الحمدالله ماشاالله ماشا الله ماشا الله الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله ♥♥♥አላህ ሙሉ አፈያህን ይመልስልህ ኡስታዝና ኡስታዝችበሙሉ አላህ በረህመቱ ያጠብቅልን ያረብእኛም በሰማነው እምነጠቀም ያርገን
Shakachin Ustazachin Abatachin Allah janetel firdos yiwefikot betam new yazenew erson yamesele matat lagna kabad new Allah yeserutin hulu sirawotin bajanet yikeyirilot kabon nur yadergilot yarebi azagn yahonkew geta marachew
ማሻ አላህ የኛ ከዋክብቶች ደስታም ያስለቅሳል ለካ እስኪ ማነው ድስ ብሎት ያለቀሰው እንደኔ
ወላሂ እርሴን መቆጣጠር አቃተኝ
እኔወላሂ
መሽእልእልህእክበር
እኔእራሱበጣምያለቀስኩይወላሂ
እኔም
ያረቢ በጣም ነው የሚያመው በህይወት እያሉ በሀገራቸው ሲገቡ ያለውን ቪድዬ ሳላይ ታመው የሆስቢታሉን አየሁ ያረብዋ አድንልን ሞታቸውን አታሰማን ስል ዱአየን አላህ ሳይቀበለኝ ወሰዳቸው ገራገሩ መልከመልካሙና ለዛ ባለው አነጋገር የሚመክሩን የሚያስተመሩን አክባሪያችን
ለእኛ በሰው ሀገር ላለን ሴቶች ክብር ሰጥተው ልጆቸ ኢሂቶቸ እያሉ ሲመክሩ ሲያስተምሩን እንደሌሎቹ አስመስለው በማስመሰል ሳይሆን በክብር የእውነት ነበር በፍቅር አባትንት እውነተኛ የአላህ ባርያ ነበሩ ያአረብ ሀገር ሴቶች እያሉ ሌሎቹ ምጠዋእ ተብየወች ሲያኩስስን ሲያናንቁን አንድ አንዶቹ በሚያጠፉት ጥፋ ሁላችንንም ሲጨፈጭፉን እርሰወ ግን በመላሳቸው እንኳ ሰምቸወት አላውቅም በጣፋጭ አንደበታቸው የሚያንቆረቁሩት ደርሳቸው መስማት ሳይሰለቸኝ ጥለውን ሄዱ የሸይኽ አብደል መጂድን ሳንወጣው ምትክ ሳናገኝለት የበለጡትን አባታችንን ወሰደብን የእኛ ወንጀል ነው ኡለማወቻችን ጥለውን ከሄዱ የአላህ ቁጣ ምልክቱነው
አላህ ኡማውን ሲፈትነው እመካከሉ ያሉትን ምርጥ ኡለሞች እየወሰደ ብቻውን ጃሂሉን ሙጂሪሙን ያስቀረዋል እነሱስ ጌታቸውን በኸይርስራ ተገናኙ ጀነተል ፍርዶስን ይመነዳሉ ለእኛ ይብላኝልን ረሂመኩሙ አሏህ ያአግላ ወአህላ ወያአንቃ ኡስጣዙና ወአቡና ሽይኽ ኢብራሂም ስራጂ አላህ ይዘንልሁ ኸይር ምንዳሁንም በእጥፍ አጥፍ ይመንዳሁ ሌላማ ምን እላለሁ አባቴም ቢሞት ከአንቱ ሀዘን የበለጠ ሀዘን የማዝን አይመስለኝም አልሀምዱሊላህ አላኩሊ እልሀል እስኪ ውስታዝነኝ ምጠዋእነኝ ባዬች ከእርሰወ ተማሩ ያረብ ኢርሀምሆም ወኢርሀምና በራህመቲከ ያረህማን ላዘነውሁሉ ሰብሩን ስጠን እርግጠኛነኝ የኔብጤ ሸቃላ ሁሉ በጣም አዝነናል
ይሄን ኮመንት ስፅፍ እንኳ ስፅፍ የሚፈሰኝን እንባ ማቆም እያቃተኝነው እህቶቸ አላህይሰብረን ማልቀሱ ሳይሆን ለእሰወ የሚበጀው ዱአችን ነው በዱአችን እናስታውሳቸው ምናልባት ከሽ ዱአ የአንድቱ ዱአ ተቀብሎ አላህ ጀነትአልፍርዶስን ያለሂሳብ ኢቃብ ያስገባቸው እኛንም ሲወስደን ከእሳቸውጋር በዛው ያገናኘን አሚሚሚሚን አሏሁመ አሚሚሚን።
ሙሥሊም እህቶችና ወንድሞችአባካችሁ እሥኪ እነዚህን ኦለማወቻችንን ከጠላት በላ አሏህ ይጠብቅልን ብላችሁ ዱአ አድርጉ አደራ በአላህ ሥምእለምናችሁአለሁ
ኢንሸአላህ ሀያቲ
mashaallah betamm dess blogniyall wustazoche Allah yitebkachu
Allah sitrun yadrglachew kifu aynkachew
ማሻአላህ
ኢንሻአላህ
ማሻአላህ አለሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለዎት ውዱ ሼኻችን የሀበሻው ብርሃን ለኛም ደስ ብሎናል ከሄዳቹበት ሁሉ የአላህ ጥበቃ አይለያቹ ከነ ቤተሰቦቻቹ ያአላህ አንተ ለኡለሞቻችን አንተ ጥላ ከለላ ሁንላቸው ያአርሃመራሂሚን መሰሎቻቹን ያብዛልን አለሃምዱሊላህ እንኳን ለምትወዷት ሃገራቹ አበቃቹ
አልሀምዱሊላህ
መሻ አላህ አላህ ያኑረልን ደሥ ሥትሉ አልሀምዱ ሊላህ ሙሥሊም ላረከኝ ጌታየ
አልሀምዱሊላህ
መሻአላህ
አላሀምድሊላህ. አላህ. ኑፅ. አፍያ. አላህ. ይውፍቅክ
ኡስታዛችን ነፍስህን አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያኑርልህ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጅኡን💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሚን ያረብ
አልሀምዱሊላ ምስጋና ይገባህ ጌታችን
አልሀምዱሊ ለአላህምሥጋና ይገባውው ያረብ
መሽ አላህ አልሀምዱሊላህ
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የሚል ነው ኡለሞቻችንን አንተው ጠብቅልን ያረቢ
አሚንንንንን
ማሻአላህ
አልሀምድሊላህእካንምበሰላምለሀገራቸውአበቃቸውያረብመጨረሻውንምያሳምረውያረብ
ማሻአላህ አልሀም ዱሊላህ አሚንን
ማሻ አላህ ኡስታዝ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ላለማቱ ጌታ ወላሂ በጣም ደስ አለኝ ያረብ
አልሀምዱሊላህ ኡዝታዙና አንደበት ጣፋጭ ቃላት ያንሰኛል ውደታየን ለመግለፅ ከናፈካቸውቤተሰብህ እንኳን በሰላምተመለስክ ኡስታዝ ለአላህ በየ እወዳሀለሁ ኡዝታዞቻችን ውስጤ ናችሁ
አልሀምዲሊላ ምስጋና ለ አለማቱጌታ የአላህ አልሀምዲሊላ ወይኔ ደሰታ የአላህ ደስ ብሎኛል እደኔ ደያለዉ ህዝበ ሙስሊም እኳን ደስ አላችሁ
አላህ አክብር
አላህ አክብር
አላህ አክብር ያረብ
mashaallah mashaallah mashaallah lhwlawolaquwata ilabila allahammddiillilay allahammddiilliiya yarbi mismanagement la ante yi hun ya alhha☝
ያረቢ ያከሪም ከክፉው ነገር ጠብቅልንያንሱባዶነን
ኣልሀምዱሊላህ ያረብ ዱኣኤን ስለተቀበልቀኝ ተደራራቢ ምስጋና ይገባክ ኡስታዝ ኑራችን እንካን በሰላም መጣክልን ለካ ደስታም ያስለቅሳል ያኣላህ በጣጣጣጣም ነው ደስ ያለኝ
የኔባት አላህ ጀነትን ይወፈቅህ በመሞትህ ልቤ ተሠብሯል የአላህ ቀድር ነውና ምንም አይደረግ
الحمدالله ماشاالله ماشا الله ماشا الله الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله ♥♥♥አላህ ሙሉ አፈያህን ይመልስልህ ኡስታዝና ኡስታዝችበሙሉ አላህ በረህመቱ ያጠብቅልን ያረብእኛም በሰማነው እምነጠቀም ያርገን
አልሀምዱሊላህ እንኮንም ተሻለወት
አልሀምዱ ሊላህ እንኳን በሠላም ወደሀገራቸዉ ተመለሡልን ሸህ እብራሂም በጣም የምወዳቸው ዳኢ ናቸው አሏህ ይጠብቃቸው
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይድረሰው ለአለማቱ ጌታ ወላሂ ከምንም በላይ ነው ደስ ያለኝ ኡስታዜ እንኳን ደስ ያለሁ የኔ አባት የኔ ብርሀን አላህ ጨርሶ ይማረወት እድሜወትን ያስረዝመው አላህ ሁሉንም ኡስታዞቻችንን ክፉ አይንካብን ያረብ እነሱ የኛ መሪ ናቸው አላህ ይጠብቃቸው በያሉበት
እኝሕ፡ሼሕ ስወዳቸዉ አላሕ፡ሱብሀንወተአላ ከኔበላይ ይዉደዳቸዉ የኛ አበሳ አላሕ፡ይጠብቆት ሼሀችን
ameen
سبحان الله 😭😭😭😭😭
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሼኹና እንኳን አላህ ለሀገሮት አበቃዎች ሰወዶዎት ደርሶዎት በጣም ነው የሚመቹ በተንቀሳቀሳችሁበት ሁሉም ኸይሩን ይግጠሞት በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኡስታዛችን እንኳን በሰላም ለሀገራችሁ አበቃችሁ አልሀምዱሊላ ረቢል አለሚንንን ለአላህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላ ያርብ እኛን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያርብብብብ
አልሃም ዱሊላህ ሸካችን አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ የሚለው ያረብ ምን እንደምል አላውቅም ኢላሂ አንተው ሁሉንም ኡለሞቻችን የረሱልን ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም ወራሾች በያሉበት ጠብቅልን ያወዱድ
ማሻአላህ ተባረከላህ እንኮን ደስ አለወት ሸሀችን በጣም ነው የምወደወት አላህ እረጅም እድሜና ጠና ይስጥልን
ታላቁ አባታችን እድሜያቸውን በሙሉ በዳዋህ በቂራት የዲን ትምህርት በማስተማር ደከመኝ ሰለቸኝ የማይሉ ውዱ ሼካችን እንኳን ነሰላም ገቡ
እእእ አልሀምዱሊላህ አላኒያመተል ኢስላም አላህ ይጠብቃችሁ ኡለሞቻችን
ማሻ አላህ ተባረከላህ ውድ ኡዝታዞቻችን በጣም ደሥ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ እድሜ ጤና አብዝቶ ይሥጣችሁ
አልሀምዱሊላህ ውዱ ሸኻችን እንኳን በሰላም ገቡ አልምዱሊላህ
የኛ ብርሀኖች አሏህ ይጠብቃችሁ
አይ፣ዱኒያ፣ዋ፣ነብሴ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል አለሚን
በጣም ነው ደሥ ያለኝ
ለአላህ ምስጋና ይገባው
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድማችን አብድረሂም እንኳን ደስ አለዎት እንኳንም በሰላም ለሀገሮ አበቀዎት ሸሀችን
ማሻአላህ ተባረከላህ ሸይኻችን እንኳን በሰላም ለሀገርሁ አበቃሁ ደስ ብሎናል መቼም እማረሳቸው ሼኼ እንደዚህ አፍሪካ ቲቪ እነሲዲ ሳይመጡ በሸሪጥ ብዙ ዳእዋዎችን ያስተማሩን ብቸኛ ሸኻችን ናቸው በተለይ ለሳኡዲ ነዋሪዎች ለትዳሬ ስኬት ዋናው የሳቸው ሸሪጥ የትዳር ህይወት በኢስላም ቤተሰብ እሚለው ነው በዛ በደንብ አማርኛ በማይችሉበት ሰአት እየሰባበሩ ነበረ እኛን ለማስተማር ሲጥሩ የነበረው አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈላቸው ሁሌ ዱአ ሳደርግላቸው እኖራለሁ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ
ወላሂ በጣም ነው ደስያለኝ አላህ ኡለሞቻችንን ያቆይልን ያረብ ያአላህ
አልህምዱላላ ሱም አልህምዱሊላ ወላሂ የደሰታዬ ብዛት እባ አነቀኝ አላህ ጨርሶ አፊያ ያድርግክ
_አልሀምድሊላ በጣም ነበር ያለቀስኩት የአላህ ደስ ብሎኛል በሂክማህ ፈወስክልን ሺኩር የአላህ_
ሸሀችን ስወድሁ እኮ ያርብ ደእዋችሁ በጣም ይጥመኛል በሂዳችሁበት ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ማአሻ አላህ አላህ ወክበር ሽይኽችን እንኳን በደህና ገቡልን አላህ ይጠብቃቹ ጀዛኩምላህ ኸይር
አልሀምዱሊላህ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ያሽርልን ጨርሶ ያርብ
አልሀምድሊላህ
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለሀያሉ ጌታ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ሼሀችን
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም ገቡ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድላቸው
አሚንንን
አሚንንንን
አሚን
ማሻ አላህ በጣም ድስስስስ ነው ያለኝ ሱመ አላሀምዱሊላህ ኢላሂ አተ ካልክ ምን ይሽግራሀን አላህ ሆይ ምስጋና ይድረስህ ውዱ አባታችን አላህ ጨረሱ አላህ ያሽረልን አላህ እድሚና ጢና ይስጥልን ያረብብብብብ አላህምዱሊላህ
ዛሬስ ጨለመብኝ 😭😭😭😭😭☝
አልሀምዱ ሊላህ እንዃን ለሀገሩህ ያበቃሁ ኡስታዜ
ማሻ አላህ ውዶቼ ስታምሩ
አልሃምዱሊላሃ ምስጋና ለአለማት ጌታ ለአላህ ይጋበው፣ወላሂ ስወዳቹሁ ከልቤ ነው
ማሻአላህማሻአላህማሻአላህደስየላልመጨርሻውንአላህያስምሪልተ
አልሐምዱሊላሕ አላሕ ከተኮሎኞች ይጠብቃቸዉ እድሜቸዉን ያርዝምልን
አብዱረሂም እባክህን ወድሜ ሥለ አሹራ ዳእዋ የሚናገር ልቀቅልን ትልቅ አጅር እዳያልፈን ቀኑ መቼ ነው የምንፆመው ሸኻችን እንኳን ለሀገረዎ አበቃዎት አልሀምዱሊላህ ዳእዋቸው በጣም ደሥ ይላል እከታላቸዋለሁ ኡለሞቻችንን አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
MASHALLAH
ትክክል አስታወስሽኝ ጀዛኪ አላህ
አወ እህት ትንሽ ቀን ነው የቀረው። ሙሀረም 10። 11። 12 ነው አላህ በሰላም ያድርሰን። ምርጥ ፕሮግራም እንደሚያቀርብልን ተስፋ አለኝ
@@Tabaft
ሽኩረን ሊክ
@@AliAli-qq5tl አፍወን
Shakachin Ustazachin Abatachin Allah janetel firdos yiwefikot betam new yazenew erson yamesele matat lagna kabad new Allah yeserutin hulu sirawotin bajanet yikeyirilot kabon nur yadergilot yarebi azagn yahonkew geta marachew
ማሻ።አላህ።እኩዋን ለሀገርወት ያበቃወት
ሸሀችን
ማሻአላህ የኛከዋክብቶች አላህይጠብቃችሁባላችሁበት እደናተያሉ ኦለማወች ይብዛልን ያረብብብብብብብብብ
አልኸምዱሊላህ እንኳን በሰላም ደረሳችሁ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
ማሻ አላህ አላሀምዱሊላ ላላህ ምን ይሰናዋል ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ያረቢ ኡስታዞቻችንን እድሜና ጤና ሰተህ ጠብቅልን
1ኛ ነኝ
Masha allah
Yaa jannatul firdoosiin gammachiisi yaa Allah😭😭😭😭
Yaa Rabbana
እንኩዋን በስላም ገቡ ኡስታዛችን አላህ መስሎን ያብዛልን
ማሻአላህ እንኮን በሰላም ገባሁ 🌹🌹🌹
ሀቢይይይይይ ኡዚተዛቸኒ። ኡኒከኒ። በሰለመጠቸሁ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ማሻአላህ አልህምዱላለህ።ለሁሉም ስብር ነው ይሚያስፍልገን እስታዝችን አላህ እንካን ለሀገሩት አብቃውት
Alhamdulilah
Shuker
Alhamdulilah
Shuker
መሻላህ ተባረህከል ረህማን ያሸክ አላሀምደሊላህእንኳን በሰላም ገባችሁልን መሻላህ ኡስታዞቻችን ሀላችሁንም አላህ ረዥም እድሜ ይስጥልን
አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ሸህ እብራሂም ሲራጅን ወደ ትክክለኛው መንገድ የመራኝ የነቢዩን ሶላህአሊ ወሰለምን ፈለግ አላህ ይጠንቃቸው
አሚን
ማሻላህ አልሀምዱሊላህ አሊሞች ከሥደት አገራቸው ሲገቡ ሁሉ ኡሥታዝ አብዱልመጂድ ትዝ ይለኛል አላህ በጀነተል ፊርደውስ ያሥቀምጠው ቤተሰቦቹም ኡማው አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን በህይወት ላሉት ኡለሞች ኡሥታዞ አላህ ረጅም እድሜ ሰጥቶአቸው እኛም ከነሱ ምንማር ያርገን ያረቢ::
ማሻአላህ አላህ ሆይ ሸህኢብራሂም ሲራጅን አንተ ሰሚኡል በሲር የሆንከው ጌታየ ሆይ ሙሉ አፊያቸውን መልስላቸው ያረብ አንተ አይቸግርህም ያረህማን ያረሂም
ያረብ ኡለሞቻችንን በዝነትህ ከክፉ ነገር ጠብቅልን ያኢላሂ
አልሀምዱሊላህ
amin yareb
ማሻ አላሀ እንኳን ደስ አላችሁ ኡስታዞቻችን ደስታችሁ ደስታችን ነው አንደበታችሁ ተሰምቶ የማይጠገብ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ
እንኳን በሰላም ገቡ አልሀምዱሊላህ አላህ እድሚያቸውን ያርዝምልን 👍👍👍👍🌷
እናሊላሂ ወኢናእለሂ ራጂኡን አሏህ ያራህማቼ በጀነት ጨፌ ያኑራቼ እንሻ አሏህ ያረብ 😭😭😭😭😭
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ምን ይሳነዉ አል እኔም እዴትድስ እዳለኝ ወላሂ አጠየይቁኝ በጣም ደስብሎኛል አልሀምዱሊላህ ሽኩረ ለአላህ ይገባዉ
መሻአላ መሻአላ
ጀዛከላ ኸይርን ኸይረ ያሠማህ ወንድኝ አብደጀ ረህማን
አልሀምዱሊላህ ሱብሀነአሏህ ሚን ይሠነዋን ያረህማ አፍያችን ይመልስልን አሏህ ይጠብቅን የኛ ጀግኞች
* ሞት»!!😭😭😭ሞት 😥😥
አንተ ሞት የሚሉህ ድንገት ትመጣለህ ፣
በህግ አትከሰስ በምን ትያዛለህ ፣
ድንገት ሳትታሰብ ወዳዉ ትመጣለህ ።
ዋ ነፍሴ እኔስ ፈራሁልሽ ፣
ምንም ሂይር ስራ ምንም ሳልዝልሽ ።
ድንገት ሳያስቡት በሰላም በፍቅሩ ፣
እንዉላለን ብለዉ ድንገት ወተዉ ቀሩ ።
እኔ የሚገርመኛ ለዝች ለቀሪ አለም ፣
ብዙ ለማታስኖር ሁሉ ጊዜ ሰላም እና ፍቅር የለም ።
ግማሹ ዘረኛ ግማሽ ምቀኛ ግማሹ ዉሸታም፣
ሁነዉ ይኖራሉ ግን ለምን ይኖራሉ ለዝች ለአድ አለም።
የአንተ ዘር ሀብታም ነዉ ፣
የእኔ ዘር ደሀነዉ ፣
የአንተ መልክ ቀይ ነዉ ፣
የእኔ መልክ ጥቁር ነዉ ።
የሁሉም ዘር፣
አንድ ነዉ ዘረኛ ነት ይቅር ።
ነገ ጣት ሁሉም ነገር ቀሪ ነዉ
አፈር ነዉ ትራስህ ፣
የዘላለም ልብስህ ።ትመረምራለህ መግባቴን መውጣቴን😭😭😭*
tikekil marr
በጣም ሀያቲ
መሸ አለህ
ትክክል
ወደማይቀረዉ አለምሄድሺህእብራሂም
ወላሂእኔሁሌምኡስታዞቸንሳይ ሸህእብራሂምግርጥይሉብኛልአላህይዘንላቸዉ
አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ ኡስታዙነ
አልሀምዱሊላ አላህምን ይሳነዋል ሸሀችን አዴገናቁመዉ ማየታችን ለአለሙ ጌታምሥጋናይገባዉ
መሻአላህ ኡስታዝና እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ
Alhamdulillah Mashaa Allah ☝️❤🌹❤❤❤❤❤🌹🌹🌹❤🌹❤😘🌹❤
Alhamadulillah mashala Allah🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☝️☝️💐💐
ያአላህ አልሀምዱሊላህ እኳንለሀገርክአበቃህ ኡስታዜ
الحمد اللة رب العالمين
ማሻአላህ አልህምዱሊላህ እኩን በሠላም ለሀገራቸው አበቃቸው ያረብ ለኛም ለሠደተኞቸ አላህ ቀረብ ያደረገለን ያከሪሙ አይቸገረወም አላህ በድናቺንም ያጠከረን ያኢላሂ ምንም አይሳነውም
መሻአላህ ትባረካላህ እንኳን ደስ አለወት እኔም ደስብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥልን
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ :
አልሀምዱሊላህ እኳን ሰላም ገቡልን ውዱ ሸክ አቺን
🌹💐💐🌹
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
አላህ ይጠቢቃቸዉ
እንኳን ደስ አላቹ
አልህምድላህ
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህእኮንለሀግራቸውአብቃቸውኡስታዝ
አልሃምዱሊላህ ረብላአለሚን ማመን አቃተኝ
እራሴመቆጣጠር አቃተኝ ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻአላ አልሀምዱሊላ ሸህ እንኳ ደሥ አሎት ያረብ ኡሎሞቻችን አተ ጠብቅልን
ያረብ
በጣም ደስ ይላል ወላሂ
ማሻ አላህ እንኳን ለአገሮ አበቃዎት ሸኻች አላህ ይጠብቃችሁ ሁላቹም ኡለሞቻችንና ዳኢዎቻችን የድኑ ከዋክብት ናችሁ እረጅም እድሜና ጤናውን ያብዛላችሁ ያረብ
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አሏህ አፊያ ይስጥልን ያረብ
ማሻአላ ተባረከላ ብያለሁ አላህ አፊያዎትን ይመልስለዎት ያረብ ውድ የኢስላም ልጆች ውድ አየስታዞቻችንን እና ኦለማዎቻችንን አላህ ክፍአቸውን አታሰማን ያረብ አላህ ረጂም እዲሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አንተ ወፍቅልን ያረብ በያላችሁበት የአላህ ሰላምታ እና እዝነቱ አይለያችሁ ያረብ
Masha Allah enkwan be selam gibwe
ሰወደዎት ነብሴ
አላህ ይውደደዎት ተመስጨ ነው ደረስዎትን የምከታተለው ጀዛኩምላህ ኸይረ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
አልሀምዱሊላህ ዉድ ኡሰታዝች አላህ ይጠብቅችሁ እዴሜ እና ጤና፡ከአፊያ ጋር ይወፍቀችሁ ያርብ የሰደት ትልቅ ሰጣታዩ ነቻዉ የተዉሂድ አባቴ
ጀዛከላህ ኽይርን
አብዱራህማን አንተም አላህ ይጠብቅህ ያርብ
መልካም ሥራህን ይቀበለህ
አላህሙዱሊላህ ሙሉ በሙሉ አፍያ ያርገወት እድሜ ና ጤና አላህ ያቆይልን ኡስታዝ
የሄንን ያሳየን የአለማት ጌታ የሆነው አላህ ክብሩ ይስፋ ክብር ይገባው አልሃምዱሊላህ
አልሃምዱሊላ እኳን በሰላም ላገረዎት አበቃዎት አሏህ ኡለሞቻችነን በሄዱበት ሁሉ አንተው ጠብቅልን ያረህማን አሚን
ያላህ ኡስታዝ አብድል መጂድ ሁሌም አስታውሰወላ ሚነው አለህ እሄንን ቀን በሰዬው ብዬ ብቸ አላህምድልላሂ ኢነላህ. ያፋሉመያሻ
አላህ በጀነታል ፊርዶስ ያኑረው ያረብብብ
አላህ ይረሃመውያረብ በጀነተልፊርደወስአኑርው
ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ደሥ ይላል በተረፈው እዲሜ አቸው ደሞ ላገራቸው የሚጠቅሙ ያዲርጋቸው ያረብ ሙሉ አፊያ አችሁን አላህ ይሙላላችሁ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ ያ ሸህ ኢብራሂም ሲራጂ ሥወዲወት ለ አላህ ብየ ነው አላህ ይጠብቅወት😍😍
አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ
አላህ ምን ይሳነዋን - አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ
እንኩዋንም በሰላም ለሃገራቸው አበቃቸው።
ወላሂ በደስታ እንባ ረገፈ --የደስታ እንባ ደስ ይላል
አልሃምዱሊላህ ለአለማት ጌታ ለአላህ ሱብሃነሁ
ተአላ ትልቅ ምስጋና ይድረሰው።
ሃቢቢ ሸይኽ ሲራጅ ኢብራሂም ሁሌም
በየምትሄዱበት አላህ ይጠብቁህ- ሸኩረን አቢዲየ
- ደስታ እንዳሰማሃን አላህ ደስታህን ሙሉ
ያድርግልህ- አሚን ያረበል አለሚን።
ማሸአለህ አልሀምዱሊለ ጠፍቶ ነበር አስተምህሮአቸው ደስ ይለኛል ለ አለህ ብዬ እወደቹሃለው ሁሉም ኡስታዞቻችን
አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ ምስጋና ይገባው ላለማቱ ጌታ
አልኸምዱሊላ. አኳን በሰላም ላገራቹ አበቃቹ ዉዱ ሼሀችን. ረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጦት
ሱበሀነክ አልሀምዱሊሏህ አለኩሊሀልን ያኢላሂ ኡዝታዛችንንን አሏህ ጀነተል ፊርዶስ ይውፍቃቸ ያረህማን ያረበል አለሚን ስለሏህ አለይሂ ወሠለም ዛሬ ጁማአ ነው ሠለዋት እናብዛ ሸኸችንንም በዱአ እናስታውሳቸው ውዶቸቸቸ
አለሐሙድሪላ የአላህ ምን ይሣንሀል ማሻአላህ ያረብ አላህ በሠላም የሀገርህ አበቀህ ኡሥታዛችን
አላህ ረጂም እድሜና ጤና አላህ የወፍቅልን ለኡለሙቻችን ለኡስታዙቻችን
አልሀምዱሊላህ እንኳን በሠላም ለዚህ አበቃቸዉ አንዴበተርቱዕ ምክራቸዉ ደርሳቸ ጣፋጭ የማይጠገብ ሁሉንም አላህ ይጠብቅልን ጠላታቸዉን ያስወግድላቸዉ ያረብ እረጅም እድሜና ጤና ኢላሂ ያረብ
አልሃምድሊላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
ማሻአላህ ማሻአላህ ወላሂደሥሢሉ እድሜና ጤና ለኡለሞቻችን
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል ውላሂ እንዴት ይቻላል ያላህ መረጋጋት አልቻልኮም ውላሂ ብስማሀዋችው ቁጥረ ይኔብሻሻ ኡሥታዝ ጀነትል ፊረዶስ ይውፊቃችው
አልሀምድሊላ አለሰላምህ ኡስታዜ እንኳንም በሰላም ለሀገርህ አበቃህ
ማሻአላህ ደስይላል ያረብ መሻይኮቻችንን ከፅፈኞችአንተጠብቃቸው ያሶመዱ ላንተምንም የሚሳንህ የለም አንተ ኩንካልክ ፈየኩን አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል የኢስላም የኢስላም መሆን መታደልነው
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
አሏሁ አክበር አላሁ አክበር
እንኳን እዚህ አደረሰዎት ውዱ ኡስታዝና እስከመጨረሻው አላህ መአክ
አላህ እሱሁሉበጅነውያርብ እደዲሮውጤናችውንመልሥላችውያርብ ኦለሞችን በማላ አላህይጠብቅልንያርብ ያይናችንብርህል የልባችንሻማ የመኖርያች ሚሥጥር የድግመገድመሩ የተጣመመ አቅኔ የወደቀገዳፊ የአኬራ መሪ የነፍሥያ ወደመልካም ጥሪ የአላህ ሥጦታውቻቸን ናችውና አላህጠብቃችው አኑርልን ኦለሞችን ያርብ የከሪም
አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ እኳን በሰላም ለሀገራቸው አበቃቸው አብዱረሂም ጀዛኩምላህ ኸይር
አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ አላህ እረጅም እድሜና አፊያ ይስጣችሁ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል
ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስዙና እኳንም በሠላም ለሀግራችሁ አበቃችሁ ማሻአላህ ድስብሎኛል አልሀምዱሊላህ الحمدالل☝☝
ማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላል ከዋክብቶቻችን ሁል ጊዜ ደስ ይበላቹ እድሜያችሁን ረጂም ያድርግልን ያረብ