

    ሚኮ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እኮነህ ስወድህ ሁላቹም ደስስስስስ ትላላቹ ይመቻቹ አቦ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 3 роки тому +69

    ልጅትዋ የቆመቹዉ መንገድ ላይ እሳዘነችን እንደኔ ያሳዘነችዉ ላይክ ግጩ

  • @usmanabdallahabdallah3235
    @usmanabdallahabdallah3235 3 роки тому +1

    ወው ሚክዬ በጣም ደስ ብሎኛል ጀግነዎች ነችሁ ፈጠሪ ሰላመችሁን የብዛሊኝ አቦ!!!

  • @fozi6670
    @fozi6670 3 роки тому +16

    የደቡብ ክልል ህዝብ እኮ ፍቅር ነው😍

  • @linalina-up4ke
    @linalina-up4ke 3 роки тому +8

    ዴቭዬ የሳቄ ምንጭ በእባቡ ሲያስፈራራክ ያወጣከው ድምፅ ድክም ነው ያልኩት 😃😃😃😃😃😃

  • @ergbuatubetube7325
    @ergbuatubetube7325 3 роки тому +39

    ዋው ደሥ ይላል ደስ ይላል የመጀመሪያ ኮማች ነኝ🙋 ሚኮ አንተ ግን መቸ ነው ወደ #ወሎ የምትሄደው 😏ሚኮ ወደ ኮ/ቻ ደሤ በጥቅሉ ወሎ ውሥጥ ሂደህ ቪዶ ሥራንል የምትሉ Like ግጩ🙁👊 የኮ/ቻ ልጅ ነኝ👄❤

    • @dubaidubai2048
      @dubaidubai2048 3 роки тому

      እኔም ለምን ወዳዛ አይሄም እያልኩ እያሰብኩ ነበር

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 3 роки тому

      👍👍👍👍👍

  • @amabetsurjana2855
    @amabetsurjana2855 3 роки тому +6

    ምኮ ምን ብዬ ለመሰግንክ
    ቃለት የጥረኛል
    የኔ ቅን እረጅም እድሜና ጤና ተመኛሁልክ

  • @hayatargawali6230
    @hayatargawali6230 3 роки тому +3

    እምይ ኢትዩዸያን ይሚያክል የለም እኮ ዙረን መግቢያችን ዘላለም ኑሪልን በክፎ አይናቸው ይሚያዩሸም አይናቸው ይጠፍ

  • @hhhhhhhh8812
    @hhhhhhhh8812 3 роки тому +8

    ሚኮ ምርጥ ልጂ አስተዋይ 😍😘

    • @ajmanajman7323
      @ajmanajman7323 3 роки тому

      ልክ ነሽ ክክክክክክክክማንሰውብሎን

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 роки тому +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሚይኮ ዲቪ ሁለታችውንም እንወዳችዋለን

  • @abegamohammed2888
    @abegamohammed2888 3 роки тому

    ፕሮግራማችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል በተለያዩ ጊዜ የምትለቃቸው ወይም የምታቀርባቸው አጠቃላይ ፕሮግራምህ እጅግ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት
    ሶሻል ሚዲያን ወይንም ዩቱብን ወንድም ማይኮና
    ወንድም እሼቱ ብቻችሁን ብትጠቀሙት ያምራል ብሄርን ሃይማኖትን ሳትለዩ በኢትዮጵያንዊነት ደም የምትንቀሳቀሱ ወንድሞቻችን
    አላህ ያግዛችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @Ziz3am
    @Ziz3am 3 роки тому +3

    Miko thank u so much coz that is ma village is so beautiful but keep up ur good work am happy coz am also from gimbichu hossan thank u miiko and dav❤🙏

  • @bitislam593
    @bitislam593 3 роки тому +3

    ማሻ አላህ ሚኮ ምርጥ ወንድማችን ወደ ጉራጌ ክልል ሀገናችን እንኳንም ሄድክልን ክርምት ነዉ ደስ ይላል እኛ ጋ ሙቀት ነዉ በሀይለኛዉ

  • @አበቴንነፈቂነኝ
    @አበቴንነፈቂነኝ 3 роки тому +3

    ወይኔ ድበቡ ደስ ስል ማላቴ አያሩ ወላህ ኢትዮኮ ሁብ ሀገርነት ደሞም ነፍቃኛላይ

  • @dailymereja5231
    @dailymereja5231 3 роки тому +1

    ሚኮዬ በጣም ከሚመቹኝ የዩትዩብ ፕሮግራሞች መካከል አንደኛ ያንተ ነው ።ሰፈሬ ፈረንሳይነው ሰሞኑን ፈረንሳይ ፕራንክ ሰርተህ ነበር እና ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር!!!

  • @yesusjalaleekoo7679
    @yesusjalaleekoo7679 3 роки тому +10

    ሀዲያ ሆሳዕና ፍቅር ❤

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 роки тому +6

    የእኔ ምርጥ ሚኮዬ በጣም ነው የምወድህ❤️❤️ ግን የዛሬውን ፕራንክ አላይልህም እባብ ስሙ ሲጠራ ራሱ እበረግጋለሁ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @amannuel3527
    @amannuel3527 3 роки тому +19

    ሃዲያ የዋህ ህዝብ😍

  • @terrytube1366
    @terrytube1366 3 роки тому +1

    አቦ ይመችክ ያበደ ብሮግራም ነው ሚኮ ውስጤ እኮ ነክ❤❤

  • @የሱታማሚነኝየሱበሽተኛትዝ

    ሚኮዬ ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ
    ማነዉ እደኔ ስደት የመረረዉ😭😭😭😭😭ሀገሬ የናፈቀዉ ወገኑ የናፈቀዉ

  • @የናተቲዩብ
    @የናተቲዩብ 3 роки тому +4

    miko ግን ኤልሻዳይ መሮጥ አይችልም ብለህ ነው 😂😂😂

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 3 роки тому

    ባየው ደስ ይለኝ ነበር ግን ከማስታወቂያው እንዳየሁት በጣም የምፈራውን ነገር ስለያዝክ ይሄን ሳላየው በላይክ አልፌያለሁ በርታ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ

  • @Momona8196
    @Momona8196 3 роки тому +4

    I know the place it's very challenging the roads. But its naturally gifted place. You guys nice journey. Keep it up

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 роки тому +1

    ሠላም ተሥፍዬ፡ ፈጣሪ መቻቻሉንና መከባበርን ያድለን ከችግር እና ከበሽታ ሀገረችንን ይጠብቅልን ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ፡ ሁላችንም ሠላምን እንስበክ!!

  • @ኢትዮጲያዬ
    @ኢትዮጲያዬ 3 роки тому +11

    ሚኮ ሆሳና መጣክ😍😍እኔም እናቴን ሰፕራይዝ ማድረግ እፈልጋለው ሆሳና ከተማ ነው የምትኖረው

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 3 роки тому +2

    ሚኮ & ዴቫ ትመቹኛለችሁ ቀጥሉበት

  • @birhan5110
    @birhan5110 3 роки тому +1

    ዋውውውው ሁለመናቸው ውብነው ሚኮዬ ነብሲ ።ዲዣ ገን ሁለት ድምፅ ነው ያለው

  • @hiwotetube7957
    @hiwotetube7957 3 роки тому +14

    ሀዲያ ሆሳና ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰

  • @masimtube671
    @masimtube671 3 роки тому +4

    ሆስዕናዬ ሀገር I miss u የት አለቹ የሆስዕና ልጆች እንያቹ

  • @abakiyaa6768
    @abakiyaa6768 3 роки тому +9

    ሚኮ በርታ ጓበዝ አንደኛ ✌️✌️❤

  • @yasirarafath4768
    @yasirarafath4768 3 роки тому +1

    አቤት ዉበት ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰለምሽ ይብዘልን😘😘😊

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛሀገሬ

    ሚኪ የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @selamtsmedia2075
    @selamtsmedia2075 3 роки тому

    ዋውውውውው ሆሳዕናዬ ምርጧ ሀገሬ
    ሚኮችን ከልብ እናመሰግናለን ሀገሬ ስለሳያሃን ለጭቀው ቢያዝንም ደስ ብሎኛል

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 3 роки тому +15

    ሆሳዕና በጣም ምርጥ ሀገር

  • @genetg2870
    @genetg2870 3 роки тому +2

    wud hagare hosanna hadiya❤❤❤❤❤🙋‍♀️

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 роки тому +2

    ወዬኔ ዳመናዉ ደስ ሲል እዚህ በሙቀት እንቃጠላለን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😥

  • @loveandeshiand8852
    @loveandeshiand8852 3 роки тому +1

    ሀድያሆሳና ምርት ከተማ ምንም አንድ ቀን ለማየት የጓጓነው💚💚💚💚💚👑

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir2854 3 роки тому +1

    ወይኔ ስታሥቁም ስታዝናኑም ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 роки тому +2

    ሚኮ ምርጡ ጓደኘህም እንዳተ ቅን ነገር ነዎ አቦ ይመቻችሁ
    🙏

  • @samualhavtmu8694
    @samualhavtmu8694 3 роки тому +1

    thanks miko i expect from you that you did good maybe wan you came south Africa we will make you prank

  • @tubeside2619
    @tubeside2619 3 роки тому +2

    ፌመስ መሆንኮ መከራ ነው ሚኮዬ ሊቆራርጡህ ነውኮ😂😍😍

  • @ሀውለትሙሀመድ-ከ4ሸ
    @ሀውለትሙሀመድ-ከ4ሸ 3 роки тому +1

    ወይኔኔኔኔ በአላህ ደስስስ ሲል እኔ በደስታ እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @የገጠርልጅነኝ-ጐ3ለ
    @የገጠርልጅነኝ-ጐ3ለ 3 роки тому +30

    ፍትህ ለኛ ለሳኡድ ሸቃሎች
    እኛ ነን ከፍ ያረግናችሁ አትርሱነ
    ተሰቃየን 😒

    • @abiyotshiferaw6760
      @abiyotshiferaw6760 3 роки тому +1

      ሀይዛችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @seadiiqueen4031
    @seadiiqueen4031 3 роки тому +5

    አንደኛ ነኝ
    ገራሚ ነው ሚኮዬ😍😍

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 роки тому

      በቅንነት ብቸሰብ አንሁን

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 3 роки тому +1

    Miko.. Deva የህዝቡ አቀባበል እና ፍቅር ግርምት አልፈጠረባችሁም?? የሚገርም ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @birtukangebre5216
    @birtukangebre5216 3 роки тому

    Wowow meiko melkam Sawu nahe egzabeher ka kifu yixabikachu ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @richtub3243
    @richtub3243 3 роки тому

    Woww ማይኩዬ ሳፋሪ ሆሳዕና ሄድክ እንዴ ዳስ ስል ❤በጣም ዎዳሃላው ❤ልዩ ናህ

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 роки тому +1

    ክክክክክክክክ እኔ ጣት ማውራት አልወድም ሻይ ከጠጣሁግን እቀደዳለሁ

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 3 роки тому

    ሚኩ. በጎስራነው የምትስራው. ያዝነነል. ፈጣሪ. አገራችን ስላም ያርግልን

  • @ganiyeyegetalijiganiye7386
    @ganiyeyegetalijiganiye7386 3 роки тому +1

    ዋወወወወወወ እኔ በሌላውበት ሰፈርኝ ደረሰችሁ መጣችሁ miko ይመቸችሁ ሰወደችሁ 😘😘😘❤❤❤

  • @ሶፊራሚዲያ
    @ሶፊራሚዲያ 2 роки тому

    mikoye yemtserachew video betam des ylalu gne andande wede kilil ketemoch eyehedk btsera betam arif new ymechh bro

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 3 роки тому

    መልካም ስርግ የብራሀም የሳራ ያርግላችው. ሙሽሪት ሙሽራ

  • @dinqnashyehadiyyaliji978
    @dinqnashyehadiyyaliji978 3 роки тому

    Hadiya hosana hizbi figir nachu 😘😘🥰🥰 woww baxami das tilalchu

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 3 роки тому +2

    ወይ ሀገሬ ገነት እኩነው የምትመሰለው ምሆነነወ ግን በሰሀገር መቃጠላችነ አለመታደል ነው

  • @Hdhd-mx7xi
    @Hdhd-mx7xi 3 роки тому +1

    ይቅርታና ግን ሀድያ ማለት ስጦታ ማለት አይደለምዴ ወይስ ግድያ እሚባል ብሄረሰብ አለ🤔🤔🤔🤔😂😂😂😂

  • @መቅደስየመቤቴልጅየመቤቴል

    ኧረ በህግ እኔም ይድረሰኝ ማይኮ የኔ እኳን አያለፋም እዛው አዲስ አበባ ነው

  • @Kiya-zv7fc
    @Kiya-zv7fc 3 роки тому +6

    Miko programmesh betam temchtonal berci👍👍

  • @fante7274
    @fante7274 3 роки тому

    Wwwwow Hagere Hadakubate Yetachawotkubti hagare safare nawo Amasagenalo Mikiye

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 2 роки тому

    Mikey bexam des yilal 💚💛❤😍❤❤🔥🔥🙏💕🙏

  • @qoxchqoxch2339
    @qoxchqoxch2339 3 роки тому +2

    ውውውውውውውውው ሀድያ ምርጥ ሀገር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut 3 роки тому +3

    በጣም ደስ ይላል Miko,

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 3 роки тому

    ስወዳቸዉ የደቡብ ህዝብኮ ፍቅር ናቸዉ አቦ ክበሩ

  • @jesusislord6150
    @jesusislord6150 3 роки тому +1

    Wow miko you visiting our home thank you so much we love you everybody you are love bo🎆🎆

  • @samiraethotube7373
    @samiraethotube7373 3 роки тому +2

    WOW Hadiya Hosanna

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 роки тому +1

    የደቡብ ህዝብኮ ፍቅር ነው የምር ዋዋዋ ደስ የሚል

  • @nuredinsheger7919
    @nuredinsheger7919 3 роки тому +1

    ሚኮ ሁሌም ትመቸኛለክ ገዳይ እኮ ነሽ

  • @astersowor7507
    @astersowor7507 3 роки тому +1

    ዋዉ ዋዉ ሚኪሸ በጠም ዳሰይለል😍😘😍😘

  • @abdirzaqemoh9893
    @abdirzaqemoh9893 3 роки тому +17

    Miko የምመቸዉ ብቻ Like

  • @alexmadamo5414
    @alexmadamo5414 3 роки тому +4

    Welcome to Hossan miko mikee 👍

  • @geraratube12
    @geraratube12 3 роки тому

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏

  • @fskvtejx4351
    @fskvtejx4351 3 роки тому +1

    የኔን እስክ መሲል ድረስ ደስ አለኝል ሀድየ ሆሰና ብቸ ፈጠሪ በሰለም የገነኛን እወደቹወሌው የሀገሬ ልጆች

  • @ስደተኛዋአገሯንአፍቃራ

    የሀድያ እንዳይኔ የምሳሳላት የስደት ጓደኛ አለች ደስ እንድለኝ 👍👍 አርጉኝ

  • @yared3133
    @yared3133 3 роки тому +2

    ከዲያስፖራው እያላችሁ ብዙ ጊዜ አትደጋግሙት ቃሉን

  • @JahAdam
    @JahAdam 3 роки тому +1

    ጎበዞች ሁላችሁም ታምራላችሁ በርቱ

  • @zuzuhabashawit2189
    @zuzuhabashawit2189 3 роки тому

    ሚኪዬ የኔ ሀበሻ🇪🇹❤ በፍቅር ነው እምወድህ🌹