ስለ ሀገር - "ከጦርነት ጉሰማው ጀርባ ያሉት ቅንጡ ቪላዎች፣ ሪልስቴቶች እና ግዙፍ ህንፃዎች"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • ስለ ሀገር - "ከጦርነት ጉሰማው ጀርባ ያሉት ቅንጡ ቪላዎች፣ ሪልስቴቶች እና ግዙፍ ህንፃዎች"
    #etv #ebc #tigrayrigion

КОМЕНТАРІ • 444

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o 2 роки тому +121

    አሪያችን እንደስምህ አሪያ ነህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት በሙያህ የምታገለግል ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @legessewube9130
      @legessewube9130 2 роки тому

      X

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 2 роки тому +3

      እውነት ነው አርያ ጀግና ነው

    • @ghenetftwi510
      @ghenetftwi510 2 роки тому

      @@legessewube9130 ×

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 2 роки тому

      🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😫😭😭😭😭😭

    • @eyobgethaun2691
      @eyobgethaun2691 Рік тому

      @@legessewube9130 me

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +37

    ድል ለኢትዮጵያ ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝቦች
    ይሁን 💕🇪🇹🙏🕊🇪🇹🕊🇪🇹🙏💖🇪🇹

  • @Sam-od5to
    @Sam-od5to 2 роки тому +30

    It gives me hope when I see these brave souls that somehow Ethiopia is beyond the current tribal groupings thinking!!! Ethiopia Prevailed

  • @hailuzelalemtedela7149
    @hailuzelalemtedela7149 2 роки тому +35

    ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋ ማርያም በጣም ሀቀኛ ጀግና ሰው ነህ በርታ እውነት ያሸንፋል ራስህን ጠብቅ ከነዚህ ነፍሰገዳዮች ሁላችንም ከጎንህ ነን

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 2 роки тому

      የ ኣማራ ዲቃላ ስለሆነ ነው ምዛባርቀው ቀኑን ጠብቆ ይደፋል ኣህያ የ ምንልክ ዲቃላ

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 2 роки тому +10

    አርአያ በርታ እውነት ሁሌም እውነት ነው ፅና እግዚአብሔር አምላክ አንተን እና ያንተን የሆነውን ሁሉ በልጁ በክርስቶስ ደም ይሸፍንልህ. ተባረክ

  • @pearls1626
    @pearls1626 2 роки тому +17

    Arraya, we love and respect you.
    May God protect you.

  • @tekluwolchie7928
    @tekluwolchie7928 2 роки тому +46

    አርዓያ !ምስክርነትህን ከሰው አይደለም መልስ ከህሊናህ ነው የምታገኘው ።እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርካቸው

  • @fufebutile
    @fufebutile 2 роки тому +36

    በእውቀት የታገዘ አስተያየት ስለሰጡን እናመሰግናለን

  • @tezetamebratu4102
    @tezetamebratu4102 2 роки тому +16

    አርአያ ትልቅ ሰው የሚደርስብህን እየሰማን ነው አይዞን

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 2 роки тому +24

    ሰላም ለሀገራችን!
    ሞት ለጠላታችን! 💚💛💖

  • @mulugeletu5790
    @mulugeletu5790 2 роки тому +79

    ከዘረኝነት የጸዳ ንጹህ ኢትዮጵያዊ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀና። ሁለታችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።

  • @jahmora5346
    @jahmora5346 2 роки тому +19

    በርቱልን ለሌሎችም ሊቦነ ይስጠችው

  • @asterkasahun7138
    @asterkasahun7138 2 роки тому +21

    This is a very meaningful information. not only for disclosing tplf theft but also to block the new gov officials from transferring these buildings to their own and for the ppl of Ethiopia to keep eyes open

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 2 роки тому +4

    Thank you for standing up for truth and God bless you

  • @mekonnentadesse2060
    @mekonnentadesse2060 2 роки тому +9

    You are really contributing a lot in the fight against these thieves and murderers. Where are others? You are hero tesfa

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 роки тому +7

    የኢትዮጵያ ጠላቶች እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ላይ ያጥፋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 2 роки тому +6

    May God bless you and give you a strength 💪 🙏 ❤️

  • @nuredinnegash5603
    @nuredinnegash5603 2 роки тому +10

    አራያ የሀገር ኩራት አንጋፋ ጋዜጠኛ ባለሙሉ ስብዕና ባለቤት

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 роки тому +4

    አርያ ስላንተ ቃል የለኝም አንተ ጀግና ነህ ለሀገርህ የምትቆረቆር ጀግና ኑርልን

  • @geda630
    @geda630 2 роки тому +26

    ይህ ሁሉ ህንፃ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙት የ ጁንታዎች ንብረትን ሁሉ ሸጦ በጦርነቱ ለተፈናቀሉት ሁሉ መልሶ ማቓቓሚያ ቢሆን ጥሩ ነው ። አርአያ በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር አንተና ቤተሰቦችህን ይጠብቅልን 🙏

    • @dont3222
      @dont3222 2 роки тому

      ምንም ትርጉም የለውም:: አሁንም ተረኞቹ ተመሳሳይ ድርጊት መፈፀማቸው ስለማይቀር: ከወዲሁ እነዚሁ ህንፃዎች ይስጧቸው::

    • @genetgebremeskel3458
      @genetgebremeskel3458 Рік тому

      አሁን ብልፅግና ይኖርበታል።

  • @BENIAMHAJUTATRADINGPLC
    @BENIAMHAJUTATRADINGPLC 2 роки тому +2

    What a respectful General! Salute you sir

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 2 роки тому +6

    ወንድሜ አርአያ የተናደዱ የጁንታው ተላላኪዎች ችግር እንዳይፈጥሩብህ ፣እራስህን ጠብቅ፣ጉዳችውን እያዝረከርክባችው ስለሆነ ፣በተቻለ መጠን እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር በመውጣትህ በመግባትህ ይከተልህ አሜን።

    • @yanita7632
      @yanita7632 2 роки тому

      Jil ye junta endante ena ende Araya yalu ebdochn ayarwarutm

  • @mesifernandez6375
    @mesifernandez6375 Рік тому

    በእውነት አርአያ ተሰፋ ማሪያም ኢትዮጵያ ሰለምትወድህ ሰለምታከብርህ ድንቅ ልጆ ሰለሆንክ ከጁንታው እጅግ የከፋ ሰቆቃ ተርፈህ ለዘመናት በጉያዋ ደብቃ አሰቀምጣህ የሕዝቧን ሰቆቃ እንዲያቆም ምድሯ ሰለም እንዲሰፍን ከለህበት ፈልጋ ወደ ምድሯ አመጣችህ
    የማያልቅ ክብር ምሰጋና ይድረሰህ
    የትግራይ ተወላጅ እንዲሁም በየብታው የተሰገሰገ የጁንታው ተላላኪ አሸከር ይህንን ሲመለአት አይኑን ካልከፈተ መሀይም ደንቆሮ ነው ማለት ያሰችላል
    ሐገር ሳይኖር ሐብት ለምንም አይጠቅምም
    እግዝአብሔር ሀያልና በሕዝብ የተሳለቀን በቁሙ ከነዘረማንዘሩ ጭምር ውርደት ያከናንበዋል በሕዝም ደም በህፃናት በእናቶች እምባ የተሳለቀየሰረቀውን ሳይበላ ፈጣሪ ዘላለም ውርደት ነው የሚያወርሰው
    ይህ Vidio እጅግ አሰተማሪ ነው
    በየቦታው የተሰገሰጋችሁ ሆዳም ሌባ ጉቦ የምትቀበሉ አጭበርባሪ ወጣቶች በገንዘብ የምትገዙ ወደ ሰውነታችሁ ተመለሱ
    የሚደንቅ ነው አርአያ ብለው እናት አባትህ የሰየሙህ ለሕዝብ ታማኝ አርአያ እንደምትሆን ታውቆአቸው ነው
    የኢትዮጵያ ዜና ዋና ዳይሪክተር ብትሆን እጅግ ደሰተኛ ነኝ

  • @djman474
    @djman474 2 роки тому +2

    Thankyou arsya enamesegnalen. Berta you're real Ethiopian

  • @ahmedbeshir1821
    @ahmedbeshir1821 2 роки тому +5

    አርዓያ 👍 ልዩ መልካም 👌

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 2 роки тому +1

    This is very informative to those who still think TPLF is for the people of Tigray ... እያንዳንዱ የ TPLF ደጋፊ ሊያየው የሚገባ and important to those who think it is their turn to build their lives by bribing the ppl of Eth. ግሩም ማንቂያ እና ማስተማሪያ ነው። I can not thank Araya enough ... all blessings to you. Wonderful !

  • @berhanuteka6216
    @berhanuteka6216 2 роки тому +1

    Araya you are really have justice mind; deep rooted original Ethiopian spirit. No words!

  • @lidetukerga2492
    @lidetukerga2492 2 роки тому +2

    You are a real patriot mant, keep it up. Thank you for your good job.

  • @tadiosbeyene9086
    @tadiosbeyene9086 2 роки тому +2

    Thank you guys. Keep up the good work.

  • @nunat6047
    @nunat6047 2 роки тому +7

    ግጠውናል አይገልጸውም! ፈጣሪ አጥንታችንን ስጋ አልብሶ ዛሬ ላይ ቆመን እንዴት እደተጋጥን በአይናችን አሳዬን። ጉድ ጉድ ጉድ

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 2 роки тому +3

    ጉድ ነው ጎበዝ! ብቻቸውን ነበር እዚች አገር ላይ በሌብነት ተንደላቀው ይኖሩ የነበረው። አርአያ ብርቱ ሰው!!

  • @gezahagndinku5021
    @gezahagndinku5021 2 роки тому

    ጋዜጠኛ አርሃያ ተ/ማ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ። ኢትዮጵያ ያንተን ያገር ባለውታነት እንዴት እንደምትከፍልህ አላውቅም ። ለሀገር ብለው እንዳንተ የሚደክሙ ሃቀኛ ጋዜጠኞች ይብዙልን። ጀግና ጋዜጠኛ ነህ። በዚሁ ጽናት ቀጥል።

  • @betelhemnebyu593
    @betelhemnebyu593 Рік тому

    አርያ እውነተኛና ሃቀኛ የኢትዮጵያ ልጅ ፤ እጅግ በጣም ጉድ አሳይተኸናልና እናመሰግንሃለን ፡፡

  • @kwwakwwa6657
    @kwwakwwa6657 2 роки тому +1

    ምርጥ ጦብያዊ ዘርህ ይባረክ

  • @lemafeya6334
    @lemafeya6334 2 роки тому +5

    ጀግና ማለት እንደ አንተ አይነት ነው ። ፈጣር ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ጋዘጣኝ አርያአም ። ለትግራይ (ለኢትዮጵያ) ሕዝብ ደም እግዚአብሄር ይፈርዳል ። ፈርዶም ነው ሳይባሉ የሞቱ ። ንብረቱ ተሸጦ ለተፈናቀሉ ሰዎችና ለመከላካያ መሰጠት አለቤት ። በተለይ ርሊስቴቱ ለሐገር መከላከያ መሠጠት አለቤት ። አሁን ያሉ ባለስልጣናት ዓዕምሮ ካላቸው ከዝህ መማር አለባቸው ። ብመረመር እስከ አሁንም ያላቸው ልኖሩ ይችላሉ ።

  • @abebemekonen1498
    @abebemekonen1498 Рік тому

    ወንድም አርአያ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፤ወንድም አርአያ ሌላው ባለፈው በትግራይ የጊዚያዊ አስተዳደር የነበሩ እና የነበረውን ሴራ የሚነግሩን ፈላልገህ ቃለመጠየቅ ብታደርግልን ፡፡ እንወድሀለን ፡፡

  • @grmaytesfay8374
    @grmaytesfay8374 2 роки тому +1

    We are TPLF
    ወያነ ነን
    ህወሓት ነን እርር በሉ ኢትዮጵያን

  • @teshomemosissa1123
    @teshomemosissa1123 2 роки тому +2

    The Best ever ebc documentary!!!! Thank you dear araya!!!

  • @jemilaadem5320
    @jemilaadem5320 Рік тому

    ስምን መላእክት ያወጣዋል ይባላል ።እውነትም አርአያ ነህ።አላህ ጤናህንም ይስጥህ ለሀገራችን ታስፍልጋታለህ ሽ አመት ኑርልን እንወድሀለን !!!!!

  • @natigazemomissmiss53
    @natigazemomissmiss53 2 роки тому

    እኔ ጋዜጠኛ አርአያን ሳለደቀው አላልፍም ፈጣሪ አምላክ አንተና መሰሎችህ በኢትዮጵያ አንደነትና ላይ የሚያምንቱን ብዙዎች የክልል አንድ ተወላጆችን እናያቸዋለን እናደንቃቸዋለን ኢትዮጵያ ሀገራችን አትፈርስም ። አንድ ጥያቄ ገን እነ አርአያና መሰል የትግራይ ተወላጆች በየትኛውም በኢትዮጵያ ክልል ውስጥ የሚትኖሩ በእውነት ይህን የወያኔ ጁንታ አቋም የማትደግፉ ከሆናችሁ ና እዝያው ክልል አንድ ውስጥ ለሚገኙ ወገኖቻችሁ ድምፅ በመሆን ይህን ከሀድ ቡድን በመቋወም ለምን ለማውገዝ ሠላማዊ ሠልፍ አልወጣችሁም ? እስከመቸ ነው ዝምታችሁ ? ወይም ወያኔ ተመልሶ ይመጣል ብላችሁ ነው?

  • @hailetecleselasieletaitc0062
    @hailetecleselasieletaitc0062 2 роки тому +2

    Amazing good job araya desta

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Рік тому

    አርአያ እንኳን ደህና ሆነህ አየንህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቁምጣና በበረባሶ መጥተው ይህን ሁሉ ሀብት እነዚህን መሀይማን ሌቦች ሀገር መምራት ሳይሆን ዝርፊያ ላይ የተሰማሩና ሀገራችንን በእዳ ዘፍቀው አሁንም ጦርነት የሚከፍቱት ይችን ሀብት ሸጠው ለመሄድ ነው ሌላው በአውሮፓና አሜሪካ የሚኖሩ የወያኔ ደጋፊዎች በአያትና በሌሎችም ሪል ስቴት ቤት ገዝተው አገራችንን ለማውደም በየዩቲዩቡም ሆነ በስልክ ብዙ ድርጊት የሚፈጽሙ አሉ

  • @hiruykifle2332
    @hiruykifle2332 Рік тому

    ይህንን ዓይነት መረጃዎች ለትግራይ ህዝብ በትግርኛ ብታስተላልፉለት ህወሃትን ይበልጥ ይታገላቸዋል።

  • @pearls1626
    @pearls1626 2 роки тому +2

    መዝሙር‬ ‭55:12-14‬ ‭
    “የሚዘልፈኝ ጠላት አይደለምና፤
    ቢሆንማ ኖሮ በታገሥሁት ነበር፤
    የሚጠላኝ፣
    ራሱንም ቀና ቀና ያደረገብኝ ባላንጣ አይደለም፤
    ቢሆንማ ከእርሱ በተሸሸግሁ ነበር።
    ነገር ግን አድራጊው አንተ ነህ፤
    እኩያዬ፣ ባልንጀራዬና ወዳጄ፤
    በእግዚአብሔርም ቤት አብረን በሕዝብ መካከል ተመላለስን፤
    ደስ የሚል ፍቅር በአንድነት ነበረን።”
    ‭‭

  • @lulagashu6509
    @lulagashu6509 Рік тому

    God bless you Area 🙏😍🥰

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 2 роки тому +2

    እውነተኛ ኢትዮጵያውያን

  • @oneethiopia186
    @oneethiopia186 2 роки тому +2

    Smart journalist

  • @mitikualemayehu2035
    @mitikualemayehu2035 2 роки тому +5

    እጅግ በጣም እናመሰግናልን

  • @pearls1626
    @pearls1626 2 роки тому +1

    General Berihe and Araya thank you for coming forward and exposing them.

  • @DV-yc7nd
    @DV-yc7nd 2 роки тому +1

    ተጋለጡ thx bruh🌹

  • @Turme..
    @Turme.. 2 роки тому +1

    I like it. Keep it up and you are genuine Ethiopian.

  • @bashirkadir8369
    @bashirkadir8369 Рік тому

    Tahnks

  • @aziebgeberetnsea4328
    @aziebgeberetnsea4328 2 роки тому +3

    በርታ ቆራጡ፣የውስጥ ሴራውንም ሰማሁ ፣ለጥቂት ርዝራዥ እጅ እንዳትሰጥ ፣ሆዳሞቹንም የ ኢቢሲዋቹንም አጋልጥ ፣ባጠገባቸው ባለፍክ ቁጥር አውቆን ይሆን ብለው አፍጠው ሲያዮሕ ታውቃቸዋለህ፣የእውነት አምላክ ካንተጋ ይሁን

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 2 роки тому +1

    Areiyaa God bless you bor 💕 💕 🙏 🙏 🙏

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 2 роки тому

    Yes that is true Araya berta jegna
    God bless you and your family 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 2 роки тому +8

    ኢትዮጵያውያኖች የአንተ ውለታ አለብን ! ዛሬ አይደለም ወያኔ በስልጣን ላይ በነበረበት ጊዜ ዋጋ የከፈልክ ህይወትህን የሰጠህ ነህ ! ኢትዮጵያ አንተን ማክበር አለባት !!

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ

    ባህርዳርም ብዙ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች አሉ የጁንታዎች

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 2 роки тому +2

    እውነት ያሸንፋል 💚💛❤

  • @najat3099
    @najat3099 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ የምተሰዝን ሀገርነት

  • @malefyasolomon2835
    @malefyasolomon2835 2 роки тому +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @asagdachmahammda9283
    @asagdachmahammda9283 Рік тому

    እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጆች ትውልድን ታደጉት እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን በዚህን ሰአት እናተን ማግኝት ተአምር ነው አዲስ ትውልድ ታሳድጋላችሁ ታፈራላችሁ ብዬ አስባለሁ ብዙ ተባዙ እላለሁ

  • @sgtransitspeedlimitergps6353
    @sgtransitspeedlimitergps6353 2 роки тому +3

    በነካ እንጅህ የታከለ ኡማ እና ዘመዶችንም አቅርብልን

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 роки тому

    ያዛዝናል እባካችሁ ወንድም እህቶቸ የትግራይ ልጆች ቆም ብላችሁ አስቡ ሀገራችሁን ኢትዮጵያን አትውጓት

  • @kennethadams3723
    @kennethadams3723 2 роки тому

    Our Ethiopia Is Prevailing!

  • @nathanaelabera8889
    @nathanaelabera8889 2 роки тому

    አርአያ እንደስምህ ነህ ከእውነት ጋር ቆመሀል እና እግዚአብሔር ይደግፍ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yaash3095
    @yaash3095 2 роки тому +1

    ጀግና ነህ!!! አርአያ ።

  • @rsahu1565
    @rsahu1565 Рік тому

    አላህ ያዋርዳቸው ሌቤች ህወሀቶች

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 2 роки тому

    አጃኢብ ነው እንዲህም ሀገሩን የሚወድ የትግራይ ተወላጅ አለ ይሄን ሳይ በጣም ነው የገረመኝ ጀግናችን ነክ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅክ ጀረናል ማንጎ አረአያ ኢየሱስ ለጠላት ንክሻ አሳልፎ አይስጥክ ይጠብቅክ ከክፉዎች ቀስት ያስመልጥክ የክፉዎችን ምክር እግዚሐብሄር ጣልቃ እየገባ ያፍርስ እንወድካለን ይበትን

  • @hayatmohamed4238
    @hayatmohamed4238 2 роки тому

    Araya May Almighty Allah bless you and protect you and your family, you are one in a million journalist who stand for true , please take extra care of your self

  • @senait8091
    @senait8091 2 роки тому

    Wow hurd to believe in 4 years,
    I want to go to Ethiopia

  • @dawitm.bekele3607
    @dawitm.bekele3607 2 роки тому

    አርአያ በጣም በርታ የእውነት አምላክ ይርዳህ!!!

  • @andylaw2502
    @andylaw2502 2 роки тому

    አርአያ ጀግና ታጋይ ነህ!!

  • @tedrosberhan2310
    @tedrosberhan2310 2 роки тому

    I like it good tgrawi

  • @kedijamanora8034
    @kedijamanora8034 2 роки тому +1

    Omg! you are brave enough!!!big respect 🙏.Araya benatek Beneka egehe ye pp baleseletanate degemo Dubai new yemegezute enesuneme agalete!

  • @agazi5186
    @agazi5186 2 роки тому

    Araaya Ethiopia need as you a God gift journalist . I do have very good respekt to you and your work. We Ethiopian love you . God bless you on the work you er doing🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️ No More👍👍👍

  • @አብዲሳጋ
    @አብዲሳጋ 2 роки тому +2

    በትግርኛ ንገራቸው አርያ እናመሰግናለን ኢቲቪ

  • @wmym
    @wmym 2 роки тому +5

    These properties must be either sold or rented and the proceeds or rental income should be used to rebuild Tigray, Amhara and Afar regions, victims of TPLF instigated war and wanton destruction.

    • @abaderash
      @abaderash 2 роки тому

      Instead of those who took cash, these people built these or at least invested in the country that can be used for any purpose. However, this is very untimely and unwise. At this time the country is engulfed in war in half the country and the problem is in Arat Kilo rather any other place. This is Pure government propaganda.

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 2 роки тому +1

    Waaw good job.

  • @charontube5059
    @charontube5059 2 роки тому +1

    ተባረኩ እዉነት ስትጥም

  • @malefyasolomon2835
    @malefyasolomon2835 2 роки тому +1

    አይዞህ አርያችን

  • @bashiragana2400
    @bashiragana2400 Рік тому

    Good joby

  • @tesfayeforesthoneyprocessing
    @tesfayeforesthoneyprocessing 2 роки тому

    THANKFUL

  • @adeluv4433
    @adeluv4433 2 роки тому

    Long life for Aria.....bro you are our hero

  • @damaeast6551
    @damaeast6551 2 роки тому

    Tegaru squeeze every inch of Ethiopia wealth!

  • @efwethiopia9432
    @efwethiopia9432 2 роки тому

    much respect Mr. Araya T

  • @mitikualemayehu2035
    @mitikualemayehu2035 2 роки тому +1

    አርአያ እንወድሃልን

  • @dawitdawit
    @dawitdawit 2 роки тому +1

    Thank you so much brother !! Keep SPEAKING the TRUTH 👍

  • @asresyitayh2477
    @asresyitayh2477 2 роки тому

    እግዚኦ

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 роки тому +1

    ህዝብ ሀገር ፍቅር በላይ ዝና፣ ሃብት፣ አብልጦ እንዲወድ ያደረገው በሰነ ዜጋ እና በግብረ ገብ ትምህርት ላፋት 50 አመታት ባለመታነጹ ነው። ሳይውል ሳያድር የብልጽግና መንግሰት ህዝቡ ላይ መሰራት አለበት። ሀገር ወዳድ ዜጋ ማፍራቱ ዛሬውኑ በየትምህርት ቤቶች ውሰጥ መሠራት አለበት።

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 2 роки тому

    ትክክል ጀነራል አገር የካደ እንጂ አገር የሚጠብቅ ካጂ አይባልም።

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 роки тому +2

    አርአይ አንበሳ እባክህ ክዚህ በፊት ከደረስብ የበለጠ አይደርስብህም አሁን ከጎን ሀገር ወዳድ ህዝብ ከአንተ ጋር ነው ተስፋ አትቁረጥ ከነጎደኞችህ ይህ በማድርግ የትግራይ ህዝብ ከመገለል ታድነዋለህ የደብዳቤውን መልስ እየጠበክ ስራህን በበለጠ እንደምትስራ እርግጠኛ ነን በርቱልን👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @ahmedhussen9694
    @ahmedhussen9694 2 роки тому

    ትክክል

  • @wasihunmuluken4232
    @wasihunmuluken4232 2 роки тому +1

    መረጃው ጥሩ ነው ግን ስጋት አለኝ የአሁኑ ተረኞችስ ? የአሁኑ እንዳይብስ እፈራለሁ ምክንያቱም የአሁኑ አካሄድ ከባድ ነው ሀይ ሊባሉ ይገባል በጣም ከባድ ነው

  • @soultanmohamed4422
    @soultanmohamed4422 Рік тому

    ጀግና ነህ

  • @MrNatenael
    @MrNatenael 2 роки тому

    Brave

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 2 роки тому

    Good job...you stunned for the truth 😍

  • @mulatuyilma9040
    @mulatuyilma9040 2 роки тому

    አርአያ ስም መላእክት ያወጣል የሚያስብል ነው።እድሜ ይጨምርልኝ ።

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 2 роки тому

    ጎበዝ አርያ እደውም በትግረኛ ቋንቋ አስተላልፈው ወጣቱ ለምን አደሚያልቅ የትግራይ ህዝብ ብትረዳ ጥሩ ይመሥለኛል

  • @AlmsgedAdugna
    @AlmsgedAdugna 4 місяці тому

    yes

  • @eritreaasmara3261
    @eritreaasmara3261 2 роки тому +3

    ኣርኣያ ኣንበሳ፡ናይ ደብረጽዮን ጌታቸውን ከኣ ፈትሽ።