Ethiopia - ኢሳት እውነት እና ንጋት [Esat Ewent & Ngat ] Jan 6 2023 [Araya Tesfamariam]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 Рік тому +50

    Thank you for your service Sir 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    አቶ አርአያ ተስፋማርያም
    እንኳን አብሮ አደረሰን የኛ ጀግና
    በዚህ ጊዜዘመን ላይገኝም የሚችል ውድ ስጦታ ነህ 🙏🏾

    • @bltblt2473
      @bltblt2473 Рік тому

      ደብረጽዮን ሞተ ብሎህ ነበር ኣታስታውሰውም.

    • @danieltuber4080
      @danieltuber4080 Рік тому

      @@bltblt2473 mm NH mggngm gang mmmgg NH n NH h gm nnghmhn NH gmgmgmgm NH ggmm my gmgmgmgm gmgnggm NH m gm gm gm gmmgngmmgmggggn MN hm NH m gm mgmmmngm gm mgmmmn g mgmmmn m MG m MG mgmmmmngnhmnhggnmgmmmmgmg hmm g NH nmhggmgmg gm gmgmhgnymma]pp]

    • @ahmedmohamedethiopian5547
      @ahmedmohamedethiopian5547 Рік тому

      በተቃራኒው የመረጃ ስተት ሆኖ ወያኔዎች ባጫ እና አበባው ሞተዋል ብለው ጨፍረው ነበር

  • @shottellfit
    @shottellfit Рік тому +24

    ዋው! የእኛ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ።ከጭንቅላቱ ግልጽ ሆኖ እውነቱን ሳይወግን የሚናገር ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ! I salute you !

  • @millii1
    @millii1 Рік тому +18

    እናመሰግናለን ማርሻል ብርሀኑ በተለይ ስለ ምሑራን (the so called) የገለፁት ተመችቶኛል።

  • @boyamowasekharkov4668
    @boyamowasekharkov4668 Рік тому +103

    ክቡር ፊልድ ማርሻል ብረሐኑ ጁላን ለአገርዎ እና ለህዝብዎ ስለሚሰጡት አገልግሎት እናመሰግናለን!

    • @teshomeashagere454
      @teshomeashagere454 Рік тому

      መርሻልን አደንቃለው ነገር ግን አንዳንድ ነገር መሸፈን አስፈላጊ አደለም ጦርነቱን ያነሳሱት ሽማግሌዎቹ ናቸው በብለዋል ሽማግሊዋቹ ጦርነቱ አንደተጀመረ በጠዎት ነው የሞቱት ታዲያ ሌሎቹ ለምን ጦርነቱን አላቆሙም? ስለዚህ ሁሉም ደጋፊ ነው መጠየቅ አለባቸው መሸፋፈን አያስፈልግም

    • @fishaba7862
      @fishaba7862 Рік тому

      ምን ሰጠ ወረኛነክ እንደሱ ሲቀጥል ስለሞቱ ነው አባይና መስፍን የሚለው

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Рік тому +61

    ምርጥ ጋዜጠኛ የምናከብራቸው የምንወዳቸው ጀግናችን ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ክብር ለመከላከያችን

    • @kkmm5988
      @kkmm5988 Рік тому +4

      እኒ ባደኩበት ማህረሰብ የተማረከ ሰው ለቀበሌ ሚለሻ አይሾምም
      በማህበረሰቡም ዘንድም ለእድር አይበቃም

    • @kebedealem3538
      @kebedealem3538 Рік тому +1

    • @omnaassefa3467
      @omnaassefa3467 Рік тому

      @@kkmm5988 ke Tigray neh malet new ?

    • @Melegnaw90
      @Melegnaw90 Рік тому +2

      @@kkmm5988 አንተ የአድዋ ድውይ እኛ ባደግንበት ባህል ደግሞ ከውጭ ባእዳን ወራሪ
      ጋር ተሰልፎ ሀገሩን የሚወጋ መንገድ የሚመራ ቅጥረኛ ባንዳ ይባል ነበር ። በዚህ ደግሞ አንተና ዘርማዘሮችህ አይታሙም።

    • @abayneshgebregiorgis6120
      @abayneshgebregiorgis6120 Рік тому

      Kiki......

  • @bogaleoda1016
    @bogaleoda1016 Рік тому +40

    እናመሰግናችኋለን ሁለታችሁንም !!!!

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 Рік тому +9

    ለሀገሩ ታማኝ ሀገሩን የሚወድ ልበሙሉ ጀግና ፣ የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚቀበል ፣ ሠራዊቱን የሚወድ፣ የአደረጃጀት ልምድና ችሎታ ያለው ፣ ከራሱ በላይ ሕዝብና ሀገሩን የሚወድ ፣ የአመራር ችሎታው ለዚህ ማዕረግ የበቃ ቆራጥ ነው ፣ ጀግንነቱ በእኔ ልክ የማይገለጽ የጦርነት ጥበበኛ ነው ። ጀግናው የጀግናው ሠራዊት መሪ ።

  • @meseretmengistu7287
    @meseretmengistu7287 Рік тому +12

    Very well said MARSHALL!!!!!!

  • @meredkinfergb61
    @meredkinfergb61 Рік тому +13

    Open inquiry and open response.Thankyou Araya and Marchal Behanu jula. Hero's discussion.
    Thankyou all

  • @wofit
    @wofit Рік тому +32

    ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ እኛ በሰላም እንድንተኛ በርስዎ የሚመራው መከላከያ ሰራዊት ለሚያደርገው ሁሉ ከፍ ያለ ክብር አለኝ። እናመሰግናለን።

  • @lulsegedbelachew5529
    @lulsegedbelachew5529 Рік тому +55

    ጋዜጠኛ አራአያን እጅግ የማደንቀው ጋዜጠኛ ነው መልካም እና ለሐገሩ ተቆርቋሪ በመሆኑ ክብር ይገባዋል ስል በምክንያት ነው !

    • @abinurketema1020
      @abinurketema1020 Рік тому +1

      Yeaimro zegmet yalebeh! Minu new yemidenekew? 😂😂😂
      Yeante bite yesat teketatayoch tekotrachihu new Ethiopia 120 million hizb alat yemibalew.
      Yihew acheberbari aydel ende yedebrestion anget tekorto tegegne sil yeneberew?😂😂😂😂

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Рік тому

      🇪🇹 ✌ 🙏💪

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Рік тому +2

      @@abinurketema1020 ፦ ጽንፈኛ ወያኔ

  • @Tomkameljon
    @Tomkameljon Рік тому +13

    መልካም የገና በዓል!!!

  • @DY-15
    @DY-15 Рік тому +44

    ሰላማችሁ ይብዛ። የእናት ሃገር ልጆች

  • @hizbawignbar8484
    @hizbawignbar8484 Рік тому +29

    Eritria prevails 🇪🇷❤️🇪🇷 we are Hizbawi gnbar 🇪🇷❤️🇪🇷 we are all president Iseyas Afewerk 🇪🇷❤️🇪🇷 one people 🇪🇷❤️ one Nation 💗🇪🇷 one heart ❤️🇪🇷 one love 🇪🇷

    • @AT-ut7yx
      @AT-ut7yx Рік тому +4

      Absolutely love ❤️

    • @tropicaldes4597
      @tropicaldes4597 Рік тому

      U are responsible for the instabilities in the horn of Africa. Stop blowing your trumpet

    • @berhanearegawi1056
      @berhanearegawi1056 Рік тому

      ??????

    • @tropicaldes4597
      @tropicaldes4597 Рік тому

      @@berhanearegawi1056 what and whom do you prevail ? War or civilization as you are civilised country

  • @hirut4901
    @hirut4901 Рік тому +6

    በታም እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ እንወድሀለን እናከብርህ አለን

  • @wuberestfenta8873
    @wuberestfenta8873 Рік тому +39

    Field Marshal…. We thank you for your service!!

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому +2

      You should thank Eritrean Army for rescuing your Ethiopia from Woyane Rats and not the useless Field Marshal!

    • @veryrelitrans3025
      @veryrelitrans3025 Рік тому

      @@koala10ish Zimmi bel kept innaatih tibbeddaa

    • @habibmuhammad7168
      @habibmuhammad7168 Рік тому

      @@koala10ish ተበዳ

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      @@habibmuhammad7168 አንተ ክፍት አፍ፣ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያደረገ። በጭባጫው ሃይለስላሴ ደግሞ ክፍለ ሃገር አረጋት ይሄ ጥፍራም ገጠሬ። ኤርትራውያን ደግሞ ከአሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። ገባህ አንተ ቦዞ ንፍጣም፦ ያለ መሬት ህ አታቋምት፦ ተመስገን አምላኬ በል ኤርትራ ከጁንታ መንጋጋ ግዛት ያላቀቀች ህ። ብስብስ፦

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      @@veryrelitrans3025 አንተ ክፍት አፍ፣ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያደረገ። በጭባጫው ሃይለስላሴ ደግሞ ክፍለ ሃገር አረጋት ይሄ ጥፍራም ገጠሬ። ኤርትራውያን ደግሞ ከአሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። ገባህ አንተ ቦዞ ንፍጣም፦ ያለ መሬት ህ አታቋምት፦ ተመስገን አምላኬ በል ኤርትራ ከጁንታ መንጋጋ ግዛት ያላቀቀች ህ። ብስብስ፦

  • @kassa6220
    @kassa6220 Рік тому +12

    የሁለት ዓመቱ ምርጥ ሥራ!!
    ሁለታችሁን እናመሰግናለን።
    ረዥም ዕድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ።
    መልካም የ2015ኛው የክርስቶስ ኢየሱስ የልደት በዓል ይሁንላችሁ።

  • @tsion5088
    @tsion5088 Рік тому +34

    የትምህርትን ጥቅም ያወቀው ንጉሥ መኖርያ ቤቱን ዩንቨርስቲ አድርጎ አሳይቶናል ።እውነት ነው እነ ቻይና ጃፓን ሲንጋፖር ወዘተ ላሉበት ብልጽግና የደረሱት በትምህርት ነው ።💚💛❤🙏

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Рік тому +7

    ክቡር :ፊልድ: ማርሻል ብራሀኑ :
    Thank you for your service 🙏

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому +1

      You should thank Eritrean Army for rescuing your Ethiopia from Woyane Rats and not the useless Field Marshal!

    • @abejegoshu4064
      @abejegoshu4064 Рік тому +1

      @@koala10ish I agree with you that we also have to thank Eritrea much. however you should remember that this guy is a member of the military and needs respect- no matter what!

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      @@abejegoshu4064 Well, you should give the credit to the one who deserves! Ethiopia was on the brink of destruction twice on his watch! and EDF rescued it three times!

  • @andersonclark6041
    @andersonclark6041 Рік тому +45

    "ተረኛ ተረኛ መዝሙር አደረከው እንዴ" ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በጣም ነው ያሳቁኝ በጣም ጥሩ አባባል ነው:: ለርሶና ለጀግናው ሰራዊታችን እንዲሁም ለአገር ወዳዱ ጋዜጠኛ አርአያ መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦

    • @andersonclark6041
      @andersonclark6041 Рік тому +8

      @@koala10ish ስለምንድነው ምታወራው ከርዕሱ ውጭ? ኮሜንቱ ስለሌላ አንተ ምትፅፈ ሌላ የወያኔ ችኮላ ገባብህ? አስተውል ረጋ በል

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      @@andersonclark6041 ኤርትራ ሄደች ሲል አልሰማኸውን አንተ ጨምባሳ፦

    • @andersonclark6041
      @andersonclark6041 Рік тому +5

      @@koala10ish አየህ ባለጌ ስትሆን ስትሳደብ? አንተ ውሸታም ኤርትራዊ አይደለህም ብትሆን የኤርትራውያን ወገኖቻችን ኢሜጅ ሚያበሌሽ ስድብ አትፅፍም ነበር:: አንተ ባለጌ ወያኔ ጁንታ ነህ

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      @@andersonclark6041 ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦

  • @dittakurkura3157
    @dittakurkura3157 Рік тому +27

    በጣም ጥሩ መልእክት ፣ አስታራቂ እና አቀራራቢ ሀሳብ ፣ አገራዊ ሀላፊነት የተሞላበት ቃለ መጠይቅ ስለ ነበረ እናመሰግናለን ። እንኳን አደረሳችሁ

  • @madinaal4112
    @madinaal4112 Рік тому +11

    ክብር። ለሀገር

  • @Helen-mh1vc
    @Helen-mh1vc Рік тому +40

    ክቡር ፊልድ ማርሻ ብራሀን ጅሉ ክብርል እንካን አብሮ አደረሰን እግዜሄር ይስልጥልን እናመሰግናል የሀገር ባለውለታኖ ኑሩልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    ጋዜጤኛው መልካም ስራ ስለምትሰራ በርታ

  • @teralewlijie2267
    @teralewlijie2267 Рік тому +10

    I like the General's assessment of the situation. He is balanced in his views. He has a clear vision for the country. I am glad Ethiopia is in the hands of such people of integrity and resolve.

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому +1

      You should thank Eritrean Army for rescuing your Ethiopia from Woyane Rats and not the useless Field Marshal!

    • @teralewlijie2267
      @teralewlijie2267 Рік тому +1

      @@koala10ish who hatched and brought up these rats in the first place. You think we Ethiopians are oblivion of who started the anti Ethiopian treachery, historically; no we don't. But certainly, we appreciate the role that the Eritrean Government played in the recent war against the "rats".

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      @@teralewlijie2267 ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      @@teralewlijie2267 Emiye Menelic chebasaw nugusih

    • @Thestabilizer44
      @Thestabilizer44 Рік тому +1

      Ethiopia is in the hands of a dummy like this fake a*s “supper general” 😂

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily Рік тому +2

    ፊልድ ማርሻል ስለተረኝነት የሰጡት መልስና እይታ፤ በጣም የሚገርምና ደስ የሚል ነው፤የሚያረጋጋ፣ ቢያንስ ለኔ።

  • @limenhemeru8878
    @limenhemeru8878 Рік тому +7

    I really appreciate u Field Marshall.

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 Рік тому +11

    እጅግ በጣም የሰውን የተሳሳተ አመለካከት የሚስተካክል ሐሳብ ሆኖ ነው ያገኘሁት።ማርሻል ብሬ ሊመሰገኑ ይገባል ከአቅራቢው ውድ አርአያ ጋር።

  • @brainbuilders3957
    @brainbuilders3957 Рік тому +4

    Innocence, courage, pure heart, experience, and positive attitude. We are lucky to have such an army leader. Respect, sir!

    • @abeba2241
      @abeba2241 Рік тому

      😂

    • @bltblt2473
      @bltblt2473 Рік тому

      TPLF made this field marshal

    • @brainbuilders3957
      @brainbuilders3957 Рік тому

      @@bltblt2473 he was made “Marshal” neither by TPLS nor by PP, but by the result that he has achieved so far & by successful military leadership that he showed. He deserves some more titles if there is any. Pls, learn to be happy by success of others.

    • @ahmedmohamedethiopian5547
      @ahmedmohamedethiopian5547 Рік тому

      wtf field Marshall birhanu is derg soldier not epdrf soldier if you listing carefully he was joined military academy 1973 so how can he was weyane soldier

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Рік тому +2

    The General ❤is amazing smart intelligent truly Ethiopian ❤️💯🙏we are so lucky to have you be blessed 🙏

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Рік тому +19

    Thank you Araya❤🇪🇹🙏💪🏽

  • @መሠረትታፈሰ
    @መሠረትታፈሰ Рік тому +9

    ብዙዎቻችን እስክንረዳችሁ ጊዜ ይፈጃል ግን ታገሱን 🙏🏼 እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🏼

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 Рік тому +7

    Gazettegna Araya my great respect for you. Mirtt ethiopyawi! I wish you all the best for you and your daughter.

  • @judahabraham3196
    @judahabraham3196 Рік тому +35

    ጀግናው ወንድማችን ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እውነትም ጀግና ነህ ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ። አንተ ለምትወዳት እናት ሀገርህ ታስፈልጋታለህ። እንወድሀለን!

    • @jaklv7906
      @jaklv7906 Рік тому

      Kkk🤣🤣🤣🤣 ay temketagnoch felagot

  • @BERHANUish
    @BERHANUish Рік тому +11

    የተከበሩ ፊልድ ማርሻል በጣም እናመሰግናለን

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Рік тому +53

    የኛማ ለምን ይማራሉ? ያውሩ፣ ፈተና ይስረቁ የኛ እድገት ይሄ ነው። ፊልድ ማርሻል እናመሰግናለን!!!!

    • @zoneunison3432
      @zoneunison3432 Рік тому

      @@aemyay5169 The reason for most of the problems in Ethiopia is you and people like you that give wrong information to the citizens to create problems between themselves without convincing evidence.

    • @dremc1000
      @dremc1000 Рік тому

      @@aemyay5169 Fool the show's host is Tigrayan. Perhaps there are some corrupt individuals in PP, However Dr Abiy and PP for the most part have done a lot for Eth than former 2 dictators combined. TPLF is responsible for All Amhara, Afar and Tigray atrocities. ENDF did its best, they could not cover the border and fight Tplf at same time, of you recall tplfs entire force were former ENDF....Tplf 200-250K soldiers strong.. The Endf only had 80K until they recruited and trained new soldiers, one reason Eritrea assisted Eth...

    • @w.h167
      @w.h167 Рік тому +2

      @@aemyay5169 በወሬ እገር አይገነባም እያሉህ ነው እኮ!! አንተ ለአገርህ ምን ሰራህ??

    • @w.h167
      @w.h167 Рік тому

      @@aemyay5169 የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ ይባላል! እንደ አንቺ ዓይነቱ ነው! የዘረዘርሽው ሁሉ ትርኪምርኪ እናንተ አገር አፍራሾቹ በመናበብ የምታደርጉት ሴራ ነው?? ለምን ቢባል! ያለው መንግሥት ማስተዳደር አልቻለም ብሎ ህዝቡ ሆ ብሎ እንዲነሳ ለማድረግ! እና ከቅኝ ገዥዎች ጋር ተባብራችሁ አገሪቷን ለመገነጣጠል የምታደርጉት ሴራ ነው!! መንግሥት የሚችለውን ያደርጋል እናንተም ሙሾአችሁን አውርዱ! ግን አይሳካላችሁም!!

  • @mergabayssa9235
    @mergabayssa9235 Рік тому +31

    Thank you field Marshall, we proud of you!!!

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому +1

      You should thank Eritrean Army for rescuing your Ethiopia from Woyane Rats and not the useless Field Marshal!

  • @luwamgessese8462
    @luwamgessese8462 Рік тому +5

    በናንተ ቤት ፖለቲካ መሰራቱ ነዉ
    ትግራይ የናንተ ሻጥር ህዝቡ ኣይደለም ከብቶቻችን ይገባቸዋል ድኩማን

  • @eliasseyum2631
    @eliasseyum2631 Рік тому +9

    Excellent job 💯 %🙏👌👍🙌👏

  • @samuelsunbaso2380
    @samuelsunbaso2380 Рік тому +6

    እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ቃለ መጠየቅ ስሆን የምሰማ ብኖር ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው: ሁለቱም ያደረጉት ጥያቀና ምልልስ በሳልና ገንቢ ሃሳብ ናቸው: ፍልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሰጠው መልስ የሀገራችን ሁኔታ የባለፈውን እና ለወደፊት መሆን ያለበት ምንም ሳይቀር አስቀምጧል: እንግዲህ ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ:

  • @ወንጌልወንጌል
    @ወንጌልወንጌል Рік тому +14

    ሁለት የኢትዮጲያ ጀግኖች ለትውልድ ትውልድ ጀግነታችሁና አገር ወዳድነታችሁ ይወራል እድሚያችሁ ይርዘም እንወዳችሖለን ያገሬ ሀብቶች።

  • @selamdesta8678
    @selamdesta8678 Рік тому +56

    በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ I am proud of you from Atlanta, Ga. USA

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому +1

      ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦

    • @ethio540
      @ethio540 Рік тому

      @@koala10ish በአክሱም ዘመነ መንግስት ፣ ያለዉን የዚህን ቦታ ታሪክ ትነግረኝ፣ ባህረ ነጋሽ የተባለዉ መቼ ነዉ ?

    • @neyney1299
      @neyney1299 Рік тому

      The journalist is lier even I doubt if he is an educated person.

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      @@ethio540 አንተ ክፍት አፍ፣ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያደረገ። በጭባጫው ሃይለስላሴ ደግሞ ክፍለ ሃገር አረጋት ይሄ ጥፍራም ገጠሬ። ኤርትራውያን ደግሞ ከአሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። ገባህ አንተ ቦዞ ንፍጣም፦ ያለ መሬት ህ አታቋምት፦ ተመስገን አምላኬ በል ኤርትራ ከጁንታ መንጋጋ ግዛት ያላቀቀች ህ። ብስብስ፦

    • @ethio540
      @ethio540 Рік тому

      @@koala10ish የአለባበስ ስርአቱ፣ የአመጋገብ ስርአቱ ፣ ቋንቋዉ ፣ ፊደሉ፣ የቤተ ክርስቲያን ያሬዳዊ ዜማ ታሪኩን ከየት መጣ??
      ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ

  • @rebka5068
    @rebka5068 Рік тому +14

    ክቡር ደነራል ለእርሶም ለመላው ለሀገር ጀግና መልካም በአል እናመሰግናለን
    አርአያ እኘህን የተከበሩ የሀገር ዋልታ
    ሰላቀረብክልን ክበር እላለሁ አመሰግናለሁ

  • @muluhassen1161
    @muluhassen1161 Рік тому +5

    Thank you very much. It was very interesting.

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 Рік тому +13

    I can see this man is a real and honest Ethiopian. Thanks martial

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому +2

      You should thank Eritrean Army for rescuing your Ethiopia from Woyane Rats and not the useless Field Marshal!

  • @tesfaddis2016
    @tesfaddis2016 Рік тому +7

    በእውነት በዚህ ደረጃ እና ይሄን ሁሉ ዘመን ሀገርን ማገልገል ምን ያክል ክብር እንደሆነ ሳስበው በክቡር ፊልድ ማርሻል ቀናሁባቸው!!!!
    ፈጣሪ ከዚህ በላይ ሀገሮን የሚያገለግሉበት እድሜና ጤና ይስጥዎት
    እናመሰግንዎታለን❤እንወዶታለን❤❤❤

    • @rebka5068
      @rebka5068 Рік тому

      አሚን አሚን አሚን

  • @tadesseali385
    @tadesseali385 Рік тому +7

    የሞቱትን መውቀስ ዋጋ የለውም ደብረፅዮን የምታድነው ከተማ የለም እጅህን ስጥ የገባችሁበት ገብተን እንደመስሳችሁአለን ያለው የሰላም ዘፈን ነበር እንዴ? ሁሉም ተስማምተው ነው የሰሜን እዝ ላይ ክህደት የፈፀሙት :: ደብረፅዮን በተናገራቸው የቪዲዮ ማስረጃ የጦር ወንጀለኛ መሆኑ አያጠያይቅም ግን ያልታደለች አገር ገዳይ እየተሞካሸ ሲንቆለዻዽስ እንደማየት የሚያም ነገር ይኖር ይሆን?
    " አገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ
    የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ"
    ይህ ሁለት ስንኝ ግጥም ሺ ነገር ይነግረናል::
    ኢትዮጵያ ብልጆቿ ተከብራ ትኖራለች!!!

  • @menberepalmore7248
    @menberepalmore7248 Рік тому +16

    I have great respect for you field marshal! Thank you and God bless you!

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 Рік тому +29

    ለኢትዮጵያ በዋላችሁት ውለታ ሁሌም ትመሰገናላችሁ ፊልድ ማርሻል 🙏🇪🇹🙏

  • @birrubitu4070
    @birrubitu4070 Рік тому +6

    ብሬ አየር ወለድ
    በራሪው ነብር
    💚💛❤ ድል በድል

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 Рік тому +5

    ምርጥ ጥያቄ ከብርቂየዉ አረአያ እና ግለፅና ሐቅ የሆነ ምላሽ ከጀግናዉ ፍልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ተጀምሮ እሰከሚያልቅ በእርጋታ የተሞለ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ልብ ያሞቃል ። ሰላም ለሐገራችን ድል ለጀግኖቻችን

  • @neimaoumer3862
    @neimaoumer3862 Рік тому +47

    ሁለት ምርጥ ሀገር ወዳዲ ሠዎቺ ለሀቅ እሚኖሩ
    ሁላቺሁም ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ

  • @ethio327
    @ethio327 Рік тому +14

    በጣም ጃግና የኢትዮጵያ ልጅ!! ወያኔን ቅዘን በቅዘን ያደረገ ጃግና! እናመሰግናለን!!!

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 Рік тому

      በጣም አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

    • @genetatsbeha3205
      @genetatsbeha3205 Рік тому +3

      ኢትዮጵያ ቅዘን ያረገች 😅 ኢትዮጵያ በኣለም ተዋረደች የወደቀች እንደሆነች ኣሁን ኣሳየች
      ወያነ ጀግና ህዝብ ነው ለ ሁለት ሃገር የስንት ሃገር ኣሽንፍ በኣለም ድርድር ተቀምጣ ፊረመች ! ታዝለህ ከ ኤርትራ ገጥመህ ውርደት እንጂ ጅግንነት ኣይደለም !!

    • @FIDEL0102
      @FIDEL0102 Рік тому +1

      ክክክክክክክክክክ ከኤርትራ ታዝለህ የኣረቦች ድሮን እና ጦር መሳርያ ይዘህ ከኣንዲት ክልል እኮ ነው የገጠምክ ።ደሞ ወደህ ተገደህ ቁጭ ብለህ ፈርመሃል።

    • @tday1862
      @tday1862 Рік тому +1

      @@genetatsbeha3205 100% ድንቁርና ምንም አይነት እዉነታ አይሸረሽረዉም 1ሚሊዬን ወጣት ጨርሳቹ አትማሩ

    • @endurance3858
      @endurance3858 Рік тому

      ቅዘን ምንጩ ከወደናንተ ነው!!!

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 Рік тому +5

    Thanks for your service

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      You should thank Eritrean Army for rescuing your Ethiopia from Woyane Rats and not the useless Field Marshal!

    • @meazats3383
      @meazats3383 Рік тому

      jijijij

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      @@meazats3383 አንተ ክፍት አፍ፣ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያደረገ። በጭባጫው ሃይለስላሴ ደግሞ ክፍለ ሃገር አረጋት ይሄ ጥፍራም ገጠሬ። ኤርትራውያን ደግሞ ከአሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። ገባህ አንተ ቦዞ ንፍጣም፦ ያለ መሬት ህ አታቋምት፦ ተመስገን አምላኬ በል ኤርትራ ከጁንታ መንጋጋ ግዛት ያላቀቀች ህ። ብስብስ፦

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Рік тому +45

    እውነት እና ንጋት በርታልን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому +4

      ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦

    • @kkmm5988
      @kkmm5988 Рік тому +1

      ኢርትራ ውጭ ነው ካርታው

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      @@kkmm5988 አንተ ክፍት አፍ፣ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያደረገ። በጭባጫው ሃይለስላሴ ደግሞ ክፍለ ሃገር አረጋት ይሄ ጥፍራም ገጠሬ። ኤርትራውያን ደግሞ ከአሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። ገባህ አንተ ቦዞ ንፍጣም፦ ያለ መሬት ህ አታቋምት፦ ተመስገን አምላኬ በል ኤርትራ ከጁንታ መንጋጋ ግዛት ያላቀቀች ህ። ብስብስ፦

    • @eg3549
      @eg3549 Рік тому

      ​@@koala10ish ere lik ayidelem be Hailesselassie gize abzagnaw Eritreawi megentel.enkuwan ayigeligum neber. Behuwala new. And hager neberin. I respect ur choice u r diffrent country now but don't deny facts.

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      @@eg3549 አንተ ክፍት አፍ፣ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያደረገ። በጭባጫው ሃይለስላሴ ደግሞ ክፍለ ሃገር አረጋት ይሄ ጥፍራም ገጠሬ። ኤርትራውያን ደግሞ ከአሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። ገባህ አንተ ቦዞ ንፍጣም፦ ያለ መሬት ህ አታቋምት፦ ተመስገን አምላኬ በል ኤርትራ ከጁንታ መንጋጋ ግዛት ያላቀቀች ህ። ብስብስ፦

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy Рік тому +14

    Again thank you so much for a great and interesting interview. I am waiting eagerly for your interview each week

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 Рік тому +36

    ምርጥ አዛዥ ምርጥ አዋጊ የኢትዮጵያ ኩራት ጀግናው ፌልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የጠላትን አንገት ያስደፋ ኢትዮጵያዊዉ የጦር ሜዳ ጀግና እድሜሆትን ያርዝምልን መልካም የገና በአል

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi Рік тому +3

    My two Hero's thank you for your Service💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @boyamodoyoro5957
    @boyamodoyoro5957 Рік тому +5

    Thank you Field Marshall for your candid interview. I enjoyed it thoroughly and I'm very proud of you. My thanks to Araya too.

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Рік тому +12

    🇪🇹 Thank you ❗️
    Marshall Birhanu Julla ❗️You are the true Son of Mama Ethiopia ❗️🇪🇹

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      You should thank Eritrean Army for rescuing your Ethiopia from Woyane Rats and not the useless Field Marshal!

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Рік тому

      No he is a good amhara servant just like Demisse Bulto someday they will throw him for the dogs on the street like Demmisi Bulto

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Рік тому

      @@ebsamohamed5845
      Ante Gimatam Tigre ❗️Amhara and Oromo have much in common than the Mercenaries Agame 👎👎👎👎👎

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Рік тому +1

      @Ebsa Mohamed
      SHENE - is a house 🏠 Slave of the terrorist Agames.
      Without Agame has no life. The irony is Agame " Deche " bela❗️😂🤣😂🤣

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Рік тому

      @Ebsa Mohamed No its Gabbisa and Arrarsa who are Tigre's house slaves ‼️😁😁😁

  • @y9731
    @y9731 Рік тому +10

    Thank You Mr Jula. You were honest before the war and honest now.

  • @yaredtadesse8420
    @yaredtadesse8420 Рік тому +4

    ይህ ጋዜጠኝ ለምን የትግራይን ህዝብ ፓርቲ እንደሚጠላ አላውቅም እናም አሁን ምን ይሻለው ይሆን

  • @nigatkassahaile1264
    @nigatkassahaile1264 Рік тому +3

    እኔም በጣም ነው የማደንቃቸው

  • @Feteh4all
    @Feteh4all Рік тому +1

    General Jula, your honesty and straight forwardness is much appreciated! Love your courage and honesty!

  • @da8387
    @da8387 Рік тому +9

    Excellent discussion and
    Informative interview 👏 👍

  • @tilahunasefa6448
    @tilahunasefa6448 Рік тому +2

    የፌልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ንግግር ሙሉውን ውስጤን ደስ እያለኝ ሰማሁት ሙሉው የንግግሩን መንፈስ ቢጨመቅ እኔ የሰማሁት ባለፉት በተለያዪ የኢትዬጲያ መንግስት ስርዓት በተለያየ የስራ ሀላፊነት ያሳለፈ ልክ እንደ አንድ ሀገሩን የሚወድ ዜጋ ባለፉት የሀገሪቷ የመከራና የእልቂት ጉዞ ውስጡ የደማ በሌሎች ሀገራት ሰላም እና እድገት የቀና የእኔም ሀገር እንዲህ ብትሆን ብሎ አሁን ላለውና ለቀጣይ ትውልድ ልጆቹ የሚመኝ አባት ለዚህም እንደ መፍትሄና በህይወት ልምድ ብዙ ያየ አባታዊ ምክር ሆኖ ነው ያገኘሁት ...ምክሩም ያለፉት የተሳሳቱ የፓለቲካ ትርክቶች አካሄዶች እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ እኔ ያልመሯኋት ሀገር....እኔነት የነገሰበት ....የኔ ቤት የኔ ሠፈር የኔ ብሄር የኔ የኔ .....የሚሉ ሁሉም ከሊስትሮ እስከ ዶ/ር ና ኘሮፌሰር ፓለተከኛ የሆነባት ሀገር... የወሬ ፓለቲከኛነት ብቸኛው እውቀት የማይጠይቅ ግን በምስኪን ወገኖቹ ሞት ለሆድ ማደርን የሚጠይቅ ክፍት የስራ ቦታ የሆነባት ሀገር ... በዚህም የራሱን ወገን እናት አባት ወጣትና ልጆችን ደም ማፍሰስና ህይወትን መቅጠፍ በቃኝ ብሎ በንሰሀ እና በይቅርታ አይኖቹን ጥላቻና ሞት ከሚሰበክባቸው ሶሻል ሚዲያ አንስቶ ራሱንና ቤተሰቡን ብሎም ሀገሩን ወደሚቀይርበት ሥራ ምርምር ወደ ልማት እንዲሰማራ ከታገለም ከስራ አጥነት ጋር ከድህነት ጋር ከስደት ጋር እንጂ ከገዛ ወንድሙ ደም ማፍሰስ ጋር አለመሆኑን ነው .... በዚሁ አጋጣሚ ለጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማሪያም በዚ
    ስላበረከትከው የጀግና አስተዋፅኦ ላቅ ያለ ምስጋናዬን በማድረስ ነዉ ....መልካም የገና በዓል ለሁላችንም

  • @geezalee1677
    @geezalee1677 Рік тому +28

    በጣም ጥሩ ኢንተርቪው ነው፡ ጄኔራሉ ከበፊቱ የተሻለ ጥሩ ንግግር አድርገዋል👍

    • @wendimuterakeng3665
      @wendimuterakeng3665 Рік тому

      ጄነራል ሳይሆን ፊልድ ማርሻል ነው ማዕረጋቸው🙏

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 Рік тому +4

    አይመስለኝም ጦርርነቱን መቶ በመቶ ሁሉም ከላይ እስከታች እየተዘጋጁ ነበር እንጂ ቢያንስ ቢያንስ ሰው የሆነ ሰሜን እዝን አርደን ጦርነት እንጀምራለን ሲሉ እንዴት ህሊና ያለው አንድ ሰው ይጠፋል ?
    ተዉ ተዉ ባካቹ እንርሳበት
    ጀግናችን ኖር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ

  • @glorytogod2915
    @glorytogod2915 Рік тому +20

    በጣም የምንውድህ ጋዜጠኛ ነህ እውነተኛ የኢትዩጵያ ልጅ ነህ አርያ እናመስግናለን እናክብርሀለን በርታ

  • @መሠረት-ዘ7ረ
    @መሠረት-ዘ7ረ Рік тому +7

    እናመስግናለን ፍልድ ማርሽያል ብርሀኑ !ለክፈላችሁልን መስዋእትነት እናመስግናለን::ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊታችን::በትክክል ኢትዮጵያውስጥ የፓለቲካ ተንታኙ በዛ :ግራ ያጋባል :ምሁር ያልናቸው ሁሉ ወርደው አየናቸው::

  • @ruthruth2976
    @ruthruth2976 Рік тому +6

    Field Marshal General Birhanu Jula, Thank you for the service you are giving to the people of Ethiopia. Thank you.

  • @lulsegedgirma3294
    @lulsegedgirma3294 Рік тому +2

    Great interview! Please brief more in the future! I like to hear from you! You are very honest!

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому +7

    Our Hearo!!! Thanks Araya! መልካም የገና በአል‼ Ethiopia forever ‼💚💛❤🙏

  • @mekonnenabote1344
    @mekonnenabote1344 Рік тому +24

    ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና!
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛልህ!

    • @genetzerihun5658
      @genetzerihun5658 Рік тому

      🤮🤮🤮🤮🤮

    • @birrubitu4070
      @birrubitu4070 Рік тому +1

      ብሬ አየር ወለድ
      በራሪው ነብር
      💚💛❤ ድል በድል

  • @meredkinfergb61
    @meredkinfergb61 Рік тому +8

    Yes, respected Marshal Brhan. Politics should be for very limited professional

  • @eyasuhajay5872
    @eyasuhajay5872 Рік тому +5

    ሰላም ኤርታ ሄደች ብልሃል ያለህፍረት ኤርትራ አልሄደችም የተነፈገችው ነጻነይዋንነው የመለሰችው ታሪክን አርድርባብቁት የሃይለስላሴ ስአት ለምን በፈደረሽን ገባ ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል ከነበረች

    • @yosiefhagos8995
      @yosiefhagos8995 Рік тому

      Min aynet Gen... New Eritrea hedech ylal koy...

    • @endurance3858
      @endurance3858 Рік тому

      ኤርትራ ከኢትዮጵያ ሁለት ወደቦች ዘርፋ የሄደች ተወደደም ተጠላም ነገ የምትመለስ የወፈፌዎች አገር ነች!

  • @yeshitillagizachew8114
    @yeshitillagizachew8114 Рік тому +30

    ዋው ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ለማንም ለምንም የተመለሰ መልስ አባታዊ ወንድማዊ ሞያውን ያገናዘበ ቀናነት ያለው ጉራ የሌለው መልስ ዶክተር አብይ ታድሎ ቢያን ለሞራሉ እንኳን ይኼን የመሰለ ሰው ካለው ተስፋ አለው

  • @biniam6655
    @biniam6655 Рік тому +2

    Field Marshal Brihanu is a proud Ethiopian. We salute your service. Long live Ethiopia.

    • @Thestabilizer44
      @Thestabilizer44 Рік тому

      Dummy, he’s part of that oromuma 💩.

    • @biniam6655
      @biniam6655 Рік тому

      @@Thestabilizer44 you are part of the paranoid, narrow minded ethnocentric conspiracy cult. Ethiopia needs ideas that unify not divide.

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 Рік тому +4

    Thank you Araya, you’re one of the many loyal & real journalists Ethiopia has produced! Keep up the good work! Ethiopia loves you! ✅✅✅

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 Рік тому +14

    EDF and Field Marshal. Thank You for all the love and the sacrifices you paid for our beloved Ethiopia 🇪🇹 to continue. Ethiopians and history will never forget you. You won in all coroners with your blood and sweat’s not one group but as we all know United Nations/ EU / USA and almost all western colonizers were against us BUT the GOD we trust never sleeps nor slumbers/ GOD first along with our brave EDF we overcame against our enemies. Again THANK You. Araya outstanding journalism as usual. Keep up the great work. Blessings

  • @መቅደስየወሎየዋ
    @መቅደስየወሎየዋ Рік тому +4

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @zinetnurhussen2814
    @zinetnurhussen2814 Рік тому +24

    ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ

    • @MyPhone-bq1wo
      @MyPhone-bq1wo Рік тому

      Aenta hesawi gazetegna hesotika reaeyo

  • @equatorialbroadcasting
    @equatorialbroadcasting Рік тому +11

    ሰው ከግብፅ ጋር ይሰራል? ትክክል ፊ/ማ አሳዛኝ ጥያቄ ነው። እንደዜጋ ለውድ የመስዋዕትነት ህይወትዎ አመሰግናለሁ። መልካም የገና በዓል ይሁንልዎ።

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea Рік тому +18

    ኣረያ በታም እንናመስግናለን።🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇷🙏👍💪

  • @eliasgebreyes5102
    @eliasgebreyes5102 Рік тому +7

    ሁሉንም አንድላይ አንድ ሓሳብ እንዳልቸው አርገው ማቅረብ ትክክል እንዳልሆነ ያሉት ተስማምቶኛል። በእርግጥም እኔ በግሌ ስለው የነበረውን አስረግጠው ነው ያሰመሩበት። ክህዋሃት ውስጥ ጡርነቱን የማይፈልጉ እንደንበረ ከሳቸው አፍ ሰስማ ስል የነበረውን አረጋግጠውልኛል።

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 Рік тому +5

    ትግራይ በቅርቡ ሓገር ትሆናለች ከ1.000.000 በላይ ጀግኖችን የከፈልነው ከዚህች ወራዶችን አቅፋ ከያዘች ኢትዮጵያ ከሚሏት የሆዳሞች ጋርቤጅ ጋር ለመኖር አይደለም ።ታላቋ ትግራይ ሓገር ናት ።

    • @zionberhe7062
      @zionberhe7062 Рік тому +3

      ድንጋይ ለመብላት አትቸኩል 😅😅😅

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Рік тому

      @@zionberhe7062 ቅንቅናም ያንተን ጮማና ቁርጥ እየበላሁ ይህን አተላና ቅርናት ከያዘውን ንፍጥ አንጎልህ ጋር ከመኖር ድንጋይ እየበሉ ሰላማዊ ህይወት መኖር ይመረጣል ።ደግሞ ትግራዋይ ነኝ ለማለት ነው የትግራዋይ ስም የምትጠቀመው ።አይይይይ ምድረ ትላም ሰው አደረግናችሁ ድንጋይና ቁልቋል ስትሉን ዕርቃናችሁን እንዳልነበራችሁ ሰው አስመሰልናችሁ ።ፊደሉን ዜማውን ቋንቋውን ስልጣኔውን አለባበሱን ኣረ ምኑ ተነግሮ ያልቅና የተጋሩ ውለታ ።ባይሆን ኖሮ በካስቻንኩል እየረገጠ ቴስታ ዴጋሊና እያለ እየረገጠ ነበር አጎትህ የሚገዛህ እድሜ ለተጋሩ በል ።ትቢያ ።

    • @Horn_of_Afrika
      @Horn_of_Afrika Рік тому

      @@jonathansemere7697 የድድብና ማስተርስ ያለው ተናጋሪ እንስሳ ነህ::

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Рік тому

      @@Horn_of_Afrika አይ ኣማራ እና አማረ ክክክክክክ ለድድብና እማ ማስተርስና ፒ ች ዲ ቢሰጠው ዕማ ክልል 3 በሙሉ ነቅንቃችሁት ነበር ቅንቅናም ልጋግ አንጎል ።ከናንተ ጋር ተቆጥረን ነው የዓለም የህዝብ ቁጥር ወደ 8 ቢ የሆነው ።መቼም ይህች ዓለም አህያና ሰው መለየት የተቸገረችበት ሰዓት ላይ ደርሰናል ከኮረና በኃላ ሙጀሌያም ።

  • @dibabaamele1648
    @dibabaamele1648 Рік тому +11

    Thank you brother Araya. What an insight by brilliant Field Marshall Brehanu Jula. I have very good insight pertaining to our demise and where we stacked over the years and the reason why we had been remained backwards.

  • @alemsegedchala2913
    @alemsegedchala2913 Рік тому +9

    ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በጣም አመሰግናለሁ በእኔ እይታ በጣም ጥር አስተያየትና መልስ ነው የሰጡት እድሜ ዘመናቸውን በሰው ጀርባ የኖሩና ለመኖር የሚያስቡ ነገር ግን አንድ ችግኝ ለመትከል ዳተኞች ምላስ አለን ብለው ከወዲ ከወዲያ ሰውችን እያነሳሱ በሴራና በተንኮል እድሜ ልካቸውን የኖሩና ለመኖር የሚያስቡ ሚዲያው ሁሉ የመንግስት ተቋማት ሁሉ የገበሬው መሬት ሁሉ በአንድ ብሔርና ማህበረሰብ ተጠቃሎ ተይዟል በሰሩበት መልካም ነበር የሚሰራውን ጭምር የማያሰሩ ብዙዎች ናቸው በደንብ መፋተሽና ሁሉም መስተካከል አለበት ዋና ተጠቃሚ የሆነው አካል ነው ምድሪቱን እየናጠ ያለው ።አንዳንድ መረጃም ካስፈለገ ለመጠቆም ዝግጁ ነኝ።

  • @GATLeadershipAcademy
    @GATLeadershipAcademy Рік тому +7

    እጅግ ጠቃሚና አስተማሪ ቆይታ ነው። እረዥም ጤናና እድሜ ለፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 🙏

  • @MultiAyele
    @MultiAyele Рік тому +7

    I like the way he answers 😏

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 Рік тому +23

    Thank you, General Brhanu l agree with everything you said.
    Most of us won’t work hard because we want easy money, which is why our people and country are impoverished.
    In my opinion, People's mindsets must transform.
    Thanks ❤🟩🟨🟥🤣

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 Рік тому +2

      Thank you, Sr; I agree with everything he said.
      Most of us won’t work hard because we want easy money, which is why our people and country are impoverished.
      In my opinion, People's mindsets must transform. Thanks ❤🟩🟨🟥🤣

  • @amanwubaye2272
    @amanwubaye2272 Рік тому +2

    አርያ አገር አትበጥብጥ ሰላም እንፈልጋለን ጥላቻህን ትተህ ንስሃ ግባ

  • @solomongizawkebede5696
    @solomongizawkebede5696 Рік тому +5

    Thank you for conducting excellent interview with the person who walks his talks !

  • @AskuGemechu
    @AskuGemechu Рік тому +7

    Thank you Long live ENDF

  • @koala10ish
    @koala10ish Рік тому +5

    ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦

    • @endurance3858
      @endurance3858 Рік тому

      እሱን ተረት ተረት ቀቅለህ ብላው ቅንቅናም! ኤርትራ የሚባል አገር ኖሮ አያውቅም! በመለስ ዜናዊ ስህተት የተፈጠረ ካንሰር ነው!

  • @zewdubayle7541
    @zewdubayle7541 Рік тому +1

    የወያኔ መቀዥቀዥ ብዙ ዋጋ አሥከፍሎናል
    የትግራይ ወጣቶች አልቀዋል ባጠቃላይ ወያኔ የሠራዉ ታሪካዊ ሥተት ሠርቶአል ከወያኔ ሥተት መማር አለበት ሠራዊታችን ጀግና ነዉ

  • @abdallahalzikry6429
    @abdallahalzikry6429 Рік тому +6

    Thank you Araya for inviting true hero of Ethiopia Field Marshal Birhanu Jula who trained new Ethiopian National Army in record time and defeated the Ethnic Tribal Based Tigrian rebel Army in short time and stopped the war to save Ethiopian lives in both sides. Under his command Ethiopia is in save hands. Araya you are also a true son of Ethiopia who want peaceful and united Ethiopia.

  • @zendlast2245
    @zendlast2245 Рік тому +5

    ኩሩ ኢትዮጵያዊ !!! Proud of You!

  • @jordan5558
    @jordan5558 Рік тому +8

    ትሁት ሰው አክባሪ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ሰው ነው:: እንወድሃለን:: ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እንመኝልሃለን::ሰው የጠፋ ጊዜ ሰው ሁነህ የተገኘህ::
    እናመሰግንሃለን::

  • @sarasarasara6948
    @sarasarasara6948 Рік тому +1

    ዴርግን መውቀስወን አልወዴድኩትም ለምን ብትሉኝ ከልቡ ኢትዮሱሱነው መንጌ ባለህበት ስላም ህ ይብዛልኝ