🔴[የተፈራው ደረሰ] መንፈሳዊው ትንቢትና ሳይንስ ተስማምተዋል👉 የኢትዮጲያ ሰማይ ያልተሰሙ ጉዶች

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 48

  • @oga123
    @oga123 2 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ-ሂወት ያሰማልን እኛን እንድትረዳን እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ ከመጋቢ ሀዲስ መም ሮዳስ በኣንድሮሚድያ /j-tv/ ጀምሬ ነው ምከታተልህ ትምህርትህ በጣም ነው ደስ ሚለው ንሩልን

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 роки тому +10

    አሜን እሰይ እልልልልል ኧረ ምህረቱን አብዛልን በቃ በለን ቸር ወሬ ያሰማችሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @alem5097
      @alem5097 2 роки тому

      ይች. ቃል. ትከብደኛለች. ወንድሜ. እግዚአብሄር. በሰራው. አይፀፀትም. ደግሞም. እግዚአብሄር የፈጠረው. ሁሉ እሱ. ከማይችለው. በላይ. የሚሆንበት. ምንም. ምክኖያት. የለውም

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ይሄ አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ንጹህ ልቦናን ይፍጠርልን አሜን የኢትዮጵያን ትንሳኤን ያቅርብልን እናመሰግናለን በርቱል ላሊባላዎች

  • @sisaytesfaye8429
    @sisaytesfaye8429 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሄር ይታረቀን አሜን

  • @yirgalemtsegaye9362
    @yirgalemtsegaye9362 10 місяців тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tesfayemesfin3918
    @tesfayemesfin3918 2 роки тому

    አሜን። እግዚአብሔር ለሁላችንም ምህረቱን ይላክልን። ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን። መምህር፡ ቃለህይወትን ያሰማልን።

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 2 роки тому

    ቸር ወሬ ያሰማልን መምህር

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ቃለ-ህይወትን ያሰማልን አባቴ አገላለፅወን በጣም ወድጀዋለሁ በተለይ የሳይንሱንም ገልፀው መጀመርወት በጣም ልዩ እና ብስለትወን ያሳያል። ክበሩልኝ።🙏🙏🙏

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን፡አገራችን፡ሰላም፡ይስጥልን፡፡

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 2 роки тому

    የአንተን ረቂቅ ምልከታ የሚገባው አንተን ለመሰሉ ሰዎች ብቻ ነው ትልቅ ስጦታ ነው ክበርልኝ በእድሜዬ እንደዚህ ምልከታ እና ለውጥ መኖሩን ስለአስተዋወከኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yesewzertamir8296
    @yesewzertamir8296 2 роки тому +1

    እውነት ነው መምህር ሠሚ ልቦና ይስጠን።
    ቋንቋ መግባቢያ እንጂ መገዳደያ መሆኑን በቋንቋቸው ለሚመፃደቁ ልቦና ይስጥልን።

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 2 роки тому +13

    አሁንም ክብር ይገባል አንተ አዛኝ አንተ ሩህሩህ ከኢትዮጵያ ጋር መሆንክን መግለጫህ ነው ክበርልን አሁንም ይቅር በለን የተዘራብንን ክፉ መንፈስ እሰርልን ልባችንን ባንተ ፍቅር ሙላልን አሜን

  • @nunesharsema6921
    @nunesharsema6921 2 роки тому +2

    ተመስገን ፈጣሪያችን በቃ በለን ምን ይሳንካል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salamhabeshwit3426
    @salamhabeshwit3426 2 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 роки тому +6

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክሕ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰው ሐገር ከመንከራተት አውጥቶን በሐገራችን በሠላም ለመኖር ሁላችንንም ይርዳን

  • @alemneshmengesha5864
    @alemneshmengesha5864 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሀን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ምህረትን ይላክልን

  • @konjittadesse217
    @konjittadesse217 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mskremgudeta589
    @mskremgudeta589 2 роки тому

    መግለፅልኝ

  • @حنانعليمحمدمحمد
    @حنانعليمحمدمحمد 3 місяці тому

    Ewent new Amen Amen Amen
    Kale hiwet yasemaln🙏❤️🙏

  • @asterweldesilassie9109
    @asterweldesilassie9109 2 роки тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን ትምህርቱን ተግባራዊ ማድረግ አብዝተን እንፀልይ በብዙ ጠፍተናልና 😢

  • @zenebekassa2461
    @zenebekassa2461 2 роки тому

    thank you very much we miss this u are one of the best Ethiopian Orthodox Church teachers

  • @martalove3995
    @martalove3995 2 роки тому

    አቤቱ እንዲሁ ወደኸናል እና አትተወንም ቸር አባት ሆይ ይቅር በለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @josephmaksoud4037
    @josephmaksoud4037 2 роки тому +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏💖💖💖

  • @abrahambekele9873
    @abrahambekele9873 2 роки тому +1

    ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @worh8586
    @worh8586 2 роки тому

    አሜን ! ምህረቱን አብዛልን ሁሉ ካንተ ነው ተመስገን ቸርነትህ የማያልቅ አምላክ አንተው አስበን
    ቋንቋም ቢሆን በባቢሎን ግንብ ምክንያት የተሰጠን (የተረገምንበት ) እንጂ አንዱ ከአንዱ በልጦ የተሰጠን እንዳልሆነ እናስብ ማስተዋሉን ይስጠን ? በቋንቋ መለያየት እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ብሎ የሚያስብ ግን እኔ በጤንነቱ ነው ብዬ አላስብም
    እና እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይግለፅን እላለሁ ።

  • @sileshimekonnen4915
    @sileshimekonnen4915 8 місяців тому

    ወንደሜ ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን፣ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ፣ ምነው ሉሉም ክህነትን የተቀበሉ ሁሉም እንዳንተ ስለምህረት ቢሰብኩ፣ ምን ያህል በተለወጥን ነበረ፣ ውጪ አገር ተቀምጠው በሰው ደም ከሚነግዱ የነሱን ሕይዎት እያሻሻሉ የደሀውን ሕዝብ በጥላቻ እየሰበኩ ወገን ከወገኑ እንዲተራረድ እንዳይተማመን አልፎም እንዲጫረስ እንዳገዳደል በየጊዜው አዳዲስ ተንኮል በሚፈጥሩት እግዚአብሔር ላይ ለውጥን ካልፈጠረ በፍጹም ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ማግኜትና ወደአንድነት የመመለስ ተስፋ አይኖርም እነሱን ልባቸውን ይሰውርልንና ወደ ጥሩነት ይምልስልን በእርግጠኝነት አገርም ወደነበረችበት ትመለሳለች

  • @orthodox6875
    @orthodox6875 2 роки тому +1

    Yemesgen amlake tebarekulgne

  • @wubetkebede7782
    @wubetkebede7782 2 роки тому

    Respect our teacher🙏🙏🙏😍😍😍

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 2 роки тому

    እዉነት ነዉ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 роки тому

    Ewunte newu kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen

  • @sintayehusentu2508
    @sintayehusentu2508 2 роки тому

    ተመሰጌን እላልው

  • @angesomalemseged1058
    @angesomalemseged1058 2 роки тому

    FETARI YBARKIH

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 2 роки тому

    Igziabher yestlan

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 9 місяців тому

    ከቶ ጌታ እንዴት ቢወዳችሁ ነው እንዲህ ሚያሳያችሁ አይ መታደላችሁ መታደል እኮ ነው ጌታ አስቀድሞ ሚያሳይ ሚነግር ሚመጣውን ጉድ ጥሩ ሆነ ግም ሆነ አይ መታደል ስሙ ይቀደስ ቅዱሱ ጌታ ልባችን ወደ ጌታ ይመልሰው አሜን አሜን አሜን

  • @sisaytesfaye8429
    @sisaytesfaye8429 2 роки тому

    amen

  • @messerettshibeshi1979
    @messerettshibeshi1979 2 роки тому

    Egzio Meharene Chirstos
    We pray for forgiveness

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 5 місяців тому

    ሳይንስ ራሱን የቻለ እምነት ነዉ ከመንፈሳዊ ተቃራኒ ዳየቢሎስ የሚመራዉ አትቀላቅል አዉደ ነገስት እየመራህ መጀመሪያ ያንተን አዉደነገስት የፀሀይ አምልኮ ከ መፅሀፈ ሔኖክ ጋር አስታርቅልን ሮደስ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 5 місяців тому

    በመጀመሪያ አትሸንግሉን እኛ ሳንመለስ በዚህ አረመኔነቻችን ጥሩ ዘመን መጠበቅ የለብንም መምህራን አትሸንግሉን ማህተብ አስረን ህፃን ልጅ ዘልዝለን የምንበላ አዉሬዎች በሀሰት የምንመሰክር ለዛዉም የ እመቤቴን ስም እየጠራን መተተኞች ዝሙተኞች ዘረኞች ሆነን ጥሩ ዘመን መጠበቅ ሞኝነት ነዉ። ቢመጣ እንኳ ዘመኑ በንስሀ ካልተመለስን እመኑኝ አናየዉም። ምኞት ግን አይከለከልም። ዘመኑ አዉሬዉ እየገሰገሰ ያለበት ነዉ ይህ ደግሞ ለክርስቲያኖች መከራ ነዉ ፅናትን አስተምሩን እንጅ በዚህ አትደልሉን ኮከብ እየቆጠራችሁ አትጠንቁሉ አልተፈቀደም።

  • @abisinia04
    @abisinia04 2 роки тому

    nesis 9:8-17
    Then God said to Noah and to his sons with him, “Behold, I establish my covenant with you and your offspring after you, and with every living creature that is with you, the birds, the livestock, and every beast of the earth with you, as many as came out of the ark; it is for every beast of the earth. I establish my covenant with you, that never again shall all flesh be cut off by the waters of the flood, and never again shall there be a flood to destroy the earth.” And God said, “This is the sign of the covenant that I make between me and you and every living creature that is with you, for all future generations

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 роки тому

    የፀህፕይንምአኪልልንም ከባሀርንም ዉስጥም የንድርንም ዉስጥም ያለም የብርሀንም አካልም እራስዉንም የቻለም መግኚትንም ወደሰማይንም ይልካል ደመናትንም በሀይልም ይልካል ያክሊልንም ደመናትንም የምድርንም ማግኚትንም የፀሀይንም ማግኘትንም ሁለትዉንም ሲገኛኝዉንም ሀይላቸውንም ንም አክለልንም ብርሀንም ያስቀምጣልዉ ቀስተንም ደመናትንም በህፕይል አደከፍታንም በርቀትም ከመርየትን ዙርያንም አቅፎንም የጨለማንም ሀይልም ያጠቃዋል ፀህፕይንም ህፕይልዉንም ክፕራስዉንም ይዉላልም በተሸፈነንም ማግኘትም ሀይልንም ድፕመታም ሱታይንም አክሊልንም ያሳያል እንደማግኘትንም። እንደዳይማንድንም ነጠብራቅንም ኬከብንም ያስቀምጣል የባሀርንም ጥርሙዝንም ብርጭቆ ንም ብርሀንም ይሰጣል ካክሊልንም መርየትም ዉስጥንም በደመናም ማግኘትንም አክሊልንም ስለተሸፈነሽንም ምእርንም ብድንፋታም ደመናትንም እሽይ

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    Ewnet gn hagerachen selamwa ymeles yhon ene enga

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 2 роки тому

    አፍሪካን: በቅኝ: ግዛት: እስራት: ለማስገባት: ቅኝ: ገዥዎች: የተጠቀሙበት: (ከብዙ: ዘዴዎቻቸው: አንዱ:)--ተቻችሎ: ይኖር: የነበረውን:-- በጎሣ: ሽንገላ: በመከፋፈል: ነበር:: አፍሪካም: ተዋረደችበት: እንጂ: አልተጠቀመችበትም:: ዛሬ: በኢትዮጵያ: አሮጌው: ቴክኒክ: እንደ: አዲስ: እየተሞከረበት: ቢሆንም: ፕሮግራሙ/ስውር: ደባው: ግን: ከሽፏል:: ይህም:-- ከ: አፄ: ሚኒሊክ: እስከ: መለስ: እስከ: ዶክተር: አብይ...... እግዚአብሔር: ይመስገን:🙏🙏🙏

  • @ayineahmed7208
    @ayineahmed7208 2 роки тому

    Temesegen fetari

  • @demekwesen9782
    @demekwesen9782 2 роки тому

    ጥንቆላ ውሸት ወንጀል ነው።ያስጠይቃል ። በፈጣሪ ያስጠይቃል ።

    • @worh8586
      @worh8586 2 роки тому +1

      Demek Wesen :- አንተ ጠንቋይ ስለሆንክ ስለ ጥንቆላ ተገልፆልሀል ማለት ነው ለአንተ የተሰጠህ አ ድል ነው ። ላንተ የተሰጠው ለሌላ ሊሆን አይችልም አሳዘንከኝ
      ፈጣሪህን ጥሩ እንድታስብ መልካም እንድታስብ ጥበቡን ይግለፅልህ ከመቃወም ይልቅ ከመፈታተን ይልቅ መፀለይ ይሻላል አዳኝ የሆነውን አምላክህን ለምነው ለሁላችንም መዳንን ለምን !
      ከኔ ጀምሮ መዳንን እንጅ መቃወምን ከኛ ላይ እንዲይነሳልን አብዝተን እንፀልይ
      የሚሻለን ይሄ ነው ።።።።

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 2 роки тому

    ላበሰርከን የምስራች እናመሰግናለን የተጠቀምከው ርእስ ግንየተፈራው ደረሰ ይላል ምህረት የመጣልን ሳይሆን ቸነፈር የመጣብን ነው የሚመስለው ስለዚ DISLIKE አድርሄሀለሁ