Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሴትን ያከበረ የተከበረ ነው ያዋረዳት የተዋረደ ነው ብለዋል የኛ ነቢይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ዮኒ& ኪኪ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይ ወሰለም ❤❤❤
Selelahu alehi weselm
ሰለላህ አይሂ ወሰለም
ዮኒ ሁሌም ለሚስቱ ያለው ክብር ፍቅር ሁሉም ሴት ቢኖርኝ ብላ የምትመኝው አይነት ወንድ ነው ፍጣሪ ትዳራቹን ይባርክ
ዮኒዬ ካለቀሰው አልቅሰህ ከሳቀው ስቀህ ሁሉንም መሆን የምትችል ታጋሽ ትሁት ሰው አክባሪ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤❤
ዬንዬ ለባለቤትህ የምትሰጠው ክብር እንዴት ደስ እንድሚል ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀቸዋለው ❤
ዮኒ በአካል የማላውቅህ ግን እንደማውቅህ አይነት የሆነ ስሜት የሚሰማኝ ጭራሽ የስጋ ዘመዴ የሆንክ ያህል የሚሰማኝ ስለ እውነት ለመናገር በጣም የምወድህ ለሰው አዛኝ ተቆርቋሪ የዋህ ደግ ኧረ እኔ እንዴት ገልጬህ እንደምጨርሰው አላውቅም የሆንክ ገራገርና ርኅሩኅ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ በቅዳሜን ከሰዓት የተጠፋፉ ቤተሰቦችን ማገናኛ ፕሮግራማችሁ ላይ ከሚስቁት ጋር ስትስቅ ከሚያለቅሱት ጋር ስታለቅስ ሳይህ እንደምን ያለው ሆደ ባሻና ቦርቧራ ሰው ነው እያልኩ በርቀት ሆኜ በቴሌቪዥኑ መስኮት እያየሁህ እኔም አብሬህ አነባለሁ ባለቤትህ እዚያው አብረውህ ከሚሰሩ ባልደረቦችህ የአዲስ ምዕራፍ ፕሮግራም አዘጋጇን ካልተሳሳትኩ ስሟ ቃልኪዳን መሰለኝ ከሷ ጋር ተመሳሰለችብኝ እህትማማቾች መስለውኝ ነበር ዳሩ ግን ለእናትና ለአባቴ አንድ እኔ ብቻ ነኝ ማለቷን ሳስታውስ እንዳልሆኑ ገባኝ ለማንኛውም ሁለት ድሬዎች ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ አይነት የሆናችሁ ድሬ ውስጥ ካለው ከየትኛው ወንዝ እንደተቀዳችሁ እንጃ😂😂😂😂😂 በጣም የምታምሩ በጭውውታችሁ መሀል እንደሰማሁት በእውነት ወንድምና እህት የምትመስሉ ውብ ጥንዶች ናችሁ እግረ መንገዴን እስከመጨረሻዋ ህቅታ ድረስ እንግዲህ እንዲሁ እንዳማረባችሁ ያዝልቃችሁ እላለሁ ።በመጨረሻም በቅርቡ በሞት በተለያችሁ ተወዳጁ ባልደረባችሁ አስፋው መሸሻ ምክንያት ወይም ምናልባት ባልተረዳሁት ውስጣዊ አሰራራችሁ የተነሳ የቦታና የፕሮግራም ሽግሽግ ያደረጋችሁ መሰለኝ በቅዳሜን ከሰዓት ፕሮግራማችሁ መግቢያ ላይ እያየሁህ ስላልሆነ ብዬ ነው ምክንያቱም አንተ የፕሮግራሙ ውበት ፈርጥና ድምቀት ስለሆንክ ነው ሁላችሁንም የኢቢኤስ ጋዜጠኞች እወዳችኋለሁ ላንተ ያለኝ መውደድ ግን ለየት ስለሚል ነው ዮኒ በቅርቡ አገር ቤት ነበርኩ በአካል ጣቢያችሁ ተገኝቼ ላያችሁና ልተዋወቃችሁ አስቤ ነበር በሁኔታዎች አለመመቻቸት የተነሳ ሳላያችሁ ተመልሻለሁ ቀሪው ጊዜ መልካምና ፍሬያማ የስራ ወቅት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል።
Yoniyen yamaywed ale ende❤❤❤
ምናለበት ይሄንን የመሰለ ኢንተርቪው ሲሻላት ብትቀርፁ ብዙም አይሰማም የእሷ ንግግር ለማንኛውም ታምራላችሁ ዮኒዬ🥰🥰
Ewenati nw❤❤❤
የዝግጅቱ አላማ ሽልማቱን አስመልክቶ ስለሆነ ነዉ። እኔም እሱ ነበር የታሰበኝ። ግን ብዙ ጊዜ ሚዲያ ትኩስ ነገር ይዞ ሲቀርብ እንጅ የቆየ ነገር ይዞ ሲቀርብ ተመልካች አያገኝም። አሸናፊወች ደግሞ የዛኑ ቀን ምሽት በ talk show ይጋበዛሉ። So, it was ok.
የምን አይነት የታደለች ሴት ናት ። እሷን የገለበት መንገድ ቀጣም ገራሚ ነው ። ''የኔ የእረፍት ፔሬድ '' ዮኒዬ ተባረክ
ዮኒ የዋህነትህ አክባሪነትህ አይወሰድብህ። አሜን ድንቅ ምርቃት ነው❤❤❤❤አብራቹ ጃጁ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
77😊😊
ዘሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ምክንያቱም የኪኪዬ እናትና አኔ ስንወልድ ጓደኞቻችን ገና ተማሪ ነበሩ ኑኑ (ፍቅሬ በለጠ )አንኳን አንዷን ሺ አረገልሽ ቁንጅና ከተነሳማ ከቤቱ ነው በተለይ አለምዘውድ በለጠ ከገንደ ዲፖ ትምህርት ቤት 1ኛና 2ኛ ክፍል ሰንማር ለንጉሡ አበባ ለማበርከት አለምዬ ተመርጣ ቤተሰቡ በጊዜው በጣም ባለሀብት የሚባሉ ሰለነበሩ ብዙ ብር ለአልባሳቱ አውጥተው ከንጉሡ 10ብር ይመስለኛል የተሸለሙት ብቻ ኪኪዬ በጣም ህፃን ሆና ነው የተራራቅነው ለዚ ለተባረከ ትዳር እግዚአብሔር ሰላበቃሽ ደሰታዬ ወደር የለውም አኔ ደግሞ ኬክ ቤትሽ ከልጅ ልጆቼ ጋር መጥቼ አራሴን አስተዋውቅሻለሁ
ዮኒ ከልብሰውህ እውነተኛኢትዮጵያዊ ብዙአመት ኑርልን ኪኪ የሴትደርባባ❤❤❤አይለያችሁ
ዯኒ ጨዋ ኢትዮዽያዊ የጨዋ መሰረት የትዳር ጀግንንትን ያሳየህ ጀግናና ትሁት አክባሪ ወንድ ነህ ባለቤትህ ደስ የምትል ቆንጆ ደርባባ ሴት ናት በልጆቻችሁና በዘመናችሁ በፀጋው ተባረኩ::
ዮኒዬ ትሁትነትህ አክባሪነትህ ባጭሩ ማንነትህ በውስጥም በውጪም አንድ አይነት ነው ይብዛልህ🎉🎉
በዚህ ምድር የምቀናው ማርያምን ከሚያፈቅሩት ሰው ጋር ከሚኖሩት ጋር ነውእኔ ልቤ ሌላ ቦታ ኖሮዬ ሌላ ቦታ ለፈጣሪም አይመችም እኮ ይሄ ህይወት ታድላቹ እግዚአብሔር ያቆያቹ ❤
You meet this person for a reason! Try to find out why God gave you this person 🙏🏾
ፀልይ እህቴ ሃጥያት እንዳይሆንብሽ እሽ
በጣም
@@Anchenaena1213 eshi😍
ዮኒ የሳቅ ምንጭ እድሜኤ ከጤና ይሰጣችሁ❤❤
ኪኪዬ እድለኛ ነሽ እንደ ዮኒ ያለ ልበ መልካም ካለቀሰው አልቅሶ ከተደሰተው ተደስቶ የሚኖር ልበ ቀና ባል ስላለሽ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤አያት ቅድመ አያት ለመሆን ያብቃችሁ
ትዳራችሁን የተባረከ እንዲሆን እግዚአብሄርን ሁልጊዜ በጾም በፀሎት በስግደት አመስግኑ። ይህንን ፍቅርና መተሳሰብ እስከ እድሜ ልክ ያዝልቅላችሁ። ዮኒ እንወድሀለን።
የኔ ውዶች ስታምሩ እሱ ለሚስቱ ያለው ፍቅር እሷ ለባሏ ያላት ፍቅር ደስ ይላሉ ፍቅር+መከባበር =መልካም ቲዳር ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው
እኔም እባሌጋር ሥንጣላ ለሡ እናት ነው እምናገረው ባጠፋኳ እሱ ፊት አይቆጡኝም ለኔ ነው እሚያግዙልኝ ወላሒ ያላገባችሁ ጓደኞቼ ስታገቡ ከባላችሁ ቤተሠቦች ጋር ጥሩ ለመሆን ሞክሩ ያገባችሁም ሞክሩ የሡን ችግር ለሠው ቤተሠብ ለሡ ለሚያሥቡ ተናገሩ የባላችሁ ፍቅር እራሡ ይጨምራል። ወንዶች በጣም ደስ ይላቸዋል
ዮኒሻ እና ኪኪሻ እንዴት ደስ እንዴምትል ዮኒ ደሞ ትህትና፣የዋህት በምትሰራቸዉ ስራወችህ ነገር ሁሉ ይናገራል ማንነህን አይወሰድብ 👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዮኒ የእውነት ከልቤ አከብርሀለሁ አደንቅሀለሁ፡፡ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ፡፡አይለያችሁ፡፡ትልቅ ልነግርህ የምፈልገው ጉዳይ አለኝና ብትተባበረኝ በውስጥ መስመር ብታናግረኝ በጣም ደስ ይለኛል፡፡100% የመፍትሔ ሀሳብ ልትሰጠኝ እንደምትችል አምናለሁ እና እርዳኝ
ኪኪ በእውነት የተመረቅሽ እድለኛ ነሽ ዮኒን የስጠሽ በጣም የዋህ ስው አክባሪ ሙሉ የሆነ ስው ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ በሞገስ ያሳድግላችሁ ዮኒ ባለ ቀስ ቁጥር ነው የምታስለቅስኝ ልጄም ወንድሜም አባቴም ነው የምትመስለኝ መድሐኒአለም በደሙ ይሽፍንህ ይሽፍናችሁ
ሃና ተረፈ ስለ ወጋየሁ ንጋቱ ባህሪ ስትናገር "'አርቲስት ከመድረክ ውጭ ለህዝብ መታየት የለበትም፡፡ ከመድረክ ውጭ ህዝብ እብደልቡ የሚያገኘው ከሆነ ዝናው፣ ተፈላጊነቱ፣ ተደናቂነቱ ይቀንሳል' ይላል" ብላ ነበር፡፡ ዮናስ ይህ ገብቶት ሊሆን ይችላል። ምርጥ ጋዜጠኛ። ዮናስን የማውቀው በቴሌቪዥን ስክሪን ነው -- በተወዳጆቹ "የቅዳሜ ከሰዓትና ትዝታችን በኢቢኤስ-- ማለት ነው። ነገር ግን ሂልተን ሆቴል ውስጥ ሳገኘው "ዮኒ እንዴት ነህ" ብዬ ሞቅ ያለ ሰላምታ (ኮቪድ ባስተዋወቀን የሰላምታ ስታይል ማለት ነው) ሳቀርብለት ግራ ሲጋባ ሳየው፣ ለካ እሱ አያውቀኝም ፣ እኔ እንጂ። ብዙ ጊዜ እኛ የምናውቃቸው እነርሱ የማያቁን ሰዎችን ስናገኝ የሚከሰት ክስተት ነው ያጋጠመኝ።
ይገርማል የእኔ ወንድሞች 2 ናቸዉ የታለቅ ወንድሜ ምስት በጣም መልካም አዛኝ ሩሁሩ ነች የታናሽ ወንድማችን ምስት በጭሪሽ ቤተሰቧን እንጂ ቤተሰቦቹን አትፈልግ ከደካማ እናት እና አባት ጋር እንካን አቋረጠችዉ ከወንድም ከእህቶችም አቋረጠችዉ የታናሽ ወንድሜ ምስት አላህ ልቦና ይስጣት መልካም ምስቶችን አላህ ያብዛልን ያረብ
የማይጠገበው ዮናስ ከበደ ዮኒ ሰው አክባሪ ሳቂታ ባለቤቱን ኪኪንም ጭምር የባለትዳሮች ሰአት ላይ ስለቀረቡ በጣም ደስ ብሎናል ❤❤ ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳሉ እንደሚባለው 💕💐💕🥰
መከባበር ቤኖር ፍች እሜባል አይኖርም ነበር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችዉ
በጣም ያሳቀኝ ኮት ለባስሽ እያየኝ ነው 🤣 ሌላው ዮኒ ለምስቱ የገለጻት በጣም የሚደንቅ ነው ዮኒ ቅን ሰው መልካምነት እስከ ጥግ ከዚህ interviw ቡዙ ባለ ትዳሩች ቡዙ ነገር ይማራሉ ትዳራች ሁሌ ይለምልም እንዴት ደስ እንድምሉ ቃላት የለኝም ♥️♥️♥️♥️
በጣም እምወደው ጋዜጤኛ ዮኒ ልበ ቀና መልካም ሰው እንኳን ደስ አለህ ከዚህ በላይም ይገባሃል ኪኪዪ ምርጥ ሚስት እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዮናስ ከበደ በጣም ደስ ትላላችሁ አንተ በብዙ ነገርህ ቀና ስው ነህ።ኪኪም እድለኛ ነሽ ዮኒ ሚስትህን አምነህ ሙሉ ደሞዝህን ሌላም ተጨማሪ ያገኘኸውን ለሚስትህ መስጠትህ አምነህ የታመንህ ነህ። ብዙ ትዳር በዚህ ምክንያት ይፈርሳል ወይም ሚስት በጣም ተቸግራ ትኖራለች እና ትልቁን ነገር ነው ያነስኸው እና ብዙዎች ቢማሩ
ምረጥ ባል ፣ምረጥ አባት፣እድሜ ጤና ይስጣቹ አብራቹ አረጁ፣ደስ ሲሉ፣ቤቱን የሚከብረ፣ከውጪም ይከበራል፣ጥሩ አገላለፅ።❤❤❤❤❤❤🙏
እንኳን ደስ አላችሁ ሲያንስብህ እንጂ አይበዛብህም ዮኒebs tvን ያስወደድከው አንተ ነህ በተለይ ትዝታችን በebs ኘሮግራም እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው እኔ በጣም ጓጉቸ ነው የማየው ብቻ ቃላቶች ያጥሩኛል ebs የሚተነፍሰውና እውቅና ያገኘው በንተ ነው!!!❤❤❤ ምርጥ ባል ነህ ወንዶች ካንተ ይማሩ ትዳር እንዴት እንደሚመራና ለሴት ክብር እንደሚገባት ትምህርት ይሁን ከነቤተሰቦችህ ረጂም እድሜና ጤና ተመኘሁ!!! ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏ለማንኛውም ለትዝታችን በabs የሚሆንህ የመኮንን በቅላባ ቤትና ፒያሳ በተመለከተ ለዩናስ የምሰጠው ብየ በፎቶና በቪዲዪ ለማስቀመጥ ሞክሪያለሁ ከፈለግህ ኢሜል አድርግልኝ።
ዬኒ በጣም የማከብርህ ሰዉ ነህ ወንድሜን ትመስለኛለህ ወንድሜ ከሞተ 26 አመት ሆነዉ ሁሌ የወኒን ሳይ ወንድሜ ሁሌ አስበዋለሁኝ ዬወኒ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉልህ አንተ መልካም ደግ እርህሩህ አከብርሀለሁኝ❤❤❤❤ ሰዉ አክባሪ ፈጣሪ የመረቀህ ዘመንህ ይባረክ ከነቤተሰቦችህ❤❤❤
ዮንዬ ኪኪዬ ጌታ እየሱሰ ይባርካችሁ ሞገሱን ይብዛላችሁ አብራችሁ የምትኖሩበት የትዳር ጊዜ ሲጨምር ፍቅራችሁም እንደዛው ይጨምር ልጆቻችሁ ይባረኩ ኪኪዬ ሞክሽዬ ትልቅ ልባም ሴት አንቺ ማለት ምሳሌ 31 ይለችው ይቺ ሴት ከቀይ እንቁ ትበልጣለች የተባለላት እሶን ሆነሽ ነው ይገኝሁሽ እህቴ ተባረኪልኝ አንቺ የዮኒ ብቻ አይደለሽም አንቺ ማለት ሀገር ማለት ነሽ ይሄ ፀጋም ማስተዋልም ካንቺ አይውሰድብሽ እኔ በዚህ ባረኩሽ ተባረኩልኝ ሁሌ ሳቃችሁን ይሳየን ፒሲካ ኬክ ይላሰባችሁትን በረከት ይዞላችሁ ይምጣ ተባረኩልኝ 🙌🙌🙌🙏🙏🙏💐💐💐💖💖💖👼👼
ዮኒ መልካም ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤
የመጀመሪያ ነኝ በስደት ያላቹ ያማረ ትዳርና ፍሬ ይስጣቹ ውዶቼ ዮኒ ዘመናቹህ ይባረክልን ❤❤❤❤
امنننن
አሚን
ነይእሺእንደማመርውደ
አሜን አሜነ አሜን
መቅደስ ደበሳይ የመድረክ ፈርጥበጣም 🎉ጎበዝ🎉 በዚሁ ቀጥይ🎉Keep it up 💯 🎉
እንኳን ደስ ያላችሁ! በጣም ደስ ትላላችሁ! ነገር ግን “እነዚህን የመሳሰሉ ልጆች ስለሰጠኸኝ” የሚለውን አንቺ ከምትይ ይልቅ እሱ ቢለው የተሻለ ነበር፡፡ ምክንያቱም አንቺ ነሽ አርግዘሽ፣ አምጠሽ፣ ወልደሽ የሰጠሽው፡፡በተረፈ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ! ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ!
ማሽ አላህ እስከመጨረሻው የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ በተለይ ዮናስ ያለው እውነቱን ነው ልቤ ደነገጠ አለ ሰው ልቡ የደነገጠበትን ነው መቅረብ ወይም ማግባት ያለበት ዝም ብሎ ልቡ ሳይደነግጥ የተጋባ ዘላቂ አይሆንም ከብዙ ሰዎች ያየሁት ነው ወንዱ ሲወድ ጥሩ ነው ስለዚህ ከዮናስ ትምህርት ማግኘት አለባቸው ወንዶች ግዜ ማሳለፍያ ብለው ሴቶችን መያዝ የለባቸውም ሴቶች የዋሆች ናቸው ተከብረው ትዳር ይዘው መኖር ይፈልጋሉ ስለዚህ በዚህ አጋጣሚ ሴቶችን በትክክለኛው መንገድ አግብታችሁ ኑሩ ትዳር ትዕግስት ይጠይቃል በሉ ዮናስና ኪኪ እስከመጨረሻው የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ ።
ዮኒዬ አቤት ሰታምሩ እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ ደሰሰሰ ትላላችሁ
እህቴ የት ጠፍተሽ ነው
@@tube-ot5cp አለሁ የኔ ማር ኢትዮጵያ ነኝ
የት ጠፍተሽ ነው ሚሚ 🥰🥰
@@tube-ot5cp የኔ ማር አለሁ ኢትዮጵያ ነኝ
@@ReemIsa-lu4svአለሁ ማሬ😍
ዮኔ መልካም ፈገግታ ሳይህ አገሪን በፌቴህ ፈገግታ እስላታለው።እረጅም እድሜ ከጤናጋር።ከመላው ቤተስባችህ እመይልሃለው።ከመዳም ቅመም ከሌባኖስ ። ዛሪ ደስ አለዬ ሆሌ እስከነባለቤትህ መድረክ ላይ ስላየውህ።
ለምን እዴሁ አላቅምአቶ ዮናሥን ሣይ ዴሥታ ሠላም እርጋታ ፀጥታ ይሠማኛል የሠላም ዲባብ የተላበሠ በዉ የነፍሥሠላም ኢትዮጲያችን አተንና መሠሎችህን ልጆችሁን ያብዛላት
ዮኒዪ መልካም ሰዉ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ደስስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሆነነገራ ቃልኪዳንን ትመስላለች❤❤❤❤❤
ዋው ዮንዬ እና ኪኪዬ ለብዙዎች ተምሳሌት የምትሆን የእውነት ፍቅራቸው ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ ቁልጭ ብሎ ይታያል መታደል ነው ለሌሎች ተምሳሌት መሆን ጌታ ፀጋ ሲሰጥ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሆንላችሁ ኪኪ እንዳለቸው አብራችሁ ጃጁ እንወዳቸዋለን!!
እንኳን ደስ አላችሁ ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ አብራችሁ ጃጁ 🙏💯 እውነተኛ ፍቅር ያስታውቃል ❤
እጅግ እጅግ ባዕድነት እየተሰማኝ ያዳመጥኩት ሳይሆን የሰማሁት ፕሮግራም
ዮኒ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እንዴት መልካምነቷን እደገለፆት እረጅም እድሜ ይሰጣችሁ ፍቅር ቦታውን ሲያገኝ እዴንት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዮኒ እና ባለቤቱ ኪኪ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ፍቅራችሁ ያስቀናል ኑሩልን❤❤❤❤
እንደ ዮኒ የዋህና ጨዋ ሰው አላየሁም ምን አይነት የተባረከ ሰው ነው የምር ዮኒ እርጅም እድሜ ይስጥህ❤❤
አቤት ውበት የፍቅር የተሞላ ውበት ስታምሩ. የዎኒ የኛ ንጉስ ኪኪ. ውብ ነሽ ሙሉ ሴት ነሽ ❤
ዪኒዬ ኪኪዬ በጣም ታሰቀናላችው ያውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችው ልጆቻችውን ለቁም ነገር ያድርስላችው አብራችው አርጅ❤❤
መቅደስ ደበሳይ ዛሬ ያሳየሽው የመስተንግዶ ብቃትሽ ደስ ብሎኛል።A ሰጥቻለሁ። በዚሁ ዘይቤ ቀጥይ።
ኧረ መቅዲ ሁሌም ፏ ነች
የማዳም ቅመምች በዚ በማታ እሰኪ እሰኪ እንመራረቅ አሜን በሉ ከሰደት መልሰ እንደ ዮኒ አይነት መልካም ትዳር ይሰጠን አፎይ የሚያረግ አሜን በሉ ዮኒዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውላችው ጅጅጅጅጅትትትትትት በሉ አብራችው መጃጃቱ ከሙሉ ጤንነት ጋር አሜን በሉ ዮኒና ኩኪ
አሜንንንንንንን❤
ዮኒዬ መልካም ሰው ይገባሃል ❤🎉 ፍቅራቹን ያብዛላቹ አብራቹ አርጁ❤❤❤🎉🎉
ዮንዬ የኔ ሆደ ቡቡ የኔ መልካም ሰው አክባር መድሐንአለም የክብርህየውነት መልካምነትህ ወደር የለውም አግዝአብሔር ትዳራችሁን ይማርክለችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
የማዳም ቅመሞች ሁላቹሁም እደዚህ ጥሩ ሂይወት እዲኖራቹ እመኛለሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤💋💋💋🙏🙏🙏
እሰይ ደስ ሲል ልብ የሚሞላ ታሪክ!!! ዮኒዬና ኪኪዬ ተባረኩ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ!! እናንተንም እድሜና ጤና ሰጥቶ የልጆቻችሁን ከፍታ ያሳያችሁ!!!
ወይ ዮኒ በሳቅ ፍርስ ነው ያረከኝ 😂😂😂ውድድድድ ነው የምናረግክ
ከሚወድት ጋር አብሮ ማርጀት መታደል ነው !!እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ የማያልቅ ፍቅር ያድላችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤
ኪኪ ebs ጋዜጠኛው ቃልኪዳን ትመስላለች የምትሉ 👍😍
ይመሳሰላሉ እውነት
በጣም እህትማማች ነው የሚመስሉት
ይመሳሰላሉ
ዘይኔ ዮኒ አገላለፅህ አሙሙሙሙሙአአአአ ልሳምክ አቦ የኔ ባልም እንዳንተ በሆነልኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኪኪ ታድለሽ የምር እናት የሆነ ባል ሰቶሻል ሁለታችሁም ትመጣጠናላችሁ እንዴዉ በፍቅር ኑሩልኝ እኔ 16 አመት በትዳር ችግሬን አይረዳኝ እኔ ለሱ ሟች ሲያመሽ እንኳን እን እናቱ ነዉ የምሰፈሰፍ የምመክረዉ እሱ ጣጣቢስ ነዉ ፍቅራችን ገን 100% ነዉ ሲበዛ አፈቅረዋለሁ ያፈቅረኛል ግን ስነግረዉ አይሰማም ምን ላርገዉ ዮኒ ምከረኝ
❤የኔ ልባም ሴት አለባበስሽ ስራዓትሽ እርጋታሽ ማሻ አሏህ ነው ዮኒዬ መልካም ሰው እንወዳቹሃለን❤
ዩኒየና ኪኪየ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ኢቢኤስች በሙሉ መልካም ሰወች ናችሁ ካለቀሰው አልቅሳችሁ ከሳቀው ከተደሰተው ጋር ተደስታችሁ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ድሮ አከብርህ ነበር አሁን ግን እጅግ በጣምምምም አከበርኩህ!!!!ዮዬ እንወድሀለን❤
ዮኒየ congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉 በነገራችን ላይ ባለቤትህ እግዚአብሔር ሞገስ ይስህ አለች የእግዚአብሔር ሞገሰ አሁንም ከአነተ ጋር አለ:: ያብዛልህ በእውነት ትህትናህ ይገርማል:: ሁለታችሁም ነግግራችሁ ሲማርክ አብራችሁ አርጁ::🙏🙏🙏
ዮንዬ ምርጥ ሰው እርጋታክ ሁሉ ነገርክ ትለያለክ እግዛብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ❤️😂
ዩኒዬ ይገባካል የ ebs ድምቀት ኪኪ በጣም ነው ደስ የምትይው በጣም ደስ የሚል ነው አብራቹ ጃጁ፡፡ ኪኪ ቢሲንካ ዋው
ድሬ፣እንኳን፣ህዝቡም፣አድባሩም፣ቅን፣ነው፣፣እግዚያብሔር፣በጥበብ፣በሞገስእድሜ፣ዘመናችሁን፣ይባርክ፣፣🙏🙏🙏💚💛❤️
ዮኒዬ እውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤
ዮንዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርካችሁ ❤❤❤
ዮኒ በጣም መልካም ሰው ከኢትዮ አሉ ከሚባሉት አስለዋይ ጋዜጠኛ ማን አለ እደዮኒ አሏህ ይጠብቃችሁ ከክፉነገር
ቆይ መጣሁ ጠብቁኝ የዩኒ ና የኪኪ አድናቂወች ብቻችሁን እንዳታዩ
. ታሪክ የሰራ ጋዜጠኛ ነውመልካም ሰዉ የሰራ ዘመን ህ ይባረክ ባለቤትህም እንዳዛው
ኣረ ዮኒየ 1000 ኣመት ኑርልን ❤❤❤
ዮኒዬ ውድ ወንድሜ ትዳራችሁ የተበረክ ይሁን የአብርሃም እና የሰራ ይሁለችሁ ❤❤❤
የወናስ እውነት እድሜ ጤና ይስጥህ በተለይ የቤተስብ ማገናኘት የምትሰራው ስራ ጥሩነው በዚሁ ቀጥልበት የብዙ ሰዎች ህልም እየፈታህ ነውና
ዮኒየ የኔአባት እረጂም እድሜ ከጤናጋ ከውበት እስከፀባይ አማልቶ ያደለህ አነጋገሩ ከልቡ ያለው ግፍትር ብሎ እድሄድ እሚ ፈልገው ነገርስስስ ፈጣሪ ለኔም እድወፍቀኝ ዱአአድርጉልኝኝኝ።
ዮኒዬ እጅግ በጣም ነው የምንወድህ ባለቤትህንም እንደዛው እረጅም እድሜና ጤና ከነ መላው ቤተሰቦችህ።
አቤት የኔ ፈልሳሳ ኪኪዬ ዋውው ስታምሩ ኪኪዬ እንዴ የኪነጥብ እጩ ነበርሽ እኔ ይገርማል እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሚ ይገባሀል ስንቱን አገኘን አተረፍን በሰው ሀገር ሆነን ዘመናችሁ ይባረክ❤🙏
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያብዛላችሁ ትዳራችሁን ይባርከው ❤❤❤
ዮኒ ፈጣሪ ያክብርህ ሴት እናት ሚስት ሀገር ነች ለሚስትህ ያለህ ክብር በጣም ያስደስታል ኪኪም አስተዋይ ከባልሽ ቤተሰብ ጋር ያለሽ ጥምረት ሳላደንቅ አላልፍም
❤❤❤❤❤❤❤ ዮወኒ፡ምርጥ ሠው ፍቅራችሁ ያስቀናል እድሜ ጤና ይስጣችሁ
Beautiful & nice couple 👌👌Yoni- charismatic, professional, smart & handsome gentleman 👌👌መቅዲ- የ EBS ድምቀት እና ቅመም - እውይ 😆
ዮኒ እንኳን ደስስ አላቹ ዘመናቹ ይባረክ አቦ🙏🇪🇹❤
ዮኒ የኔ ሩህሩህ ፣ ደግ ፣ አልቃሻ እና አንደበት ሩቱ እግዚአብሔር ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር ረጅም ዕድሜና ጤና ይሥጥህ❤❤❤❤። መቅዲ ፍልቅልቅ አንችንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር።
ኢቢኤስ ለዮናስ እንኳን ደስ አለህ ማለቱ ጥሩ ነበርበጣም ሞቅ የሚለው ግን ክሩው በሙሉ ሲኖር ነው እንወዳችⷛለን
አሁን ይሄ መልዕክት እዚህ ምን ይሰራል ?በሽተኛው እኮ አንተ ነህ ለምን የማይሆን ቦታ ቅዠትህን ከምትለጥፍ የራስህን ጤንነት ቼክ አድርግ ጠቅላይ ሚንስትሩ ግን ዛሬም ንጉስ ናቸው 120ሚሊዮን የሚያስተዳድሩ የትልቅ አገር መሪ ናቸው ።
@@kukugirma2033😛😛😛😛😛😛
@kukugirma203😂😂😂😂😂3
ዮኒዬ በጣም የምወዳችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ከአንድ ጠንካራ ወንድ ጎን ጠንካራ ሴት አለች ላንተ የተመረጠችልህ ኪኪዬ ተባረኩልኝኝኝ❤❤❤
ዮኒ የኔ የዋህ ሚስትህም እንዳተው ናት ስርአቷ ስታምሩ ሽ አመት በፍቅር ኑሩልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ቢሲንካ (ዬኒ )እና ክቡር ባለቤትህ በጣም ነው የምወዳችሁ ትዳራችሁ እጅግ አስተማሪ ነው በተለይ በዚህ ዘመን ሚዲያውና ሴቱ ባበደበት ዘመን ይህችን የመሠለች እርጎ ሚስት እግዚአብሔር ስለሰጠህ እድለኛ ነህ። ዘመናችሁ ኑሮአችሁ ልጆቻችሁ ሁሉ ይባረክ !!❤❤❤❤❤❤❤
ዮኒዬ መልካም ስው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አብራችሁ አርጁ🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Mekedi you became the best interviewer big improvement.Yoni ,the most influential journalist and honest person we love you.God blessed your family.
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
ዮኒዬ አንተን የማይወድ ሰው የለም ባለቤትክም በጣምነው ደሥ የምትሉት እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ
ዮኒዬ ውብ ሴት ነው ያገባኸው እንዴት መታደል ነው ሁሉን የምታሟላ ሴት ማግባት ዘመናችሁ ይባረክ ልጆቻችሁም የናንተን ፈለግ የሚከተሉ ያርግላችሁ:: ኪኪዬ እንዴት ቆንጆ ነሽ? በመጀመሪያ ወደ መቅዲ ስትገቡ ናፍቆት መሰላኝ ነበር ለማንኛውም በጣም ደስ ትላላችሁ::
ዬንዬ ለባለቤትህ የምትሰጠው ክብር እንዴት ደስ እንድሚል ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀቸዋለው
አቤት ስታምሩ ዮኒዬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሑ ከነቤተሰቦቻችሑ🙏
I really appreciate the way she looks at him. It shows the mutual respect and love they have for each other.🎉
ዮኒዬ መልካም ሰው የሰውነት ጥግ እግዚአብሔር መላ ዘመናችውን ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዬኔዬ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ትባርክሁ እውነት ትባርክሁ ልምልሞ❤❤❤ ምንአይንት ጣፋጭ ልጅ ነህዬኔዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ትክነውንሁእውነት ውአነው እውነት የእግዚአብሔር ሞግስ ክምነም ይብልጥል ❤❤❤❤❤
ዮንየ እድሜ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ከነሙሉ ቤተሰብህ❤❤❤❤
እንኳን ደስ ያለህ ዮኒ ፈጣሪ አንተንም ባለቤትህን ልጆችን ይጠብቃችው ደስ የምትሉ ጥንዶች 🎉🎉❤❤
ሴትን ያከበረ የተከበረ ነው ያዋረዳት የተዋረደ ነው ብለዋል የኛ ነቢይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ዮኒ& ኪኪ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይ ወሰለም ❤❤❤
Selelahu alehi weselm
ሰለላህ አይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ዮኒ ሁሌም ለሚስቱ ያለው ክብር ፍቅር ሁሉም ሴት ቢኖርኝ ብላ የምትመኝው አይነት ወንድ ነው ፍጣሪ ትዳራቹን ይባርክ
ዮኒዬ ካለቀሰው አልቅሰህ ከሳቀው ስቀህ ሁሉንም መሆን የምትችል ታጋሽ ትሁት ሰው አክባሪ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤❤
ዬንዬ ለባለቤትህ የምትሰጠው ክብር እንዴት ደስ እንድሚል ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀቸዋለው ❤
ዮኒ በአካል የማላውቅህ ግን እንደማውቅህ አይነት የሆነ ስሜት የሚሰማኝ ጭራሽ የስጋ ዘመዴ የሆንክ ያህል የሚሰማኝ ስለ እውነት ለመናገር በጣም የምወድህ ለሰው አዛኝ ተቆርቋሪ የዋህ ደግ ኧረ እኔ እንዴት ገልጬህ እንደምጨርሰው አላውቅም የሆንክ ገራገርና ርኅሩኅ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ በቅዳሜን ከሰዓት የተጠፋፉ ቤተሰቦችን ማገናኛ ፕሮግራማችሁ ላይ ከሚስቁት ጋር ስትስቅ ከሚያለቅሱት ጋር ስታለቅስ ሳይህ እንደምን ያለው ሆደ ባሻና ቦርቧራ ሰው ነው እያልኩ በርቀት ሆኜ በቴሌቪዥኑ መስኮት እያየሁህ እኔም አብሬህ አነባለሁ ባለቤትህ እዚያው አብረውህ ከሚሰሩ ባልደረቦችህ የአዲስ ምዕራፍ ፕሮግራም አዘጋጇን ካልተሳሳትኩ ስሟ ቃልኪዳን መሰለኝ ከሷ ጋር ተመሳሰለችብኝ እህትማማቾች መስለውኝ ነበር ዳሩ ግን ለእናትና ለአባቴ አንድ እኔ ብቻ ነኝ ማለቷን ሳስታውስ እንዳልሆኑ ገባኝ ለማንኛውም ሁለት ድሬዎች ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ አይነት የሆናችሁ ድሬ ውስጥ ካለው ከየትኛው ወንዝ እንደተቀዳችሁ እንጃ😂😂😂😂😂 በጣም የምታምሩ በጭውውታችሁ መሀል እንደሰማሁት በእውነት ወንድምና እህት የምትመስሉ ውብ ጥንዶች ናችሁ እግረ መንገዴን እስከመጨረሻዋ ህቅታ ድረስ እንግዲህ እንዲሁ እንዳማረባችሁ ያዝልቃችሁ እላለሁ ።
በመጨረሻም በቅርቡ በሞት በተለያችሁ ተወዳጁ ባልደረባችሁ አስፋው መሸሻ ምክንያት ወይም ምናልባት ባልተረዳሁት ውስጣዊ አሰራራችሁ የተነሳ የቦታና የፕሮግራም ሽግሽግ ያደረጋችሁ መሰለኝ በቅዳሜን ከሰዓት ፕሮግራማችሁ መግቢያ ላይ እያየሁህ ስላልሆነ ብዬ ነው ምክንያቱም አንተ የፕሮግራሙ ውበት ፈርጥና ድምቀት ስለሆንክ ነው ሁላችሁንም የኢቢኤስ ጋዜጠኞች እወዳችኋለሁ ላንተ ያለኝ መውደድ ግን ለየት ስለሚል ነው ዮኒ በቅርቡ አገር ቤት ነበርኩ በአካል ጣቢያችሁ ተገኝቼ ላያችሁና ልተዋወቃችሁ አስቤ ነበር በሁኔታዎች አለመመቻቸት የተነሳ ሳላያችሁ ተመልሻለሁ ቀሪው ጊዜ መልካምና ፍሬያማ የስራ ወቅት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል።
Yoniyen yamaywed ale ende❤❤❤
ምናለበት ይሄንን የመሰለ ኢንተርቪው ሲሻላት ብትቀርፁ ብዙም አይሰማም የእሷ ንግግር ለማንኛውም ታምራላችሁ ዮኒዬ🥰🥰
Ewenati nw❤❤❤
የዝግጅቱ አላማ ሽልማቱን አስመልክቶ ስለሆነ ነዉ። እኔም እሱ ነበር የታሰበኝ። ግን ብዙ ጊዜ ሚዲያ ትኩስ ነገር ይዞ ሲቀርብ እንጅ የቆየ ነገር ይዞ ሲቀርብ ተመልካች አያገኝም። አሸናፊወች ደግሞ የዛኑ ቀን ምሽት በ talk show ይጋበዛሉ። So, it was ok.
የምን አይነት የታደለች ሴት ናት ። እሷን የገለበት መንገድ ቀጣም ገራሚ ነው ። ''የኔ የእረፍት ፔሬድ '' ዮኒዬ ተባረክ
ዮኒ የዋህነትህ አክባሪነትህ አይወሰድብህ። አሜን ድንቅ ምርቃት ነው❤❤❤❤አብራቹ ጃጁ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
77😊😊
ዘሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ምክንያቱም የኪኪዬ እናትና አኔ ስንወልድ ጓደኞቻችን ገና ተማሪ ነበሩ ኑኑ (ፍቅሬ በለጠ )አንኳን አንዷን ሺ አረገልሽ ቁንጅና ከተነሳማ ከቤቱ ነው በተለይ አለምዘውድ በለጠ ከገንደ ዲፖ ትምህርት ቤት 1ኛና 2ኛ ክፍል ሰንማር ለንጉሡ አበባ ለማበርከት አለምዬ ተመርጣ ቤተሰቡ በጊዜው በጣም ባለሀብት የሚባሉ ሰለነበሩ ብዙ ብር ለአልባሳቱ አውጥተው ከንጉሡ 10ብር ይመስለኛል የተሸለሙት ብቻ ኪኪዬ በጣም ህፃን ሆና ነው የተራራቅነው ለዚ ለተባረከ ትዳር እግዚአብሔር ሰላበቃሽ ደሰታዬ ወደር የለውም አኔ ደግሞ ኬክ ቤትሽ ከልጅ ልጆቼ ጋር መጥቼ አራሴን አስተዋውቅሻለሁ
ዮኒ ከልብሰውህ እውነተኛኢትዮጵያዊ ብዙአመት ኑርልን ኪኪ የሴትደርባባ❤❤❤አይለያችሁ
ዯኒ ጨዋ ኢትዮዽያዊ የጨዋ መሰረት የትዳር ጀግንንትን ያሳየህ ጀግናና ትሁት አክባሪ ወንድ ነህ ባለቤትህ ደስ የምትል ቆንጆ ደርባባ ሴት ናት በልጆቻችሁና በዘመናችሁ በፀጋው ተባረኩ::
ዮኒዬ ትሁትነትህ አክባሪነትህ ባጭሩ ማንነትህ በውስጥም በውጪም አንድ አይነት ነው ይብዛልህ🎉🎉
በዚህ ምድር የምቀናው ማርያምን ከሚያፈቅሩት ሰው ጋር ከሚኖሩት ጋር ነው
እኔ ልቤ ሌላ ቦታ ኖሮዬ ሌላ ቦታ ለፈጣሪም አይመችም እኮ ይሄ ህይወት ታድላቹ እግዚአብሔር ያቆያቹ ❤
You meet this person for a reason! Try to find out why God gave you this person 🙏🏾
ፀልይ እህቴ ሃጥያት እንዳይሆንብሽ እሽ
በጣም
@@Anchenaena1213 eshi😍
ዮኒ የሳቅ ምንጭ እድሜኤ ከጤና ይሰጣችሁ❤❤
ኪኪዬ እድለኛ ነሽ እንደ ዮኒ ያለ ልበ መልካም ካለቀሰው አልቅሶ ከተደሰተው ተደስቶ የሚኖር ልበ ቀና ባል ስላለሽ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤አያት ቅድመ አያት ለመሆን ያብቃችሁ
ትዳራችሁን የተባረከ እንዲሆን እግዚአብሄርን ሁልጊዜ በጾም በፀሎት በስግደት አመስግኑ። ይህንን ፍቅርና መተሳሰብ እስከ እድሜ ልክ ያዝልቅላችሁ። ዮኒ እንወድሀለን።
የኔ ውዶች ስታምሩ እሱ ለሚስቱ ያለው ፍቅር እሷ ለባሏ ያላት ፍቅር ደስ ይላሉ ፍቅር+መከባበር =መልካም ቲዳር ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው
እኔም እባሌጋር ሥንጣላ ለሡ እናት ነው እምናገረው ባጠፋኳ እሱ ፊት አይቆጡኝም ለኔ ነው እሚያግዙልኝ ወላሒ ያላገባችሁ ጓደኞቼ ስታገቡ ከባላችሁ ቤተሠቦች ጋር ጥሩ ለመሆን ሞክሩ ያገባችሁም ሞክሩ የሡን ችግር ለሠው ቤተሠብ ለሡ ለሚያሥቡ ተናገሩ የባላችሁ ፍቅር እራሡ ይጨምራል። ወንዶች በጣም ደስ ይላቸዋል
ዮኒሻ እና ኪኪሻ እንዴት ደስ እንዴምትል ዮኒ ደሞ ትህትና፣የዋህት በምትሰራቸዉ ስራወችህ ነገር ሁሉ ይናገራል ማንነህን አይወሰድብ 👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዮኒ የእውነት ከልቤ አከብርሀለሁ አደንቅሀለሁ፡፡ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ፡፡አይለያችሁ፡፡ትልቅ ልነግርህ የምፈልገው ጉዳይ አለኝና ብትተባበረኝ በውስጥ መስመር ብታናግረኝ በጣም ደስ ይለኛል፡፡100% የመፍትሔ ሀሳብ ልትሰጠኝ እንደምትችል አምናለሁ እና እርዳኝ
ኪኪ በእውነት የተመረቅሽ እድለኛ ነሽ ዮኒን የስጠሽ በጣም የዋህ ስው አክባሪ ሙሉ የሆነ ስው ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ በሞገስ ያሳድግላችሁ ዮኒ ባለ ቀስ ቁጥር ነው የምታስለቅስኝ ልጄም ወንድሜም አባቴም ነው የምትመስለኝ መድሐኒአለም በደሙ ይሽፍንህ ይሽፍናችሁ
ሃና ተረፈ ስለ ወጋየሁ ንጋቱ ባህሪ ስትናገር "'አርቲስት ከመድረክ ውጭ ለህዝብ መታየት የለበትም፡፡ ከመድረክ ውጭ ህዝብ እብደልቡ የሚያገኘው ከሆነ ዝናው፣ ተፈላጊነቱ፣ ተደናቂነቱ ይቀንሳል' ይላል" ብላ ነበር፡፡ ዮናስ ይህ ገብቶት ሊሆን ይችላል። ምርጥ ጋዜጠኛ። ዮናስን የማውቀው በቴሌቪዥን ስክሪን ነው -- በተወዳጆቹ "የቅዳሜ ከሰዓትና ትዝታችን በኢቢኤስ-- ማለት ነው። ነገር ግን ሂልተን ሆቴል ውስጥ ሳገኘው "ዮኒ እንዴት ነህ" ብዬ ሞቅ ያለ ሰላምታ (ኮቪድ ባስተዋወቀን የሰላምታ ስታይል ማለት ነው) ሳቀርብለት ግራ ሲጋባ ሳየው፣ ለካ እሱ አያውቀኝም ፣ እኔ እንጂ። ብዙ ጊዜ እኛ የምናውቃቸው እነርሱ የማያቁን ሰዎችን ስናገኝ የሚከሰት ክስተት ነው ያጋጠመኝ።
ይገርማል የእኔ ወንድሞች 2 ናቸዉ የታለቅ ወንድሜ ምስት በጣም መልካም አዛኝ ሩሁሩ ነች የታናሽ ወንድማችን ምስት በጭሪሽ ቤተሰቧን እንጂ ቤተሰቦቹን አትፈልግ ከደካማ እናት እና አባት ጋር እንካን አቋረጠችዉ ከወንድም ከእህቶችም አቋረጠችዉ የታናሽ ወንድሜ ምስት አላህ ልቦና ይስጣት መልካም ምስቶችን አላህ ያብዛልን ያረብ
የማይጠገበው ዮናስ ከበደ ዮኒ ሰው አክባሪ ሳቂታ ባለቤቱን ኪኪንም ጭምር የባለትዳሮች ሰአት ላይ ስለቀረቡ በጣም ደስ ብሎናል ❤❤ ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳሉ እንደሚባለው 💕💐💕🥰
መከባበር ቤኖር ፍች እሜባል አይኖርም ነበር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችዉ
በጣም ያሳቀኝ ኮት ለባስሽ እያየኝ ነው 🤣 ሌላው ዮኒ ለምስቱ የገለጻት በጣም የሚደንቅ ነው ዮኒ ቅን ሰው መልካምነት እስከ ጥግ ከዚህ interviw ቡዙ ባለ ትዳሩች ቡዙ ነገር ይማራሉ ትዳራች ሁሌ ይለምልም እንዴት ደስ እንድምሉ ቃላት የለኝም ♥️♥️♥️♥️
በጣም እምወደው ጋዜጤኛ ዮኒ ልበ ቀና መልካም ሰው እንኳን ደስ አለህ ከዚህ በላይም ይገባሃል ኪኪዪ ምርጥ ሚስት እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዮናስ ከበደ በጣም ደስ ትላላችሁ አንተ በብዙ ነገርህ ቀና ስው ነህ።ኪኪም እድለኛ ነሽ ዮኒ ሚስትህን አምነህ ሙሉ ደሞዝህን ሌላም ተጨማሪ ያገኘኸውን ለሚስትህ መስጠትህ አምነህ የታመንህ ነህ። ብዙ ትዳር በዚህ ምክንያት ይፈርሳል ወይም ሚስት በጣም ተቸግራ ትኖራለች እና ትልቁን ነገር ነው ያነስኸው እና ብዙዎች ቢማሩ
ምረጥ ባል ፣ምረጥ አባት፣እድሜ ጤና ይስጣቹ አብራቹ አረጁ፣ደስ ሲሉ፣ቤቱን የሚከብረ፣ከውጪም ይከበራል፣ጥሩ አገላለፅ።❤❤❤❤❤❤🙏
እንኳን ደስ አላችሁ ሲያንስብህ እንጂ አይበዛብህም ዮኒebs tvን ያስወደድከው አንተ ነህ በተለይ ትዝታችን በebs ኘሮግራም እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው እኔ በጣም ጓጉቸ ነው የማየው ብቻ ቃላቶች ያጥሩኛል ebs የሚተነፍሰውና እውቅና ያገኘው በንተ ነው!!!❤❤❤ ምርጥ ባል ነህ ወንዶች ካንተ ይማሩ ትዳር እንዴት እንደሚመራና ለሴት ክብር እንደሚገባት ትምህርት ይሁን ከነቤተሰቦችህ ረጂም እድሜና ጤና ተመኘሁ!!! ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏ለማንኛውም ለትዝታችን በabs የሚሆንህ የመኮንን በቅላባ ቤትና ፒያሳ በተመለከተ ለዩናስ የምሰጠው ብየ በፎቶና በቪዲዪ ለማስቀመጥ ሞክሪያለሁ ከፈለግህ ኢሜል አድርግልኝ።
ዬኒ በጣም የማከብርህ ሰዉ ነህ ወንድሜን ትመስለኛለህ ወንድሜ ከሞተ 26 አመት ሆነዉ ሁሌ የወኒን ሳይ ወንድሜ ሁሌ አስበዋለሁኝ ዬወኒ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉልህ አንተ መልካም ደግ እርህሩህ አከብርሀለሁኝ❤❤❤❤ ሰዉ አክባሪ ፈጣሪ የመረቀህ ዘመንህ ይባረክ ከነቤተሰቦችህ❤❤❤
ዮንዬ ኪኪዬ ጌታ እየሱሰ ይባርካችሁ ሞገሱን ይብዛላችሁ አብራችሁ የምትኖሩበት የትዳር ጊዜ ሲጨምር ፍቅራችሁም እንደዛው ይጨምር ልጆቻችሁ ይባረኩ ኪኪዬ ሞክሽዬ ትልቅ ልባም ሴት አንቺ ማለት ምሳሌ 31 ይለችው ይቺ ሴት ከቀይ እንቁ ትበልጣለች የተባለላት እሶን ሆነሽ ነው ይገኝሁሽ እህቴ ተባረኪልኝ አንቺ የዮኒ ብቻ አይደለሽም አንቺ ማለት ሀገር ማለት ነሽ ይሄ ፀጋም ማስተዋልም ካንቺ አይውሰድብሽ እኔ በዚህ ባረኩሽ ተባረኩልኝ ሁሌ ሳቃችሁን ይሳየን ፒሲካ ኬክ ይላሰባችሁትን በረከት ይዞላችሁ ይምጣ ተባረኩልኝ 🙌🙌🙌🙏🙏🙏💐💐💐💖💖💖👼👼
ዮኒ መልካም ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤
የመጀመሪያ ነኝ በስደት ያላቹ ያማረ ትዳርና ፍሬ ይስጣቹ ውዶቼ ዮኒ ዘመናቹህ ይባረክልን ❤❤❤❤
امنننن
አሚን
ነይእሺእንደማመርውደ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜነ አሜን
መቅደስ ደበሳይ የመድረክ ፈርጥ
በጣም 🎉ጎበዝ🎉 በዚሁ ቀጥይ🎉
Keep it up 💯 🎉
እንኳን ደስ ያላችሁ! በጣም ደስ ትላላችሁ!
ነገር ግን “እነዚህን የመሳሰሉ ልጆች ስለሰጠኸኝ” የሚለውን አንቺ ከምትይ ይልቅ እሱ ቢለው የተሻለ ነበር፡፡ ምክንያቱም አንቺ ነሽ አርግዘሽ፣ አምጠሽ፣ ወልደሽ የሰጠሽው፡፡
በተረፈ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ! ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ!
ማሽ አላህ እስከመጨረሻው የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ በተለይ ዮናስ ያለው እውነቱን ነው ልቤ ደነገጠ አለ ሰው ልቡ የደነገጠበትን ነው መቅረብ ወይም ማግባት ያለበት ዝም ብሎ ልቡ ሳይደነግጥ የተጋባ ዘላቂ አይሆንም ከብዙ ሰዎች ያየሁት ነው ወንዱ ሲወድ ጥሩ ነው ስለዚህ ከዮናስ ትምህርት ማግኘት አለባቸው ወንዶች ግዜ ማሳለፍያ ብለው ሴቶችን መያዝ የለባቸውም ሴቶች የዋሆች ናቸው ተከብረው ትዳር ይዘው መኖር ይፈልጋሉ ስለዚህ በዚህ አጋጣሚ ሴቶችን በትክክለኛው መንገድ አግብታችሁ ኑሩ ትዳር ትዕግስት ይጠይቃል በሉ ዮናስና ኪኪ እስከመጨረሻው የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ ።
ዮኒዬ አቤት ሰታምሩ እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ ደሰሰሰ ትላላችሁ
እህቴ የት ጠፍተሽ ነው
@@tube-ot5cp አለሁ የኔ ማር ኢትዮጵያ ነኝ
የት ጠፍተሽ ነው ሚሚ 🥰🥰
@@tube-ot5cp የኔ ማር አለሁ ኢትዮጵያ ነኝ
@@ReemIsa-lu4svአለሁ ማሬ😍
ዮኔ መልካም ፈገግታ ሳይህ አገሪን በፌቴህ ፈገግታ እስላታለው።እረጅም እድሜ ከጤናጋር።ከመላው ቤተስባችህ እመይልሃለው።ከመዳም ቅመም ከሌባኖስ ። ዛሪ ደስ አለዬ ሆሌ እስከነባለቤትህ መድረክ ላይ ስላየውህ።
ለምን እዴሁ አላቅምአቶ ዮናሥን ሣይ ዴሥታ ሠላም እርጋታ ፀጥታ ይሠማኛል የሠላም ዲባብ የተላበሠ በዉ የነፍሥሠላም ኢትዮጲያችን አተንና መሠሎችህን ልጆችሁን ያብዛላት
ዮኒዪ መልካም ሰዉ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ደስስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሆነነገራ ቃልኪዳንን ትመስላለች❤❤❤❤❤
ዋው ዮንዬ እና ኪኪዬ ለብዙዎች ተምሳሌት የምትሆን የእውነት ፍቅራቸው ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ ቁልጭ ብሎ ይታያል መታደል ነው ለሌሎች ተምሳሌት መሆን ጌታ ፀጋ ሲሰጥ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሆንላችሁ ኪኪ እንዳለቸው አብራችሁ ጃጁ እንወዳቸዋለን!!
እንኳን ደስ አላችሁ ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ አብራችሁ ጃጁ 🙏💯 እውነተኛ ፍቅር ያስታውቃል ❤
እጅግ እጅግ ባዕድነት እየተሰማኝ ያዳመጥኩት ሳይሆን የሰማሁት ፕሮግራም
ዮኒ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እንዴት መልካምነቷን እደገለፆት እረጅም እድሜ ይሰጣችሁ ፍቅር ቦታውን ሲያገኝ እዴንት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዮኒ እና ባለቤቱ ኪኪ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ፍቅራችሁ ያስቀናል ኑሩልን❤❤❤❤
እንደ ዮኒ የዋህና ጨዋ ሰው አላየሁም ምን አይነት የተባረከ ሰው ነው የምር ዮኒ እርጅም እድሜ ይስጥህ❤❤
አቤት ውበት የፍቅር የተሞላ ውበት ስታምሩ. የዎኒ የኛ ንጉስ ኪኪ. ውብ ነሽ ሙሉ ሴት ነሽ ❤
ዪኒዬ ኪኪዬ በጣም ታሰቀናላችው ያውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችው ልጆቻችውን ለቁም ነገር ያድርስላችው አብራችው አርጅ❤❤
መቅደስ ደበሳይ ዛሬ ያሳየሽው የመስተንግዶ ብቃትሽ ደስ ብሎኛል።
A ሰጥቻለሁ። በዚሁ ዘይቤ ቀጥይ።
ኧረ መቅዲ ሁሌም ፏ ነች
የማዳም ቅመምች በዚ በማታ እሰኪ እሰኪ እንመራረቅ አሜን በሉ ከሰደት መልሰ እንደ ዮኒ አይነት መልካም ትዳር ይሰጠን አፎይ የሚያረግ አሜን በሉ ዮኒዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውላችው ጅጅጅጅጅትትትትትት በሉ አብራችው መጃጃቱ ከሙሉ ጤንነት ጋር አሜን በሉ ዮኒና ኩኪ
አሜንንንንንንን❤
ዮኒዬ መልካም ሰው ይገባሃል ❤🎉 ፍቅራቹን ያብዛላቹ አብራቹ አርጁ❤❤❤🎉🎉
ዮንዬ የኔ ሆደ ቡቡ የኔ መልካም ሰው አክባር መድሐንአለም የክብርህየውነት መልካምነትህ ወደር የለውም አግዝአብሔር ትዳራችሁን ይማርክለችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
የማዳም ቅመሞች ሁላቹሁም እደዚህ ጥሩ ሂይወት እዲኖራቹ እመኛለሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤💋💋💋🙏🙏🙏
እሰይ ደስ ሲል ልብ የሚሞላ ታሪክ!!! ዮኒዬና ኪኪዬ ተባረኩ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ!! እናንተንም እድሜና ጤና ሰጥቶ የልጆቻችሁን ከፍታ ያሳያችሁ!!!
ወይ ዮኒ በሳቅ ፍርስ ነው ያረከኝ 😂😂😂ውድድድድ ነው የምናረግክ
ከሚወድት ጋር አብሮ ማርጀት መታደል ነው !!
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ የማያልቅ ፍቅር ያድላችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤
ኪኪ ebs ጋዜጠኛው ቃልኪዳን ትመስላለች የምትሉ 👍😍
ይመሳሰላሉ እውነት
በጣም እህትማማች ነው የሚመስሉት
ይመሳሰላሉ
ዘይኔ ዮኒ አገላለፅህ አሙሙሙሙሙአአአአ ልሳምክ አቦ የኔ ባልም እንዳንተ በሆነልኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኪኪ ታድለሽ የምር እናት የሆነ ባል ሰቶሻል ሁለታችሁም ትመጣጠናላችሁ እንዴዉ በፍቅር ኑሩልኝ እኔ 16 አመት በትዳር ችግሬን አይረዳኝ እኔ ለሱ ሟች ሲያመሽ እንኳን እን እናቱ ነዉ የምሰፈሰፍ የምመክረዉ እሱ ጣጣቢስ ነዉ ፍቅራችን ገን 100% ነዉ ሲበዛ አፈቅረዋለሁ ያፈቅረኛል ግን ስነግረዉ አይሰማም ምን ላርገዉ ዮኒ ምከረኝ
❤የኔ ልባም ሴት አለባበስሽ ስራዓትሽ እርጋታሽ ማሻ አሏህ ነው ዮኒዬ መልካም ሰው እንወዳቹሃለን❤
ዩኒየና ኪኪየ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ኢቢኤስች በሙሉ መልካም ሰወች ናችሁ ካለቀሰው አልቅሳችሁ ከሳቀው ከተደሰተው ጋር ተደስታችሁ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ድሮ አከብርህ ነበር አሁን ግን እጅግ በጣምምምም አከበርኩህ!!!!ዮዬ እንወድሀለን❤
ዮኒየ congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉 በነገራችን ላይ ባለቤትህ እግዚአብሔር ሞገስ ይስህ አለች የእግዚአብሔር ሞገሰ አሁንም ከአነተ ጋር አለ:: ያብዛልህ በእውነት ትህትናህ ይገርማል:: ሁለታችሁም ነግግራችሁ ሲማርክ አብራችሁ አርጁ::🙏🙏🙏
ዮንዬ ምርጥ ሰው እርጋታክ ሁሉ ነገርክ ትለያለክ እግዛብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ❤️😂
ዩኒዬ ይገባካል የ ebs ድምቀት ኪኪ በጣም ነው ደስ የምትይው በጣም ደስ የሚል ነው አብራቹ ጃጁ፡፡ ኪኪ ቢሲንካ ዋው
ድሬ፣እንኳን፣ህዝቡም፣አድባሩም፣ቅን፣ነው፣፣እግዚያብሔር፣በጥበብ፣በሞገስእድሜ፣ዘመናችሁን፣ይባርክ፣፣🙏🙏🙏💚💛❤️
ዮኒዬ እውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤
ዮንዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርካችሁ ❤❤❤
ዮኒ በጣም መልካም ሰው ከኢትዮ አሉ ከሚባሉት አስለዋይ ጋዜጠኛ ማን አለ እደዮኒ አሏህ ይጠብቃችሁ ከክፉነገር
ቆይ መጣሁ ጠብቁኝ የዩኒ ና የኪኪ አድናቂወች ብቻችሁን እንዳታዩ
. ታሪክ የሰራ
ጋዜጠኛ ነውመልካም ሰዉ የሰራ ዘመን ህ ይባረክ ባለቤትህም እንዳዛው
ኣረ ዮኒየ 1000 ኣመት ኑርልን ❤❤❤
ዮኒዬ ውድ ወንድሜ ትዳራችሁ የተበረክ ይሁን የአብርሃም እና የሰራ ይሁለችሁ ❤❤❤
የወናስ እውነት እድሜ ጤና ይስጥህ በተለይ የቤተስብ ማገናኘት የምትሰራው ስራ ጥሩነው በዚሁ ቀጥልበት የብዙ ሰዎች ህልም እየፈታህ ነውና
ዮኒየ የኔአባት እረጂም እድሜ ከጤናጋ ከውበት እስከፀባይ አማልቶ ያደለህ አነጋገሩ ከልቡ ያለው ግፍትር ብሎ እድሄድ እሚ ፈልገው ነገርስስስ ፈጣሪ ለኔም እድወፍቀኝ ዱአአድርጉልኝኝኝ።
ዮኒዬ እጅግ በጣም ነው የምንወድህ
ባለቤትህንም እንደዛው እረጅም እድሜና ጤና ከነ መላው ቤተሰቦችህ።
አቤት የኔ ፈልሳሳ ኪኪዬ ዋውው ስታምሩ ኪኪዬ እንዴ የኪነጥብ እጩ ነበርሽ እኔ ይገርማል እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሚ ይገባሀል ስንቱን አገኘን አተረፍን በሰው ሀገር ሆነን ዘመናችሁ ይባረክ❤🙏
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያብዛላችሁ ትዳራችሁን ይባርከው ❤❤❤
ዮኒ ፈጣሪ ያክብርህ ሴት እናት ሚስት ሀገር ነች ለሚስትህ ያለህ ክብር በጣም ያስደስታል ኪኪም አስተዋይ ከባልሽ ቤተሰብ ጋር ያለሽ ጥምረት ሳላደንቅ አላልፍም
❤❤❤❤❤❤❤ ዮወኒ፡ምርጥ ሠው ፍቅራችሁ ያስቀናል እድሜ ጤና ይስጣችሁ
Beautiful & nice couple 👌👌
Yoni- charismatic, professional, smart & handsome gentleman
👌👌
መቅዲ- የ EBS ድምቀት እና ቅመም - እውይ 😆
ዮኒ እንኳን ደስስ አላቹ ዘመናቹ ይባረክ አቦ🙏🇪🇹❤
ዮኒ የኔ ሩህሩህ ፣ ደግ ፣ አልቃሻ እና አንደበት ሩቱ እግዚአብሔር ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር ረጅም ዕድሜና ጤና ይሥጥህ❤❤❤❤። መቅዲ ፍልቅልቅ አንችንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር።
ኢቢኤስ ለዮናስ እንኳን ደስ አለህ ማለቱ ጥሩ ነበርበጣም ሞቅ የሚለው ግን ክሩው በሙሉ ሲኖር ነው እንወዳችⷛለን
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው
አሁን ይሄ መልዕክት እዚህ ምን ይሰራል ?በሽተኛው እኮ አንተ ነህ ለምን የማይሆን ቦታ ቅዠትህን ከምትለጥፍ የራስህን ጤንነት ቼክ አድርግ ጠቅላይ ሚንስትሩ ግን ዛሬም ንጉስ ናቸው 120ሚሊዮን የሚያስተዳድሩ የትልቅ አገር መሪ ናቸው ።
@@kukugirma2033😛😛😛😛😛😛
@kukugirma203😂😂😂😂😂3
ዮኒዬ በጣም የምወዳችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ከአንድ ጠንካራ ወንድ ጎን ጠንካራ ሴት አለች ላንተ የተመረጠችልህ ኪኪዬ ተባረኩልኝኝኝ❤❤❤
ዮኒ የኔ የዋህ ሚስትህም እንዳተው ናት ስርአቷ ስታምሩ ሽ አመት በፍቅር ኑሩልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ቢሲንካ (ዬኒ )እና ክቡር ባለቤትህ በጣም ነው የምወዳችሁ ትዳራችሁ እጅግ አስተማሪ ነው በተለይ በዚህ ዘመን ሚዲያውና ሴቱ ባበደበት ዘመን ይህችን የመሠለች እርጎ ሚስት እግዚአብሔር ስለሰጠህ እድለኛ ነህ። ዘመናችሁ ኑሮአችሁ ልጆቻችሁ ሁሉ ይባረክ !!
❤❤❤❤❤❤❤
ዮኒዬ መልካም ስው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አብራችሁ አርጁ🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Mekedi you became the best interviewer big improvement.
Yoni ,the most influential journalist
and honest person we love you.
God blessed your family.
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
ዮኒዬ አንተን የማይወድ ሰው የለም ባለቤትክም በጣምነው ደሥ የምትሉት እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ
ዮኒዬ ውብ ሴት ነው ያገባኸው እንዴት መታደል ነው ሁሉን የምታሟላ ሴት ማግባት ዘመናችሁ ይባረክ ልጆቻችሁም የናንተን ፈለግ የሚከተሉ ያርግላችሁ:: ኪኪዬ እንዴት ቆንጆ ነሽ? በመጀመሪያ ወደ መቅዲ ስትገቡ ናፍቆት መሰላኝ ነበር ለማንኛውም በጣም ደስ ትላላችሁ::
ዬንዬ ለባለቤትህ የምትሰጠው ክብር እንዴት ደስ እንድሚል ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀቸዋለው
አቤት ስታምሩ ዮኒዬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሑ ከነቤተሰቦቻችሑ🙏
I really appreciate the way she looks at him. It shows the mutual respect and love they have for each other.🎉
ዮኒዬ መልካም ሰው የሰውነት ጥግ እግዚአብሔር መላ ዘመናችውን ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዬኔዬ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ትባርክሁ እውነት ትባርክሁ ልምልሞ❤❤❤
ምንአይንት ጣፋጭ ልጅ ነህዬኔዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ትክነውንሁ
እውነት ውአነው እውነት የእግዚአብሔር ሞግስ ክምነም ይብልጥል ❤❤❤❤❤