#ቴዲ_አፍሮ_ተሳስቷል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 93

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew Місяць тому +8

    እንኳን አደረሳችሁ መምህር እውቀት ያስፋልን ወንድሜ ነጋሽ መልካም ዘመን ይሁንልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +6

    እንኳን፡ አደረሳችሁ፡ ብርቅ፡ ድንቅ፡ የኦርቶዶክስ፡ ልጆች፡ ወገኖቼ!!!

  • @muluneshyeheyis9776
    @muluneshyeheyis9776 Місяць тому

    እንደናንተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @hcgydhsvkvk8862
    @hcgydhsvkvk8862 Місяць тому +3

    መልካም ዓድስ ዓመት ለሁላችንም ይሁን እናንተንም እግዚአበሄር ያበርታልን ወንድማችን ነጋሺ መምኽራችን ም እድሜ ይስጥልን

  • @menbereabebe6464
    @menbereabebe6464 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @menbereabebe6464
    @menbereabebe6464 Місяць тому

    መልካም አዲስ ዓመት ያድርግልን

  • @FortunaDesta
    @FortunaDesta Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን

  • @ZenebechHaile-q9j
    @ZenebechHaile-q9j Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብረቀ አደረሰን አሜን ይሁንልን ይደረግልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌺💐🍀🌸🌷🌹🍁💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌻🌺🌼🌸🌷🌹🍁🌼🌻🌼🌻🌼🌼

  • @eliasdinkeneh6881
    @eliasdinkeneh6881 Місяць тому

    መምህር ደረጄ እና ጋዜጠኛ ነጋሽ እንኳን አደረሳችሁ፣ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @gelelakumsa
    @gelelakumsa Місяць тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Місяць тому

    መልኳም አመት ይሁንልን መድሐኔአለም አባቴ ይርዳን🙏🙏🙏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Місяць тому +4

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ Місяць тому

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን. የሰላም የደስታ ዘመን ያዲርግልን. ❤❤❤

  • @HilinaHailu-k1y
    @HilinaHailu-k1y Місяць тому

    እንኳን አደረሳችሁ።

  • @ethiopiaabebe7873
    @ethiopiaabebe7873 Місяць тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መ ምህር ጥዑም ለዛ ያለው ትምህርት ነው አብዛኛውን ባለማወቅ ነበር የምናከብረው አሁን ግን እኛም ለልጆቻችን እናስተላልፋለን ክብረት ይስጥልን ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ። መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያውያን።

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Місяць тому

    WENDMOCHAY THANKS I LEARN A LOT HAPPY NEW YEARSALL ETHIOPIANS❤🙏

  • @adugnasisay5519
    @adugnasisay5519 Місяць тому +4

    አከብራችሇለሁ አንዳንዴ ነገሮችን በግልና ለሆነ ጥቅም ብላችሁ እኛ በቻ አማኝ አይነት የሚመች አይደለም ፡፡
    ቴዲ ክብሩን ጠብቆ አስከዚህ ቀን አለ !!! እንኳን .... በዝምታው ላስተማረን ቴዲ

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Місяць тому

      አቦ ተባረክ ቴዲ ምን ማሰተላለፍ ፊልጎ ማለት መልካም ይመሥለኛል እንዳውም ቃሉን ብቻ ወሰዶ እንዴት አርጎ አንዳረቀቀው ሊመሠገን ይገበዋል ዝም ብሎ ዘፍንም አይደለም ከዘፊደም በላይ ነው።የቴዲ አበባየሆሸ እኮ ከአመት አመት መዘፊን የሚችል ነው።

  • @sdasa7811
    @sdasa7811 Місяць тому

    AmenAmenAmen

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c Місяць тому

    እንኳን አደረሳችሁ ወንድሞቻችን መምህር እውቀቱን የብዛልን እንዴት ደስስ እነደምትሉ ኦሮቶዶክስ መሆኔ ደሰሰ የሚለኝ እንደናተ አይነት መምህራን ጥዑም ትምህርት ስለምትሰጡን ይቺ ስንዱ ሀይማኖት መልሶቿ ልብ ስለሚያርሰን ነው

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g Місяць тому

    Enkwon aderesachu and thank you for all explanation about new year ❤❤❤. God bless all

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን እንካንአብሮአደረሰንቃለህይወትያሰማልንጸጋውንያብዛላቹ🎉🎉🎉

  • @eyerusbirhanu130
    @eyerusbirhanu130 Місяць тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @GlLi-z9s
    @GlLi-z9s Місяць тому +1

    What an interesting story to hear! Thank you so much for sharing this knowledge.

  • @AbbaHenokMamo
    @AbbaHenokMamo Місяць тому

    በሰላም ሐአዲሱ ዓመት በሰላም ያድርሳችሁ።ያድርሰን አምላከ ተክልዬ።

  • @mesewondimu4227
    @mesewondimu4227 Місяць тому +1

    መምህሮቼ የእውነት ከልብ ነዉ የማከብራችሁ ክበሩልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር ያርግልን

  • @Mehretwondimu
    @Mehretwondimu Місяць тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ መልካም አዴስ አመት የሰላም የጤና ይሁንልን❤❤❤🌻🌻🌻💐💐💐🙏🙏🙏

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Місяць тому

    ማልካም አዲስ ዓመት
    ለሁላችን ለኢትዮጵያውያን በሀገር ውስጥም ላላቹ ከሀገርም ውጭ ላላቹ
    መልካም እቁጣጣሽ
    መልካም ዓዲስ አመት 2017 ዘመነ ማቴዎስ
    መልካም ቅድስ ዮሐንስ ይሁንልን ለሁላችንም አሜን!!!

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Місяць тому +2

    አቤት መምህር ደረጀ እውቀትህን በጣም እደንቃልሁ ብዙ ትምህርት ነው ያስጨበጥከን : የታሪክና የሀይማኖት እውቀትህ ከአእምሮ በላይ ነው ጀግና ውንድማችን "ግብረሰዶምን እንቃወማለን"

    • @Hagere739
      @Hagere739 Місяць тому

      ደደብ

    • @makdabekele8833
      @makdabekele8833 Місяць тому +2

      @@Hagere739 ስድብ ምን አስፈለገ? ግብረሰዶምን ስለተቃወምክ? እድሜ ልኬን እቃወማለሁ: ግብረሰዶም መንግስተሰማያትን አይወርስም እርርር ድብን በይ ወይም በል 😃

    • @Hagere739
      @Hagere739 Місяць тому

      @@makdabekele8833 እራሱ ጌይ ነው ሌባ ነው

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c Місяць тому +1

    መምህርዪ ምን እናርግ የባህል ልብሶቻችን ወድ ሆነ እኮ ሁሌ ለመልበስ እንጂ ያምራል እኮ

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 Місяць тому

    ነጋሽ እኳን ለጨዲሱ አመት አደረሰሕ የኦርቶዶክስ እንቁ ብርቅየ ልጅ የሌባ ወጥመድ ኑርልን ኑርልን የሚጣቁ አማኑኤ የባርክሕ። አኔ አንተን አፄ ዘርአይቆብ ብየሐለሑ እውነተኛ ፈራጅ ሰለሖንክ፡

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +1

    መምህር፡ ዘወይንዬ፤ ደስ፡ የሚል፡ ትንታኔ፡ ነው፡ አይሰለችም! ችግሩ፡ ባሕል፡ እንጂ፡ ክርስትና፡ አይደለም! የእግዚአብሔርን፡ መንግስት፡ በቃሉ፡ ቆመን፡ ተግብረን፡ መ፡ ሰማይ፡ የምንወርስ፡ ሁሉ፡ እንደ፡ ቅ፡ አዜብ፡ ፈራጅ፡ ነን!!!

  • @zerubireda9842
    @zerubireda9842 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @NesaNet-if1su
    @NesaNet-if1su Місяць тому +1

    እንኳን አደረሳቹ መምህሮቼ

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 Місяць тому +1

    በቤተክርስቲያናችን በኩል ዛሬ ረቡዕ ስለዋለ ከኪዳን በኋላ በዓውደ ምህረት ላይ ለመጣው ህዝበ ክርስቲያን ትምህርት ይሰጣል ከትምህርቱም ውስጥ ዮሃንስ ተሻረ ማቴዎስ ነገሰ ተብሎ ይነገራል በተጨማሪም ስለቀን አቆጣጠር አቡሻክር በመምህራን ትንታኔ ይሰጣል ።

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Місяць тому +2

    እንቁጣጣሽ ማለት እንቁለጣትሽ ማለት ሲሆን/ እንቁጣጣሽ ብዙነው/

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Місяць тому

    ከዚህ በፊት ፀጋዬ ደቦጭ፡ገልፆታል

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Місяць тому +1

    ስላም ለእናንተ ይሁን

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l Місяць тому

    እውነት ነው ።

  • @HussenNuru-n6l
    @HussenNuru-n6l Місяць тому +6

    መምህር እውነቶትን ነው 99% ረቡዕ ስለዋለ ደስ አላለውም

    • @RozaAsefaw
      @RozaAsefaw Місяць тому +1

      Eny desblognal

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Місяць тому +2

      አዎ ምክንያቱም በዓሉን ምክንያት በማድረግ ብዙ የሚገብሩ ስዎች ስላሉ እቅዳቸው ከሽፈ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Місяць тому

      ​@@tigistitigisti4792 በጣም ይገርማል አስትውለሻል እግዚአብሔር ይገስፅልን ይህን ክፉ መንፈስ

  • @sdasa7811
    @sdasa7811 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workineshadugna
    @workineshadugna Місяць тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @SkyRamaEt
    @SkyRamaEt Місяць тому +1

    ቴዲ አፍሮ እንደናንተ ነጋዴ አይደለም የእሱን ፎቶ አሁን ለጥፋችሁ ርዕሱን ሌላ አድርጋችሁ መፖሰታችሁ ለንግድ መሆኑ ግልጽ ነው ቴዲ እንደናንተ ስራ አጥቶ ሲያወራ ሲፈተፍት ሲቦጭቅ የሚኖር ሰው አይደለም ኩሩ ሰው ነው አትደርሱበትም በወሬ በቀደዳ በቱልቱላ አሉባልታ ሐገር አይገነባም ኮርቶ መኖርን ክብርን ጠብቆ መኖርን ከቴዲ ተማሩ በወሬ አታድጉም ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ስራ ግን ስሩ ብዙ አታውሩ🙏🙏

  • @afroosound6980
    @afroosound6980 Місяць тому

    teddy kimemachu new

  • @wubakaleshetu7513
    @wubakaleshetu7513 Місяць тому

    Memeher dereje zeweyneye ena negashe enqwan aderesahu yetwahed enqwoch

  • @menbershibru
    @menbershibru Місяць тому +1

    መሞህር እያንዴንዱ የትንታኔ ትርጓሜ የመፀሐፈ ቅዱሰ አሰተምሩት ድንቅ አድንቆች ናቸው ከልብ አመሰግናለው ታሪክ ን መፈተሸ ማለት ይህ ነው አቤት ኦርተዶክሰ ዕምነቴ በራሷ ጥበብ እኩ ነች ላወቃት በወርቅ እሳት የተፈተነች ሰፈ መንገድ ናት

  • @yosepheaberaha4659
    @yosepheaberaha4659 Місяць тому

    ነጋሽየ ምነው ይህን ትምህርት ከአዲሱ አመት በፊት ብታስተላልፍት ጥሩ ነበር።

  • @Srukutemarym
    @Srukutemarym Місяць тому +1

    በገወሉማን፡ኑገዬ፡በርሲስቶተኬኛ፡በረጋሪ፡ኑፍሃጎዱ፡ዋቅኒ፡ኢሲንሃገርጋሩ።

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Місяць тому

    It's true everything eating eating so funny 😂

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +1

    ሌላው፡ አጋር፡ ለሳራ፡ ለአብርሃም፡ ሚስት፡ ተገዛች፡ እኛስ፡ ለምን፡ ለቅ፡ ድንግል፡ ማርያም፡ አንገዛም! እሷ፤ ከሞተች፡ 2000ሺህ፡ ዓመት፡ ሆናት! መለኮት፡ ብቻ፡ ነው፡ የማይሞት!!!

  • @afro90s78
    @afro90s78 Місяць тому

    Teddy always nice title

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Місяць тому

    መምህር ለርሶዎ ያለኝ ክብር ከፍ ያለ በተለይ በገበረ ሠዶም ላይ የለዎት ውልፍት የማይል አቋም እጅግ ድንቅ ነው መሆንም ያለበት ነው ።ይሄን ካልኩኝ በኾላ ሰለ ቴዲ አበባየሆሸ መዝፈን እነደለሌበት ሲናገሩ ሠማሁ ልበል ።
    ሆ በል ማሲንቆ
    ሆ በል ክራር ሲታይ ሠው ታሟ። አኮ ነው ያለው ሰሙ ነው የቴዲ አበባየሆሸ እንግጫና አበባ እኮ አይደለም ሰሙ ነው አበባየሆሸ። አልተገራም ወይ ፊረሡን የደረሰው ቴዲ ፍቅር እሠከመቃብርን የመሰለ ትልቅ ፅሁፍ ከ 10 ደቂቃ ባነሠ ወደ ሙዚቃዊ ድራማ የቀየረውን ቴዲ አበባየሆሸን ማን መጨፊር ቡሄን ማን መጨፊር እነደሚገባው ሣያውቅ ቀርቶ ነው ብዬ አላምንም።
    ከብረው ይቆዩን ከብረው ብሎ አይደለም የጨረሠው እንደይለያየን ዘላለም ብሎ አንድነትን ሰበከበት እነጂ ።አንድ ቃል ብቻ ይዘን ፀጉር አሠንጥቅ ጎበዝ ። 9:19

  • @Mekdessime-dt6rr
    @Mekdessime-dt6rr Місяць тому

    enkwan adersachu weed ye tewahedo enku memherochachen

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Місяць тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be Місяць тому

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Місяць тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @respondtoday2038
    @respondtoday2038 Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Місяць тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому

    ንግስት፡ አዜብ፤ ሳባ፤ ማክዳ፡ ደቡብ፤ ሳባውያን፤ አክሱምንም፡ ገዝታለች፤ ለእስራኤል/ሰለሞን፤ ከደቡብ፡ የመን፡ ስለመጣች፡ ነው! ማስረጃው፡ በኛ፡ የለ!

  • @Chaina88
    @Chaina88 Місяць тому

    ቴዲ አፍሮ አለማዊ ነው ለንግዱ ሲል እንዳሻው መዝፈን ይችላል እሱን የምንወቅስበት ሞራል የለነም በመንፈሳዊ ነገራችን በየአመቱ የሚያሳፍረኝ ነገር ከበሮ የቤተክርስትያን አልባሳት ተለብሶ አበባየሆሽ እየተባለ በየቤቱ በየአስፓልቱ በየቡናቤቱ የተቀደሠ የቤተክርስትያን ቁስ ተይዞ ልመና በየትኛው ግዜ ይደረግ የተባለ ትእዛዝ ነው ተዋህዶ ሁሌ በየምክነያቱ ልመና ምእመናኑን ያሳፍራል ቤተክርስቲያኑን ማወረድ ነው ትንታኔውን በየአመቱ አትደጋግሙት የማያውቅ የለም ለእንቁጣጣሽ የሚለመነውን ጎበዝ ከሆናችሁ አስቁሙልን እባካችሁ በየቡናቤቱ ልመና?

  • @YetinayetKasahun
    @YetinayetKasahun Місяць тому +1

    kale hiwot yasemalin gin memihr negash teddy eko saba selmonin abeba ayeh wey ? stlew esum awo lemlem abeba yalatin wesdo yanin lemaseb enji lela aidelm sihtetu yihen yahil chig alew wey ?

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 Місяць тому

    ቴዲ አፍሮ "አበባ አየህ ሆይ" ነው የሚለው ። እኔ የምለው ግን የሳባ አባት ማነው?

  • @AfsFf-z2t
    @AfsFf-z2t Місяць тому

    ቆይ እንስሳዊ ባህርይንና መልአካዊ ባህርይን ለይተው ያብራሩ መምህር ምን ለማለት ነው ዘፈንን ወይም ደስታን ከሰውነት ጋር አነጻጽራችሁ አብሩሩ ብዙ የሚሻሻል ጉዳይ አለን ጌታችን ሲነሳ ማየት ካለብን ከደስታ ጋር ይሁን ነፍስ ስትዘምር ሥጋ ደግሞ የዘፈነ ከሃጢአት ጋር በማያያዝ አይደለም

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 Місяць тому

    እርእሳቹ ላይ ቴድ አፍሮ ተሳስቱዋል ይላል አዝማሪው የእግዚአብሔር ህግን ጥሶ ዘፈን ኣጢያት ነው የሚለውን ትህዛዝ አፍርሶ የሚዘፍነውን ተሳስቱዋል ብትለኝ የሚደንቅ አይደለም ቴዲ የተሳሳተው ዘፈን የዘፈነ ቀን ነው .ቃሉ ምን ይላል ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም
    ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም
    ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም
    ገላትያ 5÷16
    ገላትያ 5÷16
    ገላትያ 5÷16
    ይነበብ የስጋ ስራዎች ተብለው ተጽፈዋል. ነጋሽ በዳዳ ደረጄ ነጋሽ ለቴዲ አፍሮ ንገሩት ዘፋኝ አይጸድቅም ንሰሃ ገብቶ ዘማሪ እንዲሆን ንገሩት .
    መልክት ለቴዲ አፍሮ ንሰሃ ግባ
    ስጋወደሙ ውሰድ
    ጹምና ጰልይ
    ስገድ
    እግዚአብሔርን አገልግል
    Stop 🛑music
    Stop 🛑music
    Stop 🛑music
    Start singing go to church .
    ዘፋኝ ወደ እግዚአብሔር መንግስት አይገባም
    ጆሮ ያለው ይስማ
    ጆሮ ያለው ይስማ
    ጆሮ ያለው ይሰማ

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep Місяць тому +1

    ልክ የዛሬ ሶስት አመት የአዲስ አመት በአል አከባበር በናዝሬት ሀይሌ ሪዞርት አንድ የስነጽሁፍ ባለሙያ ሰለ እንቁጣጣሽ ሲያብራራ ስሰማ አሁን እናንተ ከምትሉት የተለየ ነው ለማንኛውም ባለሙያው ስም ዘመኑ ደምስስ ይባላል ተመልከቱት።እና በትርክት እና በታሪክ ያለውን ልዩነት እወቁ ሁሉንም ነገር መንፈሳዊ እያደረጋችሁ ሰውን አታወዛግቡ ።

    • @hannatb4271
      @hannatb4271 Місяць тому

      Of course, everything is connected to religion. Unless you believe in " ሰዉ የመጣው ከ ዝንጀሮ ነው እንደሚሉት" we are created by the hand of God. So where is the confusion?

  • @Hagere739
    @Hagere739 Місяць тому +1

    ጥምብ ጌይ ለቃቃሚ ቄስ ምናባ አገባህ

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Місяць тому

      እንዴ ስድቡ ምንድነው? እሱ እኮ ጌዎችን የሚቃወም ነው እንዴት ጌ ልትለው ቻልክ? ቄስም ትጠላለህ ከደበረህ እኮ አለማዳመጥ ነው ወይንም እውቀቱ ካለህ እንደሱ ማስረዳት ስድብ የደካሞች ነው

    • @Hagere739
      @Hagere739 Місяць тому

      @@ethiopialove2772 ወንድሜ ይህ ሰው ደጋግሞ ስለነሱ ስለጌዎች ያወራል እንደዚህ አይነት ሰው ስለሚወዳቸውና እሱም ያው ስለሆነ ነው ባህሪውንም አጥናው

  • @fasilgebre4150
    @fasilgebre4150 Місяць тому

    ከ17 ዓመት በኋላ የቴዲን ስእተት ለማረም ???አፍታም አልቆያችሁም

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 Місяць тому +1

    ግን.እኔ.ጥያቄ.አለኝ.ለሀይማኖት.አባቶች..እንዲሁምሙምምህር.ደረጄ.እኔ.በጣም.ሀጣም.ነው.ቅጥል.የምለው.ቴዲ.አፍሮ.ሲዘፍንክብርይግባውና..የፈጣሪን.ሰም.ከምፀሀፍ.ቅዱስ.አያጣቀሰ...ሲለውም.በገና.መዝሙር.አያል..ዘፈኑንም.መዝሙሩንም.ደባልቆ.ሀይማኖታችንን.ዘፈን.አደፈቀደች.ዘምምም.ለምን.አላቹ.ቶፊት.ገተዛነፈ.ቆየ.መላ.በሉልን❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓

  • @AschalewAbilak-yz9tm
    @AschalewAbilak-yz9tm Місяць тому

    ወሬያቹህ እውቀት ይጎድላቹሀል አፋቹህ ያስታውቃል

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому

    ቴዲ፡ አፍሮ፡ እጅግ፡ በጣም፡ ተሳስቷል! እሱ፡ የኢትዮጵያ፡ አምባሳደር፡ ሆኖ፡ ሳለ የፈለገውን፡ አይነት፡ የጠ/ሚ፡ ፖለቲካ፡ ባይስማውም፡ መሳደቡ፡ ከክብሩ፡ ቴዲ፡ ወረደ፤ ወደቀ፤ ያሳዝናል።

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt Місяць тому

    ደደብ መሃይም አዝማሪ የጎጃም ውሻ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Місяць тому

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @alemgena989
    @alemgena989 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @ephremayalew4130
    @ephremayalew4130 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን