እነ ፍቅሪሻ ፉጡር ጠሩኝ ማሻ አላህ የሆነ ፊጥራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #motivational_speaker #dawit_dreams #yesuf_tube
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 48

  • @usuf_usuf
    @usuf_usuf  5 місяців тому +3

    ይቅርታ ፋሚሊዎቼ public አድርጌው ነው

  • @user-zf6xy4dv8l
    @user-zf6xy4dv8l 5 місяців тому

    ማሻአላህ አላህ ፁመው ከሚጠቀሙት ያርገን ታምራላችሁ በርታ

  • @rahmabentmangstu8411
    @rahmabentmangstu8411 5 місяців тому

    የኔ ጣፍጭ አላህ ያሳድግሽ

  • @user-qc2dg2cf3f
    @user-qc2dg2cf3f 5 місяців тому

    አላህያሳድግሽ ግን ለውጥ አለሽ አድገሻል ትልቅሆንሽ ማሻአላህ ሲቀጥል የሱፌ እና ፍቅርሻ እህትና ወድም አይመስሉምደ ላይክ ሸር ቤተሰብ ቅመሞችየ❤❤❤🎉🎉

  • @zahra-ew6ej
    @zahra-ew6ej 5 місяців тому

    ማሻ አሏህ
    በርታ ወንድማችን
    ሚጣም አሏህ ያሳድግሽ ቅመም💋

  • @goj246
    @goj246 5 місяців тому

    የሱፍ ጠክር

  • @kameilamustfamh2024
    @kameilamustfamh2024 5 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም እንኳን ደህና መጣችሁ ማሻአላህ በርታ ደስይል ነበር

  • @user-pw9hk4mf3b
    @user-pw9hk4mf3b 5 місяців тому

    አላህያሳድግሽ ፍቅርሻ ቅመምነሽ

  • @solnayatube-tx8xn
    @solnayatube-tx8xn 5 місяців тому +1

    Hello how are you borther wow good jobe God blessd Ethiopia

  • @user-bh4wy8lx3h
    @user-bh4wy8lx3h 5 місяців тому

    😅 ማሻላህ አለይኩም በርታ

  • @mebrat_media
    @mebrat_media 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @-habsha-negn4848
    @-habsha-negn4848 5 місяців тому

    አስላም ወአለይኩም ወርህማቱላሂ ወበረካቱ አህለን የሱፌና ፍቅርሻ እንኳን ደህና መጣቹህ ማሻአላህ ኢትዩ ኑሮ አልተወደደም ማለት ነው አላህ ፆመው ከሚጠቀሙት ያድርገንን❤❤❤

  • @rahmteabye7937
    @rahmteabye7937 5 місяців тому

    የሱፌ የማናት ልጂ ወለድ እንደ 😅 አላህ ያሳድግሺ

  • @Wutunmedia
    @Wutunmedia 5 місяців тому

    ፍቅርሻ ሸጊቱ አደግሻል ማሻአላህ ❤❤❤

  • @yimamandsaeda
    @yimamandsaeda 5 місяців тому

    አሰለም ዋሊኩም ወረሰህመቱላ ወበረከቱ ማሻ አለህ 🎉🎉

  • @eeee9444
    @eeee9444 5 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @user-qo1xx3vi3w
    @user-qo1xx3vi3w 5 місяців тому +3

    ላይክ ሸር ሰብስክራይብ በማረግ እነበረታታው ውዶችየ

  • @Fatuma434
    @Fatuma434 4 місяці тому +1

    Salaam Alaikum Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 5 місяців тому

    አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉

  • @user-nq9hu5jr8e
    @user-nq9hu5jr8e 5 місяців тому

    ፁመውከሚጠቀሙትአላህያድርገንማሻአላህአላህያሣድጋትሂባንምየኔጣፋጭ
    ሂጃብአሥለምዳትካሁኑማሻአላህሂባንሣይእህቴንመሠለችኝአይሥደት

  • @goj246
    @goj246 5 місяців тому +1

    ንሮግን አልተወደደም ሆሆሆ የመዳም ቅምሞቺ ቀጣይ አመት ሀገራቺን የሚጦም ያዲርገን ያረብ ሀገራቺንንም ሰላም ያዲርግልን ያረብ

  • @SEMUWELOYWA
    @SEMUWELOYWA 5 місяців тому

    ፍቅርሻ❤❤❤❤

  • @habibabnew4301
    @habibabnew4301 5 місяців тому

    ፍቅርሻ❤

  • @Wutunmedia
    @Wutunmedia 5 місяців тому +1

    ኮሜንታተሮች ገባ ገባ በሉ ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው🤗🤗

    • @user-gz3tn5hc2b
      @user-gz3tn5hc2b 5 місяців тому

      በቃ የኔእህት ነሽ ኮሜንት ማንበብ ክክ

    • @Wutunmedia
      @Wutunmedia 5 місяців тому

      @@user-gz3tn5hc2b ክክክ አንችም እነደ እኔ ነሽ

  • @rahmabentmangstu8411
    @rahmabentmangstu8411 5 місяців тому

    አሰላምዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንደት ናችሁ ያጀማአ ውድና የተከበራችሁ የዩዩ በተሰቦች እንደት ናችሁ

  • @user-cw1fd3mj8i
    @user-cw1fd3mj8i 5 місяців тому

    እረዉይይይ ጣፋጭ የሆነችልጅ ሁሊ ይዘህልን ናቶለ ደስ ስትል እረባክህ አላለይም

  • @ZUMRATube152
    @ZUMRATube152 5 місяців тому

    አሰላምለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህናመጣችሁ ማሻአላህ ይችን ቅመምልጀ አላህ ያሳደጋት ደስየሚል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ይሁንልን

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh 5 місяців тому

    አሰላሙ አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣህ በርታ ማሻ አላህ ሁሉም በሀገር ደስ ይላል ❤❤

  • @user-qi2zl4sf3z
    @user-qi2zl4sf3z 5 місяців тому

    ፍቅርሻ አላህያሳድግሽ ቅመምየ❤

  • @user-qn6ph1rv4h
    @user-qn6ph1rv4h 5 місяців тому

    ኢቲም ኮዱን ቀይረው ሚፈጠረው አይታወቅም ነገ እዳታዝን

  • @seadi5
    @seadi5 5 місяців тому +1

    መካነሰላም ሀብሀብአለደንገሩኝ

    • @user-ik2mn3zb2b
      @user-ik2mn3zb2b 5 місяців тому

      አሁንደሞ የለለበት አለደ ሀገራችን ሁሉም አለ

  • @user-tp6hh9fv4k
    @user-tp6hh9fv4k 5 місяців тому

    አላህ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን ውዶችየ በያለንበት ዱአ እናርግ🎉🎉

  • @zentemangstu4646
    @zentemangstu4646 5 місяців тому

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለንፍቅርሻ እደነሽ ማሻአላህ ብላአፊያ መልካም እረመዳን ይሁንልን ለሁላችንም

  • @Rahmamangstu
    @Rahmamangstu 5 місяців тому

    አሰላምዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንደት ነህ ዩዩ ማሻ አላህ ስታምሩ ፍቅርሻ የኔ ጣፍጪ አላህያሳድግሺ አብሽር ያጀማአ በዱአ አንረሳሳ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን

  • @LijMurad
    @LijMurad 5 місяців тому

    አሪፍ ቆይታ

  • @user-ik2mn3zb2b
    @user-ik2mn3zb2b 5 місяців тому

    አላህሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ ጦርነትን ያጥፋልን ሰላም ናፈቀን

  • @user-qn6ph1rv4h
    @user-qn6ph1rv4h 5 місяців тому

    አተ ስጎርስ እኔ ማኘኬ😂😂😂😂

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m 5 місяців тому

    የት ነህ የሱፍ

    • @usuf_usuf
      @usuf_usuf  5 місяців тому

      ደሴ

    • @user-cp8zp7cn4m
      @user-cp8zp7cn4m 5 місяців тому

      @@usuf_usuf ለሲህርተነስተህ ነው ዘጠኝ ሰአት ሊል ነው እኛአልተኛንም ሰኡዶች

    • @usuf_usuf
      @usuf_usuf  5 місяців тому

      አወ