Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሰላሙ አለይኩም ውድ እህቶቼ ውድ እህቶቼ ፈተና ላይ ላሉ እህቶቼ እንዲደርስላቸው የቻላችሁት ላይክና ሼር አርጉላቸው ።ወደ መልካም ያመላከተ ከሰራ ነው።መልካም ንግግር ሰደቃ ነው ።
አሚንአሚን
ወአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አልሀምዱሊላህ ሠላም ነን ዉዴ ❤❤❤አሚን ያረብ አግብቶ እንደማፋታት የምፈራዉነገር የለኝም ወላሂ አላህያብጀዉ 😢
❤
@TheQueen-ux7cd ሠብረን ጀሚላ ማማ ታገሸ እኔእንኳ ለወደፊቱ ነዉ አላገባሁም ገና አብሸሪ
ዋለይኩምስላም ለቤትሽአደስነኝ ስብስክራይብላርግሽና እምነግርሽአለኝ
የኔ እህት አቤት አነጋገር ጀዛ ኪላህ ማነው እደኔ የሚወዳት ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ ሀያቲ
፦እሰኪ በዱአችህ በጣም አሞኛል አይኔን አላህ እንዲሸለኝ ዱአ አድርጉልኝ
አብሽሪ አላህ ያሽርሽ ውዶ እህቴ
አላህ ያአሽርሽ
አላህ ያሽርሽ እህት
አላህ ያሽርሽ
አላህ ያሸርሸ
ሀበይብ ምነው ሰሙን 50k እንኳ ብናስገባት ሡበሀን አለህ በወራት ውስጥ መቶ ሽ ታዝገቡየለ የመዳም ቅመሞች እነስም አይጠሬን አንተዛዘብ ዳይ ወደ100ሽ❤❤❤❤😘
ሠህ
❤❤
ውይ የልቤን ነው ያልሽው ፕራንክ ነው ሚፈለገው ውድ ነገር አይበረታ ታም በእኛ ጋር
በጣም እህቴ እናበረታታት
@FatumaAwol-እህት ደምሪኝz9d
ማሻአላህ ትልቅ ሴት ነሽ ምሳሌሽ ጥሩ ነው !!በዲን ስም ለሚድያ ፍጆታ ከሚያስመስሉት የተሻልሽ ትመስያለሽ!! አላህ ሀቅ መንገድ ወፍቆሽ ያፅናሽ
ማሻአላህ ጡሩ አገላለፅ
ጀዛኪላህ ኸይር ኢንሻአላህ እታገሳለሁ በአላህ ፈቃድ የትግስቴ ፍሬ ያማረ እንደሚሆን ቅንጣት አልጠራጠርም አላህየ ሁሉን ያስተካክልልኛል ኢንሻአላህ
In sha allah አብሽሪ
ኢንሻአላህ
@Ethiogእህት ደምሪኝazanews
@fatmagashu9064እህት ደምሪኝ
ያረብ አላህ የተሻለውን እሱ ያቃልና አተ የተሻለውን ስጠን 😢😢😢😢
እሙ ማኢዳህ የኔ ውድ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ካንች ብዙ ነገሮችን ተምሬያለሁ ዛሬ ላይ ቢዚ ብትሆኝ በራስሽ ህይወት ብትጠመጅም ያኔ በጊዜው ለብዙ እህቶች ጥንካሬ ሆነሽናል ለአላማችን ለፍላጎታችን የውሳኔ ሰው እንድንሆን አድርገሽናል🌹🌹🌹
ማሽ አላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ እኛንም አላህ ቀጥተኛውን መንገዲ ይምራን
ወላሂ በጣም ደስ ይላል ምክርሽ አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ❤
ወላሂ እኔ እያወኩ ገባሁበት አላህ ያስተካክልልኝ በጣም እየፈራሁ ነው ቤተሰብ ታስጠየኩ ቡሀላ ጨቆኛል በጣም ሶሻል ሜዳ ላይ ነው ሚውለው ቲክቶክ ላይ 😢😢😢😢😢
@@ሰአድወሎየዋ-ሠ5ዠ ያረብ አላህ ያስተካክላቸው ወላሂ የኔማ ሲሰዳደብ ነው ሚውለው ተው ስለው ስንጋባ እተዋለሁ ይለኛል ግን አሁን ቤተሰብ አስጠየቅን ግን ያው ነው ቤተሰቦቸም ቅር እያላቸው ነው ሌላሰውማ ቢሉኝ ቢሉኝ አልሰማቸው ብያለሁ ወላሂ ማዳት እያወጣሁ ነው ሳላገባው ሳገባማ አላህ ይወቅ እናማ እህቴ ዱአ አርጊልኝ እስኪ 😥😥😥ፍቅር እሚሉት ነገር አጃጃለን 💔💔💔💔
@@ሰአድወሎየዋ-ሠ5ዠያችንም አላህ ያስተካክልልሽ ውደ ከባድ ነው 😥😥😥😥
እህቴ አንች የምትመርጨው ውንድ የአንች ሂውት ብቻ ሳይሆን የልጆችሸም ነው ልጆች ከእናታችው ካላችው ሀቅ አንዱ ጥሩ አባት መምርጥሸ ነው ልብሸን ትተሸ በቅጭላትሸ አሰቢ ቡሀላ እዳታለቅሸ@@27-bz1ln
ኧረ እህቴ እንደምንም እራስሽን አሳምነሽ ከዚህ ሰው ራቂ ገና ሳታገቢው እንደዚህ ከሆንሽ ስታገቢው ምን ሊያደርግሽ እንደሚችል አስበሽዋል ነቃ በይ@@27-bz1ln
ዱአ አድርጊ
سبحان الله وبحمده عدد خلقه ورضا نفسه وزينة عرشه ومداد كلماته 🍃🍃
ትክክል እህቴ አላህ የተግባር ሶብርን ይስጠን
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ አለይኪ ደስ የሚል ምክር ነው በርቺ እህት😊😊
አሚን የኛዉድ እህት አላህይጨምርልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህይመልሣችሁያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወዓለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ኡም ማኢዳዬ እንዴት አለሽ እማ ምነው በቴሌግራም የምለቂያቸውን ውድ ፕሮግራም ምክርሽን አቋረጥሽ አላህ ይጠብቅሽ ከነመላቤተሰብሽ
mashaallah allah ytebkish❤❤❤
የኔውድ እህት አሚንንን ልዬዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አላህይጠብቅሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
የኔእናት ሥወድሽ አላህይጠብቅሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን ውድ እህቴ
جزاك الله جير يا اخته صح ما شا الله تبرك الله
የኔ ውድ ጀዛ አላህ ኸይር አላህ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉
ጀዛኪላሁ ኸይረን የሀቢበቲ ሊከላሚኪ ጦይቢን💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
አሚን
አሚን እሕቴ ሠሏሑ አለይሒ ወሠለም
ጀዛኪላሂ ኸይር እህት አላህ ይጨምርልሽ
ማሻአሏ❤❤❤💚💚💚
ጀዛኪላህ ኸይር የኔውድ እህት ምክሮችሽ ማሻ አላህ ናቸው አላህ ይጨምርልሽ ያሩሂ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ማሻ አላህ ምክርሽ በተስፋ ያኖራልእኔ ከወንዶች ላይ ተስፋ እቆርጥና ደሞ እንደዚህ አይነት ምክር ስሱማ ተስፋ አደርጋለሁ አላህ ኸይረኞ ያድርገን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሏህ በፍቅር የተሞላ ያድርግልን ትዳራችንን ሀቂቃ አሁን ሰአት ላይ እንደ ትዳር ፈተና ላይ የወደቀ እንደ ፍች የበዛ ነገር የለም እስኪ ሳኡድዎች ጥሩ ኢስላማዊ አባያ የት እንዳለ ጠቁሙኝ
جزاكي الله خيرا يا أخته 🍃🍃🍃🍃
አሚንን እህቴ ማሻአላህ🎉🎉🎉
ማሻ አሏህ አለይኪ ጀዛኪላሁ ኸይር
የት ባገኘሁሽ ዴስ ስትሊ ማሻ አላህ
Mashalah❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ አላህ፡አፍያ፡ያርግሽ፡፡ባልሽም፡አላህ፡ቀልብ፡ይለግሰው፡
ሀቢበቲ እንዴትነሽ ጠፍተሽብኝነበር ስልክ ቀይሬ እኔ በርቀት ነው ትዳሬ እስካሁን ሰላም ነን አልሀምዱሊላህ ሰላም መስጠት ነፆነቱን ካገኝ ያሰው በሂወታችን ሰላም ይኖረናል እና እህቶች ለምን አልዴወልክልኝም ለምን ኦላይ ሆነህ ሀከዛ አትበሉ ተውት ለራሱ ሰላምሽን ስጭውለራስሽ
ትክክል
ሳህትክክልይህነውእኮየስቱውትዳርየመፍርስምክንያትበየትወጣህበየትገባህሳደውልልኝሳታነሳልኝበሆነውባልሆነውመጨቃጨቅ
አሚንንን ውድ🤲🤲
አህለን ሰሙዬ. ደህና ነሽልኝ
ማሻ አላህ❤❤❤
ماشاءالله تبارك الله 🎉🎉جزاك الله خير الجزاء 🎉🎉
በለ ንቀብ መሆንሽን አይቼ @subscribe አረኩሽ በርቺ እህታችን😊
አሚን አሚንንንንያረብ
❤. ጀዛካሏህ. ኡሙ ማኢዳ
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ሰሚራዬ ሱለላህ አለይህ ወሰለም አላህ ከምርጦቹ ያርገን ያዉለንም
ماشاء الله تبارك الله
ጀዛኪላሁ ኸይረን
አለህ ይጨሚሪሊሽ አለህ ይወፊቃን ያርብ
Wealeyikumuselam werahimetulahiy weberekatihu Tikikil betam Enameseginalen Allah yichemirilishi Allah le hulum kelib yisten Alhamdulilah Alla niemetel Eslam
ሰ አ ወ❤❤
ጀዛኪላሁ ኸይራ እርጋታሽን ምክርሽን እወድልሻለሁ ኡሙ ማዒዳህ
አማን ያረብ
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
Good advice for Muslim
አንች ልጅ ትለያለሽ እህቶችሽን አድኝ አላህ ያበርታሽ
አሚንንንእህት
ምክርሽም ይጣፍጣል❤❤
ብዙ ጊዜ እከታተልሻለሁ ግን ኮመንት አልሰጥም በጣም ነው የምወድሽ ምክርሽ ለምስሊም ሴቶች ምርጥ ነው በደንብ አዳምጦት ሴት ሆኖ ስለትዳር ሲያስተምር ከኢስፖሪያንሳቸው ደስ ነው የሚለኝ ከልቤ ነው የማዳምጣቸው ያው እኔም ስለማገባ ማዳመጥ እወዳለሁ በህይወቴ ከምጠላው ነገር ፍች ነው በቃ መጀመሪያ አምላኬን ጠይቄ ከዛ ልጂ ለኒ ይሆናል አይሆንም ብዬ አስቤ አውጥቼ አውርቼ ዝግጁ ስሆንነው የምገባው ከገባሁ ብኋላም መውጣት አልፈልግም ❤❤❤ ስለርቀት ፍቅር እስኪ አንዳድ ነገር በይን ❤
እኔራስውእደፍችየምጠላውነገርየለምበርግጥአላህእስከፍቀደውድርስነውከዛስውመቀጠልየምንችለውተፀፎልናልከኛየሚጠበቀውስበቡንማድርስነውእጂ
@ስአዲውሎየ አንዳዴ ውድ ፍቅርና ስሜት አንለይም ይምታታብናል አንድን ሰው ስላሰብነው አፈቀርነው ማለት አደለም ለምን የሚለውን አንጠይቅም በድምፁ ብቻ ወደድሁት ትላለች በመልኩ ወደድሁት ትላለች ኧረ ብዙ ጉድአለ እራሳችንን ማዳመጥ እኔ ምንነው የምፈልገው ብለን መጠየቅ ደሞ ፈጣሪን ከጠየቅን በሱ መገድ ከሄድን ለኛ የሚሆነን ሰው ይሰጠናል አጥብቆ መያዝ ደሞ የኛ ነው ያው በዙ ዋጋ መክፈል እንዳለ ማሰብ አለብን እንደትዳር ክብር ነገር የለም ያከበሩ ሰዎችን ሳይ በጣም ነው የማከብራቸው በ1ሰው ተወስነውሲኖሩ በቃ ❤️❤️
ወአሊከም እስላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንዳት ነሽ ሀብት ወላሂ ትክክል ነሽ ውዴ ድን የሌለው ሰው ለትዳር ክብር የለውም ለሚስቱም ክብር የለውም እኔ እፈተናው ውስጥ ነኝ ስምንት ወራችን ኒካ ታረግን ግን ደግሞ በብሎክ ከተዘጋጋን
የኔ ውድ እህት❤❤
Jegna neshi, appreciate your dedication. May Allah Bless You .በርች
wellahi sewedish eko 🎉🎉🎉
ሳህ ✅✅✅✅✅🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐
ተባሰኪ ማማዬ አሳቀቁንእኮ😅
ጀዛከላህ ኸይር እህቴ ከኢኑ ለኔ
Ameeeeeeeeeen
አሚን የዛሬው ምክርሺ ለኔ የመሠለኚ ነገርሥ
በትክክል እህቴ❤
አሚንንን🎉🎉
جزاك الله خير ❤
ወአለይኪሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኪሏህ ኸይር ውደ ምክሮችሽ ልብን ያጠነክራሉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ራሃዬ
ጀዛኪላህ ማማ❤
ጎበዝ ነሽ ማሻአላህ በርቺ
አላህ ይጨምርልሽ
ማሻ አላህ አላህይጨምርልሸ እህቴ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ምክርሺ ደስ ይላል አንችን ጭምር የኔ ውብ🎉🎉🎉
ስዉድሽ ደስ እያለኝ ነው እምሰማሽ
ጀዛኪ. አላህ. ኸይር. የኔባል. ከሶሻል ሚዲያ የራቀነው. ግን. በቃላት ግን ያሳምመኛል በዲኑም ለማወቅነው የሚጥርው ጠካራነው ወላሂ. ግን ምን ትሉኛላችሁ. እንዴት ሶብር ላርግ
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እዴትናችሁ ማሻ አላህ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ትናትና ጀምሪ አዳምጥኩሽ አላህ ይጭምረልሽ ሰመትን እንጥቅም❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏በርቺ
جزاكي الله اختي
ሽኩረን እህቴ ጀዛኪላኸይር ልክነሽ አላህ ከታጋሾች ጋር ነውሰሉ አላነብይና ሙሀመድሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ተስሊመን ከቲራ።
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እህቴ መሻኣህ አላህ ይጨምርልሽ ማሚ❤❤❤
Walayekum aselam wabrakatuh ahlen ehit Allah yetashalwon yestish
ማሻአላ አላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ እህት
ማሻአላህ አላህ ጨምርልሽየኔውድ❤❤❤❤❤ ሁለይ ቪዶሰሪልን ለኛ ሰደተዮች ምክር ያሥፈልገናል የኔውድ❤❤❤❤
አደም እሳ እህቴ ጠፋ እሳ ወደየት ሂዶ ነው በፊት ቁረኣን ሲቀራ ነበር ??
Amin😊
አሚን ያርብ
ጀዛኪላሁከይር ያረብ አሚን አላህ ትዳራችንን እሱ ያሳምርልን ልጆቻችንን ያሳድግልን
አሚንንን
ማሸአለህ ተበረክአለህ አለህ ይጨምርልሽ እህት ወንድሞች አበራታቱወት
ሜሪ አርምዴ ራስሽን አካብዬ አግቢና ነጋዴ ትበያለሽ ስንዴ ቂም የለም በሆዴ ትመማለሽንዴ
Ere habaybi semun biyans 50k enasgebat yegd perank mesrat alebat ere betam enasaznalen jezakillah wuduaye
Amiiiiin amiiiiiin❤❤😢😢
ምናለ 100 ብናስገባት እታችንን እኔማ ጉልበት ነው ኮ የምትሆኝኝ❤
ሰለለህ አለይሂ ወሰለም
ጀዛኪላህ ሰሞዬ ቁጥርሺን ብትስጪኝ በግል ባወራሺ ደስ ይለኛል
Amin
አሰላሙ አለይኩም ውድ እህቶቼ ውድ እህቶቼ ፈተና ላይ ላሉ እህቶቼ እንዲደርስላቸው የቻላችሁት ላይክና ሼር አርጉላቸው ።ወደ መልካም ያመላከተ ከሰራ ነው።መልካም ንግግር ሰደቃ ነው ።
አሚንአሚን
ወአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አልሀምዱሊላህ ሠላም ነን ዉዴ ❤❤❤አሚን ያረብ አግብቶ እንደማፋታት የምፈራዉነገር የለኝም ወላሂ አላህያብጀዉ 😢
❤
@TheQueen-ux7cd ሠብረን ጀሚላ ማማ ታገሸ እኔእንኳ ለወደፊቱ ነዉ አላገባሁም ገና አብሸሪ
ዋለይኩምስላም ለቤትሽአደስነኝ ስብስክራይብላርግሽና እምነግርሽአለኝ
የኔ እህት አቤት አነጋገር ጀዛ ኪላህ ማነው እደኔ የሚወዳት ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ ሀያቲ
፦እሰኪ በዱአችህ በጣም አሞኛል አይኔን አላህ እንዲሸለኝ ዱአ አድርጉልኝ
አብሽሪ አላህ ያሽርሽ ውዶ እህቴ
አላህ ያአሽርሽ
አላህ ያሽርሽ እህት
አላህ ያሽርሽ
አላህ ያሸርሸ
ሀበይብ ምነው ሰሙን 50k እንኳ ብናስገባት ሡበሀን አለህ በወራት ውስጥ መቶ ሽ ታዝገቡየለ የመዳም ቅመሞች እነስም አይጠሬን አንተዛዘብ ዳይ ወደ100ሽ❤❤❤❤😘
ሠህ
❤❤
ውይ የልቤን ነው ያልሽው ፕራንክ ነው ሚፈለገው ውድ ነገር አይበረታ ታም በእኛ ጋር
በጣም እህቴ እናበረታታት
@FatumaAwol-እህት ደምሪኝz9d
ማሻአላህ ትልቅ ሴት ነሽ ምሳሌሽ ጥሩ ነው !!በዲን ስም ለሚድያ ፍጆታ ከሚያስመስሉት የተሻልሽ ትመስያለሽ!! አላህ ሀቅ መንገድ ወፍቆሽ ያፅናሽ
ማሻአላህ ጡሩ አገላለፅ
ጀዛኪላህ ኸይር ኢንሻአላህ እታገሳለሁ በአላህ ፈቃድ የትግስቴ ፍሬ ያማረ እንደሚሆን ቅንጣት አልጠራጠርም አላህየ ሁሉን ያስተካክልልኛል ኢንሻአላህ
In sha allah አብሽሪ
ኢንሻአላህ
@Ethiogእህት ደምሪኝazanews
@fatmagashu9064እህት ደምሪኝ
ያረብ አላህ የተሻለውን እሱ ያቃልና አተ የተሻለውን ስጠን 😢😢😢😢
እሙ ማኢዳህ የኔ ውድ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ካንች ብዙ ነገሮችን ተምሬያለሁ ዛሬ ላይ ቢዚ ብትሆኝ በራስሽ ህይወት ብትጠመጅም ያኔ በጊዜው ለብዙ እህቶች ጥንካሬ ሆነሽናል ለአላማችን ለፍላጎታችን የውሳኔ ሰው እንድንሆን አድርገሽናል🌹🌹🌹
ማሽ አላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ
እኛንም አላህ ቀጥተኛውን መንገዲ ይምራን
ወላሂ በጣም ደስ ይላል ምክርሽ አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ❤
ወላሂ እኔ እያወኩ ገባሁበት አላህ ያስተካክልልኝ በጣም እየፈራሁ ነው ቤተሰብ ታስጠየኩ ቡሀላ ጨቆኛል በጣም ሶሻል ሜዳ ላይ ነው ሚውለው ቲክቶክ ላይ 😢😢😢😢😢
@@ሰአድወሎየዋ-ሠ5ዠ ያረብ አላህ ያስተካክላቸው ወላሂ የኔማ ሲሰዳደብ ነው ሚውለው ተው ስለው ስንጋባ እተዋለሁ ይለኛል ግን አሁን ቤተሰብ አስጠየቅን ግን ያው ነው ቤተሰቦቸም ቅር እያላቸው ነው ሌላሰውማ ቢሉኝ ቢሉኝ አልሰማቸው ብያለሁ ወላሂ ማዳት እያወጣሁ ነው ሳላገባው ሳገባማ አላህ ይወቅ እናማ እህቴ ዱአ አርጊልኝ እስኪ 😥😥😥ፍቅር እሚሉት ነገር አጃጃለን 💔💔💔💔
@@ሰአድወሎየዋ-ሠ5ዠያችንም አላህ ያስተካክልልሽ ውደ ከባድ ነው 😥😥😥😥
እህቴ አንች የምትመርጨው ውንድ የአንች ሂውት ብቻ ሳይሆን የልጆችሸም ነው ልጆች ከእናታችው ካላችው ሀቅ አንዱ ጥሩ አባት መምርጥሸ ነው ልብሸን ትተሸ በቅጭላትሸ አሰቢ ቡሀላ እዳታለቅሸ
@@27-bz1ln
ኧረ እህቴ እንደምንም እራስሽን አሳምነሽ ከዚህ ሰው ራቂ ገና ሳታገቢው እንደዚህ ከሆንሽ ስታገቢው ምን ሊያደርግሽ እንደሚችል አስበሽዋል ነቃ በይ@@27-bz1ln
ዱአ አድርጊ
سبحان الله وبحمده عدد خلقه ورضا نفسه وزينة عرشه ومداد كلماته 🍃🍃
ትክክል እህቴ አላህ የተግባር ሶብርን ይስጠን
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ አለይኪ ደስ የሚል ምክር ነው በርቺ እህት😊😊
አሚን የኛዉድ እህት አላህይጨምርልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህይመልሣችሁያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወዓለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ኡም ማኢዳዬ እንዴት አለሽ እማ ምነው በቴሌግራም የምለቂያቸውን ውድ ፕሮግራም ምክርሽን አቋረጥሽ አላህ ይጠብቅሽ ከነመላቤተሰብሽ
mashaallah allah ytebkish❤❤❤
የኔውድ እህት አሚንንን ልዬዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አላህይጠብቅሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
የኔእናት ሥወድሽ አላህይጠብቅሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን ውድ እህቴ
جزاك الله جير يا اخته صح ما شا الله تبرك الله
የኔ ውድ ጀዛ አላህ ኸይር
አላህ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉
ጀዛኪላሁ ኸይረን የሀቢበቲ ሊከላሚኪ ጦይቢን💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
አሚን
አሚን እሕቴ ሠሏሑ አለይሒ ወሠለም
ጀዛኪላሂ ኸይር እህት አላህ ይጨምርልሽ
ማሻአሏ❤❤❤💚💚💚
ጀዛኪላህ ኸይር የኔውድ እህት ምክሮችሽ ማሻ አላህ ናቸው አላህ ይጨምርልሽ ያሩሂ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ማሻ አላህ ምክርሽ በተስፋ ያኖራልእኔ ከወንዶች ላይ ተስፋ እቆርጥና ደሞ እንደዚህ አይነት ምክር ስሱማ ተስፋ አደርጋለሁ አላህ ኸይረኞ ያድርገን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሏህ በፍቅር የተሞላ ያድርግልን ትዳራችንን ሀቂቃ አሁን ሰአት ላይ እንደ ትዳር ፈተና ላይ የወደቀ እንደ ፍች የበዛ ነገር የለም
እስኪ ሳኡድዎች ጥሩ ኢስላማዊ አባያ የት እንዳለ ጠቁሙኝ
جزاكي الله خيرا يا أخته 🍃🍃🍃🍃
አሚንን እህቴ ማሻአላህ🎉🎉🎉
ማሻ አሏህ አለይኪ ጀዛኪላሁ ኸይር
የት ባገኘሁሽ ዴስ ስትሊ ማሻ አላህ
Mashalah❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ አላህ፡አፍያ፡ያርግሽ፡፡ባልሽም፡አላህ፡ቀልብ፡ይለግሰው፡
ሀቢበቲ እንዴትነሽ ጠፍተሽብኝነበር ስልክ ቀይሬ እኔ በርቀት ነው ትዳሬ እስካሁን ሰላም ነን አልሀምዱሊላህ ሰላም መስጠት ነፆነቱን ካገኝ ያሰው በሂወታችን ሰላም ይኖረናል እና እህቶች ለምን አልዴወልክልኝም ለምን ኦላይ ሆነህ ሀከዛ አትበሉ ተውት ለራሱ ሰላምሽን ስጭውለራስሽ
ትክክል
ትክክል
ሳህትክክልይህነውእኮየስቱውትዳርየመፍርስምክንያትበየትወጣህበየትገባህሳደውልልኝሳታነሳልኝበሆነውባልሆነውመጨቃጨቅ
አሚንንን ውድ🤲🤲
አህለን ሰሙዬ. ደህና ነሽልኝ
ማሻ አላህ❤❤❤
ماشاءالله تبارك الله 🎉🎉جزاك الله خير الجزاء 🎉🎉
በለ ንቀብ መሆንሽን አይቼ @subscribe አረኩሽ በርቺ እህታችን😊
አሚን አሚንንንንያረብ
❤. ጀዛካሏህ. ኡሙ ማኢዳ
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ሰሚራዬ ሱለላህ አለይህ ወሰለም አላህ ከምርጦቹ ያርገን ያዉለንም
ماشاء الله تبارك الله
ጀዛኪላሁ ኸይረን
አለህ ይጨሚሪሊሽ አለህ ይወፊቃን ያርብ
Wealeyikumuselam werahimetulahiy weberekatihu
Tikikil betam Enameseginalen Allah yichemirilishi Allah le hulum kelib yisten Alhamdulilah Alla niemetel Eslam
ሰ አ ወ❤❤
ጀዛኪላሁ ኸይራ እርጋታሽን ምክርሽን እወድልሻለሁ ኡሙ ማዒዳህ
አማን ያረብ
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
Good advice for Muslim
አንች ልጅ ትለያለሽ እህቶችሽን አድኝ
አላህ ያበርታሽ
አሚንንንእህት
ምክርሽም ይጣፍጣል❤❤
ብዙ ጊዜ እከታተልሻለሁ ግን ኮመንት አልሰጥም በጣም ነው የምወድሽ ምክርሽ ለምስሊም ሴቶች ምርጥ ነው በደንብ አዳምጦት ሴት ሆኖ ስለትዳር ሲያስተምር ከኢስፖሪያንሳቸው ደስ ነው የሚለኝ ከልቤ ነው የማዳምጣቸው ያው እኔም ስለማገባ ማዳመጥ እወዳለሁ በህይወቴ ከምጠላው ነገር ፍች ነው በቃ መጀመሪያ አምላኬን ጠይቄ ከዛ ልጂ ለኒ ይሆናል አይሆንም ብዬ አስቤ አውጥቼ አውርቼ ዝግጁ ስሆንነው የምገባው ከገባሁ ብኋላም መውጣት አልፈልግም ❤❤❤ ስለርቀት ፍቅር እስኪ አንዳድ ነገር በይን ❤
እኔራስውእደፍችየምጠላውነገርየለምበርግጥአላህእስከፍቀደውድርስነውከዛስውመቀጠልየምንችለውተፀፎልናልከኛየሚጠበቀውስበቡንማድርስነውእጂ
@ስአዲውሎየ አንዳዴ ውድ ፍቅርና ስሜት አንለይም ይምታታብናል አንድን ሰው ስላሰብነው አፈቀርነው ማለት አደለም ለምን የሚለውን አንጠይቅም በድምፁ ብቻ ወደድሁት ትላለች በመልኩ ወደድሁት ትላለች ኧረ ብዙ ጉድአለ እራሳችንን ማዳመጥ እኔ ምንነው የምፈልገው ብለን መጠየቅ ደሞ ፈጣሪን ከጠየቅን በሱ መገድ ከሄድን ለኛ የሚሆነን ሰው ይሰጠናል አጥብቆ መያዝ ደሞ የኛ ነው ያው በዙ ዋጋ መክፈል እንዳለ ማሰብ አለብን እንደትዳር ክብር ነገር የለም ያከበሩ ሰዎችን ሳይ በጣም ነው የማከብራቸው በ1ሰው ተወስነውሲኖሩ በቃ ❤️❤️
ወአሊከም እስላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንዳት ነሽ ሀብት ወላሂ ትክክል ነሽ ውዴ ድን የሌለው ሰው ለትዳር ክብር የለውም ለሚስቱም ክብር የለውም እኔ እፈተናው ውስጥ ነኝ ስምንት ወራችን ኒካ ታረግን ግን ደግሞ በብሎክ ከተዘጋጋን
የኔ ውድ እህት❤❤
Jegna neshi, appreciate your dedication. May Allah Bless You .በርች
wellahi sewedish eko 🎉🎉🎉
ሳህ ✅✅✅✅✅🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐
ተባሰኪ ማማዬ አሳቀቁንእኮ😅
ጀዛከላህ ኸይር እህቴ ከኢኑ ለኔ
Ameeeeeeeeeen
አሚን የዛሬው ምክርሺ ለኔ የመሠለኚ ነገርሥ
በትክክል እህቴ❤
አሚንንን🎉🎉
جزاك الله خير ❤
ወአለይኪሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኪሏህ ኸይር ውደ ምክሮችሽ ልብን ያጠነክራሉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ራሃዬ
ጀዛኪላህ ማማ❤
ጎበዝ ነሽ ማሻአላህ በርቺ
አላህ ይጨምርልሽ
ማሻ አላህ አላህይጨምርልሸ እህቴ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ምክርሺ ደስ ይላል አንችን ጭምር የኔ ውብ🎉🎉🎉
ስዉድሽ ደስ እያለኝ ነው እምሰማሽ
ጀዛኪ. አላህ. ኸይር. የኔባል. ከሶሻል ሚዲያ የራቀነው. ግን. በቃላት ግን ያሳምመኛል በዲኑም ለማወቅነው የሚጥርው ጠካራነው ወላሂ. ግን ምን ትሉኛላችሁ. እንዴት ሶብር ላርግ
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እዴትናችሁ ማሻ አላህ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ትናትና ጀምሪ አዳምጥኩሽ አላህ ይጭምረልሽ ሰመትን እንጥቅም❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏በርቺ
جزاكي الله اختي
ሽኩረን እህቴ ጀዛኪላኸይር ልክነሽ
አላህ ከታጋሾች ጋር ነው
ሰሉ አላነብይና ሙሀመድ
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ተስሊመን ከቲራ።
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እህቴ መሻኣህ አላህ ይጨምርልሽ ማሚ❤❤❤
Walayekum aselam wabrakatuh ahlen ehit Allah yetashalwon yestish
ማሻአላ አላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ እህት
ማሻአላህ አላህ ጨምርልሽ
የኔውድ❤❤❤❤❤ ሁለይ ቪዶሰሪልን ለኛ ሰደተዮች ምክር ያሥፈልገናል የኔውድ❤❤❤❤