ሴናተሩ በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመው ቅሌት፣ የቋራ ሰቆቃ፣ የእስክንድር ነጋና ድርጅቱ መግለጫ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024
  • ሴናተሩ በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመው ቅሌት፣
    የቋራ ሰቆቃ፣
    የእስክንድር ነጋና ድርጅቱ መግለጫ
    Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

КОМЕНТАРІ • 48

  • @RasD11852
    @RasD11852 Місяць тому

    Thanks!

  • @mohammedyeberhan9159
    @mohammedyeberhan9159 Місяць тому

    i wish some kind of stable peace prevail in Amhara region and also in the whole of Ethiopia .
    Ermiyas thank you for all tour work. I admire all your guests , they are genius in politics

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 Місяць тому +1

    Thank you Haraa Ethiopian politics in all it's kind is penetrated by the foreign interst sad to say the blood shead will continue. God help as all.

  • @user-rd2tl9rs6t
    @user-rd2tl9rs6t Місяць тому +3

    እስከ ዛሬ ከመንግስት ጎን ነበርኩኝ አሁን መንግስት ብሎ ሰሙን ለመጥራት እራሱ እጅግ በጣም ያሳፍራል - በጉምዝ በቅማንት በወሎ ኦሮሞ በአገው ህዝቦች እና በምስራቅ ወለጋ በኦሮሞዎች ይህ በነባር ህዝቦች ላይ በአማራ ፋኖ የሚፈፀም ጭፍጨፋ እና ወረራን መንግስት ምን አይነት ሥራ ላይ እንዳለ በጣም ግራ ያጋባል ...

  • @user-xc2uh2km6b
    @user-xc2uh2km6b Місяць тому +3

    በጣም የሚገርመው ሰው እንዴቶ ሰወስቴ ይሳሳታል ። በቃ ዘቀጣቹ

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Місяць тому +7

    With respect I disagree with your opinion regarding the senator. You effectively mislead and created confusions to your followers. In the first place I don’t think the corruption of the senator bribes by Egypt does not related to Tigray war. Egyptian can exploit the situation by understanding that the senator was active in getting solutions to end the war in Tigray. Bringing the senator issues as a discussion point indicates that you both are a dedicated supporter of Tigray genocide war and you are now regretted for the stoppage of the war. It became clear that it is better to confess that you are the mouthpiece of Abiy genocide war both in Tigray, Amhara and Oromia. Please be open no one is against you if you both openly supporting the killer! There should not be ambiguity that the primary threat for Ethiopia is Abiy and his naïve and “hodader” supporters !

  • @fitakareta5070
    @fitakareta5070 Місяць тому

    I can’t stop admiring your work, Ermyas. Even though you have a political interest, the main reason I follow your channel is twofold. First, you consistently feature high-quality and reasonable guests like Haileeyesus and Ayana. Second, you have a deep understanding of political vs national interests. Pls keep educating for ppl don’t understand the difference of national interests and personal interests!!

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z Місяць тому +1

    ኤርሚያሰ ሐይለየሱስ ብልፅግና ለማድረግ ጥርሐል. ተሳክቶላሐል

  • @dtaamen2559
    @dtaamen2559 Місяць тому +3

    😅😅IQውያችሁ ዝቅተኛ ነው

  • @tadessealemayehu2988
    @tadessealemayehu2988 Місяць тому

    የሱዳን መከፋፈል የኢትዮጵያ መከፋፈል ነው፣ትክክል ኤርሚ

  • @user-of5vg9jp4j
    @user-of5vg9jp4j Місяць тому

    አንተ አሪፍ ሰው ነህ ለመግለፅ አሪፍ አስተዋይ ነህ ለምን ግን እራሳችንን እንድንሰራ አትመክረንም

  • @GetyeBantayehu-q2k
    @GetyeBantayehu-q2k Місяць тому +1

    ay Amharaminayinet yeteregem hizib new. tewelaje yalhonu sewech poleticawin yemizewurut. Ahun. halie eyesus yemitibal. Agew shengo endehonk tenekitobihal

  • @kebedeyohannes2288
    @kebedeyohannes2288 Місяць тому +2

    ኤርሚ ይህንን ጉዳይ በማቅረብህ አመሠግናለሁ።

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 Місяць тому

    Appeasement from American government to the baby boy

  • @GetyeBantayehu-q2k
    @GetyeBantayehu-q2k Місяць тому

    Kefafay bandawech. halie eyesus yebiaden yechin gered

  • @estifotekle-ij1ee
    @estifotekle-ij1ee Місяць тому +5

    ይሄ ጣቢያ ቀስ እያለ ጭንብሉን ገልጾ ዋልታ ቁጥር 2 ፋና ቁጥር 2 ሆኖ እርፍ

    • @fitakareta5070
      @fitakareta5070 Місяць тому

      ጥሩ ነዋ ሰቆቃ እና ውሸት አያወሩም ማለት ነው : ጉራ ብቻ

  • @oromayoro4840
    @oromayoro4840 Місяць тому +1

    ኤርምያስ ያን የዘመነ መግለጫ እሱ ላይጽፈው ይችላል ላልከው... መቶ በመቶ የእሱ ነው! ኤርትራ አብረን ነበርን! የእጅ ጽሁፍንም የአፃፃፍ ስታይሉንም ከነ ቃላቱ ጭምር አሳምሬ አውቀዋለሁ! እናም አትጠራጠር እሱ ነው የፃፈው! (በእጁ የፃፈውም ፎቶ ተነስቶ ተለጥፎ አይቸዋለሁ)

  • @sefamekahussen6655
    @sefamekahussen6655 Місяць тому

    ኃይለየሱስ እንዳለው የ“OMN” እና “KMN” ተግባር ህዝቦችን ማቀራረብ ሳይሆን፣ መነጣጠልና ጥላቻን መንዛት ነው - የአገውን ጉዳይ የሚያረግቡት ዲሞክራት ሆነው አይደለም፡፡ ስለዚህ፣ የአገው ወንድሞች ከአማራ ወንድሞቻቸው ጋር በመመካከር ችግሮቻቸውን ለመፍታት ቅድሚያ ቢሰጡ ህዝባቸው ተጠቃሚ እንደሚሆን ይሰማኛል፡፡

  • @BelayGebresilasiege
    @BelayGebresilasiege Місяць тому

    በእውነት በእንዲህ አይነት በጉልበት የመጣ መሪ መሪ ሊሆን አይችልም ይምራ እንኩዋን ቢባል ከዚህ በፊት ከነበሩት መሪዎች ሁሉ የከፋ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም እንደውም በጫካ ፓለቲክ ለማስተዳደር እንደሚፈልጉ በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል እስክንድርን ከብልጽግና ጋር ለማያያዝ የምትፈልጉ ደግሞ የጊዜው ፋሽንነው የብልጽግናን ፓለቲካ ለማራመድ ከአንድ ሺህ ማይል በላይ መጉዋዝ አያስፋልገውም ደግሞስ ለብልጽግና የሚሰራው ለብር ወይስ ለስልጣን እንደው ቅዠቱን ተውት አሁን ወዲህና ወዲያ ሳትሉ ቀጥታ የምትፈልጉትን ተገሩ የስው ሥም ሳታጠፉ የመከራው ዳገት ሳይልቅ እንዲህ መሆን ተገቢ አይደለም ወደፊት መሸከም እስኪቅታችሁ ስልጣን ሞልቶአል ይሁንና እባካችሁ እግዚአብሔርን አታስቀይሙት በኃይላችና በጉልበታችሁ አትመኩ እግዚአብሔር ደግሞ ከሁሉ ነገር ትእቢትን ይጠላል ትእቢት ከውቀት በፊት የምትመጣ ናት ስለዚህ ለህዝባችሁና ለራሳችሁ አስቡ ከዚህ በሁዋላ ይህን ሀይል የሰጣችሁን እግዚአብሔርን አታስመርሩት ለአማራ ሕዝብ ይህ ሁሉ መከራ አይበቃውም ?

  • @helenemso32
    @helenemso32 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @nigatuteferi9347
    @nigatuteferi9347 Місяць тому

    የጠቅላይ ሚንስትሩ ሱዳን ላይ ስልሚያደርገው የሰጠኸዉ አስተያየት ሀይለየሱስ ስለምትሰጠዉ የበሰለ አስተያየት ሁሉ በጣም ነዉ የምናመስገንህእኔም የምጋራዉ በተለይ evils axis ያልከዉ ትክክል መሁኑና ለአገራችን እጅግ አደገኛ መሆኑ መታወቅ አለበት።ህ

  • @michaelm1440
    @michaelm1440 Місяць тому +4

    አነተ ግን እራስህን እንደዚህ እያዋረድክ በዚህ ስራ ለመቀጠል እንዴት ያስችልሃል ግን ለቤተሰብህ ሞራል አታስብም? Uber ብትሰራ ግን አይሻልህም?! 🤔

    • @batteo9045
      @batteo9045 Місяць тому

      If you don't like his media, stop watching it
      He doesn't need your advice!

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 Місяць тому

      @@batteo9045 አይዞሽ ገለቴ አይዞሽ 😂😂😂

  • @estifotekle-ij1ee
    @estifotekle-ij1ee Місяць тому +1

    የሱ ምን ይገርማል አንተ ኢሳት እያለህ ከነአለቆችህ ማነበር ደመወዝ የሚከፍልሽ ለማያውቅሽ

  • @getenetdessie6646
    @getenetdessie6646 Місяць тому

    አረመኔው እና ሆዳሙ ኤርሚያስ አታስብ ።ከአገው ጋር የምንጣላበት ሁኔታ አይፈጠርም ።We are one people :: የአብይን አጄንዳ ይዘህ እንደምትመጣ እናውቃለን ።

  • @fisehaadamseged4208
    @fisehaadamseged4208 Місяць тому

    ሀይለየሱስ እኮ
    ከብልጽግና ካድሬ በላይ ብልጽግና ለመሆን የሚጋጋጥ ከንቱ ነው
    ነገ የአማራ ብልጽግና ይሁን የፌዴራልሉ ብልጽግና ና እና እገዝ እስተዋጽኦ አድርግ ቢሉት
    አገር ቤት ገብቶ ህዝብን አሁን ካሉት ተላላኪ ካድሬ በላይለመታገል ወደሁዋላ እንደማይል ያስታውቃል
    ሌላው ቀርቶ ባለበት አገር ትንሽ እርዳታ ቢጤ ቢያደርጉለት አሁን እንዳሉት ተከፋይ የብልጽግና እክቲቪስት በላይ ልሁን እንደሚል እሙን ነው
    ባንዳ እንግዴ ልጅ

  • @gebremedhinyohannes6402
    @gebremedhinyohannes6402 Місяць тому +1

    አንተ፡ከሃዲ፡ታደ፡ሴነተሩ፡genocide ይቁም፡ቢል፡ምንድነው፡ጥፉቱ
    የኤርምስ፡የትግረዋይ፡ጥላቹ፡ጥግ፡የለወም

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin Місяць тому +3

    የሰው አተላ

    • @Risteasme
      @Risteasme Місяць тому

      እኔን ነው😅

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z Місяць тому

    ሐይለየሱስ የምርህ ነው የምታወራው

  • @tulakurkure
    @tulakurkure Місяць тому

    አንባሰዉ

  • @MelakuTilahun-u3o
    @MelakuTilahun-u3o Місяць тому

    Ene yeminorew ezaw quara wereda farshao ketema new yemitilut kewunet yerake new yih media gin alamaw min endehone begilts yemiyasay new.

  • @-vr8un
    @-vr8un Місяць тому

    ዋው ደስ የሚል ወይይትነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому

    So Which Tank become terrorists??? very sad !

  • @jj38able
    @jj38able Місяць тому

    ግብፃዊያን አሜሪካዊያን በከፍተኛ ቁጥር የሚኖሩበት የአሜሪካ ስቴት ቦብ ሜንዴዝ ሴናተር የሆነበት ኒው ጀርሲ ነው::ሁለተኛው ከፍተኛ ቁጥር ግብፃዊያን ያሉበት ኒውዮርክ ነው::እናማ ሜንዴዝ ዶላሩን ወርቁንም የቤቱ በራፍ ድረስ የሚያመጡሉት ወዳጆቹ ግብፃዊያን ባሉበት ባለው ተሰሚነት ኢትዮጵያ ላይ አይደለም ማእቀብ እሳት ቢዘንብ ጉዳዪም አይደል

  • @kebedeyohannes2288
    @kebedeyohannes2288 Місяць тому +1

    በተመሣሣይ ሁኔታ በአምበላ ከተማ በአገው ህዝብ ላይ በፋኖ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ አንረሳውም። የሚያሣዝነው ግን አብዛኞቹ ሚዲያዎችና የክልሉ መንግስት አያነሱትም። ከእንግዲህ አብሮ መኖር አይታሰብም።

  • @tarikugebresilassie2456
    @tarikugebresilassie2456 Місяць тому +1

    አቶ ኤርሚያስ ይህንን የአንድ ጊዜ ሁነት ደጋግመህ በማውራት ሕዝብ ሊተላለቅ ይችላል የሚል ጨለምተኛና የተጋነነ ስጋት አታሠራጭ። ቀጣዩን ሂደት በፅሞና እንከታተል፣አጉል አታራግቡ፣መደጋገምህ ራሱ አሉታዊ ነው፣

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому

    Fano, Fano, Fano! You should clean your Name!!!

  • @user-of5vg9jp4j
    @user-of5vg9jp4j Місяць тому

    አልቡርሀን ሱዳናዊ አይደለም

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 Місяць тому +1

    Oboo Ermias why you don't talk about the conflicts b/n Gugi, and Arsi, Bale, Borena,Wolega,
    Why you talk about qmant or Agnew.
    My questions for you,
    Are you wolega, or Borena? Are you Oromo or Borenna?