//አዲስ ምዕራፍ// "ባለቤቴ ሌላ ሚስት እንዳለው ያወኩት ሲያርፍ ነው... " /እሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 281

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Рік тому +65

    እስኪ ወንዶች ይችን እናት እዩ
    ማግባት፣መውለድ ከፈለጋችሁ ለሚስቶቻችሁ ግልፅ ሁኑ
    ብርቱ ጀግና እናት ነሽ😢
    የአላህ የኢትዮጵያ እናቶችን፣ሀገራችንን ካለችበት ጭንቀት አውጣልን😢😢😢

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 Рік тому +27

    ውይ የኔ አባት ልጁ 😢በዚህ እድሜው ቃላቶች ራሱ አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርሳቹህ😢❤

  • @CjchfhchIffufu
    @CjchfhchIffufu Рік тому +36

    ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ እግዚአብሔርንም ሰውንም የሚስደስት ስራ ነው በርቱልን

  • @ሴኑሴኑታሴኑቲ
    @ሴኑሴኑታሴኑቲ Рік тому +24

    ኧረ አስፋው መሸሻ ከምን ደረሰ ወገን 😊አላህ ጤናውን ይመልስለት ያረቢ🤲🤲🤲

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك Рік тому +12

    ጠንካራ እናት ነች እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያጠንክርሽ አሳዛኝ ታሪክ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ Рік тому +13

    ለልጆች ጥያቄ ባይቀርብ ሀሪፍ ነው ሲያለቅሱ የበለጠ ልብ ይነካል ወላጂ እሽ ልጆች ግን,,,, ኡፉ አላህ የተጨነቀውን ሁሉ በያሉበት ይፈርጃቸው

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Рік тому +21

    ደግሞ ስታምር እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ 😢

  • @Nunu-hq5vf
    @Nunu-hq5vf Рік тому +5

    እግዚኣብሔር ይባርካችሁ በነጻ ያከማቸው ድርጅት በመቶ እጥፍ ይባረክ

  • @ሲኖሪታ
    @ሲኖሪታ Рік тому +6

    የኔ አባት አይዞክ ምኞትህን አሳክቶ መትመኘውን ለማድረግ ያብቃህ እናታችን እግዝያብሄር ለልጆችሽ በድሜ በጤና ያኑርሽ❤❤❤

  • @EmotiEman-j6n
    @EmotiEman-j6n Рік тому +10

    አይይይይይ ዱንያ ልጂ በዚህ እድሜው ሀሳቡ ከድሜው በላይ ፈጣሪ የምኞትህን ያሳካልህ የኔ ውድ ልጅ 😢😢😢😢😢

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Рік тому +11

    ለዚህም ነው እኔ ወዶችን እማላምነው እማልወዳቸው ወላሂ 😢😢😢😢😢💔💔💔

    • @SameraSamera-i8f
      @SameraSamera-i8f 10 місяців тому

      አባትሺንም,አትወጅውም😂😂😂😂

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Рік тому +11

    EBS ሶች ተባረኩ በውነት ከፍ በሉ ፈጣሪ አይለያቹ ለአስፋው ጤና እመኛለው❤❤❤❤❤

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Рік тому +7

    ይህ ሚዲያ ከሀይሞኖት ተቁዋሞች በላይ ለድሀ ደራሽ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 Рік тому +10

    የኔ ጌታ እንዴት ነው የሚያሳዝነው ልቤ ተሰበረ አስተዋይ ልጅ አይጥፋ ❤❤❤

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 Рік тому +6

    የኔ እናት አላህ ያግዝሺ በርቺ ልጂ ማሳደግ ከባድ ነው

  • @የእናቴማርያምልጅነኝ

    ኢቤኤሰ የእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ግን መጨረሻውን ተከታትላችሁ ብታሳውቁን የእውነት ጠንካራ ሴት ነች እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw Рік тому +3

    የኔ ጌታ በተለይ ልጁ ሆዴን በላኝ እኔ ላልቅስልህ ሢቀጥል እናታችን አይዞሽ ጠንክረሽ ልጆችሽን አጠንክሪ እና እግዛብሄር ጤናችሁን ይስጣችሁ

  • @tsehaygonfa964
    @tsehaygonfa964 Рік тому +5

    ህይወት በፈተና የተሞላች ነች ግን የጠንካራ እናቶች አድናቄ ነኝ ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE Рік тому +3

    የሴት ልጅን አእምሮ የምትሰብሩ
    ወንዶች ልቦና ይሰጣችሁ አረ
    የኢትዮጵያ ወንዶች ስንቱን አስለቀሱት

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Рік тому +6

    በጣም ያሳዝናል ወንዶች ግን ምን ይሻላችኋል የስንቱን ህይወት አበላሻችሁ ምናለ ሀገር ብጠብቁ የስራችሁን ይስጣችሁ እምባችንን እግዚአብሔር ይቁጠረዉ እህቴ ግን አንቺም ልጆችሽም ፀበል ተጠመቁ

  • @Munababa507
    @Munababa507 Рік тому +55

    አይ እማማ ኢትዮጲያ አንዳንዱ አንድ ቀሚስ 2ሚሊየን ይገዛል አንደዚህ ደግሞ የተቸገረ ስንት ሰው አለ አላህ ሆይ ለተቸገሩት ሁሉ አንተው እርዳቸው ያረብ😢😢😢

  • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
    @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Рік тому +1

    ወዮ እናቲቱ ስታምር አቤት ቁንጅና ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ የኔ ቆንጆ

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k Рік тому +1

    ጀግና እናት ነሽ እናቶች ባያለቅሱና ባይቸገሩ ደስ ይል ነበር ግን የእናት መከራዋ ብዙ ነው የእውነት ለሀገር የሚቆም ወታደር ነበር ድሮ አሁን ግን ለምንድነው በዚህ ስዓት እንደዚህ የሆኑት ስነስርዓት የሚባል ነገር የሌላቸው የእህቴ ባል ወታደር ነበር የልጆችን ጡረታ ልናስከብር ስንሄድ አንዱ 3 ሚስት አለው አያውቁም ሁሉም አንዷ አራት ልጅ ወልዳለች ሁለቱ አንድ አንድ አላቸው በጣም ነበር የገረመኝ እንደዚህ በየሄዱበት ማግባት መውለድ የሴት እና የህፃናት ህይወት ማበላሸት እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ😢

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Рік тому +2

    አይዞን እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ታሪክ ይቀየራል

  • @sojoogoj4511
    @sojoogoj4511 Рік тому +3

    አይ መውለድን የመሰለየለም ❤ነበር አዳምን ይሆናል ❤ሀረብሀገርእድሚየነ በላው❤❤

  • @ሳገኝእንገናኝ-ዐ3ሠ

    ሲጀመር ወታደር በየቦታው ነው ሚስት ያለው 😢😢😢😢😢

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Рік тому +2

      ደምወዝአቸዉ ትንሺ ለምዲን ነዉ የሚሮጡት ሴት ለሴት

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Рік тому +4

    ሰብሃን አላህ መቼ ነው ለሴት ልጅ መፍትሄ የሚሰጠው ለምን በሴቶች ላይ ግፍ አይቀርም በሴትነትዋ ሊሰትሮ ምነው የኢትዮጵያን ህዝብ እናት እህት የለንም ሴት ሰትሰቃይ ቆም መመልከት አላህ የሰጠን ልብ የት ሄደ ለሃብታም ከመሰጠጥ ለደሃ ብትረዱ ብትቆሙ አላህ ይጨምርላችሁዋል እረ በአላህ ኢትዮጵያዊ አንጨካከን እባካችሁ ተው አይዞሸ እህቴ አላህ ይፈትነናል ነገ ሁሉ ያልፋል ለማን ብለሸ እራሰ ማጥፋት በአላህ ቦታ የለውም ልጆችሸ አይታይሸም አይዞሸ ለአንቺ ያሰበውን ጠብቂ ነገ አልፍ ታያላች በአላህ ተሰፋ አይቆረጥም አየሸ ዛሬ መኖርሸ ኢቢኤሰን አላህ ላከልሸ የነገውን እሱ ያውቃል በአላህ ተሰፋ አትቆርጪ ሰንት አሳልፋ እኔታችን ለዚህ አበቃችን ድህነት ትልቁ ኩራታችን ነው ጤና ካለሸ ሁሉ ይመጣል ኢቢኤሰ ባለቤቶች የሰንቱን ደሃ ቀን አወጣ በርቺ አላህ ይሰጣቸው ኢቢኤሰ የጀግና ቤት

  • @የፍቅርሀገርወሎ-ተ4ጠ

    አስፋው መሸሻ በጣም ናፍቆኛል

  • @zed9651
    @zed9651 Рік тому +41

    እኛ የመዳም ቀመሞች እሁድ እሁድ በመጣ ቁጥር ኢቢ ኤስ ማልቀስ ነዉ ስራችን ኑ እናልቅስ

    • @YeEhr
      @YeEhr Рік тому +1

      ❤❤❤❤

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Рік тому

      Mane Alksi alse ensu ketahewn lemen yestalu

  • @YordanosBitaw
    @YordanosBitaw Рік тому

    የኔ እናት ጀግና ናት ምለዉ በምክኛት ነዉ ሁሉም እናት ጀግናናቸዉ ገን የኔዋ ትለያለች 5ልጃ ብቻዋን ነዉ ያሳደገችን የሰዉ እጀራ እየጋገረች አባታች በልጀነታች ነዉ ሰዉ የገደለብን ግን ቸገርኝ ብላ አድም ቀን እርድኝ ብላ ማንንም አጠይቅም ልጆቸ ሰዉ ፊት አላቆምም ነዉ ምትል እናቴ አች ጠቆረሽ እኛን ትልቅ ባታ ደርሰናን እኮራብሻለሁ ❤

  • @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ

    አይ ወንዶች በዝህ ኑሮ ወድነት ላይ እናተ ሌላ ጭንቀትና ሌላ ጉዳት ለሴቶች መቼ ነው ሴትን ልጂ እንደ እህታችሁ እንደ እናታችሁ እንደ አክስታችሁ ብታዩን መቼም የናተ ቤተሰብ የሆነች ሴት ጉዳት ቢደርስባት የምትወዱ አይመስለኝም

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Рік тому +4

    ሲያሳዝን እፋፋፋ አስለቀስኝ የኔ ጌታ

  • @12Nigst
    @12Nigst Рік тому +1

    አንዳንድ ወንዶች ግን እንዴት ነው ምታስቡት እህታችሁን እናታችሁን አታስቡም 😥😥በጣም ያሳዝናል

  • @Tube-ib9go
    @Tube-ib9go Рік тому +4

    አላህየ በሀገራችን የሚራብ ሰው የማይኖርበት ዘመን አምጣልን ያረብ

  • @bezaayenew1134
    @bezaayenew1134 11 місяців тому

    እናትና አባት እንባ አውጥተው ሳይ አለም ይጨልምብኛል የምር እህህህ😭😭የኔ እናት እንኳንም አልሞትሺ ስለ ልጆችሺ ስትይ አደል የምትሰቃይው ያልፋል የኔ ጠንካራ ሴት

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 Рік тому +6

    ebs አላህ ለናት እድሜና ጤና አብዘቶ ይሰጣቺሁ ቅመሞቸ እኛንም በያለንበት ሰላም ሁነንየቀልብ የሙራዳቺን ሞልቶ ከቤተሰቦቻችን ጋ በሰላም ያገናኘን ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ ❤❤❤

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Рік тому +1

    EBS ስለምትሰሩት መልካም ስራ አድናቂያቹ ነኝ በሩቱ ለማለትም እፈልጋለሁ ነገር ገን የልጆችን ፊት ብትከልሉት ጥሩ ነው ትምህርት ቤት የሚያውቅቸው ልጆች ሊያስከፏቸው ይችላሉና እባካችሁ 🙏

  • @yeromyerom
    @yeromyerom Рік тому +2

    የኔ እናት አይዞሽ ያልፋል የሴትልጅ መከራ ብዛቱ

  • @ሚኒልክጥቁርሰው
    @ሚኒልክጥቁርሰው Рік тому +1

    ደሃን ከወደቁበት አንስታቹ ስለምታቆሙልን እግዚአብሔር ዘመናቹን ሁሉ ይባርክላቹ ...እናንተ የተጠፋፋን አገናኝታቹ የደረቀን ስታለመልሙ አንድ ሴጣን አለ ከኋላቹ እየሄደ የሚገል የሚያራርቅ እሱን ይንቀልልን አሜንንንንን

  • @zufanzufan411
    @zufanzufan411 Рік тому +1

    የኔ ውድ አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ አቦ የኔልጅ የኔእባ ይረገፍ ልጅማ አያልቅስ

  • @selammekonn5425
    @selammekonn5425 Рік тому +3

    በዝህ ምድር ላይ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @Aነኝሙስሊሟ
    @Aነኝሙስሊሟ Рік тому +6

    ልጆቹ ሲያሳዝኑ 😢😢

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому

    ኢቢኤሶች ተባርኩ እውነት ኢትዮጵያዊ ነት ክእንተ ጋር ነው ምክንያቱም ስው ያላይው እግዚአብሔር የሚጓበኘውን ነው ይምታይዩት

  • @UmuNaman-nb6tt
    @UmuNaman-nb6tt Рік тому +11

    ኑሮ ያበሳቆለው መልካም ፊት

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Рік тому +1

    የኔ እናት አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል😢አንች ጠካራ ሁነሽ ልጆችሽን አሳድጊ😢

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k Рік тому +1

    የናት ፈተና መቸም ቢሆን ተነግሯ አያልቅም እርጂም እድሜና ጤና ለናቶች

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 Рік тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክችሁ ወጋኖቼ

  • @MaroMaro-w9d
    @MaroMaro-w9d Рік тому +2

    ፈጣሪ ሆይ እናቶች የህፃናትን ለቅሶ አታሳያ 😢😢😢😢😢😢

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Рік тому +5

    ፈጣሪ ሆይ ችግርን አጠፋልን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому +3

    አይዛሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል❤

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 Рік тому

    በእውነት ያለው ሁኔታ በጣም ያሳዝናል ያውም ልጅ ይዞ ከባድ ነው ግን እሄም ያልፋል እናት ግን ለልጆቿ ምን ያህል እንደምትጎዳ አይ እንደዚህም አባት አለ 😭😭😭😭😭😭
    ልጆቹም እሷም ምቾት ቢኖራቸው እንዴት እንደሚያምሩ ወይ ፈጣሪ አንተ መልካም ነህ እንደሰው አጨክንም እዚህ ላይ አደረስካቸው ebs ከፍ በልልን ስንቱን ዳበስክ ስንቱን አነሳህ ተባረኩ ነገ እነኚ ልጆች እምኞታቸው ይደርሳሉ በእርግጠኝነት ፓይለት ሆኖ ያሳየኝ ፈጣሪ አይለያችሁ 👍💪💪💪💪🙏

  • @mamilove-fz3fd
    @mamilove-fz3fd Рік тому +2

    አይ ማጣት ህፃኑ እንኳ አንገት ደፋ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭ድህነት ክፉ ነው

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Рік тому

    የኔ ፍቅር ኤልያስዬ🥰🥰🥰 እምባዬን አስጨረሰኝ😢 እግዚአብሔር ያሳድግህ🙏 ደሞ እናታችሁ ስታምር🥰
    የኢትዮጲያ ወንዶች አፈሩን ያስቅማችሁ ምድረ ቅንቅናም ቱ😢

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Рік тому +3

    አቦ ኢቢኤሶች ተባረኩ ኡፍፍ እንባ አባሾች ከፍ በሉ በርቱ

  • @munaahmed7706
    @munaahmed7706 Рік тому +1

    የኔ እናት እኔም ብዙ ነገር አለ በውስጤ ከፍቶኛል 😢😢

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ

    አይ የሀገሬ ሰዉ ወሬ ለሰምንት ብቻ አስፈዉንና ለይለ ኑርሰቦ የት ደረሱ
    አይዞሽ እናቴ አላህ ይርደሽ

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er Рік тому +1

    ebs ሶች የሙስኪኖች እናት ይከምናምን ከመጣ ከመጣ ወዳ ያህያው ስጋ በውርስ የሚጋደሉት እናቱን የሚገል ኧር ምኑን ላውራው ስደተኝነቴን የወደድኩበት ዘመን እፍ ያማል

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ

    ፈጣሪ ያሳድጋችሁ እናታችሁን እርሜናጤና ይስጥላችሁ

  • @mobarkshefaru-wd2sk
    @mobarkshefaru-wd2sk Рік тому +2

    አላህይሥጣችሁኢቢሶች አብሽሪያልፍልእማ

  • @zeebazeeba1007
    @zeebazeeba1007 Рік тому

    አላህ ልጆችሽን አፊያ ያደርግልሺ አንችንም አላህ ይጠብቅሺ

  • @tigisttigist2009
    @tigisttigist2009 Рік тому +12

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢቢኤሶች😢😢

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 11 місяців тому +1

    አንዳንዴስወንዶችን እቃቸውን ቆርጦ ለውሻም እላለሁጭራሽ ከሚስቱላይ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 11 місяців тому

    የሚያሰለቅሰ አይጠፋም እኛም የማዳም ቅመሞች ሆደ ባሾች ነን ካለቀሰው ማልቀሰ ከሳቀው መሳቅ ብቻ ይሁን
    ይሔንን ፕሮግራም ሳይ ያቺ ባለፈው ኢቢኤሰ በሰሜ ያለውን ብር ይሰጠኝ ያለች ልጅ ትዝ ትለኛለች ብቻ ኢቢኤሶች በምትሰጡት ሁሉ አምላክ እጥፍ ድርብ አርጎ ዋጋችውን ይክፈል

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Рік тому +4

    የኢትዮጲያ እናቶች በብዛት የሚጎዱት ማንነታቸውን በደበቁ በውሸታም ወዶች ምክኒያትነው
    እባካችሁ ወዶች ሤት ልጅን መበደል ወጀልነው አላህከሚጠላው ውሥጥ አዱነው
    ሤትን ሥታገቡ ሀላፊታችሁን መዋጣት እዳለባችሁ አትዘጉ
    ክብር ለቀድሞ አባቶቻችን ሀላፊነታቸውን ለተዋጡት

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Рік тому

    አይዞሽ፡እህቴ፡አግዚአብሔር፡ መልካም፡አምላክ፡ነው፡ebs እግዚአብሔር፡ይባርካችው፡ተባረኩ

  • @Weyni21
    @Weyni21 Рік тому +20

    ❤እንዴት አመሻችሁ ውድ ኢትዮጵያን 💚💛❤️

    • @hanna4751
      @hanna4751 Рік тому +2

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Firdous-db5zq
    @Firdous-db5zq Рік тому +1

    አይ ማጣት ስንቱ አለ በየቤቱ እንጀራ የሚያምረው ሌላው ደሞ እንጀራ ሲያስጠላው አይ ህይወት ለአንዱ ሞልቶ ተርፎ ተደፍቶ ለአንዱ የሚላስ የሚቀመስ ነገርኳ ማጣት የፈተና ሀገር ነቺ ምድር አላህ ከማጣት ይሰውረን ያረብ ኡፍፍፍ አንጀቴን በሉት ልጆቺ

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ebs

  • @Shewayeammanu
    @Shewayeammanu Рік тому

    እናመጣለን ebs ኑሩልን

  • @bute5158
    @bute5158 Рік тому +1

    ለሁሉም እይሁንባት እስቲ ደም ምርመራ እስደርጉላት ህፃናት ላይ እንደሱ ሲሰማቸው ከባድ ነው

  • @12Nigst
    @12Nigst Рік тому +1

    ወይኔ የኔ ጌታ ሲያሳዝን❤❤

  • @minwyeletmingist6806
    @minwyeletmingist6806 Рік тому +1

    Thank you EBS. You have big heart.

  • @nanadola3049
    @nanadola3049 Рік тому +4

    ጌታ ይበካርከችው !!😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 Рік тому +2

    ጎበዝ እናት ነሽ:: በዚህ ሁሉ ችግርሽ ላይ ልጆችሽን ይዘሽ ነው ስንት ራስወዳድ እናቶች ቢሆኑ? ልጆቻቸውን ጥለው ከአንዱ ተጠግተው ይኖራሉ:: አንቺ ግን ለልጆችሽ መስዋእትነት እየከፈልሽ ነው:: እግዚአብሔርም ይረዳሻል አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል::

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Рік тому +1

      እደሡ የምታርገው እናት ክፍናት እናትነትኮ መሥዋትነት ነው ላወቀው እዳልሽው ብዙ እራሥ ወዳድ ሠዎች አሉ እናም ፍጣሪ ለነሡም ጥሩ ልብ እድሠጣቸው እንመኛለን

  • @Lili-yg4nm
    @Lili-yg4nm Рік тому +2

    ቀላል ኣይደለም ዪህም ያልፋል ኣይዞሽ😂❤

  • @zed9651
    @zed9651 Рік тому +2

    የኔ እናት የኔ እባ ይፍሰስልሽ 😢😢💔

  • @tenagnemekonnen6687
    @tenagnemekonnen6687 Рік тому +1

    ደሞ እናትዮው ስታምር

  • @godlover7602
    @godlover7602 Рік тому

    ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Nunu-hq5vf
    @Nunu-hq5vf Рік тому

    እግዚኣብሔር ዬህንን መከራ የበዛበትን ህዝብን ያስበው

  • @genetarega-z7i
    @genetarega-z7i Рік тому

    እናት ባይኖራትም ብትማታም ባታበላም ባታጠጣም ዛሮዉ ሲገቡ የአይንም ለሆድም ምግበናት እናት አብብ ባይኖራትም ትኑር

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Рік тому +1

    የልጆቹ አባት ፎቶ ቢኖር ስሙም እንዲሁ ልጆቹ ከአባታቸው ልጆች እና ወላጆችም ካሉት ዘመድ አዝማድ ቢገናኙ ብታደርጉ ይመከራል በተረፈ መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ በርቱ

  • @suna250
    @suna250 Рік тому +1

    ወንዱ ልጅ ብልህ ልጅ ነው ማሻ-አሏህ

  • @godlover7602
    @godlover7602 Рік тому

    ውይ ሥታምር አየ ድህነት አሳዛኚ

  • @ahmedalraeeini2105
    @ahmedalraeeini2105 Рік тому

    እነዚህ ልጆች ከሌላ እናት የተወለዱትን ወንድምና እህት ማወቅ አለባቸው። ሳይዘገይ። መዘዙን ከዮኒ (ቅዳሜን ከሠዓት በኋላ ) በላይ የሚያቅ የለም። ከአስር ዐመት በኋላ ሌላ የተወሳሰበ ምናልባትም አስከፊ ገጠመኝ በወንድምና እህት መካከል ሳይከሰት የተጠፋፉትንና የማይተዋወቁትን ንፁሃን ልጆች እባካችሁን ሳይዘገይ አገናኟቸው።

  • @SenaitAlemu-mc8cr
    @SenaitAlemu-mc8cr 11 місяців тому

    እግዛቤር ይርዳሽ

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v Рік тому +2

    አይ ማጣት ከባዲነው ደግሞም ህመም ይብሳል መቸም ወንዲልጂ ጨጨካኝ

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx Рік тому +1

    ሰላም እንደምን አላችሁልኝ ለምታደርጉ ድጋፍ ሁሉ ፈጣሪ ይርዳችሁ እናት ምንጊዜም ትኑር ልጆችዋንም ፈጣሪ ያሳድግላት አሜን

  • @Mydream1212
    @Mydream1212 Рік тому

    ኢቢአስ የምስኪኖች ቤት ❤

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ Рік тому +1

    😢😢😢😢❤❤❤ሀቢቢ አይዞህ ሁሉምያልፋል

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 11 місяців тому

    አረ በናታችው የኢቢየስ ስልካችውን ስጡኝ በናታችው በድንግል ፕሮግራሙ የምትመለከቱ በጣም የሂወት ጉዳዪ ነው በናታችው ቁጥራቸውን የብየስ ፃፉልኝ 😭😭

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 Рік тому

    የኔቆጁ,አላህ,የሰደግህ

  • @yemisrachlakew3568
    @yemisrachlakew3568 Рік тому

    ፈጣሪ ይርዳሽ የኔእህት

  • @ፍቅሪእየንዘፍቀረኒ

    😢😢እፍፍ የሉጅ ቃላትልብ ይነካል

  • @tenad7309
    @tenad7309 Рік тому +2

    Ebs ፕሮግራም አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ይቺ እናት ከነልጆችዋ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ :: ወንድ ጅ የእነቱ ፍቅርየተለየ ነው::

  • @bezaseyome
    @bezaseyome Рік тому

    ሉላዬ ቃልዬ ዮኒ 🥰🥰🥰💝💝💝ተወዳጆች ልዩ ናችሁ

  • @gemilediris5220
    @gemilediris5220 Рік тому

    ፍትህ.ለአማራ.ህዝብለተራበዉ.ወገኔ.ወላጂአልባ.ለሆነዉ..ህፃናት

  • @fevenjesus5741
    @fevenjesus5741 Рік тому

    Ayzachu Egziabiher yradachuwal ebs tebareku

  • @AgerKinde
    @AgerKinde Рік тому

    የሚገርም ልጅ ነው እናቱን ይረዳተሰል

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 Рік тому

    ebs woche tebarku yesntu enba abesachuh❤🙏🙏🙏