Nahoo Dana ሜ/ጄኔራል ክንፈ ዳኘው በሜቴክ ዙሪያ ለዶ/ር አብይ አህመድ ትችት ምላሽ ሰጡ። - NAHOO TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 200

  • @aynalemwoldetensay6306
    @aynalemwoldetensay6306 6 років тому +40

    ኢትዮጵያን ማስተዳደር ሀጢአት ነው አልተባለም😡😡😡 ሀጢአቱ ለግንባታው ከምስኪኑ ህዝብ የተሰበሰበው ገንዘብ መበላቱ ነው😡😡😡 የተሰራውና የወጣው ገንዘብ አብልተመጣጠነም ነው😡😡😡

    • @easymoney1661
      @easymoney1661 6 років тому

      True! Say it louder so the hyenas in the north can hear it. Say it louder.

  • @agalejibo7274
    @agalejibo7274 6 років тому +5

    He should have answered specifically. Salini has completed all the projects it had started. He doesn't have the morale to say that Salini has learnt and got the experience by working in Ethiopian projects. Had there been proper management in METEC, the construction work of the Dam could have advanced well. Furthermore, all their mistakes could not have been excused simply because they participated in the armed struggle to topple the Derg regime.

  • @ጌታችንመድሀኒታችንኢየሱስ

    ለሕዝብ መሠዋዋት የሚለው ፤
    ከሕዝብ መዝረፍ በሚል ይስተካከል።
    የትግራይ ህዝብ ወንድሞቻችን ናቸው።
    የዘረፈ የገደለና የአንገላታ የአሰቃየ
    ዘር ያጠፋ ( Genocide ) የደረገ ባንዳ በሙሉ ለፍርድ መቅረብ ግዴታ ነው።
    ይህንን ግዜ ያደረሰን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ።

    • @melat_yimer
      @melat_yimer 6 років тому +1

      ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል።
      amennnnnnnnnnnnnnn

    • @bizuarehugeremew5145
      @bizuarehugeremew5145 6 років тому +1

      Amen

  • @fyfty9150
    @fyfty9150 6 років тому

    አብይ ለአገር እሳራለው እተጋለው ያለው ከቀደምት አያቶቻችንና አባቶቻችን አልሸነፋ በይነት ወስዶ ነው የመቴክ አሃላፈዎች ደግሞ እንችላለን እናሸንፋላን በማለት አገርትዋ ታላቅ አድርጋታል ጀግኖቻችን ናቸው

  • @mikeincognito3066
    @mikeincognito3066 6 років тому

    I could have a lot to say about this bum but that's history now. Justice has served.

  • @kaym4389
    @kaym4389 6 років тому

    Anbesa General

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 6 років тому

    ዉነት አተ፡፡ የኢትዮጵያ ሰው ነህ ካህዲ

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 6 років тому

    እውነቶትን ነው ጀግኖች ናአችው ሞትየማአይበግራአችው ጀግኖች መሀል መወለዶትን ይገልፃአል መልሶት እናአቴ ከናአተ ዘርበወለደችኝ ነብር በጣአም የምትገረሙናአችው አላአማአችው ፅናአታአችው እርስ በእርስ ፈቅራአችው ሚስጥር አያያአዛአችው ለዚህ ነው የምንቀናአ ባአችው እኛአ አፍፍብቻ ጉራአ ብቻ ሆነን ቀረን በዛአላይ አንተባአበር በሰውአገር በአገራአችን አረ እዲያአው ያኑራአችው

  • @حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر

    የሚገርመው ይህን ኢንተርቢው በሠጠ በ 5 ቀኑ ወደ ከርቸሌ ገባ
    አላህ እኮ ቀስ በቀስ ነው ነገሮችን የሚያስተካክለው:: የደሀ ላብ ይፍረዳችሁ

    • @milliani2482
      @milliani2482 6 років тому

      Just remind yourself now.... Where u are??

  • @kokekoke3239
    @kokekoke3239 6 років тому +37

    ቅሌታም ሌባ ክንፈ ።አንተን ብሎ አገር ገንቢ ።አገር እናጠፍለን ማለትህ ነበር አይደል ?????

  • @meleket
    @meleket 6 років тому

    አገር ላስተዳድር ማለቱ፣ ህዳሴ ግድብን እሰራለሁ ማለቱ ችሎታና ብቃት ይጠይቃል የኛ ጄኔራል። በምኞት የሚሰራ ነገር የለም። ሜቴክ አንድ እንኳን አትራፊና የተሳካ ስራ ሰርቶ አያውቅም ተባለ። የደንቆሮ ስብስብ።

    • @zahraabebe9046
      @zahraabebe9046 6 років тому

      የሌቦችጀኔራል ነህ ወራዳ ደሞ ምን አፍ አለኝ ብለህ ታወራለህ

  • @meskeltube5531
    @meskeltube5531 6 років тому +24

    የታባክ ! ገባህልኝ ! ሆዳም ሌባ...

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 6 років тому +4

    ለዚያ ነዋ ያ ሁሉ ንብረት ተበላሽቶ የቀረው ቢሰራማ ኖሮ እስከ አሁን የአባይ ግድብ ጥቅም ላይ በዋለ ነበር እውነት እያደር ይጠራል የሚባለው ለእዚህ ነው ውሸት እድሜው አጭር ነው ለጊዜው ግን ቦርጭ ይሆናል እውነት ሲወጣ ደሞ በአጥንት ያስቀራል ፣

  • @ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ
    @ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ 6 років тому +14

    አንተ ዘራፊ የጅህን ስላገኘህ ደስስስስስ ብሎኛል ወላሂ

  • @seidsiraj2432
    @seidsiraj2432 5 років тому

    እግዜር ይስጣችሁ ምን አገር ትገነባላችሁ አገር ታፈርሳላችሁ እንጅ እረ ተውን እባካችሁ!?

  • @citidsal5095
    @citidsal5095 6 років тому +8

    Where is all the money the Tigre people illegally collected for the past 27 years and even now though it is diminishing from day to day. Do you think we will forget all? No we will ask you and you will be definitely responsible when the time comes.

    • @Selam694
      @Selam694 6 років тому

      When the time comes እንዳልከው፡ይህው፡ታይሙ፡መጣ፡ኪኪኪኪኪ

  • @aschalewadamu3757
    @aschalewadamu3757 6 років тому

    ማነው ግን ለዚህ መሀይም ሀላፊነት የሰጠው።

  • @ميرىرقاصه
    @ميرىرقاصه 6 років тому

    Leba leba leba Leba

  • @abbyw.silassie3116
    @abbyw.silassie3116 6 років тому

    Shame on you!!

  • @Hagere214
    @Hagere214 6 років тому +5

    ለምን የአባይ ወንዝ ውስጥ ገብተሕ አትሞትሞ ታዲያ አንተ እንኻን ጄኔራል የዘበኛ አለቃ እንኻን መሖን አትችልም መሐይሞ ደንቆሮ አሑንማ ወደአደኸበት ወደረሣሐቸው ቁንጫ ዘመዶችሕ ጋር ገብተሐል እየቀመልኽ እዛው ትሞታለህ ሌባ

  • @azalukasu7960
    @azalukasu7960 6 років тому

    Leba leba

  • @ga3864
    @ga3864 6 років тому +3

    ለምን ልብ አንጥልጣይ ይሆናል ለምን ተሽጡ መርከቦቹ? ማብራራት ነበረብህ ለነገሩ ስትገረፍ ታወጣዋለህ:-) :-) :-) :-)

  • @bonasera4788
    @bonasera4788 6 років тому

    "አንተን ብሎ የ ኢትዮጵያ ልጅ"ያደረጋችሁት ድርጊት ምን ይሆን የሚባለው ዘረፋም ሙስናም ሌብነትም አይገልጹትም በየትኛውም የአለማችን ክፍል ሰምቼው አላውቅም ለዚህ ድርጊታችሁ ቃሉም ...........

  • @betiggrayzmestenicabdey1360
    @betiggrayzmestenicabdey1360 6 років тому

    Yassss/$wedddddd😍😍😍😍😍😍

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 5 років тому +1

    ይህ እኮ ሸቤ ሳትገባ የደሰኮረችው ነው አሁን ማረሚያ ቤት ሄደህ ጠይቅው እውነታን ይመልስልሃል ::

  • @roseg1138
    @roseg1138 6 років тому +3

    Ahuns le hizib neber yesheshehew☺☺! Le hizb new yetaserikew☺

  • @tomasmahari9469
    @tomasmahari9469 6 років тому

    ኢስያስ እማ ነገ እንደሚጥላቹ 100% እረግጠጝ ነጝ

  • @genetmelake4623
    @genetmelake4623 6 років тому

    💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @tomasmahari9469
    @tomasmahari9469 6 років тому

    አይ አማራ የፍለጋቹ ብትልም እውነት የያዘ መች የሱ ዓላማ አይጠፍም ልታውቁት ሚፍለገው እንጂ የትግሬ እናት እንካን ይህ ሌላ ጂግና ነው ምትወልድ ጉድ በሉ

  • @citidsal5095
    @citidsal5095 6 років тому +12

    ሌባ: ማንም: አይቀበላችሁም::
    አትድከሙ

  • @fikerabe4107
    @fikerabe4107 6 років тому

    Gize lakulu

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 6 років тому

    ፍየል ወድያ ቅዝምዝም ወዲህ

  • @lemnbizuayehu6963
    @lemnbizuayehu6963 6 років тому +3

    Lebaaaaawuuuu

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff 6 років тому

    የህውሀት ባለስልጣኖች ይቅርታ ሌቦቹ በሚለው ይስተካከልልኝ' አፋቸው ጤፍ ይቆላል 'የተባሉት በዚህ ነው !

  • @yemaykerguzoale7319
    @yemaykerguzoale7319 6 років тому

    ይገርማል ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው የትልቅ ሰው ውርደታም የጂህን አገኘህ ልጆችህ ያሳዝናሉ የሌባ ልይ ሌባ መባላቸው ነው ይገርማል

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 6 років тому

    አባይን ገንቡ ብንላቸው ሆዳቸውን ሲያደልቡ ከርመው እንዲ ይላሉ እንዴ😂

  • @meronshenkute4748
    @meronshenkute4748 6 років тому +2

    ግድብ መስራት ቆርቆሮ መምታት መስሎት እኮ ነው!! ፍልጥ

  • @dawetabebe3947
    @dawetabebe3947 6 років тому +13

    ሌባ

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 6 років тому

    Wey alemafer. Enezi eko diro silemnu.Yeteseta ehil bemesrek, yeteseta butanta bemesrek new yejemerut. Zim sibalu ager zerefa gebu. Enezi sewoch lebnetin einde sira new miyayut.

  • @BUZZZ157
    @BUZZZ157 6 років тому

    Abet werdetam!

  • @selamkulu8243
    @selamkulu8243 4 роки тому

    ቀባጣሪ ጥያቄው ሌላ በቅርቡ ሌሎቹ አቦዬች ይቀላቀሉሃል ድመት

  • @jingmaleis2669
    @jingmaleis2669 6 років тому +2

    I don't andrstnd what you are saying

  • @binyamteklemariam3886
    @binyamteklemariam3886 6 років тому

    የአባይ ግድብ የጦር ሜዳ ምሽግ መሰለው እንዴ?

  • @lulusedie7101
    @lulusedie7101 6 років тому

    አተ ሊባ የህዝብ ገዘብ ያሰከረህ ልክህን ታገኝለህ ዛሬ በዶኔያ ነገ በጀሀነብ እሳት 😡😡😡

  • @tgtg9753
    @tgtg9753 6 років тому

    Lebaa

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 6 років тому

    ምን ሐገር ገነባህ በሌብነት ጀነራልነትን ወስደኃል ወራዳ ወራዳ ሽማግሌ!!!

  • @adanishkebede7046
    @adanishkebede7046 6 років тому +1

    ኢትዬጺን ስታውቀው እኮነው ስረቅ ብቻ ማስተዳደር ሳይሆን ህዝብ ማስለቀስ ነው ስራችሁ

  • @mimigebre9495
    @mimigebre9495 6 років тому +9

    ሰውየውየተጠየቀውንመመለስነውእጂምንይቀባጥራልአሁንምኣስተሳሰብኣልተቀየየረም

  • @yaleb4u355
    @yaleb4u355 6 років тому +14

    የሌባ እይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ማለት ይሄ ነው.

  • @samitade4478
    @samitade4478 6 років тому +6

    አልተገናኝቶ ማን ስለመስዋትነት ጠየቀህ ሞላጫ.

  • @tigraifirst511
    @tigraifirst511 6 років тому

    ለዚ ነዋ ፖስተሩ አሁን ያለጥፋቱ ያሰረው.

  • @betty5455
    @betty5455 6 років тому +1

    ሌባ፡ አታፍርም

  • @nigussieyadete4161
    @nigussieyadete4161 6 років тому +3

    For God's sake, why don't you ask and answer questions about billions embezzled? Where is the money you collected from the citizens in the name of selling bonds?

    • @juneaddis4940
      @juneaddis4940 6 років тому +1

      I think the time has come now!

  • @betty5455
    @betty5455 6 років тому

    ስህተቱማ፡ የደሀ ደም ማፍሰስ፡ ነው፡

  • @saadiissat5218
    @saadiissat5218 6 років тому

    Weff medrer leaba yegerba cancer 👊👊

  • @fre4jesus316
    @fre4jesus316 6 років тому

    point less answer...shame.

  • @wedneshdesta292
    @wedneshdesta292 6 років тому

    ኧረ ውይይይይይይይይይይይይይ ኧረ ይብቃ

  • @eth8208
    @eth8208 5 років тому

    ሜጄር ጄኔራል+ሌባ ይገርማል

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh 6 років тому

    ኢትዮጵያን የማያክል ትልቅ ሀገር ማዋረድ ኣዋርዳለሁ ማለት ሀጢያት ነው በል ሀጣራው ሌባ

  • @UU-ro8zg
    @UU-ro8zg 6 років тому

    ታውቆብሻል ሌቦ

  • @mekonnenhabte4052
    @mekonnenhabte4052 6 років тому

    ለመሆኑ ይንን ማዕርግ ከየት ነው ያመጣህው አንተን ብሎ ጀነራል

  • @sefiyulalu4850
    @sefiyulalu4850 6 років тому

    "መቶ ሚሊየን ህዝብ ማስተዳደር ምን ስህተት አለው? " መቶ ሚሊየን ወይ ጉድ ፈላ የዘረፈውን ገንዘብ
    መጠን አያወራ ነው ሌባ ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።

  • @workwuhaamin8659
    @workwuhaamin8659 6 років тому

    tasaferalhe

  • @ወድስኒድንግልወልድየበልኒ

    እዚ አፍሽን የምትከፍቺ ምድረ ሁላ አለቅላቂ አይደለም የንፁህ ሰው ስም አጥፍተህ ማሰር አባይ ዋናው አባይን የሚገነባም እኮ ተገድሎዋል በሴራ የታሰረ ሰውየው ሀቁን ያወጠዋል መጀመርያ ግን በስመ አብ የነበረ ውሬ አየር መርከብ ምንስ ያልተባለ ?????

  • @monanadiwet1162
    @monanadiwet1162 6 років тому

    ባለጌ

  • @meronshenkute4748
    @meronshenkute4748 6 років тому +1

    ቤቲን ይጣልብህ ደህና አርጋ ታቡካካህ ነበር!! ሌባ

  • @tsehaytsitsi3449
    @tsehaytsitsi3449 6 років тому

    hezbeni ketefa belawu betil yameribhali

  • @hansab1
    @hansab1 6 років тому +1

    ሁላቹ እዚ ምትንጫጩ የደርግ ትራፊ ምንም ኣታመጡም ፈሳም ሁላ

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 6 років тому

    የሚናገረውን የሚያውቅ አልመስለኝም ይህ ሌባ እብሪተኛ ሽማግሌ

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube2858 6 років тому

    ጥሩ እንደሰራ ሰው አሁንም ትናገራለክ

  • @kibergirma7419
    @kibergirma7419 6 років тому

    አይ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት መሀይሞች ነበር ሲመሩሽ የነበረው

  • @ሊያፍቅርየወሎሽቅርቅር

    ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሣል አሉ ምንም የሚያሣምን ነገር እያልክ አይደለም ልብ አታውልቅ ሌባ አይንህ ይጥፍ ከነዘር ማዘርህ አይለፍልህ

  • @muzeaman488
    @muzeaman488 6 років тому

    ክክክክክክክ ሌብነትንም ከልተለመመዱ ሌባ መሆን አይቸልም አይደል የተከበሩ ጀ/ክንፈ?

  • @ቀናለውእግዚአብሔርያደርግ

    ይኤን ሰውዬ የተናገረውን ስሰማውና ያጠፉትን የብር መጠን ስሰማ እናደሞ ያቺን ሻንጣ ይዞ እንደሌባ ሊሾልክ ሲል ተሸማቆ ሲያዝ የምር አጠር ያለች የህንድ ፊልም የሰራ መሰለኝ 😁 ወይ ነዶ

  • @sharonlee7241
    @sharonlee7241 6 років тому

    IELEBA:AIENE:DERKE:BETEIOPIA:SEME:ATNEGEDU:

  • @የእናቴልጅባርችነኝ
    @የእናቴልጅባርችነኝ 6 років тому

    ሚገርም አጭበርባሬ ነው ሆ

  • @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ

    ሚሰኪን ከርቸሊ ገባህ ሰህተቱማ መሰረቅና ሰውን ጨለማ ቤት ማሰቃየት ነው እደናተ ቅመሳት በሰፈርከው ቁና

  • @Yonhannesfilms
    @Yonhannesfilms 6 років тому

    I don't even understand what's he is talking about. Tiyakew Lela melsu lela. Gazetegneawm eyefera neber yemeteykew. Mehaym hager ekeyralehu yale gize ,

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 6 років тому

    የእናት ጡት ነካሽ!!! "አገር በቀል ድርጅቶች እንዳይሰሩ ማድረግ ችግሩ የባዕድ ተገዠነት ነው።" እያሉ ታዲያ ለምንድነው ሳምሶናይት ሙሉ ብር ይዘው በዑመራ አድርገው ሱዳን ሊኮበልሉ የነበረው?

  • @jossy1382
    @jossy1382 6 років тому

    This Old guy doesn't now what he talking about. He doesn't accept the reality which he needs first knowledge in order to accept this kind of Mega project. Just pritendin he is no THIEF'S! !

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 6 років тому

    በየምክያቱ በ ቡድን ሆን

  • @dreadganta2307
    @dreadganta2307 6 років тому

    gedel geba

  • @muslimalbloudhi8012
    @muslimalbloudhi8012 6 років тому

    Kkkkkkk ager genbii

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 6 років тому

    The guy is totally confused.
    I don't think he is all there in the head. What he is saying on this vedio doen't make sense.

  • @amenamen9549
    @amenamen9549 6 років тому

    Anita ya kemalme zare

  • @mikkyjonny4440
    @mikkyjonny4440 6 років тому

    ደረቅ ሌባ

  • @አስመረትጥሌይ
    @አስመረትጥሌይ 6 років тому

    አንቶው አያፍሩም እንዴይ ሲያወሩው

  • @አለባቸውአለቤ
    @አለባቸውአለቤ 6 років тому

    የሚያሳዝነኝ ካወደማችሁት ብር, ይልቅ, የኢንጂነሩ ሞት, አንጀት የሚበላ, ምንም በማያውቀው, ነገር, እናንተ ምሀይም የዘረፍከው እና ያከማቸኸውን የደበክ መስሎህ ነበር

    • @abck23
      @abck23 6 років тому

      How do you know the Engineer didn't know or do anything? :) Did they disclose anything?

  • @hannashemalo3119
    @hannashemalo3119 6 років тому

    Liba woshatami

    • @yamiblessing265
      @yamiblessing265 6 років тому

      ጡረታህ በሥር ቤት ይለቅልህ እያልኩ ደስታዬን ገለኩልህ

  • @reshid1122
    @reshid1122 6 років тому

    This journal he is not professional
    Ask him about corruption? About the progress of dam ?

  • @adanishkebede7046
    @adanishkebede7046 6 років тому

    የትልቅ ትንሽ ወራዳ ወሮ በላ

  • @rahelemeshaw9369
    @rahelemeshaw9369 6 років тому

    ስህተቱማ ልብነትህ ፣አለመታመንህ ፣የእናት ጡት ነካሽ መሆንህ ነው ደሞ ፈጣጣ ነህ ጉዳም ወሬኛ ቦጥቡጠህ ቦጥቡጠህ ካበቃህ በኋላ ትቀባጥራለህ አለመታደልህ በዚህ እድሜህ ትሰርቃለህ አሁን ለልጆችህ ሌብነትን ነውጂ ያስተማርካቸው ምንም ጥሩ ነገር ካንተ አይማሩም አፈር ያብላህ አቦ

  • @muliadessalgen6999
    @muliadessalgen6999 6 років тому

    አንተ ሌባ እግዚያብሄር በግዜህ አጋለጠህ

  • @betty5455
    @betty5455 6 років тому

    ፎጋሪ፡ ሌባ

  • @meqemfaxe12
    @meqemfaxe12 6 років тому

    ሌባ ነህ ከጅምሩ መለት ከዴደብት ጀምሮ ታጋዮ ለውግያ ስዘጋጅ አንቴ ዳቦ እየሰረክ ነበር

  • @thjjghhjkhg2370
    @thjjghhjkhg2370 6 років тому

    ክክክክክክክክ ማይገናኝ መልስ

  • @salambuli285
    @salambuli285 6 років тому

    በጀመርያ ለተጠየከው ጥያቄ ምንም አይነት ትክክለኛ መልስ አልሰጠህም ሲቀጥል የትልቅ ቀላል ባለጌ ወራዳ አመዳም አታፍርም ምን ሰርተህ ነው የኢትዮዽያን ስም የምትጠራው አተ ወራዳ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 6 років тому

    አሁን ፡የስልጣንህን ፡ቦታ ፡አግኝተሀል

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 6 років тому

    ወራዳ

  • @mogesmoges6243
    @mogesmoges6243 6 років тому

    ስለምንድነው እምታወራው ጥያቄው ጋር አይገናኝም