ወንድሜ ባለሙያ ማለት እንዲህ ነው፡፡ ባለው ነገርና ሁኔታ መስራት እንደሚቻል ማበረታት፡፡ ተባረክ፡፡
በጣም ጥሩ ነው ቀላልና ባልተወሳሰበ ሁኔታና ኢኮኖሚን ባካተተ ሁኔታ ቀርቧል
ለማንኛውም ቀጥልበት እናመሠግናለን
በጣም ጎበዝ ነህ ጥሩ የፃም ፒዛ አማራጭ ነው 👌
በጣም ቆንጆ ነው እንደአቅም መስራት መቻላችን
በጣምጥሩ ሰውነኽ የሰውችግር የገባኸነኽ እናመሰግናለን እጅኸይባረክ
እዚ ላይ ሣገኝክ ደስ ነው ያለኝ ባሉን ነገሮች ስለምታሣየን እናመሠግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ከሁሉ ደስ የሚለዉ መጠን መናገርኽ ደስ የሚለዉ ተባረክ በርታ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው ምርጥ አሰራር ባለዉያ እጅህ ይባረክ እናመሰግናለን
በጣም ጉበዝ ተመችቶኛል ቀላል አሰራል ነዉ ተባረክ
ወንድሜ በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን በኔ ሀሳብ ሊጡ ላይ ቲማታም ሶስ ብትለቀልቀዉ እና ግብአቶቹን እሱላይ ቢደረጉ የበለጠ ጥሩ እሚሆን ይመስለኛል
እወነት ነው እንደ አቅም መሄድ ግድ ይላል ተባረክ ወንድማችን
አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ ስወዳሽ እንኳን በሠላም መጣህ የኔ ጀግና ነህ ለኔ የኔ ምርጥ ሰው እኔ መልካም ምርጥ ሰው ውንድሜ ብርታ የኔ የህዋ
በጣም አሪፍ አሰራር በርታልን ወድማችን❤❤❤
ጎበዝ እናመሰግናለን በርታ ወድማችን
በጣም ቀላል አደረግልን እናመሰግናለን
Thank you for sharing brother, you doing a great job
እጅህ ይባረክ ወንድሜ በርታ
ጎበዝ እናመሰግናለን
Betam desi yilal shef inameseginalen
በጣም እናመሰግናለን ግን አትክልቱን ስታደባልቅ
እግዚዚያብሄር፡ይባርክህ፡ወንድሜ፡እናመሰግናለን።
ተባረክ ወንድማችን በርታ ትክክል ነህ
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
ጀግና ❤
ወንድማችን እናመሰግናለን
Good job 👏👏
ሼፍ ማለት እንዲ ነው የሀገሩን አኗኗር ያማከለ ጀግና ነክ
ጥሩ ነው 👌
መልካም ሰው
Bizu balemuyawoch aytenal gin ende ante Ethiopiawineti yagebazebe aligetenegnim Egziyabher tenahin yistih
እናመስግናለን።
ጀግናነህ❤❤
በጣም ቆንጆ ነው
ልክ ነህ እናደርገዋለን
በጣም ባለሞያነህ በርታልን።
Good wark 👍🏽👍🏽👍🏽
wow it's good thanks bro
Wowwww baxame arefe asarare new ena masgenalane
እናመሠግናለን
ዋው እጂወት ይባርክ በጣም ያምራል እናመሠግናለን
አሪፍ ምግብ ከገለፃው ጋር
በጣም አመሰግናለው
ተባረክበእውነት የሀገሬ ትትና
ጥሩ ነው
ተባረክ
እናመሰግናለን
ጎበዝ በርታ ጀግና
Betam Gobez mikirihim uwunet newu berta wondime demo kena metanu sila tenagerki enameseginalen
እናመስግናለን
good job gn angager knse betargweu betnsh kaet lglxe yechlal
Letun tensh betbku arif new bro
Wowww👍👍👍👍👍👍
ማሻአላህውዴሜ
አመሰግናለሁ
አንደኛ
Thanks
You are right
Betam enamsegenalen
ዎንድምዬ ትንሽ ሊጡ መነሳት አለበት ሌላው አሪፍ ነዉ 👍
በጣም ጥሩ ነው።የኬክም ዝግጅት እደምታሳየን እጠብቃለሁ እናመሠግናለነ።
በርታ አባት ቀጥልበት በጣም ደስ የሚል ነው👍👍👏👏👏👏
እጅህ የባረክ ወድሜ
ማሻአላህህ
ኧረ እንደዚህ አይሰራም ሊጡ ትንሽ እስከሚነሳ ጠብቀው አለበለዚያ ደረቅ ነው የሚሆነው ቂጣ አረከው እኮ😂😁
በትክክል
ትንሽ ኩፍ ሲል ሊጥ ዘና ይላል እንደፈለግን ብናደርገው ይመቻል ሳይቦካ ካደረግነው ይደርቃል ሲዳመጥም ጉልበት ይፈልጋል ያደክማል።
👌👌👌
በጣሞ አረፊ
wow
Atekeletochun sanabeselew nw litu lay menaregew
Fetary abizto yistih
Woo
የኦበንአጠቀቀም ብታሳየን
👍👍👍
Tiik
Wawwwwe
ቢዛ አሰራር
Arifnw nklalu ysrl
Maru minu g ladrg
👌👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍👍
Wow great tutorial, looks amazing food
😋👍💪✅✅✅
🥰❤❤😘😘
ንጽህ ኢትዮጵያዊ
Shef malt endh nwe yefrenju n becha ayawaxam
ግን በስንዴ አይሆንም ?
ሶያሶስ ያልከው ምድነው
🔥🔥🔥✅✅✅✅👍🏾👍🏾👍🏾
aref new
Habt
Amsgnalhu
ችስ የት ባንጨምምበት ችግር የለውም እንዴ ችስ ከሌሌውጌን ብዙ አይይምም እኔ ኤውጭ ፒዛ አንደኛ ነበርኩ አሁኔ ግን
እስኪቦካ ሊጡን መጠበቅ የለብንም??
ዳቦ መጋገር አፈልጋለሁ ለአንድ ወር ዳቦ ጋግሬያለሁ መጀመር ግን አልቻልኩም ምን ላርግ? ቪዲወው በጣም ጥሩ ነው።
ግበዝጠክር
🤲👍🤝🇪🇦🇲🇦👈
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🎂🎂🎂✅✅✅
Wdhma bthm nahw mtegehrmahw edhzi ayinate atiserhm eshe
አይይይ ፒዛን በአረብ ሀገር የምትኖር ሴት ትስራው
ዋው ማርያምን በጣም ነው የሚመቸው ትምህርት ለኛ ለድሆች የሚሆን ትምህርት ነው ተባረክ እናመሰግናለን