"Hiwot Tegelete" John Chapter 1: Part 6 by Mamusha Fenta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 жов 2024
  • "Hiwot Tegelete" Gospel of John Chapter 1: Part 6 by Mamusha Fenta

КОМЕНТАРІ • 24

  • @wakjiraumetta252
    @wakjiraumetta252 3 місяці тому +1

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ

  • @reskyazennich6206
    @reskyazennich6206 6 років тому +2

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ጌታ ክብር ላተ።የጠራእኝ ክበር።

  • @shelomselam7199
    @shelomselam7199 4 роки тому +1

    ዋው በምን ቃል እንደምገልፀው መንፈስን የሚያረካ ወደ እውነት የወንጌል መንገድ የሚያሰገባና በሙሉ ክብሩ ወደማወቅ የሚያሰጠጋ ም/ክ ሙሉ ለሙሉ ልናውቀው ሰለማንችል ሁሌም አዲስ የሆነ አምላክ ሰላለን ግን ካልኩት በላይ በጣም ደስተኛ ነኝ በዚህ ሙሉ ተከታታይ ትምህርት አና እግዝያአብሔር ከዚህ በላይ ይግለጥልህ ለብዙዎች መዳን ምክንያት ይሆናል ጌታ አንተንና ቤተሰብህን በዚህ የበጉ ደም ይከልልህ ያስመልጥህ (pass over) ማለፍ ይሁንልህ ወንድሜ አመሰግናለሁ።

  • @meronzewdie1202
    @meronzewdie1202 8 років тому +4

    ኦ ጌታ ሆይ መዳናችንን አጥብቀን የምንይዝበት አቅም አብዛልን ቸል ከማለት ታደገን ሁሌ አዲስነቱ ይታወቀን ያረጀ ነገር ነው ቸል ተብሎ የሚጣለው መዳን ግን ሁሌ አዲስ ነው አያረጅም የምድር የትኛውም ዋጋ አይችለውም የመዳን ዋጋ እጅግ ውድ ነው፡፡ ኦ ጌታ ኢየሱስ ተባረክ

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 7 років тому +1

    ተባረክ እየሱስ የእ/ግ ልጅ ለኔ ሀጥያት ሞተ!

  • @tesfaysunemait6488
    @tesfaysunemait6488 5 років тому

    Dr. Mamusha zemenh yebarek

  • @grmeso6369
    @grmeso6369 6 років тому +1

    Wedimachin mamusha tebarek

  • @marthametaferia3480
    @marthametaferia3480 4 роки тому

    God bless you Dr Mamusha you are our blessing. It is a powerful message!

  • @yonasbrhane2024
    @yonasbrhane2024 8 років тому

    አሜን አሜን! ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ የእግዚኣብሄር ሰው አገልግሎትህን ጌታ ይባርክ!

  • @yenatfantawarkaywe4519
    @yenatfantawarkaywe4519 8 років тому +2

    አሜን ስራው ድንቅ ነው ኢየሱስ ወንድም ማሙሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @abigaelnaykirstos1345
    @abigaelnaykirstos1345 8 років тому

    ወንድም ማሙሻ እውነተኛ የእግዝኣብሄር ኣገልጋይ በእውነት ጌታ ባንተ ላይ ያኖርው ጸጋ ተጠቓሚዎች እንድንሆን ምህረትና ቸርነቱ ያበዛልን ልዑል ኣግ/ር ክብር ለስሙ ይሁን፡ ኣንተም እግዝኣብሄር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርክህ ጸጋም ያብዛልክ የእግዝኣብሄር ፍቃድ በማገልገል ፍጻሜህን ያማረ ይሁንልክ።

  • @reskyazennich6206
    @reskyazennich6206 6 років тому

    ዶ/ር ማሙሻ። በውነት ተባረክ።እኔ ጥማቴ የውነት ለተጠራውበት እውነት በታማኝነት መኖር ነው ግን አቅቶኛል ።ያተ ትምርት ግን እድጨክን።ጌታ ጸጋ እያበዛልኝ ነው።

  • @akumabonge3836
    @akumabonge3836 8 років тому

    batam nafikeh nabara temehertehen mamusha thank you for you`er message be blessed !!!

  • @pilo4767
    @pilo4767 Рік тому

    ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @Safari5533
    @Safari5533 8 років тому

    Tebareke Mamusha!

  • @NathnaelBerhanu-t2y
    @NathnaelBerhanu-t2y 2 місяці тому

    Geta hoy temsegen🙏

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 6 років тому

    Praise God !!

  • @tizitaeshetudg4265
    @tizitaeshetudg4265 8 років тому

    geta abizito yibariki
    isike fitsamew yemitirotibetin
    tsega yabizali

  • @elsamelese3544
    @elsamelese3544 8 років тому

    God bless you more &more

  • @hananati4979
    @hananati4979 6 років тому

    god bless you ewnet wengel nafkon neber tebarek be tnbit yeselecen lbacnn araskew

  • @dakwin100
    @dakwin100 8 років тому

    God bless u .

  • @mimiselam3876
    @mimiselam3876 8 років тому

    Amennnnnnnn zemnk yberk Bysus sem

  • @izra76
    @izra76 5 років тому

    መጽሐፍ ቅዱስን ገልጠህ አታነብልንም ለምን ይሆን ወንድማችን?

  • @meronzewdie1202
    @meronzewdie1202 8 років тому

    ኦ ጌታ ሆይ መዳናችንን አጥብቀን የምንይዝበት አቅም አብዛልን ቸል ከማለት ታደገን ሁሌ አዲስነቱ ይታወቀን ያረጀ ነገር ነው ቸል ተብሎ የሚጣለው መዳን ግን ሁሌ አዲስ ነው አያረጅም የምድር የትኛውም ዋጋ አይችለውም የመዳን ዋጋ እጅግ ውድ ነው፡፡ ኦ ጌታ ኢየሱስ ተባረክ