የፀጉር ንቅለ ተከላ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Hair Transplant Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 кві 2023
  • የፀጉር ንቅለ ተከላ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Hair Transplant Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

КОМЕНТАРІ • 133

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  Рік тому +9

    00:39 HEAL-LIV HAIR TRANSPLANT & CONSULTANCY DERMATOLOGY SPECIALIY CLINIC - ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ፊት ለፊት ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ
    ስልክ - 0909909090 / 0987808084
    14:27 Trés bien Hair Transplant & Dermatology Speciality Clinic - ቦሌ መድሃኒያለም ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ
    ስልክ - 0983101010 / 0983202028

    • @user-wt3ex6ef2i
      @user-wt3ex6ef2i Рік тому

      Ebashii yetersii ekiminaa wagaa xayiqii🤲🤲🤲🤲🤲

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Рік тому

      ዋጋው ተወደደ በፈጣሪ ማለትም ቅላቸው ትንሽ የሆነ ትንሽዬ ቦታ ገባያለፀጉር ያለበት ሰው ቢመጣ 90000ምታስከፍሉት አስተያየት አድርጉ አረ

    • @hekmakh2624
      @hekmakh2624 Рік тому

      ❤❤❤

    • @hekmakh2624
      @hekmakh2624 Рік тому

      Ye lesser. Wagaa senti new
      Lesser malta be adaga yememta tabasee matefaa

    • @habteyenatu8741
      @habteyenatu8741 Рік тому

      ጸጉር ማጥፊያ አሳይን pls

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Рік тому +11

    ጎበዝ ጠያቂ ነሽ thank you 🙏

  • @shmelisdaniel4476
    @shmelisdaniel4476 Рік тому +3

    Dear Doctor you're doing great

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Рік тому +2

    ጠያቂዋ ገራሚ ነሸ 👌🤛❤ subscribed

  • @merkbushibabaw5122
    @merkbushibabaw5122 Рік тому +1

    ምርጥ ነሽ ከምር አቀራረብሽ ድምፅሽ ግልፅ ነው ደስ ይላል አይ ላይክ ኢት

  • @ahelmatube7975
    @ahelmatube7975 Рік тому

    አሰላም አሌኩም እራሕመቱላሒ ወበረከቱ አሕለን እሕታቸን እንኮን ሰላም መጣሽ ውደ በጣም ደስ የሜል ቀይታነው ቀጥይበት በጣም የምይማምርኘው ማሽአላሕ ተበረክ አላሕ

  • @Menbimar
    @Menbimar 7 місяців тому

    Very informative

  • @TheShemsudin
    @TheShemsudin Рік тому

    Good interviewer

  • @emuemu6822
    @emuemu6822 Рік тому

    ❤❤❤❤አቅራቢዋ ዋዉ ነሽ እናመሰግናለን

  • @mohammedseid8322
    @mohammedseid8322 Рік тому

    Good

  • @yaredy.zegiorgis6414
    @yaredy.zegiorgis6414 Рік тому +1

    ሁለተኛዋ የዋጋዉን መጠን/ ሬንጅ ብትነግረን ጥሩ ነበር። min and max price plz?

  • @abanaban6824
    @abanaban6824 Рік тому

    ኣሂቴ መልስልኝ ለይዘር የፀጉር መንሽያ ኣላቹ ወይ ለምሉ ስውነት ስንት ብር ያስፈልጋል በኪዳነ ምህረት መልስልኝ 🙏🙏🙏

  • @fsahalilay6319
    @fsahalilay6319 Рік тому

    ምርጥ የምርጥ ምርጣምርጥ ❤👍

  • @yonasbe2101
    @yonasbe2101 6 місяців тому

    ere sister ene genzeb yelegnm temari negn Please agelglotun endagegn adrgilgn Please Please ...

  • @lovesweetsweet2486
    @lovesweetsweet2486 Рік тому +5

    በጣም አሪፍ ነው እርካሽ ነው ኳታር ላይ 2000 ዶላር ነው ምድረ መላጣ አስተክል

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce 9 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂

  • @gudetademe
    @gudetademe Рік тому +1

    I got my hair done here. I recommend 💯. Very satisfied 😊

    • @danielmelese7025
      @danielmelese7025 10 місяців тому

      Colud you please🙏 share with us how much you paid and how many grafts?

    • @SalemOmar-ej9wo
      @SalemOmar-ej9wo 8 місяців тому

      كم تكلفة الزراعه
      واي مدينه بالظبط

  • @theverytop10
    @theverytop10 Рік тому +1

    10 የዓለማችን አስደናቂ የተፈጥሮ ቦታዎች!
    ቪዲዮውን በቻናላችን ይመልከቱ

  • @mohammedmubarek1198
    @mohammedmubarek1198 Рік тому

    በጣም ዉድ ነዉ

  • @delelegntase6897
    @delelegntase6897 Рік тому

    Ene semi bezitobigal emefelgi kale dewulu Aasteltogal

  • @JamalSeifu
    @JamalSeifu Місяць тому

  • @hellinahabtamu9405
    @hellinahabtamu9405 Рік тому +2

    How much is a wedding ring😊

  • @khadarhaashimjoker9995
    @khadarhaashimjoker9995 Рік тому

    How much is it maximum please

  • @madenamadena1704
    @madenamadena1704 Рік тому +33

    ይገርማል ለባቡል ከይር ወይም ለመቅዶኒያ አልሰጥም ፈጣሪ ሲሰጠን አንድ ሳንቲም አልከፈልንም እናንተ ግን መቶ ሺ ብር ይገርማል ለተቸገረ አልሰጥም ለነገ ቤቴ ይጠቅመኛል

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete Рік тому +4

      ልክ ነሽ ግን በልጀነት የተመለጡትሰ ቢያሰተክለ እደሁም ቀላል ነው

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 Рік тому

      በጣም

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o Рік тому +3

      ፀጉርና ሰላም ስናጣው ነው ምናውቀው።
      አንቺ ምናለብሽ.
      አላህ ሰላማችንን ይጠብቅልን።

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 Рік тому +14

      ምቀኝነት ይመስላል ሰው ያጣውን ነገር ቢያደርግ ምን አለበት ትንሽ ቆይተሽ ሁለት ሱቅ አለው ወይም ሁለት መኪና አለው ብለሽ ልታወሪ ነው እስኪ አንቺ 6 ወይም 7 ልብሶች ይኖርሻል እስኪ 5 ቱን ልብስ ስጪ ከዛ ቡሀላ ነው መናገር ያለብሽ ጥሩ ሞባይል ይኖርሻል ለምን ሚረዳ ሰው እያለ ለምን ጥሩ ገዛሽ?????

    • @hanaabate8796
      @hanaabate8796 Рік тому

      @አብነት የቄራው እረ ለሴትም ጠቃሚ ነው 😅😅😅😅

  • @godislove8937
    @godislove8937 Рік тому +2

    ለማዳትስ ይቻላል ወይ ማጥፋት

  • @siamasfawsiam6024
    @siamasfawsiam6024 Рік тому +3

    Bugrs belezer tatfalache plc

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 Рік тому +2

    በጣም አሪፍ ነበር ኦንላይን ቢኖር
    በአሁኑ ምንዛሬ 1000 ዶላር

  • @sisayshimeles4015
    @sisayshimeles4015 Рік тому +1

    Branch akachew?

  • @kasubediru5452
    @kasubediru5452 Рік тому +2

    Leset yihonal ene betam ginbaram negn

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f 2 місяці тому

    አምላኬ ሆይይቅርበለን

  • @tube-kg2ss
    @tube-kg2ss Рік тому

    Marcia surgeri bezu aynet agelglot ysetalu ezam hedeshe bseriln kene wagaw pls

  • @georgesamuel623
    @georgesamuel623 Рік тому

    The second one ashkualach nat wre tabezalech

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 Рік тому

    በ3 ወር ሁሉም ነገር ያልቃል ወይ

  • @aschalewkewe2261
    @aschalewkewe2261 Рік тому +5

    እባክሽ ማርሻል ሄር ትራንስፕላንትንም ዋጋውን አጣሪልን

  • @asamndamtew8089
    @asamndamtew8089 Рік тому +2

    Tres blen hair transplent wagachew 125000 - 160000 balew dereja new

  • @yemaryamlji7753
    @yemaryamlji7753 2 місяці тому

    Egr layi tebasa takmalachhu edewu bemoti ngerugni

  • @sdym7178
    @sdym7178 Рік тому +1

    This is extremely cheap compared to the rest of the world- I understand it is very expensive for the regular people in Ethiopia to ask this much money due to the struggle in life -However, we need to applaud the people who bring this technology to our society as a beginner since there are people who really need it regardless!! I will definitely get mine redone when I come home !! Here , we pay $8000 to $10000

  • @JamalSeifu
    @JamalSeifu Місяць тому

    How many ?

  • @user-zm1hh7lz3y
    @user-zm1hh7lz3y Рік тому +2

    ሌበ ምናምን ምትሉ ስሰዎች አሰሪ አምኖ እና ፈቅዶጨ ናው /100 ይከፎለልሎ

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 Рік тому

    Yalabnt SerA Enkwans Afric Ya Saltanutem yamesrute babzate ya kaiser tagazehunawalle enkwans gan,Gan, lamsabsab kalhuona bastker.

  • @tomasgod5587
    @tomasgod5587 Рік тому +1

    ነፍስ ነዉንዴ ምትተክሉት

  • @eyuealdinku
    @eyuealdinku 2 місяці тому

    Awo heil yetebalew nikile tekela bet yetemeta new

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc Рік тому

    የሚበላአተዉ፣ጎዳናየወቀቁመርዳትአይቀልም፣ለፀጉርመቶሽ፣ከማዉጣት

  • @nazimumohammed2667
    @nazimumohammed2667 2 місяці тому

    Gobez teyake nesh

  • @bemnettefera1736
    @bemnettefera1736 5 місяців тому

    ዋጋውን ብትነግሩን ጥሩ ነበረ ባይሰበር

  • @salemgashe8721
    @salemgashe8721 Рік тому +1

    tummy Tuck in adds ababa for next program place!!!!

  • @jossymebrat504
    @jossymebrat504 Рік тому

    ትገዛላቹ

  • @ethiopia777
    @ethiopia777 Рік тому

    ምነዉ

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 Рік тому

    ..minoxidile and serum እያለ ...100 ሺ ምናም ...

    • @halemamohammad413
      @halemamohammad413 10 місяців тому

      ተጠቅመሽዋል ወይ ይረግፍል ሢሉ ሠምቸ ተውኩት ልጠቀም ፈልጌ

  • @tadla8200
    @tadla8200 Рік тому +2

    የሻርሻል ቀዶጥገና ጠይቂልን ዋጋውን

  • @anwarabdussamad6824
    @anwarabdussamad6824 Рік тому +2

    Cigar yitakilalu

  • @esubalewesuendalehu2183
    @esubalewesuendalehu2183 9 місяців тому

    100Shi Minew

  • @hailelove1
    @hailelove1 Рік тому +1

    መውለድ ላይ ችግር አለው የሚባል ነገር ሰማው ምን ያህል እውነት ነው

  • @alemasefa1643
    @alemasefa1643 4 дні тому

    ሴት ማሥተከል ይቺላል ወይ

  • @dereje1476
    @dereje1476 9 місяців тому

    የፀጉር ማጠንከሪያ መርፌ/መደሀኒት/ካለ ጠይቂልን።

  • @birukmesfin2886
    @birukmesfin2886 Рік тому

    ማስታወቂያሽን አጧጡፊ

  • @uhfg5449
    @uhfg5449 Рік тому

    የወኒን ለምን መለጣችሁት

  • @user-uq6lj2dt8j
    @user-uq6lj2dt8j Рік тому

    ዶክር ሆኖ የእግዚአብሄርን ስራ እኔ እሰራለሁ ከማለት ምንም ሳይማሩ መሀይምነት ይሻላል እግዚአብሄር ውብ አርጎ ፈጥሮን አተ የሰጠከኝ በቂ አደለምና ሌላ ውብት በራሴ እጨምራለሁ ከማለት በስአቱ መሞት ይሻላል አምላካችን ሆይ ይቅር በለን ማስተዋልንም አድለን በአለንም የምናመሰግን አድርገን አተን የሚፈታተኑንትንም ገስፅልን

    • @emuemu6822
      @emuemu6822 Рік тому +1

      አቤት የኛ አዋቂ አለቅላቂ ደደብ

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Рік тому +3

    እደበረከት ገበሬዋ አትክልት ብትተክሉ ና ሃገር ብታለሙ አይሻልም

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 Рік тому

    አሪፍ ነው ወደ አገሬ ስመለስ እጎበኛቹዋለሁ

  • @xy808
    @xy808 Рік тому

    ምነው ዋጋዋን ዘለላችሁዋት! አይ ሀገሬ የሌባ ስብስብ

    • @melatmelat
      @melatmelat 5 місяців тому

      ከመኮመት እስከመጨረሻው ማዳመጥ ይበልጣል ዋጋ ተናግራለች😊

  • @rtgfyuftufgh42
    @rtgfyuftufgh42 10 місяців тому

    Lexebasa siril blis😢😢😢😢😢😢😢

  • @tomasgod5587
    @tomasgod5587 Рік тому +1

    100 ሺ ስትይ አታፍሪም

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Рік тому

    ማይኩን ትንሽ ዝቅ አድርጊው😀😀😀

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Рік тому

    በስመአብ በጣም ውድ ነው 🙄

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Рік тому +3

    ያበደ ካለ ይተከል ኢትዮጵያ ውስጥ ተጠንቀቁ።

  • @delelegntase6897
    @delelegntase6897 Рік тому +1

    ኧረ ፍትሕ ለደሀ መላጣ

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce 9 місяців тому +1

      ደሀ አይመለጥም 😂😂😂😂ሀብታም ነው የሚመለጠው

  • @imim9955
    @imim9955 6 місяців тому

    100000 ብር ሳይከፍል ከተተከለለት ቡሀላ አልከፍልም ካለ ትላጩታላቹ?

  • @user-le2bh4qc9k
    @user-le2bh4qc9k Рік тому +1

    ገና ገንዘቡን ስትጠራው በእውነት አቅለሸለሸኝ ምነው ባይተከል አይቀረውም

  • @Honey2712.
    @Honey2712. Рік тому +1

    ኡኡኡኡ ዮኒ ማኛ ስንቴ ነው የሚተከለው?

  • @Amdatsion
    @Amdatsion Рік тому

    1 amet😅😅😅

  • @xy808
    @xy808 Рік тому +4

    ድሮ ድሮ አሮጌ ተለብሶ ነበር ሌባ የሚኮነው አሁን ደግሞ ዶር ፕሮፌሰር እየተባለ፣ያሳዝናል ፣መቶ ሽ ብሬን በልታችሁ ተመልሸ መላጣ! ልብ ካለሽና ህሌናሽ ከስርቆት ነፃ ከሆነ ዋጋ ተናገሩ! ሌባ ህሌና ቢስ ሁሉ! ሁሌም ሌባ ዋጋ አይናገርም ምክንያቱምበማንነትህን አይተው ይጨምራሉና! ልብ ካላችሁ እዚህ ፔጅ ላይ ምላሽ ስጡኝ!

  • @eyuealdinku
    @eyuealdinku 4 місяці тому

    የኔን አበላሽተውብኛል ትኩረታቸው ገንዘብ ላይ ብቻ ነው እንደሚያወሩት አይደለም ሌላ ቦታ ተሰሩ ሂል ንቅለ ተከላ አይችሉም ከኔ ተማሩ 😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮

    • @muzeman3014
      @muzeman3014 2 місяці тому +1

      የምርህን ነው?

  • @tomasgod5587
    @tomasgod5587 Рік тому

    ሌቦች አስር ሺ ሲበዛ ነዉ

  • @romantsegazeab3777
    @romantsegazeab3777 Рік тому +1

    በናትሽ ንቅሳት ሚያጠፉ ካሉ ጠቁሚን እባክሽ ፡፡

    • @kiflegoitom687
      @kiflegoitom687 Рік тому

      ገርጂ ጊዮርጊስ ፊት ለፊት ከአሜሪካ የመጣ የታወቀ በጣም ምርጥ ዶክተር ነበር ሄደሽ ጠይቂ ዋጋው እራሱ በጣም ጥሩ ነው እኔ በሌላ ችግር አውቀዋለሁ

    • @birtukanbirra8731
      @birtukanbirra8731 Рік тому

      ማርሻ ህጂ

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Рік тому

      ​@@kiflegoitom687😢 እህቴ ስልክ ካለ ስጭኝ ግባሬ እና እጀ አለኝ ውቅራት

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Рік тому

      ​@@birtukanbirra8731የት አካባቢ ነው

    • @romantsegazeab3777
      @romantsegazeab3777 Рік тому

      @@kiflegoitom687 እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @eyuealdinku
    @eyuealdinku 4 місяці тому

    ውሸት ወሬ ብቻ ተበላሽቷል ብለው እንኳን እናስተካክል አይሉም ገንዘብ ብቻ 1% እንኳል ጋራንቲ የላቸውም ሌላ ክፍያ ነው ሚጠይቁት እኔ ምስክር ነኝ የኔን አበላሽተውብኛል ከኔ ተማሩ ሌላ ቦታ ተሰሩ ሂል ንቅለ ተከላ አይችሉም😮😮😮😮😮😂😂😂😂😂

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Рік тому

    😢😢😢😢😢የንቅሳት ማጥፍያ ካለ አሳይን

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Рік тому

      አለ እኮ

    • @tigisttegod8602
      @tigisttegod8602 Рік тому

      @@suzansuzan2700 የት ነዉ ያለዉ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Рік тому

      @@tigisttegod8602 የት ነሽ አንች ዱባይ አለ አዲሳባም አለ

    • @tigisttegod8602
      @tigisttegod8602 Рік тому

      @@suzansuzan2700 አዲስ አበባ ያለዉን ንገሪኝ

  • @tomasgod5587
    @tomasgod5587 Рік тому

    ዘራፊወች