ኢሻ መልእክት ይዛ በድጋሚ ብቅ አለች እንስማት። 1ኛ ተሰሎንቄ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 69

  • @ኤልጋቦር
    @ኤልጋቦር 2 місяці тому +21

    እኔ እንዳንቺ አይነት ህልም አይቻለሁ ። ከህልሜ የቀረልኝ ነገር ቢኖር ድንገትም የሚለው ቃል ልቤ ላይ እስከአሁን ያስፈራኛል እጅግ በጣም እንድደነግጥ አድርጎኛል ድንገትም የሚለው ቃል ከባድ ሁኔታ ነች አጥብቀን መፀለይ አለብን እየፀለይኩ ነው ከንጥቀት መቅረት ስለማልፈልግ ከዚህም በኋላ ሳላቋርጥ እፀልያለሁ ቃሉንም አጠናለሁ ጌታ ይረዳኛል

  • @mengistumumicha1150
    @mengistumumicha1150 2 місяці тому

    አሜን! ጌታ ሆይ ቶሎ ና !!!!!!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 місяці тому

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ ♥️ ❤️ ❤

  • @eigtyk82ghir
    @eigtyk82ghir 2 місяці тому +7

    አሜን ማራናታ ጌታኢየሱስ ሆይ ቶሎና ዘመንሽን ይባርክክ እኔነኝ የተኛው መጸለይ ያቃተኝ ጌታሆይ ጸጋክን አብዛልን ወዳተ የምንሮጥበትን ጸጋ እራብ አብዛልን በኢየሱስ ስም አሜንንን❤❤

  • @mogosz3620
    @mogosz3620 2 місяці тому

    አሜን

  • @dagnachewseifu667
    @dagnachewseifu667 2 місяці тому +1

    እህቴ አይሻ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን መልእክቱ ከጌታ ነዉ ነገር ግን ከእኔ ከራሴ ጀምሮ የነቃን እየመሰለን በጥልቅ እንቅልፍ ዉስጥ አለን::
    ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው አሁን ያለንው በባከነ ሰአት ውስጥ እንዳለ ትውልድ ነው::
    ጌታ ይርዳን በሩ ከመዘጋቱ በፊት ጌታ ያንቃን::

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 2 місяці тому +3

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና❤❤❤ ያንቃን ተባረኪ እህታችን አሜን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 місяці тому +3

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ና ማራናታ አንቃኝ አባቴ

  • @millii1
    @millii1 2 місяці тому +5

    አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና. እንድናስተዉልም ዕርዳን

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 2 місяці тому +1

    አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ በቶሎ ና !!

  • @15Abel
    @15Abel 2 місяці тому +4

    አሜን ማራታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎና

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 місяці тому +3

    ጌታ ሆይ እርዳን

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 2 місяці тому

    አሜን አሜን!!!
    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል

  • @Yasminjesus258
    @Yasminjesus258 2 місяці тому +1

    አሜንንን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናና🤲🤲🤲🤲

  • @Hani-v9h
    @Hani-v9h 2 місяці тому

    Smren maranatha geta eyesus hoy nalinn

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 2 місяці тому +1

    ተባረኪ,ጌታ,እየሱስ,ክብሩን,ይውስድ

  • @Numunuyee
    @Numunuyee 2 місяці тому

    Amen Amen Maranatha

  • @ameleworkeyadonebse
    @ameleworkeyadonebse 2 місяці тому +1

    ጌታ ሆይ እርዳን እንድንዘጋጅ ጊዜው በደንብ ያስታውቃል ደርሶዋል ተባረኪ

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን ማራናታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 2 місяці тому

    Marenat Geta Eyesus hoye tolo Nahelen....wudi ye Abate Buruki Tebarake zemanesh yelamelem Tebarakiiiiiiii Tebarakuuuuu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tamgn
    @Tamgn 2 місяці тому +2

    ለእየሱስ ክብር ይሁን

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 2 місяці тому +2

    አሜን ማራናታ

  • @aidazego8617
    @aidazego8617 2 місяці тому +1

    ኣሜን ማራናታ ጌታ የሱስ ቶሎ ና

  • @thegospelofjesusfortheworl6536
    @thegospelofjesusfortheworl6536 2 місяці тому +1

    Amen Geta Eyesus zemenshin yebarik. Geta hoy ebakih erdage 😢 ebakih erdani 😢 anikan 😢 Eysus tolo naaaaaaaaaaa nafikinehalena ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaregAlemu-k7s
    @HaregAlemu-k7s 2 місяці тому +2

    ማራናታ ጌታችን ሆይ ና

  • @RobelJETRO
    @RobelJETRO 2 місяці тому +1

    Ye FETARI selam lenante yihun ye Mitisatu Awaj Negariwoch ❤Eisha enkuan dehina metash ‼FETARI endefiqadu bemengedu yatisinan ayinelibonachin yabralin enantem tebareku bertulin 🙏

  • @MeazaZizi
    @MeazaZizi 2 місяці тому +1

    ማረኝ ጌታ ሆይይይይይ

  • @Fikirtedebalk
    @Fikirtedebalk 2 місяці тому +1

    Tebarke Eshay seleyelne ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 2 місяці тому +1

    ናፍቆታችን ጌታ እየሱስ ሆይ ተባረክ

  • @MereteAyele-ii3ng
    @MereteAyele-ii3ng 2 місяці тому

    Amen

  • @ejggymwibshet2152
    @ejggymwibshet2152 2 місяці тому +1

    ጥቅሱ የተሳሳተ ነዉ ተባረኩ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 місяці тому

    አሜን ማራናታ!!!

  • @HaftomHaile-n2c
    @HaftomHaile-n2c 2 місяці тому

    እህታችን ይህ መልእክት ለኔ ነው

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di 2 місяці тому +1

    Maranata geta Eyesus tolo Na❤tebareki❤

  • @kathylor6213
    @kathylor6213 2 місяці тому

    Ewnet new wed ehite geta yerdan

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 2 місяці тому

    Geta Jesus yebarekach ❤

  • @mememalase-wk8kv
    @mememalase-wk8kv 2 місяці тому

    Tebareki ❤

  • @DiboraTayeDoyoro
    @DiboraTayeDoyoro 2 місяці тому +1

    Amen maranata

  • @senitade2563
    @senitade2563 2 місяці тому +1

    😢😮 5:07

  • @mikijesus8448
    @mikijesus8448 2 місяці тому

    geta hoy asiben 😢

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 2 місяці тому +1

    Amen ✝️ Amen ✝️ Amen ✝️ 🙏🏻 maranata ❤❤❤❤

  • @almazwoldetsadik5579
    @almazwoldetsadik5579 2 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @EndriasChisha
    @EndriasChisha 2 місяці тому +1

    Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏

  • @sahaalenaze5943
    @sahaalenaze5943 2 місяці тому +1

    Getahoooooo Irden irdan Erden 😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 2 місяці тому +2

    ማቴዎስ 25:1-13

  • @Maye4433
    @Maye4433 2 місяці тому

    “ትንቢትን አትናቁ፤ ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ፤”
    - 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥20-21

  • @fikirenurebo
    @fikirenurebo 2 місяці тому +1

    Maranata

  • @kibebetefera6065
    @kibebetefera6065 2 місяці тому

    Amen maranta

  • @TarikReady
    @TarikReady 2 місяці тому

    አሜን መትጋት ይሁንልን። ማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ እስከ 16 ብቻ ነው ማስተካከያ ይደረግ።

  • @MisganaLegese-uu4ws
    @MisganaLegese-uu4ws 2 місяці тому

    God father ሁሉን ታውቃለህ I am tiered 😟

  • @taezazwoldu5302
    @taezazwoldu5302 2 місяці тому

    Blessings! God bless you! May the people be saved or write your name in the book of salvation not condemnation, May God help us to go out of the earthly calamities.

  • @tenayetamre
    @tenayetamre 2 місяці тому +2

    ማር 13÷36 ታገኙታላችሁ ጥቅሱን ስተቱ ላይ ሳይሆን መልክቱ ላይ እናተኩር ጌታ ሊመጣ ነው እንዘጋጅ እድል እንደተሰጠው ሰው እንንቃ

  • @መጻተኛው
    @መጻተኛው 2 місяці тому

    ከቻላችሁ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ስነ ፍጻሜ የሚናገረውን ለማጥናት ሞክሩ። ጌታ ኢየሱስ በክብር የተመለሰው የሐዋሪያት ትውልድ ሳያልፍ በ70 ዓ.ም ነው፦
    ማቴዎስ 16
    27: “የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘንድ አለውና፤ ያን ጊዜም ለሁሉ እንደ ሥራው ያስረክበዋል።
    28: እውነት እላችኋለሁ፥ የሰው ልጅ በመንግሥቱ ሲመጣ እስኪያዩ ድረስ እዚህ ከሚቆሙት ሞትን የማይቀምሱ አንዳንድ አሉ።”

  • @yorda106
    @yorda106 2 місяці тому

    1 ተሰሎንቄ 1 : 11 ነው ሚጨርሰው ?
    ምን ነው የተጻፈው?
    ማርቆስ 36 ???
    ተባረኩ

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 2 місяці тому +1

    Geta hoy mhratihn abzalgn ibakh ke mushrawu ke ante hula mekrt alfelgm ke ante gar mehedn efligalu gn sometimes yaktegnal tz dlgn bcha libe yfral ebakhn gulbetn stegni geta hoy ante amarch ylelh mengdene neh yhen awukalhu ke ante wuch kemkrt adnegn
    Eyesus eyesus eyesus

  • @habtamuagize-sy3qd
    @habtamuagize-sy3qd 2 місяці тому +1

    Markos 36:10 Ale ende ?tiksu chimir wushet new min aschokelesh? Atasferarun legetako indew sew alewko!

  • @IsraelHiko
    @IsraelHiko 2 місяці тому

    Kemechewum Gize Yebelete Ahun Newu Neqiten Wengelin Mesbek Enam Nefsatin , Ayimiron Hulu Le Geta Endimarek Ke ZELALEM Moti Masmelet Seve Madireg Manqat Alebin. Hin Cherch Tednitalech Mazinanat bicha ,Ersibers Mebalat Melisew Wengel yemisebkutin Mesadeb Ashmur , Be Grup Menaqor bicha wezete……

  • @wkfk6862
    @wkfk6862 2 місяці тому

    አንቺም እኮ አልገባሽም ለምንድነው?
    እንደሚመጣ ካወቁ ታዲያ የጎደላቸውን አልተናገርሽም
    ከማወቅስ ያለፈ ንቁ ማለት ወይም መተኛት ማለት ምን ማለት ነው?
    ብዙ ግልፅ አልሆነልኝም? በነዚህ ጥያቄዎች ላይ ለመመለስ ያህል ብቻ ያልሆነ ነ ግን በደምብ የገባው ሰው ከእግ ቃል ለሁሉም በሚሆን መልኩ ሚዲያው ት ት ቢያዘጋጅበት!!!!
    አመሰግናለሁ!!!

    • @bayushegame5760
      @bayushegame5760 2 місяці тому +2

      በቃ እሱዋ ያየችውን ተናገረች ለምን ትችት አስፈለገ

    • @bayushegame5760
      @bayushegame5760 2 місяці тому +2

      ጌታ ይባርክሸ ኢሻ

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh 2 місяці тому

      መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ እኮ ን
      ነው። በመንፈስ ቅዱስ በመመራት መጸለይ፣ቃሉን ማንበብ፣ማገልግል ።ሌላ ነገር ተግትህ እንደምትፈልግ ጌታን ተግተህ መፈለግ።

  • @helina5990
    @helina5990 2 місяці тому

    የትኛው ኢየሱስ ይህን ራዕይ አሳየሽ ? ሳጥናዔልም ኢየሱስን መስሎ ራዕይ ያሳያል እና የትኛው ኢየሱስ ? የስጋ ወንድሞች ያሉት ኢየሱስ ; ቀይ ጥጆች የተወለዱለት ኢየሱስ ወይስ በድንግልና ወልዳ በድንግልና ያሳደገችው ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አማኑዔል ? የምትይውን አልሰማሽም የትኛው ኢየሱስ ካልነገርሽን

    • @awajnegariawajnegari
      @awajnegariawajnegari  2 місяці тому

      ስሙም ''አማኑኤል''ድንቅ መካር ኃያል አምላክ ተመልሶ የሚመጣው የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ የአማልዕክት ሁሉን ቻዩ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ !

    • @helina5990
      @helina5990 2 місяці тому

      @@awajnegariawajnegari ስለመለሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ ግን አልተመለሰም ጥያቄው ! ይህ ጌታ ኢየሱስ የስጋ ውንድም እህት ያለው ነው ወይስ ብቸኛው የቅድስት ድንግል ማርያም ከወለደችውም በሁዋላ ድንግል የሆነችው ልጅ አማኑዔል ? መልስሽን በጉጉት እጠብቃለሁ ! የስጋ ወንድሞች ያሉት ካልሽኝ ስማቸውን ዘርዝሪልኝ ! መፅሀፍ ቅዱስ እከሌ እከሌን ወለደ እያለ ስለሚያስተምረን...

  • @mekonninmulisaofficial6189
    @mekonninmulisaofficial6189 2 місяці тому

    ማርቆስ 36 የለውም.

  • @desta5885
    @desta5885 2 місяці тому

    ማርቆስ 36;10 ? ይታረም ማርቆስ 16 ምእራፍ ብቻ ነው ያለው።

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 2 місяці тому +1

    አሜን