Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህን ዘፈን ስሰማ የምወዳት የልጅነት ፍቅሬና የአንድ ልጄ እናት ትውስ ትለኛለች❤ ደብረዘይት ጨለቅለቃ የሚባለው ስፍራ ከብቶች፣ ወፎች፣ ወጥተው ስመለከት ይህ ዘፈን ድቅን እያለብኝ አንጎራጉራለሁ😢ከልጅነት ፍቅሬ ጋ የመለያየታችን ግልጽ ያልሆነ ምክንያት እያብሰለሰለኝ በሃዘን እቆዝማለሁ😢ስሙ የምወዳት ልጄ እናት ባለሽበት ሰላምና ጤና ሁኚ❤
another new song from the masterpiece Mahmud Ahmed " the ethioBoss " all time
ዘፈን ድሮ ቀረ!!
ወንጂ ውቧ ሽቦ ግቢማንጎመስታወት ሰፈርሰራተኛ ሰፈርስቴዲየም ብሎኬት ሰፈርሳይቤሪያ ገፈርሳካልዳዮሲኒማ ቤት
ይህን ዘፈን ስሰማ የምወዳት የልጅነት ፍቅሬና የአንድ ልጄ እናት ትውስ ትለኛለች❤ ደብረዘይት ጨለቅለቃ የሚባለው ስፍራ ከብቶች፣ ወፎች፣ ወጥተው ስመለከት ይህ ዘፈን ድቅን እያለብኝ አንጎራጉራለሁ😢ከልጅነት ፍቅሬ ጋ የመለያየታችን ግልጽ ያልሆነ ምክንያት እያብሰለሰለኝ በሃዘን እቆዝማለሁ😢ስሙ የምወዳት ልጄ እናት ባለሽበት ሰላምና ጤና ሁኚ❤
another new song from the masterpiece Mahmud Ahmed " the ethioBoss " all time
ዘፈን ድሮ ቀረ!!
ወንጂ ውቧ
ሽቦ ግቢ
ማንጎ
መስታወት ሰፈር
ሰራተኛ ሰፈር
ስቴዲየም
ብሎኬት ሰፈር
ሳይቤሪያ
ገፈርሳ
ካልዳዮ
ሲኒማ ቤት