አዉቶማቲክ መኪና ላይ መደረግ የሌለባቸዉ ነገሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ህዝብ 1 የመንጃ ፍቃድ ፈተና ባላንስ አሰራር
    • ህዝብ 1 የመንጃ ፍቃድ ፈተና ባላን...
    ህዝብ 1 /ቅጥቅጥ/ አነዳድ
    • ህዝብ 1 /ቅጥቅጥ/ አነዳድ how...
    Apache ሞተር አነዳድ
    • Apache ሞተር አነዳድ
    Re ባጃጅ አነዳድ ቁጥር 2
    • Re ባጃጅ አነዳድ ቁጥር 2 #ride
    የሚያስጠነቅቁ የመንገድ ዳር ምልክቶች ክፍል 1B
    • የሚያስጠነቅቁ የመንገድ ዳር ምልክቶ...
    ሞተር ሳይክል አነዳድ
    • ቦክሰር ሞተር ሳይክል አነዳድ how...
    ባጃጅ አነዳድ
    • Tvs ባጃጅ አነዳድ 1 how to ...
    ማርሽ አቀያየር/መቼ ይቀየራል
    • ማርሽ አቀያየር/መቼ ይቀየራል wh...
    የነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች
    • ክፍል 4 ለመንጃ ፍቃድ /የነዳጅ አ...
    ማኑዋል መኪና ሲያሽከረክሩ በፍፁም ማድረግ የሌለባቺሁ ነገሮች
    • ማኑዋል መኪና ሲያሽከረክሩ በፍፁም ...
    ሞተር እና የሞተር ዋና ዋና ክፍሎች
    • ክፍል 2 መንጃ ፍቃድ/ሞተር እና የ...
    ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣት የሚያሰፈልጉ ነገሮች.. • ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣ...
    የኢትዮጲያ የመንጀ ፍቃድ ደረጃ አመዳደብ
    • የኢትዮጲያ የመንጀ ፍቃድ ደረጃ አመ...
    መሰረታዊ የተሽከርካሪ ክፍሎች መግቢያ
    • ክፍል 1 መሰረታዊ የተሽከርካሪ ክ...
    መሰናክል አሰራር የጋራዥ መሰናክል አሰራር
    • የጋራዥ መሰናክል አሰራር
    የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር
    • የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር
    የ ድልድይ መሰናክል አሰራር
    • የ ድልድይ መሰናክል አሰራር
    የአንድ ቁጥር መሰናክል አሰራር
    • የመንጃ ፍቃድ ፈተና የአንድ ቁጥር ...
    ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ፍቃድ ፈተና በተግባር..
    • ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ...
    የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ
    • የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ...
    more video
    የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክቶች እና መልእክታቸዉ.
    • #_ክፍል_1 የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክ...
    ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌጆች ምን ያክል ያዉቃሉ?
    • #_ክፍል_2 ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌ...
    ፍሬን ይቀድማል ወይስ ፍሪሲዎን? brake first or clutch first?
    www.youtube.co....
    ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር
    • ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር...
    አዉቶማቲክ መኪናን በቀላሉ ለማሽከርከር.
    • አዉቶማቲክ መኪና አነዳድ. How T...
    ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ? part 3
    • ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ...

КОМЕНТАРІ • 107

  • @ashenafimengistu367
    @ashenafimengistu367 3 роки тому +12

    ከቤ አሪፍ ትምህርት ነው በተለይ አውቶማቲክ መኪና መንዳት ዕውቀት የማይጠይቅ ለሚመስላቸው፤
    አንተ ባልከው ላይ አንድ ማስተካከያ ብቻ ልጨምር አውቶማቲክ መኪናን ለማቆም በምንፈልግበት ጊዜ ልንከተል የሚገባን ቅደም ተከተል፡-
    1ኛ. መኪናውን ሙሉ ለሙሉ በፍሬን ማቆም
    2ኛ. ፍሬን እንደረገጥን ኤን(N) ላይ ማድረግ
    3ኛ. አሁንም ፍሬኑን ሳንለቅ የእጅ ፍሬን መሳብ
    4ኛ. የእግር ፍሬን መልቀቅና መኪናው ሙሉ በሙሉ የእጅ ፍሬን ላይ መቆሙን ማረጋገጥ
    5ኛ. ማርሹን ፒ(P) ላይ ማድረግ
    6ኛ. ሞተር ማጥፋት
    የእጅ ፍሬን ሳንስብ መኪናውን P ላይ አቁሞ መሄድ ጫናው የማርሽ ሳጥኑ(Gear Box) ላይ በመሆኑ ማለትም መኪናው የቆመው በማርሽ ጥርስ በመሆኑ ጥርሶቹ ላይ ከፍተኛ ጫና ከመፍጠሩም በላይ በኋላ መኪናውን ለመንዳት ከ P ወደ D ለማስገባት ስንሞክር ፍሬን በደንብ እረግጠንም ቢሆን ጥርሱን ገጭቶ ነው የሚወጣው ይህ ደግሞ ዋነኛው የማርሽ ጥርስ መበላሸት ምክንያት ይሆናል፡፡
    በነገራችን ላይ በእኔ ትዝብት አብዛኛው የአውቶማቲክ መኪና አሽከርካሪዎች ይህን ቅደም ተከተል አይጠብቁም፤ በተለይ ቅደም ተከተል 3ኛና 4ኛን ከመተግበራቸው በፊት 5ኛውን ሲተገብሩ ይታያሉ፡፡
    ለከፍተኛ ወጪ ከመዳረጋችን በፊት መኪናችንን በጥንቃቄና በዕውቀት እናሽከርክር፤ አትርሱ አውቶማቲክ መኪና መንዳት ዕውቀት ይጠይቃል!!!

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 роки тому +1

      አመሰግናለሁ🙏 ወንድሜ በጣም አሪፍ ማብራሪያ ነው የሰጠሐዉ:: በቪድዮ ሰራዋለሁ👍👍👍👍👍

    • @ተሙተሙ-ኀ2ሐ
      @ተሙተሙ-ኀ2ሐ 3 роки тому

      ቅን ነህ ውንድም

    • @ተሙተሙ-ኀ2ሐ
      @ተሙተሙ-ኀ2ሐ 3 роки тому

      thanks

    • @sarategenaw8947
      @sarategenaw8947 3 роки тому

      እናመሰግናለን ብሮዬ።።

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 3 роки тому +3

    እርጋትህ እና አገላለጽህ በጣም ደስ ይላል
    በርታልን ወንድሜ ካንተ ብዙ እየተማኩ ነው

  • @buildingsolution4665
    @buildingsolution4665 3 роки тому +4

    ማስተካኪያ ከ p በፊት መኪናው ሙሉ በሙሉ በ እጅ ፊሬን መቆም አለበት ይህ ካልሆነ በቆይታ የማርሽ ካቦ ያበላሻል

  • @Asiatube
    @Asiatube 3 роки тому +4

    እናመሰግናለን ወንዲማችን አሪፍ ትምህርት ነው

  • @abdisaguye1939
    @abdisaguye1939 Рік тому +1

    I like your teaching.

  • @ekg2186
    @ekg2186 2 роки тому

    አመሰግናለሁ። በርታ አስተማሪ ነገር ነው የምትለቀው።

  • @dejenetesfaye9659
    @dejenetesfaye9659 3 роки тому +1

    Thank you Kebe for providing important things

  • @teshomedeboch6329
    @teshomedeboch6329 3 роки тому +2

    እናመስግናለን

  • @zinetmufti8242
    @zinetmufti8242 3 місяці тому

    በጣም ጎበዝ ነህ እናመሰግናለን

  • @mikiashebir
    @mikiashebir 3 роки тому +4

    የአዉቶማቲክ መኪና ባላንስ አሰራር አሳየን። በርታ አመሠግናለሁ

    • @ibsatulut
      @ibsatulut 3 роки тому +2

      አውቶማቲክ መኪና በራሱ በላንስ የሆነ ነው። የፊት ማርሽ ላይ ከሆነ መኪናው ወደ ዋላ አይሄድም የዋላ ማርሽ ላይ ከሆነ ደግሞ ወደ ፊት አይሄድም ባለበት ነው ሚቆመው

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከቤ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል።

  • @mamafkrrr241
    @mamafkrrr241 3 роки тому +2

    ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ D ላይ አድርገን እየሄድን ከባድ ማርሽ L ወይም 2 ወይም 3 ቢያስፈልገን እየሄድ ወይስ ቆመን ነው የምንቀይረው??

  • @walaaqaxmed6538
    @walaaqaxmed6538 3 роки тому +3

    from somalia thanks bro

  • @selamawitworkneh6283
    @selamawitworkneh6283 3 роки тому +1

    የምታስተምረው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው እባክህ ወደሓላ መሄድን አሳየን

    • @tizubi1526
      @tizubi1526 3 роки тому

      ወደ ኃላ መሄድ ብዙ አስፈላጊ አይደለም ምክናያቱም ዞሮ መምጣት ነው ያለብክ ፕርክንግ ለመቆም ከሆነ በጣም ቀላል ንው የግራ እና የቀኝ እስፖኬን ማየት ነው ምንም አይከብድም ወደ ኃላ ከ50 _80 ብቻ ነው እሚፈቀደው ስለዚህ የኃላው እሚያሳስብ አይደለም ወዳጄ

  • @aliahmed-yx5ee
    @aliahmed-yx5ee 3 роки тому +2

    ወንድም በጣም አመሠግናለሁ እኔ ስቆም አስቸግሮኛል ገጭ ወይም ይናጥብኛል መፍትሄው ምንድነው?

  • @ahmedapptube563
    @ahmedapptube563 3 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ እናመሰግናል

  • @aschalewhabtu6745
    @aschalewhabtu6745 3 роки тому +1

    ከቤዋ በርታልን በጣም ጥሩነው

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ

    ደስ ሲል በተለይ መስቀሉ

  • @muluyimer3488
    @muluyimer3488 2 роки тому

    You are fantastic. God bless you.

  • @Yo-lf8vr
    @Yo-lf8vr 3 роки тому +1

    Be Automobile mengafekade code 3 mendat yechalal?

  • @hunegnawzemo
    @hunegnawzemo 3 роки тому +1

    Gobez Neh bra Tebarek

  • @hassenkebede7113
    @hassenkebede7113 3 роки тому +3

    ወንድማችን ምናል ያስመረሩን ዩቲዩበሮች እንዳንተ በሚጥቅም ነገር ላይ ቢጠመዱ

  • @habiru945
    @habiru945 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Рік тому

    ፎሬን በቶሎ መቆም ካልቻለ ወደ ፓርክ መውሰድ የግድነው በመሽከርከር ላይ እያለ ማለቴ ነው።

  • @seblenegussieofficial7960
    @seblenegussieofficial7960 3 роки тому +1

    ምርጥ ነህ በርታ

  • @hopeethiotube2146
    @hopeethiotube2146 3 роки тому +2

    አንደኛ ነክ በዚሁ ቀጥልበት ብሮ

  • @AbdulKareem-qf9oy
    @AbdulKareem-qf9oy 2 роки тому +2

    አሪፍ ነው

  • @whiskyjack2265
    @whiskyjack2265 3 роки тому

    3gna dereja menja fikad beahunu amedadedb mn mn yasenedal???ebakhn geletseln

  • @ashemanall
    @ashemanall 3 роки тому +2

    automatic cars are still new to ethiopia !!??

  • @sanitulu6341
    @sanitulu6341 3 роки тому +1

    Kebe you are always genious for me👍

  • @haymiyea8513
    @haymiyea8513 3 роки тому +3

    Ere benath parking techegerku asayegh please

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 роки тому +1

      Ketey parking new

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 роки тому +2

    ከብዬ በጣም እየጠቀምከኝ ነው አመሰጎናለሁ ዘይት በስንት ጊዜ መቀየር ይኖርብናል አውቶማቲክ የቤንዚን መኪና???

    • @tsegayabraha6793
      @tsegayabraha6793 3 роки тому

      +¹¹2. 2 😑🖤💜💙💙🖤😄😑😑

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 3 роки тому

    Thank you very much 🙏

  • @embetelsaelsa7520
    @embetelsaelsa7520 3 роки тому

    gobez tebareck ante stasreda gls new yanten yahl bedenb beyastemru adega ykens neber thanks

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 роки тому

      Amesgnalhu 🙏🙏

  • @BaniLema
    @BaniLema Місяць тому

    thank you ❤️🕊️⭐🌟✨

  • @Tube-to6uc
    @Tube-to6uc 3 роки тому

    Thanks.

  • @natu4926
    @natu4926 3 роки тому

    ሰላም ወንድሜ ማንጃ ፍቃድ ለመውጣት ፈልገን ነበር ምታውቆው ከሆንክ ትጦቅመን ኣለ

  • @djaman556
    @djaman556 3 роки тому +1

    Bro leacher gize lemekom motor sayetefa N lay mareg cheger yelewema??

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 роки тому +1

      Minm chigr yelewum gin betam achir gize kehone P layim bikoy chigr yelewum

    • @djaman556
      @djaman556 3 роки тому

      @@JIJETUBE 🙏🙏🙏

  • @ayantutesfaye7150
    @ayantutesfaye7150 2 роки тому

    Bexam gobez des tilaleh ewnet berta😍😍😍

  • @ezedinshelemo6652
    @ezedinshelemo6652 3 роки тому

    Thanks bro

  • @hawariyawabebe6592
    @hawariyawabebe6592 Рік тому

    Selam eski full discription all about Toyota vitz advantage or dis extra from "miki aweke" tnx?and tagged me

  • @tube2611
    @tube2611 3 роки тому +1

    እኔ ሁለ እከታተልሀለው ጎበዝ ነህ

  • @adisulegeseadis8112
    @adisulegeseadis8112 2 роки тому

    Good learning

  • @Asiatube
    @Asiatube 3 роки тому +1

    ላይክ ሸር በርታ

  • @teshomeabebe6895
    @teshomeabebe6895 2 роки тому

    ኤን ላይ አድርገን ካልነዳን ለምሳሌ ሱዚኪ መኪና ፓርኪንግ የለውምና እንዴት ይነዳል ማብራሪያ ቢሰጠን

  • @ፋኖአማራኢትዮጵያ
    @ፋኖአማራኢትዮጵያ 3 роки тому

    Thank you

  • @Ade-s9e
    @Ade-s9e 2 роки тому

    Gobeze Berta 👍👍👍👍👍👍👍

  • @ReinventYourself.
    @ReinventYourself. 3 роки тому

    Loved it ! keep sharing and look forward to see more nice videos ! LK

  • @danielmelaku66
    @danielmelaku66 3 роки тому +1

    nice bro

  • @nasyaart6179
    @nasyaart6179 3 роки тому

    well came beroyyyyyyyy😍👌
    ___________________________

  • @KasimBikre
    @KasimBikre 5 місяців тому

    Wow nice

  • @amarechmengiste2382
    @amarechmengiste2382 3 місяці тому

    የት ነው የምታስተምረው ስልክህን ላክልን

  • @lilmei6955
    @lilmei6955 3 роки тому +3

    Gin man new N lay adrgo yemineda????🤣

  • @zolaman7089
    @zolaman7089 2 роки тому

    ዋው

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ

    ወጋውንም ዋጋውንም ቁጥርህንም ስጠን እጅ ወድማች

    • @154messi
      @154messi 3 роки тому

      የት ነበርክ/ ሽ/?? ስለ ሽያጭ እኮ አላወራም።

    • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
      @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ 3 роки тому

      @@154messi ክክክክክክ እሽ ይቅርታ ማርያምን አስተምረኸኛል እዳትቆጣ እኔልሾፍር ስል ብዙም ችግር የለብኝም ምክንያቱም በእውነት አስተውየአለሁ ካስክፋሁህ በጣም ይቅርታ እሽ ?

  • @NejmutemamShkur
    @NejmutemamShkur 5 місяців тому

    Betam amesegmalehu

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ጂጀ አንተ የት ጠፈህ 🤔🤭
    ተምሬ ተምሬ መንጃ ፍቃድ ሲቀረኝ ጠፈሁ 🙈

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 роки тому

      ፋፊዬዬዬ አለሁ 😂😍

  • @ZekariasZeleke-w2q
    @ZekariasZeleke-w2q Рік тому

    ኧሪ. ስልክ.ቁጥር ላክ. እግዚአብሔር ይርዳ

  • @riyadabdulhakim7221
    @riyadabdulhakim7221 3 роки тому +1

    አውቶማቲክ መኪና ሰነፍ ያደርጋል እኔ ማኑኤል ወይም ባለ ጋንግ ነው የምነዳው

  • @abdiisaabayaan
    @abdiisaabayaan 2 роки тому

    Atomitek makena setinese ayzelem fireson yelem

  • @teshomeyebeltal564
    @teshomeyebeltal564 3 роки тому +1

    ከቤ የሚገርም ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው በርታ ወንድሜ በነገራችን ላይ ፍላጎት ብቻ ሳይሆን የመግለፅ ተሰጥኦና ችሎታህም የሚገርም ነው ብዙ ጊዜ ስተገልፅ ጥያቄ ይፈጥርብኝና ዝም ብየ ስከታተል ከኋላ ከገለፃህ ላይ ይመለስልኛል ይህ ማለት አንድ ሰው የቱጋ ጥያቄ እንደሚፈጠር ቀድሞ የማወቅ ተሠጥኦ ነው። በዚህ አጋጣሚ የምታሠለጥን ከሆነ ስለምፈልግ ብትደውልልኝ ደስ ይለኛል 0920115420

  • @patriciaabifarah3406
    @patriciaabifarah3406 3 роки тому

    Wendmee teyakee meteyek echlalehuu bee imo weynm bee WhatsApp yekrta gen

  • @የሁላችንንህይወትየሚዳስስ

    ስለ 2 እና D ማርሽ ጥቅም ቢገልፁልን

  • @beke7025
    @beke7025 2 роки тому

    ማርሽ ስንቀያይር ፍሬን እንረግጣለን

  • @kalidabas5124
    @kalidabas5124 3 роки тому

    በ አውቶ ምን ምን መንዳት ምችለው

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 роки тому

      8 sew mechan akim yalaw mekina ena 10 kuntal betach/pickup/ yemechan akim yalachew mekinawoch

  • @elsayafet3696
    @elsayafet3696 Рік тому

    Gobez neh wodimia

  • @عليخليها
    @عليخليها 2 роки тому

    እየነዳህለመቀየርአሣየኝየአውቶማቲክን

  • @hawariyawabebe6592
    @hawariyawabebe6592 Рік тому

    Beka jegna nesh

  • @funnyhabeshavideos2267
    @funnyhabeshavideos2267 Рік тому

    Barta😊😊

  • @shiferawbogale2460
    @shiferawbogale2460 Рік тому

    Wendime bertalin eshi

  • @davetube245
    @davetube245 3 роки тому +4

    Xefthal

  • @mohammedkedirlaahadda8659
    @mohammedkedirlaahadda8659 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 3 роки тому +1

    Ethiopian 💪🙏🏻. 🚖🇪🇹👍🚖. ,🎤🥀🥀🥀🥀. ETIO. ❤️🛺🎉🇪🇹

  • @shaikmohammad160
    @shaikmohammad160 3 роки тому +1

    10 Q you

  • @habte_mt2694
    @habte_mt2694 2 роки тому

    Ke D wed L 2 senkeyrs

  • @bilenfanu8524
    @bilenfanu8524 2 роки тому

    enamsgenalen

  • @henoklasttube1141
    @henoklasttube1141 3 роки тому +1

    D4D men malet new

  • @gudisagulna1952
    @gudisagulna1952 2 роки тому +1

    2ንናLንስ

  • @meseretfiseha8746
    @meseretfiseha8746 Рік тому

    10 Q

  • @Meseret-k3t
    @Meseret-k3t 9 місяців тому

    እናመሠግናለን

  • @honesthonest4673
    @honesthonest4673 2 роки тому

    Thank you so much