Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለስይጣን ይቅርታ ይባላል እንዴ ደሞ እንዴት ጸጋ ኣድረህ ነዉ ኣጋንንት በቁጭህ የምታናግረዉ ይገርማል ሁሉም ባለ ጸጋ ሆነ በግድ
ደንቁርናሽ ነው እኔን እንዳትረጂ ያደረገሽ እና ታዲያ እሱን ለማናገር ልንበርከክለት ?ደግሞስ የተያዘ ሰይጣን መጠየቅ የፀጋ ጉዳይ ነው እንዴ ?አንቺስ ይህን እንዳትደርጊ ምን አገደሽ ? ነው ወይስ ጥሩ ስታዳምጪ ቆየሽና አጅሬውን ሳናግረው ያይቺም ደንግጦ ሰደበኝ ? ይገርማል የፈውስ ትርጉም የተዘበራረቀበት ከንቱ ትውልድ ምናልባት ባደረኩት ነገር ቀንታቹ ይሆን ፀጋ አለህ ካልሽኝም ያድርግልኝ እኔ ግን የተዋረደን መንፈስ ጠርቼ በማናገሬ ካንቺ የተለየ ህይወት ኖሮኝ ሳይሆን ለሁላችንም የተፈቀደልን እንዲሁ የተሰጠን ስጦታ ነው
@@eftahtesfasilase4230 እግዚኦ እሄ ነዉ መንፈሴዊ ህይወትህ ስድብ ሲጀመር ለስዉ ደንቆሮ ይባላል እንዴ ሁሌም ስድብህ እንደዛ ነዉ ማንም ዩትበር ኣይቸ እንደኣንተ ትቢተኛ ግን ኣላየሁም ማንም ዩቲበር መጥፎ ኮሜንተ እንኳን ስንፅፍ ኣሙስግናሉ ለኣስተያይትሽ በሎ ነዉ በትህትና የሚያስረዳ ያንተ ግን ኣጉል መንፈሳነት ዉስጥህ ሌላ ኣፍህ ሌላ።
@@FkriAemlakeysAelewoHelefa አመሰግናለሁ የሚሉሽ እኮ ሼር እድታደርጊው ነው እጅ ስድብሽ ተመችቶት አይደለም እናቱ ንቂ
@@የኔወርቅተስፋዮ የት ኣየሽ ሲጀመር ደሞ ላንቺ ኣላልኩም ለሱ ነዉ መልሲ የስጠሁት።
@@eftahtesfasilase4230 መምህር ነህ አይደለም? ድንቁርና ተብሎ ሰው አይሰደብም ከአንተ አይጠበቅም መምህር ያሰተምራል እንጂ አይሳደብም ኦርቶዶክስን ማሰደብ ነው
ወይ ፈተና ሰውን ማመን እማንችልበት ዘመን ላይ ደርሰናል የሚገርም ትምህርት ነው
በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር አብሮን ከሆነ የማንወጣው ነገር የለም እህቴ
እህቴ እውነት ቀላል አይደለም መደፈር ግን እግዚአብሔር አምላክ ይረዳሻል 🙏 ቅድስ አርሴማ ከአንቺ ጋር ትሁን🙏✝️
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እህታችን ከአንቺ ጥንካሬ እንማራለን በቤቱ ያፅናሽ በርቺ
አቤት ጥንካሬ ይገርማን እራሴን ናቁሁት እኔም ተፈተኩ ልል ነው አምላኬ ይቅር በለኝ እውነት እህታችን በጣም ጀግና ነሽ በርች ሉእል እግዚአብሔር አሳብሽን ይፈፅምልሽ እህቴ በጣም አስተማሪ ነው እናመስግናለን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
እህታችን እግዜሀቤር ይጨምርልሺ ጥንካሪየሺ በጣም ደሥ ይላል በፆለትሺ አሥቢን ሥደተኛ እህቶችሺን ጥንካሬሺን ያዲልን እግዜሀቤር ይርዳን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
ጥንካሬሽ እጅግ ይገርማል መታደልም ነው ስላስተማርሽን በጣም እናመሰግናለንየምወዳት እመቤቴ ትጠብቅሽ ።በእግዚአብሔር ስም አመስግንሻለሁ እንዲሁም በፀሎትሽ አስቢኝ እጅ እግሬ አይንቀሳቀስም በስደት ነው የምኖረው ገብረ ስላሴ እባላለሁ ይህን comment የምታነቡ የመምህር ተስፋየ ቤተሰቦች በሙሉ ሁላችሁም ገብረ ስላሴ እያላችሁ አስቡኝ አደራ መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አስበኝ በፀሎትህ
እግዚአብሔር ያስብህ ወንድሜ አይዞክ
እግዚአብሔር ይስብህ ወንድመ ኣዞህ ምህረቱን ይልኣክልህ።
ጀግና ነሽ እህቴ በእውነተት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርሽን እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽመምምህር ለአንተም ቃለህሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነንህን ያርዝምልን
በጣም🎉🎉🎉🎉🎉
እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር እንኩዋን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እንፀልይ ስለ ዕናት ቤተክርስቲያን ስለ አባቶቻችን 😭😭🙏🏿
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ያንተን አይነቱን ያብዛልን አንተ የመምህር ግርማ ፍሬ ነህ አግዚኣብሔር ይባርክህ
ቃል ሂውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ሆይመሰተወዕለ ልብን ሰጣን ወላዱተአምላክ ቅዱሰ ሚካእል ከክፈአ ቅዱሰ ሩፈኤል ይሓልይን ቅዱሰ ሩፈኤል ወሓሰ ተጣብቅን አሜን አሜን አሜን
የህታችን ታሪክ አስተማሪ ነው መድሐኒያለም በቤቱ ያፅናሽ ።የልብሽን ያሳካልሽ
አዲስዬ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ👏👏ኢንስተግራም ፌስቡክ አድራሳሽን እህቴአመሰግናለሁ👏
በእውነቱ እግዚአብሔር እኮን እረዳሽ እህታችን ላች የደረሰው መላአክ ለእኔም ይድረስልኝ በእውነቱ አረብ አገር ብሆንም እኔ ሀይማኖቴን እና ጥላቴን ባረብ አገር ነው ያወኩት መቸም ጥላት ስላችሁ የሰው አይደለም ሰይጣን ነው ለሰው ልጅ ጥላቱ ዳቤሎስ ብቻ ስለሆነ ስለዜህ ባረብ አገር ያላችሁ እህት ወድሞቸ ብርቱ ነው ፀልዩ ስገዱ ፁሙ እኛ ከበረታን ሰይጣንን በማከፈል ዋጋ ሳንከፍል ከእቅልፋችን ቀንሰን ማሸነፍ እንችላለን በዚህ አጋጣሜ ቤተክርስቲያን የለለበት አገር ያለን እግዚአብሔር ለስጋወ ደሙ ያብቃን ነው የምለው ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ አፀደ ማርያም እያላችሁ
እንኳን ደና መጣህልን የኛ ዕንቁ መምህርኑ የመምህር ተማሪወች አብረን እንማር
የበግ ለምድ ከለበሱት ሰዎች ተጠንቀቁ ይላል እግዚአብሔር ደግነት እናየዋህነት በእግዚአብሔር የተወደ ነው እናም እግዚአብሔር ከነዚህ መልካም ስዎች ጋር ስለሆነ ሁሉንም በጥበቡ ያልምንም ወጀብ ሳይናውጥ ያሻግራቸዋል
ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን እህታችን ካንቺ ብዙ ተምረናል የምንተገብር ያድርገን
መምህረ እንኳን ደህና መጣችሁልን እንኳን ለአባቴ ለምወዳቸው ፃድቁ አብነ ሀብተ ማርያም ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ እሄን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ አብነ ሀብተ ማርያም ባላችሁበት ይጠብቋችሁ ችግራችሁን ሁሉ ይፍቱላችሁ አሜን🥰❤
አሜን እማ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን
በእውነት የውሃነት በጣም ይጎዳል እህታችን በርቹ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ታሪክሽ በጣም አስተማሪ ነው ስላካፈልሽን እናመሠግናለን
Awo yewuhenet betam yegodal Ewunet nwu
እግዚአብሔር ይመስገን ለቅዱስቁርባን እንኳን አበቃሺ እህታችን እልልልልልልልልልልልልል
እንካን በሰላም መጣሁ መምህራችን እንካንምን ለአበነ ሃበተ ማሪያም ወሪሃው ብኣል በሰላም ኣደረስን እህታችን ኣይዞሽ በሪተልን
እኔስ. አልፈርደም. አትፍረድ. ይፈረድብሃል. ይላል. የኔ. የዋህ. አይዞሽ. ሰው. ማመን...
በጣም ነዉ ያዳመጥኩት ግን ገጠመኙን ለማዳመጥ ብዙ ጊዜ እቸገራለሁ በፆለት አስቡኝ ወለተ ኢየሡስ እህታችሁ እመብርሀን ትጠብቅሽ እህታችን
እንኳን በሰላም መጣችሁ እንቁ መምህራችንና ብርቱ እህታችን እንኳን ላባታችን አባነሀፍተ ማርያም በዓል አደረሳችሁ
❤️❤️❤️
መምህር የሚገርመው ነገር ከልጅቷ ህይወት በደንብ እራሴን አግኝቼዋለሁ መለት እኔም እበረከካለሁ ብዬ አስባለሁ ግን ብዙ የፀሎት ዘዴዎችን አግኝቻለሁ ማዘዝም እንደምችል ተገንዝቢያለሁ በርግጥ ብዙ በዙ አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን ባገኝበትም በዚኛው ደሞ የተረደዳሁትን ተረድቻለሁ ፍፃሜሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ የደብተራ መተትበኛ በደካሞቹ መያዙ ከልቤ ነው ደስ ያለኝ ልብ ያለው ልብ ይበል አመሰግናለሁ መምህር
ኣሁን መግባቴ ነው ቅዱሰ ኡራኤል መልኣክት ኣአሙራችን ይክፈትልን ውድመምህራች አንካን በሰላም መጣህ ኑ የመዳም ቅመሞች የተዋህዶ ልጆች ኑኑ ኣብረን አንማማር
እንቃዕ ብሰላም መጻእኻ መምህር
ስላም ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ
ጎበዝ እህት አለም የንቺው ታርክ እንዳለ የእኔ ነው እኔም ልክ እንዳንቺው ነኝ የዋህነት ያጠቃኛል ሰው ችግሩን ከሰማሁ በኃላ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ እና የኔም ታርክ ነው በፀሎትሽ አስብኝ መምህር ተስፋዬ ጋር አ/ አ እያለሁ መዝሙር ቤት እየሄድኩኝ ሁሉ አገኘው ነበር ብቻ በሃጢያት ለመውደቅ በጣም ቅርብ እሆናለሁ ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን ቸረነቱ በእኔ ላይ ብቻ ነው የበዛልኝና በቶሎ እነሳለሁ እና መምህር በፀሎትህ አስበኝ ... እግዚአብሔር አምላክ አንተንም ያብርታህ ጠላቶችህን ሁሉ ከእግር በታች ያውልሊህ አሜን ....
የኔ ዋህነት ውድ እህታችን ተአምር ነው በእውነት እንጂ በጣም ጥንከር በእውነት ድንግል ማርያም እና መድኃኔዓለም አባት እግዚአብሔር አምሳል ክብር ይመስግን በእውነትአይዞሽ እሽ ቅዱስ ሚካኤል ይረድሽ እሸ ግብዝ እና በ ፀሎትሽ አስብ ወለተ ሥላሴ አሰብ እሸ እማ ትክክል ነው ስድስት እኮ ሁሉም ፀሎት ነው ማህበር ደስ ይለንው በእውነት Whastapp eki betam arife new bewunta
እህት አለም የናቴ ልጅ አይዞሽ በርቺ ሁሉም ነገር ለምክኒት ነው ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን አሜን።
የእውነት እህታችን በፈተና መፅናት እዳለብን ታስተምረናለች ይህን ትምህርት ሰጥቶን ላነቃን እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው የኔ የዋህ እህት ብዙ መከራ አሳልፈሻል በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺልን ደካማ እህትሽ ነኝ ወለተ ወልድ ከነቤተሰቦቼ በጸሎትሽ አስቢኝ
እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ የኔ እህት በፀሎትሽ አስቢኝ እኔም እራሴን አጠፋለሁ ብሎ ብዙ ነገር ብሎኝ አምኜው እራሱ እንዳያጠፋ ብዬ ቀርቤው ይኽው የማልፈልገውን ህይወት እየኖርኩ ነው ምንም እንኳን በጣም ዘልቀን ባንገባም ግን ይኸው 5 አመት ሆነን ሁሉም ነገር ተስፋ አሳጥቶኛል
አኔ እናት በጣም ጅግና ። ክርስትና እንዲህ ነው እየወደቁ መነሳት መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ወለተ ገብርኤል እና ቤተሰብቹን በፆሎት አስብን
ቃለህይውት ያሰማልን መምህር
እግዚሃብሄር ለሁላችን እንደህታችን ያለ የሀይማኖት ጽናት ይስጠን 😥😥😥 እውነት ነው የዋህነት ሲበዛ ለፈተና ይዳርጋል ....መምህር ቃለሒወት ያሰማልን ሁሌ ገጠመኝ በሰማሁ ቁጥር በጸሎት እንድበረታ ያደርገኛል ...እግዚሀብሔር ለሁላችን ብርታት እና ሐይሉን ያድለን 🙏🤲🤲🤲
😊
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
መምህር ተሰፍዬ ተባረክ
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እህቴ ያቺ ታሪክ የጋጠመሽን እራሴን እየፈለኩኝነው እያለቀስኩኝ ነው ያዳመጥኩት እህቴ አመሰግንሻለሁ እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ግን በጣም ፈተና ውስጥ ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እናቴ በጣም ጠካራ ነሺ አርብ ሀገር ማለት. እች እዳልሺው ገዳም ነው እና እኔ አገርቤት እያለው ምንም አላቅም ነበር እና እዚህ ነው ሁሉን ያወኩት. እንዳመጣው. አንድ አመት ያክል ምንም መንፈሳዊይ ነገር አላቅም ዝምብየ የስው ታሪክ እየስማው ሳለቅስ ነበር እምወ እና ድንገት መምህርን አገኘውት. ከዛ ካንድ ጀመር እግዚአብሔር ይመስገን ሁን ትቸ ወድ መንፍሳዊይ ነገር ገባው. ቡዙ ነገር አስተካከልኩ አሁን ግን. እየስነፍኩ ይመስለኛል ችላ ማለት አምጥቻለው. ጦለት አያድርስኩ ልቤ ሌላ ቦታነው ጾለቱን በቶለ ነው እምጨርስውና ይጨንቀኛል. እህቶቸ ወንድሞቸ እባካቹሁን አግዙኝ. በጾለት. ፍቅርተ ስላሴ ብላቹ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ የልጅቷን ታሪክ ሠከንብዬ የሰማሁት አቤት የሰው ልጅ ፈተናው በጎን ደግሞ የእግዚአብሔር ጥበቃው ድንቅ ነው ቸሩ መድሐኒአለም በዚሁ ያጠክርሽ በተዋህዶ ሐይማኖታችን ያፅናሽ በርቺ የኔ እቁ እህት በጣም ጥንካሬሽን አደቃለሁ እማምላክ ከአንቺ ጋር ትሁን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
እንኳን በሰላም በጣህልን መምራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን የኔ የዋ እህት በጣም ጉበዘ ነሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
ጎበዝ ጀግና በርቺ አንቺንም የማረች እስከልጇ እኔንም እስከቤተሰቤ ያስበን እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር ያስባት
የ ፃዲቁ ኣቡነ ሃብተማርያም በረከታቸው ይደርብን የተዋህዶ ልጆች 🙏
መምህራችን እንማርበት እንጠነክርበት ዘንድ ይሄን ገጠመኝ ስላቀረብክልን እናመሰግናለ እህታችን መድሀኒ አለም የምዬ ማርያም ልጅ በሄድሽበት ሁሉ አይለይሽ ጥንካሬሽ እጅግ ያስቀናል እንዳንቺ ያበርታን ፈተና ቢኖር እየተወጣሽበት ያለው መንገ ደስ ይላል አይዞሽ በርቺ እኛንም እንዳንቺ ያበርታን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ነው ምናመሰግነው እግዚአብሔርን ይጠብቅክ
አንካን በሰላም መጣህ መምህራችን አፅራረ ቤተክርስቲያን የስታግስልን አምላኬ አባከህ ቸርነትህ ምህረትህ አይለየን
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እመብርሀን እስከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ነኝ
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው በዙ ነገርን ያስተምረናል ካለፈውም ሂወታችን አሀ ያስብላል እግዝያብሔር ይመስገን
ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ክብርና ምስጋና ይደረሰው እመብርሃን ኪዳነ ቃል ቅዱስና ቸሩ አባታችን ውድ ልጇ እንዳ ከበራ መጠን ክብር ምስጋና ይደረሳት
እውነት ነው እህቴ አምላክ ጠብቆሻል እኔም እንደ አንቺ በየዋህነት ብዙ ተጎድቻለው እመቤቴ ጠብቃኝ ክብሬን አላጣውም
ወይ መስተፋቅር እግዚአብሔር ይገስፀው እመቤቴ ማርያም ታክሽብህ ይህን የገለጸልን መድሃኒያለም ከፍፍፍፍፍ ይበልልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእሳት ያለፈች ወርቅ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይደግፍሽ መምህራችን በርታልን።
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን ይሺ እናዳምጣለን መምህራችን
ጠካራ እህታችን እመብርሃን ሁሌም በመገድሽ ትቅደምልሽ
Memihir Tesfaye Egziabher edmena Tena yistihe Tebarek yene lij melkam edil emegnilishalehu!!! Fetena Yale new !
ለአንቺ የደረሰ አምላክ ለእኔም ይድርስ እህቴ መምህር በርታልን
ወለተማርያም አሜን፫ እህታችን ከዚ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልሽ ገነሩ ብያሳዝንም ለበጎ ነው እንደወርቅ ነጥረሽ ለዚ መብቃትሽ የእግዚአብሔር ቸሩነቱን በንቺ ተምርያለው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ላንተም ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ አቡነ ሃብተማርያም አባቴ ኢትዮጵያን አደራ ጸሎትህ ይርዳን
ከፈተና ያውጣን እግዚአብሔር
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህር በጣም ብዙነገር ተምረንበታል እራሴን ያይሁበት ነው አማኑኤል አባቴ እንድተገብረው እርዳታው አይለየኝ
እግዛብሔር የሁላችነንም ፍፃሜችነን ያሳምርልን ከልጅቱ ብዙ ተምረናል እኔ ግን ልጁ ደፍሯታል ለማለት ይከብደኛል በፍቅር አታሏታል በቢል ይቀላል መምህርየ ልጁን ፈልገህ የሱን ብንሰማ ደስ ይለናል
በአባትሽ አጎት ገና በ 13 አመትሽ መደፈርሽ እየታወቀ ፣ እንደገና በማታ ወንድ ቢት መሄድሽ ፣ ያንቺ ጥፋት ነው። በጣም ደስ ያለኝ ፣ ያለማርገዝሽ ፣ በሽታም ከሱ አለመሸመትሽ ነው ። ለወደፊቱ ተጠንቀቂ ። ከእንደዚህ አይነት ለዛ ሙጥጤ ከሆነ ሰው ጋር የሚመስል አትግጠሚ። እናት አባቱን አታውቂ ፣ ብዙ ሲም ካርድ እንዳለው ስታውቂ ፣ ሰውየው ፕሌየር መሆኑን መጠርጠር ነበረብሽ ፣ የመናፍስት አሰራር እያወቅሽ ፣ ራስሽን ለምን እንዳልፈተሽሽ ገርሞኛል። ያም ሆነ ይህ አሁን አልፏል። ብዙ ትምህርት አግኝተሽበታል። በሰላም ወደ አገርሽ ይመልስሽ ። ቢቻልሽ እዚሁ አገርሽ ብትኖሪ ይሻል ነበር ። ግን አልሆነም ። ኪዳነ ምህረት ትከተልሽ
እድሜ ላንተ መምህር ተስፋዬ እሚገርምህ መሰደዴን እጅግ በጣም ወደድኩት ስደት ለኛ ትልቅ ትምህርት ቤት ነው እንቁአችን እኔም እንደሷ አይነት አቋም ነው ያለኝ ይሄም አቋም የመጣው መፆም መስገድ ስጀምር እሚቀለቅለኝ እሚያጣላኝ ሁሉም ነገር ጠፋ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እያልኩ አለሁ
እህታችን ካንቺ ቡዙ ተምርናል በእውነት ጠንካራ ልጅ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
እህቴ ሱባኤ ያዥ እግዚአብሔር ላንቺየሚሆን ባል እግዚአብሔር ያስጥሽ እግዚአብሔር አምላክ የሚፈራ እግዚአብሔር የሚታዘዝ እግዚአብሔር ያስጥሽሽሽ
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
እህቴ በጸሎትሽ አግዢኝ መበርታት አልቻልኩም
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልንእህታችን በእውነት ብዙ ትምህርት ነው ባንች የተማርኩት😥ጌታ ሆይ ባርያህን አበርታች አስበኝ🙏
መምህር እድሜ ይስጥልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
Egzbhri yemsgni amen amen amen
አሜን አሜን አሜን የመሥገን
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን
አቤት ጉብዝናዋ!!የእውነት ማንም ሴቶች ባንቼ ቦታ ቢሆን ያደረገዋል የኔ እህት ግን ጉበዝ ነሸ# ቁረቤያለሁ ያለውን ግን የእውነት በሱ ቤት ቀልድ ነው ግን አንድ ቀን ይገባዋል ውንድማችን በሰተመጨረሻ ማግኝቱ በጣም ገረሞኛል ልቤ ተንጠልጥሎ ነበረ እየሠማሁት የነበረው
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር
የኔ መልካም እህት እንኳን እግዚአብሔር ረደሽ አሁንም እናታችን ኪደነ ምህረት ከአንቺ ጋር ትሁን ለሳከድ አትለይሽ እውነት ዳስ ብሎኛል እህቴ እኔ እጅብ ብዙ ነገሮች ከአንቺ ህይወት ተምራለሁ ተመስገን ምንም ፈተና ብበዛ በእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል አሰብሽ ተሰክቶልሽ ህልምሽ እውን ይሁንልሽ እህተለሜዋ
ውይ እህቴ አምላክ ከአንች ጋር ይሁን ከእግዚከቤር ጥበቃ አይለይሽ አምላክ የሚወደው ፈታናው ብዙ ነው ከዚህ በወላ በቃሽ ይበልሽ መምህርየ እያየውህ ነው አምላክ የሁላችን አሰሮ ይሸኝልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣክ መድኃኔዓለም አባቴ ኪዳነምህረት እናቴ የዛሬ ታምር ደግሞ ድንቅ ነው የእውነት የኔ የህዋ እህት ❤✝️
ለመምህሮቻችን እድሜን ከጤና ይስጥልን አአሜን
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እህታችን በእውነት ብርች ፀናቱ ይስጥሽ በፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ሰላሴ ነን
በጣም ጎበዝ እማምላክ ታበርታሽ ከዚህም በላይ እህቴ በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ ብዙ አስተምረሽኛል
ሰላም መምህራችን ወይ እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ ጽናትሽን ቀናውበት ጎበዝ እግዝያብሔር ያበርታሽ ከዚ የበለጠ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ፈጣሪ ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ውድ ምመናን ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን እጸለይ እናልቅስ እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን
መምህርዬ በጣም ይገርማል ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው ያለሁበት ሁኔታ እንደዚህ አይነት ስሜት ውስጥነው ፀጋውን ያብዛሎት
እሚገርም ነው ካንች የህይወት ታርክ ካንች ገጠመኝ ብዙ ተምሪያለሁበርቺ እህታችን
በጣም ይገርማል ክፉ ሰሪ የራሱን ጉድጓድ ይምሳል አንቺ ግን የዋህ በመሆንሽ ሊጥልሽ ሞክሯል እራሱ እንደወደቀ አላወቀም አንቺ ግን በእዉነት እግዚአብሔር የሚወድሽ ንጹህ ሰዉ እና በእዉነት በንጹህ ልብ እግዚአብሔርን እነደምትወጂዉ ሰለሚያዉቅ በመከራ ዉስጥ አሳልፎሻል አንቺም የሀይማኖት ጀግና ነሽ ነገም መልካምና ሰላማዊ ኑሮ ነዉ የምትኖሪዉ እመቤቴ ትርዳሽ በጸሎት አስቢኝ
ትምህርትሽ ውጣውረድሽ ከባድ ነው አስተማሪም ነው እሄቴ የዋህነትማ በጣም ይከብዳል ይጎዳል እውነት ነው አንቺ ጠንካራነሽ ፈጣሪ ሁሉን ያረገው ለበጎነው የኔ ጠንካራ
እህታች የእናታችን የኪዳነምህረት የልዐል እግዚአብሔር ልጅ በርቺ ዉስጥሽ ላይ ያለዉን ምኞት ይሳካልሽ 🙏🙏🙏
በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን በጣም ጎበዝ በርች እህቴ
መምህር ፅጋውን ያብዛልህ
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቀህ
ጥንካሬሽ ሳላደንቅ ዋው ምን አለ ጥቂቱን ብዬ ተመኝሁእግዚአብሔር ቤቤቱ ያፅናሽ
እንቺ በጣም ጎበዝልጅሽ በርቺ እህታችን እግዝእብሄርይረዳሻል እዳታለይ
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን
ኪዳነ ምህረት እናቴ በጣም ትወድሻለች አንች ደግ ነሽ በእውነት ክብር ለመድሃኔአለም ብዙዎቻችን ከዝህ የበለጠ ፈተና አለብን አንች ጀግና ነሽ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
Tnx
እውነት በጣም ያሣዝናል ይኸ ችግር እኔም ጋር ደርሶብኛል በሄድሁበት ሁሉ ዘመድ ባዳ ሳይል ዝሙት ይፈልጉኛል እግዚአብሔር ከብዙ መከራ ጠብቆኛል። በእኔ የዋህነት ግን ብዙ ማአት ውስጥ ገብቸ ከሞት ጣር ወጥቸ እመ ብርሀን እረድታኝ በህይወት ዛሬ ደርሻለሁ ክብር እና ምስጋ ለእናት እና ልጁ ይሁን🙏የክፉ ወንድሞችን ግፍ ምንም ቋንቋ አይገልፀውም ፈጣሪ ለንስሀ እና ለቀና ህይወት ይርዳን 🙏
Gobez yen wed enyem bertatu yestegne bengheracen enyem ye medhanialem lij ney ena enyem bezu tamer argolegnale eghzabher ymsghen semu le zelalem yetmsghen yehun,🙏🙏🙏
ለስይጣን ይቅርታ ይባላል እንዴ ደሞ እንዴት ጸጋ ኣድረህ ነዉ ኣጋንንት በቁጭህ የምታናግረዉ ይገርማል ሁሉም ባለ ጸጋ ሆነ በግድ
ደንቁርናሽ ነው እኔን እንዳትረጂ ያደረገሽ
እና ታዲያ እሱን ለማናገር ልንበርከክለት ?
ደግሞስ የተያዘ ሰይጣን መጠየቅ የፀጋ ጉዳይ ነው እንዴ ?
አንቺስ ይህን እንዳትደርጊ ምን አገደሽ ?
ነው ወይስ ጥሩ ስታዳምጪ ቆየሽና አጅሬውን ሳናግረው ያይቺም ደንግጦ ሰደበኝ ?
ይገርማል የፈውስ ትርጉም የተዘበራረቀበት ከንቱ ትውልድ
ምናልባት ባደረኩት ነገር ቀንታቹ ይሆን
ፀጋ አለህ ካልሽኝም ያድርግልኝ
እኔ ግን የተዋረደን መንፈስ ጠርቼ በማናገሬ ካንቺ የተለየ ህይወት ኖሮኝ ሳይሆን ለሁላችንም የተፈቀደልን እንዲሁ የተሰጠን ስጦታ ነው
@@eftahtesfasilase4230 እግዚኦ እሄ ነዉ መንፈሴዊ ህይወትህ ስድብ ሲጀመር ለስዉ ደንቆሮ ይባላል እንዴ ሁሌም ስድብህ እንደዛ ነዉ ማንም ዩትበር ኣይቸ እንደኣንተ ትቢተኛ ግን ኣላየሁም ማንም ዩቲበር መጥፎ ኮሜንተ እንኳን ስንፅፍ ኣሙስግናሉ ለኣስተያይትሽ በሎ ነዉ በትህትና የሚያስረዳ ያንተ ግን ኣጉል መንፈሳነት ዉስጥህ ሌላ ኣፍህ ሌላ።
@@FkriAemlakeysAelewoHelefa አመሰግናለሁ የሚሉሽ እኮ ሼር እድታደርጊው ነው እጅ ስድብሽ ተመችቶት አይደለም እናቱ ንቂ
@@የኔወርቅተስፋዮ የት ኣየሽ ሲጀመር ደሞ ላንቺ ኣላልኩም ለሱ ነዉ መልሲ የስጠሁት።
@@eftahtesfasilase4230 መምህር ነህ አይደለም? ድንቁርና ተብሎ ሰው አይሰደብም ከአንተ አይጠበቅም መምህር ያሰተምራል እንጂ አይሳደብም ኦርቶዶክስን ማሰደብ ነው
ወይ ፈተና ሰውን ማመን እማንችልበት ዘመን ላይ ደርሰናል የሚገርም ትምህርት ነው
በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር አብሮን ከሆነ የማንወጣው ነገር የለም እህቴ
እህቴ እውነት ቀላል አይደለም መደፈር ግን እግዚአብሔር አምላክ ይረዳሻል 🙏 ቅድስ አርሴማ ከአንቺ ጋር ትሁን🙏✝️
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እህታችን ከአንቺ ጥንካሬ እንማራለን በቤቱ ያፅናሽ በርቺ
አቤት ጥንካሬ ይገርማን እራሴን ናቁሁት እኔም ተፈተኩ ልል ነው አምላኬ ይቅር በለኝ እውነት እህታችን በጣም ጀግና ነሽ በርች ሉእል እግዚአብሔር አሳብሽን ይፈፅምልሽ እህቴ በጣም አስተማሪ ነው እናመስግናለን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
እህታችን እግዜሀቤር ይጨምርልሺ ጥንካሪየሺ በጣም ደሥ ይላል በፆለትሺ አሥቢን ሥደተኛ እህቶችሺን ጥንካሬሺን ያዲልን እግዜሀቤር ይርዳን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
ጥንካሬሽ እጅግ ይገርማል መታደልም ነው ስላስተማርሽን በጣም እናመሰግናለንየምወዳት እመቤቴ ትጠብቅሽ ።በእግዚአብሔር ስም አመስግንሻለሁ እንዲሁም በፀሎትሽ አስቢኝ እጅ እግሬ አይንቀሳቀስም በስደት ነው የምኖረው ገብረ ስላሴ እባላለሁ ይህን comment የምታነቡ የመምህር ተስፋየ ቤተሰቦች በሙሉ ሁላችሁም ገብረ ስላሴ እያላችሁ አስቡኝ አደራ መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አስበኝ በፀሎትህ
እግዚአብሔር ያስብህ ወንድሜ አይዞክ
እግዚአብሔር ይስብህ ወንድመ ኣዞህ ምህረቱን ይልኣክልህ።
ጀግና ነሽ እህቴ በእውነተት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርሽን እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
መምምህር ለአንተም ቃለህሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነንህን ያርዝምልን
በጣም🎉🎉🎉🎉🎉
እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር እንኩዋን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እንፀልይ ስለ ዕናት ቤተክርስቲያን ስለ አባቶቻችን 😭😭🙏🏿
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ያንተን አይነቱን ያብዛልን አንተ የመምህር ግርማ
ፍሬ ነህ አግዚኣብሔር ይባርክህ
ቃል ሂውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ሆይመሰተወዕለ ልብን ሰጣን ወላዱተአምላክ ቅዱሰ ሚካእል ከክፈአ ቅዱሰ ሩፈኤል ይሓልይን ቅዱሰ ሩፈኤል ወሓሰ ተጣብቅን አሜን አሜን አሜን
የህታችን ታሪክ አስተማሪ ነው መድሐኒያለም በቤቱ ያፅናሽ ።የልብሽን ያሳካልሽ
አዲስዬ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ👏👏ኢንስተግራም ፌስቡክ አድራሳሽን እህቴ
አመሰግናለሁ👏
በእውነቱ እግዚአብሔር እኮን እረዳሽ እህታችን ላች የደረሰው መላአክ ለእኔም ይድረስልኝ በእውነቱ አረብ አገር ብሆንም እኔ ሀይማኖቴን እና ጥላቴን ባረብ አገር ነው ያወኩት መቸም ጥላት ስላችሁ የሰው አይደለም ሰይጣን ነው ለሰው ልጅ ጥላቱ ዳቤሎስ ብቻ ስለሆነ ስለዜህ ባረብ አገር ያላችሁ እህት ወድሞቸ ብርቱ ነው ፀልዩ ስገዱ ፁሙ እኛ ከበረታን ሰይጣንን በማከፈል ዋጋ ሳንከፍል ከእቅልፋችን ቀንሰን ማሸነፍ እንችላለን በዚህ አጋጣሜ ቤተክርስቲያን የለለበት አገር ያለን እግዚአብሔር ለስጋወ ደሙ ያብቃን ነው የምለው ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ አፀደ ማርያም እያላችሁ
እንኳን ደና መጣህልን የኛ ዕንቁ መምህር
ኑ የመምህር ተማሪወች አብረን እንማር
የበግ ለምድ ከለበሱት ሰዎች ተጠንቀቁ ይላል እግዚአብሔር ደግነት እናየዋህነት በእግዚአብሔር የተወደ ነው እናም እግዚአብሔር ከነዚህ መልካም ስዎች ጋር ስለሆነ ሁሉንም በጥበቡ ያልምንም ወጀብ ሳይናውጥ ያሻግራቸዋል
ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን እህታችን ካንቺ ብዙ ተምረናል የምንተገብር ያድርገን
መምህረ እንኳን ደህና መጣችሁልን እንኳን ለአባቴ ለምወዳቸው ፃድቁ አብነ ሀብተ ማርያም ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ እሄን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ አብነ ሀብተ ማርያም ባላችሁበት ይጠብቋችሁ ችግራችሁን ሁሉ ይፍቱላችሁ አሜን🥰❤
አሜን እማ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን
አሜን
አሜን
በእውነት የውሃነት በጣም ይጎዳል እህታችን በርቹ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ታሪክሽ በጣም አስተማሪ ነው ስላካፈልሽን እናመሠግናለን
Awo yewuhenet betam yegodal Ewunet nwu
እግዚአብሔር ይመስገን ለቅዱስቁርባን እንኳን አበቃሺ እህታችን እልልልልልልልልልልልልል
እንካን በሰላም መጣሁ መምህራችን እንካንምን ለአበነ ሃበተ ማሪያም ወሪሃው ብኣል በሰላም ኣደረስን እህታችን ኣይዞሽ በሪተልን
እኔስ. አልፈርደም. አትፍረድ. ይፈረድብሃል. ይላል. የኔ. የዋህ. አይዞሽ. ሰው. ማመን...
በጣም ነዉ ያዳመጥኩት ግን ገጠመኙን ለማዳመጥ ብዙ ጊዜ እቸገራለሁ በፆለት አስቡኝ ወለተ ኢየሡስ እህታችሁ እመብርሀን ትጠብቅሽ እህታችን
እንኳን በሰላም መጣችሁ እንቁ መምህራችንና ብርቱ እህታችን እንኳን ላባታችን አባነሀፍተ ማርያም በዓል አደረሳችሁ
❤️❤️❤️
መምህር የሚገርመው ነገር ከልጅቷ ህይወት በደንብ እራሴን አግኝቼዋለሁ መለት እኔም እበረከካለሁ ብዬ አስባለሁ ግን ብዙ የፀሎት ዘዴዎችን አግኝቻለሁ ማዘዝም እንደምችል ተገንዝቢያለሁ በርግጥ ብዙ በዙ አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን ባገኝበትም በዚኛው ደሞ የተረደዳሁትን ተረድቻለሁ ፍፃሜሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ የደብተራ መተትበኛ በደካሞቹ መያዙ ከልቤ ነው ደስ ያለኝ ልብ ያለው ልብ ይበል አመሰግናለሁ መምህር
ኣሁን መግባቴ ነው ቅዱሰ ኡራኤል መልኣክት ኣአሙራችን ይክፈትልን ውድመምህራች አንካን በሰላም መጣህ ኑ የመዳም ቅመሞች የተዋህዶ ልጆች ኑኑ ኣብረን አንማማር
እንቃዕ ብሰላም መጻእኻ መምህር
ስላም ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ
ጎበዝ እህት አለም የንቺው ታርክ እንዳለ የእኔ ነው እኔም ልክ እንዳንቺው ነኝ የዋህነት ያጠቃኛል ሰው ችግሩን ከሰማሁ በኃላ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ እና የኔም ታርክ ነው በፀሎትሽ አስብኝ መምህር ተስፋዬ ጋር አ/ አ እያለሁ መዝሙር ቤት እየሄድኩኝ ሁሉ አገኘው ነበር ብቻ በሃጢያት ለመውደቅ በጣም ቅርብ እሆናለሁ ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን ቸረነቱ በእኔ ላይ ብቻ ነው የበዛልኝና በቶሎ እነሳለሁ እና መምህር በፀሎትህ አስበኝ ... እግዚአብሔር አምላክ አንተንም ያብርታህ ጠላቶችህን ሁሉ ከእግር በታች ያውልሊህ አሜን ....
የኔ ዋህነት ውድ እህታችን ተአምር ነው በእውነት እንጂ በጣም ጥንከር በእውነት ድንግል ማርያም እና መድኃኔዓለም አባት እግዚአብሔር አምሳል ክብር ይመስግን በእውነት
አይዞሽ እሽ ቅዱስ ሚካኤል ይረድሽ እሸ ግብዝ እና በ ፀሎትሽ አስብ ወለተ ሥላሴ አሰብ እሸ እማ
ትክክል ነው ስድስት እኮ ሁሉም ፀሎት ነው ማህበር ደስ ይለንው በእውነት
Whastapp eki betam arife new bewunta
አሜን
እህት አለም የናቴ ልጅ አይዞሽ በርቺ ሁሉም ነገር ለምክኒት ነው ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን አሜን።
የእውነት እህታችን በፈተና መፅናት እዳለብን ታስተምረናለች ይህን ትምህርት ሰጥቶን ላነቃን እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው የኔ የዋህ እህት ብዙ መከራ አሳልፈሻል በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺልን ደካማ እህትሽ ነኝ ወለተ ወልድ ከነቤተሰቦቼ በጸሎትሽ አስቢኝ
እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ የኔ እህት በፀሎትሽ አስቢኝ እኔም እራሴን አጠፋለሁ ብሎ ብዙ ነገር ብሎኝ አምኜው እራሱ እንዳያጠፋ ብዬ ቀርቤው ይኽው የማልፈልገውን ህይወት እየኖርኩ ነው ምንም እንኳን በጣም ዘልቀን ባንገባም ግን ይኸው 5 አመት ሆነን ሁሉም ነገር ተስፋ አሳጥቶኛል
አኔ እናት በጣም ጅግና ። ክርስትና እንዲህ ነው እየወደቁ መነሳት
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
ወለተ ገብርኤል እና ቤተሰብቹን በፆሎት አስብን
ቃለህይውት ያሰማልን መምህር
እግዚሃብሄር ለሁላችን እንደህታችን ያለ የሀይማኖት ጽናት ይስጠን 😥😥😥 እውነት ነው የዋህነት ሲበዛ ለፈተና ይዳርጋል ....መምህር ቃለሒወት ያሰማልን ሁሌ ገጠመኝ በሰማሁ ቁጥር በጸሎት እንድበረታ ያደርገኛል ...እግዚሀብሔር ለሁላችን ብርታት እና ሐይሉን ያድለን 🙏🤲🤲🤲
😊
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
መምህር ተሰፍዬ ተባረክ
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እህቴ ያቺ ታሪክ የጋጠመሽን እራሴን እየፈለኩኝነው
እያለቀስኩኝ ነው ያዳመጥኩት እህቴ አመሰግንሻለሁ
እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ግን በጣም ፈተና ውስጥ ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እናቴ በጣም ጠካራ ነሺ አርብ ሀገር ማለት. እች እዳልሺው ገዳም ነው እና እኔ አገርቤት እያለው ምንም አላቅም ነበር እና እዚህ ነው ሁሉን ያወኩት. እንዳመጣው. አንድ አመት ያክል ምንም መንፈሳዊይ ነገር አላቅም ዝምብየ የስው ታሪክ እየስማው ሳለቅስ ነበር እምወ እና ድንገት መምህርን አገኘውት. ከዛ ካንድ ጀመር እግዚአብሔር ይመስገን ሁን ትቸ ወድ መንፍሳዊይ ነገር ገባው. ቡዙ ነገር አስተካከልኩ አሁን ግን. እየስነፍኩ ይመስለኛል ችላ ማለት አምጥቻለው. ጦለት አያድርስኩ ልቤ ሌላ ቦታነው ጾለቱን በቶለ ነው እምጨርስውና ይጨንቀኛል. እህቶቸ ወንድሞቸ እባካቹሁን አግዙኝ. በጾለት. ፍቅርተ ስላሴ ብላቹ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ የልጅቷን ታሪክ ሠከንብዬ የሰማሁት አቤት የሰው ልጅ ፈተናው በጎን ደግሞ የእግዚአብሔር ጥበቃው ድንቅ ነው ቸሩ መድሐኒአለም በዚሁ ያጠክርሽ በተዋህዶ ሐይማኖታችን ያፅናሽ በርቺ የኔ እቁ እህት በጣም ጥንካሬሽን አደቃለሁ እማምላክ ከአንቺ ጋር ትሁን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
እንኳን በሰላም በጣህልን መምራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን የኔ የዋ እህት በጣም ጉበዘ ነሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
ጎበዝ ጀግና በርቺ አንቺንም የማረች እስከልጇ እኔንም እስከቤተሰቤ ያስበን እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር ያስባት
የ ፃዲቁ ኣቡነ ሃብተማርያም በረከታቸው ይደርብን የተዋህዶ ልጆች 🙏
መምህራችን እንማርበት እንጠነክርበት ዘንድ ይሄን ገጠመኝ ስላቀረብክልን እናመሰግናለ እህታችን መድሀኒ አለም የምዬ ማርያም ልጅ በሄድሽበት ሁሉ አይለይሽ ጥንካሬሽ እጅግ ያስቀናል እንዳንቺ ያበርታን ፈተና ቢኖር እየተወጣሽበት ያለው መንገ ደስ ይላል አይዞሽ በርቺ እኛንም እንዳንቺ ያበርታን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ነው ምናመሰግነው እግዚአብሔርን ይጠብቅክ
አንካን በሰላም መጣህ መምህራችን አፅራረ ቤተክርስቲያን የስታግስልን አምላኬ አባከህ ቸርነትህ ምህረትህ አይለየን
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እመብርሀን እስከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ነኝ
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው በዙ ነገርን ያስተምረናል ካለፈውም ሂወታችን አሀ ያስብላል እግዝያብሔር ይመስገን
ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ክብርና ምስጋና ይደረሰው እመብርሃን ኪዳነ ቃል ቅዱስና ቸሩ አባታችን ውድ ልጇ እንዳ ከበራ መጠን ክብር ምስጋና ይደረሳት
እውነት ነው እህቴ አምላክ ጠብቆሻል እኔም እንደ አንቺ በየዋህነት ብዙ ተጎድቻለው እመቤቴ ጠብቃኝ ክብሬን አላጣውም
ወይ መስተፋቅር እግዚአብሔር ይገስፀው እመቤቴ ማርያም ታክሽብህ ይህን የገለጸልን መድሃኒያለም ከፍፍፍፍፍ ይበልልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእሳት ያለፈች ወርቅ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይደግፍሽ መምህራችን በርታልን።
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን ይሺ እናዳምጣለን መምህራችን
ጠካራ እህታችን እመብርሃን ሁሌም በመገድሽ ትቅደምልሽ
Memihir Tesfaye Egziabher edmena Tena yistihe Tebarek yene lij melkam edil emegnilishalehu!!! Fetena Yale new !
ለአንቺ የደረሰ አምላክ ለእኔም ይድርስ እህቴ መምህር በርታልን
ወለተማርያም አሜን፫ እህታችን ከዚ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልሽ ገነሩ ብያሳዝንም ለበጎ ነው እንደወርቅ ነጥረሽ ለዚ መብቃትሽ የእግዚአብሔር ቸሩነቱን በንቺ ተምርያለው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ላንተም ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ አቡነ ሃብተማርያም አባቴ ኢትዮጵያን አደራ ጸሎትህ ይርዳን
ከፈተና ያውጣን እግዚአብሔር
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህር በጣም ብዙነገር ተምረንበታል እራሴን ያይሁበት ነው አማኑኤል አባቴ እንድተገብረው እርዳታው አይለየኝ
እግዛብሔር የሁላችነንም ፍፃሜችነን ያሳምርልን ከልጅቱ ብዙ ተምረናል እኔ ግን ልጁ ደፍሯታል ለማለት ይከብደኛል በፍቅር አታሏታል በቢል ይቀላል መምህርየ ልጁን ፈልገህ የሱን ብንሰማ ደስ ይለናል
በአባትሽ አጎት ገና በ 13 አመትሽ መደፈርሽ እየታወቀ ፣ እንደገና በማታ ወንድ ቢት መሄድሽ ፣ ያንቺ ጥፋት ነው። በጣም ደስ ያለኝ ፣ ያለማርገዝሽ ፣ በሽታም ከሱ አለመሸመትሽ ነው ። ለወደፊቱ ተጠንቀቂ ። ከእንደዚህ አይነት ለዛ ሙጥጤ ከሆነ ሰው ጋር የሚመስል አትግጠሚ። እናት አባቱን አታውቂ ፣ ብዙ ሲም ካርድ እንዳለው ስታውቂ ፣ ሰውየው ፕሌየር መሆኑን መጠርጠር ነበረብሽ ፣ የመናፍስት አሰራር እያወቅሽ ፣ ራስሽን ለምን እንዳልፈተሽሽ ገርሞኛል። ያም ሆነ ይህ አሁን አልፏል። ብዙ ትምህርት አግኝተሽበታል።
በሰላም ወደ አገርሽ ይመልስሽ ። ቢቻልሽ እዚሁ አገርሽ ብትኖሪ ይሻል ነበር ። ግን አልሆነም ። ኪዳነ ምህረት ትከተልሽ
እድሜ ላንተ መምህር ተስፋዬ እሚገርምህ መሰደዴን እጅግ በጣም ወደድኩት ስደት ለኛ ትልቅ ትምህርት ቤት ነው እንቁአችን እኔም እንደሷ አይነት አቋም ነው ያለኝ ይሄም አቋም የመጣው መፆም መስገድ ስጀምር እሚቀለቅለኝ እሚያጣላኝ ሁሉም ነገር ጠፋ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እያልኩ አለሁ
እህታችን ካንቺ ቡዙ ተምርናል በእውነት ጠንካራ ልጅ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
እህቴ ሱባኤ ያዥ እግዚአብሔር ላንቺየሚሆን ባል እግዚአብሔር ያስጥሽ እግዚአብሔር አምላክ የሚፈራ እግዚአብሔር የሚታዘዝ እግዚአብሔር ያስጥሽሽሽ
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
እህቴ በጸሎትሽ አግዢኝ መበርታት አልቻልኩም
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
እህታችን በእውነት ብዙ ትምህርት ነው ባንች የተማርኩት😥ጌታ ሆይ ባርያህን አበርታች አስበኝ🙏
መምህር እድሜ ይስጥልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
Egzbhri yemsgni amen amen amen
አሜን አሜን አሜን የመሥገን
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን
አቤት ጉብዝናዋ!!የእውነት ማንም ሴቶች ባንቼ ቦታ ቢሆን ያደረገዋል የኔ እህት ግን ጉበዝ ነሸ# ቁረቤያለሁ ያለውን ግን የእውነት በሱ ቤት ቀልድ ነው ግን አንድ ቀን ይገባዋል ውንድማችን በሰተመጨረሻ ማግኝቱ በጣም ገረሞኛል ልቤ ተንጠልጥሎ ነበረ እየሠማሁት የነበረው
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር
የኔ መልካም እህት እንኳን እግዚአብሔር ረደሽ አሁንም እናታችን ኪደነ ምህረት ከአንቺ ጋር ትሁን ለሳከድ አትለይሽ እውነት ዳስ ብሎኛል እህቴ እኔ እጅብ ብዙ ነገሮች ከአንቺ ህይወት ተምራለሁ ተመስገን ምንም ፈተና ብበዛ በእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል አሰብሽ ተሰክቶልሽ ህልምሽ እውን ይሁንልሽ እህተለሜዋ
ውይ እህቴ አምላክ ከአንች ጋር ይሁን ከእግዚከቤር ጥበቃ አይለይሽ አምላክ የሚወደው ፈታናው ብዙ ነው ከዚህ በወላ በቃሽ ይበልሽ መምህርየ እያየውህ ነው አምላክ የሁላችን አሰሮ ይሸኝልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣክ መድኃኔዓለም አባቴ ኪዳነምህረት እናቴ የዛሬ ታምር ደግሞ ድንቅ ነው የእውነት የኔ የህዋ እህት ❤✝️
ለመምህሮቻችን እድሜን ከጤና ይስጥልን አአሜን
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እህታችን በእውነት ብርች ፀናቱ ይስጥሽ በፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ሰላሴ ነን
በጣም ጎበዝ እማምላክ ታበርታሽ ከዚህም በላይ እህቴ በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ ብዙ አስተምረሽኛል
ሰላም መምህራችን ወይ እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ ጽናትሽን ቀናውበት ጎበዝ እግዝያብሔር ያበርታሽ ከዚ የበለጠ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ፈጣሪ ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ውድ ምመናን ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን እጸለይ እናልቅስ እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን
መምህርዬ በጣም ይገርማል ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው ያለሁበት ሁኔታ እንደዚህ አይነት ስሜት ውስጥነው ፀጋውን ያብዛሎት
እሚገርም ነው ካንች የህይወት ታርክ ካንች ገጠመኝ ብዙ ተምሪያለሁ
በርቺ እህታችን
በጣም ይገርማል ክፉ ሰሪ የራሱን ጉድጓድ ይምሳል አንቺ ግን የዋህ በመሆንሽ ሊጥልሽ ሞክሯል እራሱ እንደወደቀ አላወቀም አንቺ ግን በእዉነት እግዚአብሔር የሚወድሽ ንጹህ ሰዉ እና በእዉነት በንጹህ ልብ እግዚአብሔርን እነደምትወጂዉ ሰለሚያዉቅ በመከራ ዉስጥ አሳልፎሻል አንቺም የሀይማኖት ጀግና ነሽ ነገም መልካምና ሰላማዊ ኑሮ ነዉ የምትኖሪዉ እመቤቴ ትርዳሽ በጸሎት አስቢኝ
ትምህርትሽ ውጣውረድሽ ከባድ ነው አስተማሪም ነው እሄቴ የዋህነትማ በጣም ይከብዳል ይጎዳል እውነት ነው አንቺ ጠንካራነሽ ፈጣሪ ሁሉን ያረገው ለበጎነው የኔ ጠንካራ
እህታች የእናታችን የኪዳነምህረት የልዐል እግዚአብሔር ልጅ በርቺ ዉስጥሽ ላይ ያለዉን ምኞት ይሳካልሽ 🙏🙏🙏
በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን በጣም ጎበዝ በርች እህቴ
መምህር ፅጋውን ያብዛልህ
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቀህ
ጥንካሬሽ ሳላደንቅ ዋው
ምን አለ ጥቂቱን ብዬ ተመኝሁ
እግዚአብሔር ቤቤቱ ያፅናሽ