አናርጅ እናውጋ | ‹የራስ መስፍን ልጅ ፣ ጃራ መስፍን የሞተ ጊዜ ህዝቡ በጣም ነው ደስ ያለው› | ክፍል 2 | S02 E05.2 |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 58

  • @tewodorthirddd9551
    @tewodorthirddd9551 3 роки тому +15

    ዶ/ር አንዳንድ ሀሳብወትን እካፈላለሁ ነገርግን የግለሰቦች ባሕሪ የስርዐትን መተቻ አድርጎ ማቅረብ ግን አልቀበለውም ለምሳሌ ስለጃራ የተናገሩት የሰውየው የራሱ ባሕሪ እንጅ ሀይለስላሴ እንዲህ ማድረግ ትችላለህ ብለው ፈቃድ ሰጠውት አይመስለኝም፣ ሌላው ብዙ መተቸት ይወዳሉ ከመተቸት ምክንያታዊነትን(reasoning)መፈለግ ደግሞ ማግበስበስ ይሆንብኛል

    • @Maereg-
      @Maereg- 9 місяців тому +1

      እስቲ ስለ ራስ መስፍን ስለሺም ሆነ ጃራ የምታቀውን ንገረን....ግፍ አልነበረም የሕግ የበላይነት ነበር ካልክም ንገረን። የተነገረው ታሪክ ስሕተት ከሆነም ንገረን👍

    • @zenatekeba6042
      @zenatekeba6042 5 місяців тому

      ወሬና ሀሜት ብቻ።

  • @bisrathaile1141
    @bisrathaile1141 3 роки тому +13

    አማርኛ አስተካክለው በማይናገሩ ላይ ቀልዱን የሚፈጥሩት ከሁሉም ብሔር የተገኙ የአዲስ አበባ ልጆች ነበሩ! የሚቀልዱት በገዛ ወላጆቻቸው ላይ ነበር! ይህ በየትኛውም አገር ያሉ የከተማ ልጆች ባህሪ ነው፡፡ ድሮ በጉራጌዎች አማርኛ ላይ የተቀለደው ከገጠር የመጡ ጉራጌዎች በብዛት አዲስ አበባ ስለነበሩ ነው፡፡ ባለፉት 30 ዓመታት ደግሞ በትግራይ ተወላጆች አማርኛ ላይ ብዙ ተቀልዷል፤ ለምን ? ምክንያቱም አማርኛ የማይችሉ የትግራይ ተወላጆች አዲስ አበባ ላይ ብዙ ስለነበሩ እና ብዙ ገጠመኝም ስላለ የከተማው ህዝብ በእለትከለት ኑሮው ይቀልዳል፡፡ እንዴ! በገጠሬ አማራ አማርኛ አይቀለድም እንዴ? ታድያ ልዩነቱ ዘረኛው ማነው? ከተሜው? ይህ ያለ የነበረ እና ወደፊትም የሚኖር ነገር ነው፡፡ ይሄን እንደ የብሔር ጭቆና አድርጎ ማውራት በእውነት ከእርሶ አይጠበቅም !

    • @ጌታቸርነውና
      @ጌታቸርነውና Рік тому +1

      በአማራውም አነጋገር ይቀለድ ነበር ምን አዲስ ነገር ?

  • @mulugetaandargie5748
    @mulugetaandargie5748 Рік тому +3

    ዶ/ር፥ መላኩ ተገኝ!! ይቅርታ!! ይቅርታ!! እየተሳተህ ነው!!! እየተሳተህ ነው!! ግርማሜ ነዋይ ትምህርቱን ጨርሶ የወላሞ (የዚያን ጊዜ ኣጠራር)) ኣውራጃ ገዢ ነበር ። ፓን አፍሪካኒዝም የተቋቋመው በነንኩሩማህ ጊዜ ነው ። በጣም ረዥም የዕድሜ ልዩነት ኣላቸው ።

    • @sabri5460
      @sabri5460 7 місяців тому

      ...... ፓን አፍሪካንዝም ያኔ አልተወለደም ለማለት ነው?? ፓን አፍሪካንዝም ጽንሰሃሳብ መስለኝ!! አፍሪካዊ ፓን አፍረሀካነስት ለመሆን ነክረማህን መሆን ወይም መስማት አለበት ማለት ነው?? አንዱ በአፍሪካወነቱ ያን ዐይነት አመለካከት መያዝ አይችልም? ከነክሩማህ ወይም ከነገዎ መስማት አለበት ማለት ነው?? አንድ አፍረካዊ አፍሪካዊነቱን ከማን ይቀበላል?? ማን ያስተምረዋል??
      እንደ የኢትዮጵያ አውሬዎች ኢትዮጵያውነትን ኢትዮጵያዊውን ለማስተማር እንደሚገድሉት ማለት እኮ ነው!!!

  • @sabri5460
    @sabri5460 7 місяців тому

    I LIKE THIS GUY!!

  • @Maereg-
    @Maereg- 9 місяців тому

    Thanks Asham👍great program

  • @fekededejene843
    @fekededejene843 3 роки тому +3

    ለዚያ ትውልድ ውድቀትና መጨራረስ የመኢሶን እና የኢህአፓ መሪዎች አለመግባባትና አለመቻቻል ትልቁን ሚና እንደተጫወተ አምናለሁ።
    መሪዎቹን ብርሀነመስቀልንና ኃይሌ ፊዳን በማለያየት አንተ የተጫወትከውን ትልቅ ሚና ሳስታውስ በከንቱ ያለቁት እነኛ ብሩህ አእምሮ የታደሉ ድንቅ ኢትዮጵያውያን በከንቱ ማለቅ የሀገራችን ውድቀት ዋናው መንስኤ ነው። አስተዋይ መሪዎች አግኝተን ቢሆን ኖሮ ከ50 ዓመት በፊት በስልጣኔ የኛ እኩያ እንደነበሩት እንደ ሴንጋፖር፣ ኮሪያ፣ ዱባይ እንሰለጥን ነበር። ግን ምን ያደርጋል በመሪዎች ስህተት የኢትዮጵያ የታሪክ አቅጣጫ ተለወጠ። አንተንም ለዚህ በነበረ ህጉልህ ሚና ታሪክ ሲያስታውስህ ይኖራል።

    • @mikekefale4099
      @mikekefale4099 2 роки тому +1

      ትውልድ ካለፈው ለመማር ታሪክን ማወቅ ኣለበት

    • @take12344
      @take12344 Рік тому

      That generation struggled with confused and shallow western and eastern ideology with out any vision and goals and resulted in the brilliant people to be killed and the lazy to get power and emigrated.

  • @Maereg-
    @Maereg- 9 місяців тому

    🙏🙏very good observation 🙏🙏

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 3 роки тому +4

    Doc...b'wello gondere gojame amharigna yemikelidew ye A.A. lij newu, ye gonder sewu b'gurage amharigna siko ayawikm, do you think that was a plausible justification to unlawfuly excute many government officials in 1953 and 1967 as well

  • @KFASIL
    @KFASIL 2 роки тому +3

    የዶክተር እና የታሪኩ ባለቤት አቀራረብ አይመስልም አሉባልታ እሚያወራ ይመስላል
    ለራስ መስፍን ለጃራና ቤተሰቡ ቅንጣት አላዘነም እንዳስፈለገው ነው የተፋው

  • @derestesfaye9240
    @derestesfaye9240 2 роки тому +2

    ገርማሜ ምሁር ነበር፣ እንዲሁም እኔም 😁

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 3 роки тому +2

    Doctor ! Going back in retrospect do you think Emperor Haileselasie should be Leninist ,Stalinist or Marxist and establish workers party ?

  • @tewodrosdesta8857
    @tewodrosdesta8857 Рік тому

    Thank you

  • @annitmul1614
    @annitmul1614 5 місяців тому

    በርግጥ ከመኢሶንም ሆነ ከኢሀፓ የሚጠቅም ነገር አመጠበቅ ትክክል ነው ውጤታችሁም የገልፃችኋል። አስረግጨ የምነገርህ ማርክሲዝምን አነበብክ እንጂ አልገባክም በትልቁ የመረዳት ችግር አለብህ

  • @gizawatlabachew665
    @gizawatlabachew665 2 роки тому +7

    የአንተንና የትውልድህን ጊዜውን ያልጠበቀና ያልበሰለ ሥርዐት ግልበጣ እንቅስቃሴ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የንጉሡን ጭቆና አቻ የሌለው ለማስመሰል መሞከርህና አማርኛ ቋንቋን መናገር በማይችሉ ዜጎች ይቀለድ ነበር በማለት እንደ ጭቆና መሣሪያ ማቅረብህ ዕውቀት ከሆነ ይገርመኛል።ዛሬም አንተ አውቃለሁ የምትለው እንግሊዘኛ በባለቤቶቹ እንደሚሳቅበት ላስታውስህ፣በአጠቃላይ የአንተ የግለል አቀባበል/perception/ በወቅቱ የነበረውን አገርና ሕዝብ አይወክልም የግልህ ነው።በእናንተ ሰበብ የስንት ወጣቶችና አዛውንቶች ህይወት ተቀጠፈ? አሁንም ሚዲያ እየወጣችሁ መልካም እንደሠራ አትበጥረቁ።እናንተማ ደልቷችሁ ይሄው ትኖራላችሁ።

    • @mikekefale4099
      @mikekefale4099 2 роки тому

      መጥፎም ሆነ ጥሩ ታሪክ ስለሆነ ሰው ሰምቶ መማር ኣለበት የሗላው ከሌለ የፊት ኣይኖርም ኣዎ ኣንድ ትውልድ ኣልቋል ኣሁን በዚህ ትምህርት መወሰድ ሲገባው ወጣቱ ኣሁንም እያለቀ ነው

    • @take12344
      @take12344 Рік тому

      Well described ...he was out of Ethiopia, may be hiding, during Derg time while the genuine peoples were struggling and sacrify.

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 2 роки тому +5

    በጉራጌ፡ እነጋገር፡ የሚወጣው፡ ቀልድ፡ አብዛኛው፡ በራሳቸው፡ በጉራጌዎች፡ነበር።

  • @derestesfaye9240
    @derestesfaye9240 2 роки тому +4

    Pan-Africanism የጀመራችሁትም እናንተ ነበራችሁ😁? ከበየነ መርድ ትምህርት ቤት እየሄዳችሁ መሪዎቹን ከቦሌ አየር ማረፊያ በመቀበል??
    ስለራሳችሁ የነበራችሁ ግምት ሰማይ ነበር። ዛሬም ያው ነው ማለታችሁ ነው የሚገርመው።

  • @mulugetaandargie5748
    @mulugetaandargie5748 Рік тому +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ቴሌቪዥን የገባው በሃምሳዎቹ መጨረሻ ላይ ነው ። ያፍሪካ ህብረት የተመስረተው በስድሳዎቹ መጀመሪያ ላይ ነው ። ንግግርህ ስህተት አለው ።

  • @daveCR739
    @daveCR739 3 роки тому +3

    you are right about everything. regarding Jara Mesfin, please read a book written in Amharic 'gizot ena gizat' mecha na tullema association

  • @emnetbelete4112
    @emnetbelete4112 Рік тому +1

    ቤተ ክህነት ኣንድ ኣስረኛ የገጠር መሬት ይሰጠው ነበር። ያንን መሬት ኣርሰው መተዳደርያቸው ያደርጉት ነበር። የቤተ ክህነትን ስራ ግን መርሳት የለብንም። ከማሕበራዊ ኣገልግሎታቸው ከብዙው በጥቂቱ፡ የመንፈሳዊ ኣገልግሎታቸው ዋናው ነው፣ የስነ ልቦናዊ ኣገልግሎታቸው፣ ኣራጋዊያንን የመንከባከብ፣ ወ.ዘ.ተ.። ደርግ ቤተ ክርስቲያንን ሲያንቋሽሽ፣ ይሄንን ሁሉ ወይ ማጤን ኣቅቶት ነው፣ ወይ ደግሞ ሁሉንም የቤተ ክርስቲያን ኣባላትን፣ በኣንዳንድ ኣባላት ባሕርይ ዓይን ኣይቶ ይሆናል። ቤተ ክርስቲያንን ሳታውቁ ኣታንቋሽሹ።

  • @summerkeremet8683
    @summerkeremet8683 Рік тому +3

    እንደርስዎ አይነት ደንቆሮዎች ናቸው ኢትዮጵያውያ ገደል የከተቷት

  • @alemgetachew7607
    @alemgetachew7607 3 роки тому +2

    ጀራ ማነው? ብርሃመስቀልስ ማነው አሁንስ የት ይገኛል ? እናንተ ስለ አወቃቹ ብቻ የማያውቀው ሓሳብ ለማሳወቅ ምን የህል ጥረት አድርጋቹነበር? አንድ ማህበረሰብ መሪውን እንደ አምላክ በሚያይበት ሰዓት አደባባይ ወቶ ከመቃወም ይልቅ በመዋቅሩ ውስጥ ገብቶ በሕብረተሰቡ ተቀባይነት ከገኙ በሗላ የአሮጌው ስርዓት ማሶገድ አይቻልም ነበር?በአሁኑ ሰዓት ለስልሳዎቹ ፖለቲከኞች ምን ይመክራሉ? ለአዲሶቹስ?

    • @take12344
      @take12344 Рік тому

      Good questions ...I , we , my self...only ego.

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 2 роки тому +1

    ጉልት ይባላል ። የቤተ ክርስቲያን መተዳዱሪያ ነው ።

    • @tulu027
      @tulu027 Рік тому

      "እርስተ ጉልት"

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Рік тому +2

    There has never been institutionalized discrimination against ethnic group in Ethiopia during Haile Selassie time. None of the stereotypes that time were encouraged by laws or government. The guest sends wrong messages that government of the king encouraged stereotypes against ethnic groups and the Ethiopian people are economically are better off now. One has to make a study before appearing in a media in a subject he is not familiar with, in this case stereotypes. During the king, 200,000 Ethiopians were starving and that led the fall of the king. Now, starving Ethiopians are over 25 million. Both his implications are wrong. What we get from the discussion is little knowledge is dangerous.
    Around sixty years ago, some students of Haile Selassie University were fooled or hired to be communists by foreign spies to destabilize Ethiopia, and ran to Arab countries to organize and fight against their own country. The first thing communists try to find is an enemy, and accordingly, they made Amharas as oppressors both in ethnicity as Neftegnas and land ownership as landlords. Ethiopian communists still believe in their old outlook without any growth in their intellectual capacity.

    • @MesfinJ
      @MesfinJ 11 місяців тому

      Totally agree. The guy just answered a question I had for so long. I was wondering where the root of tribalism was. Obviously, EPRP was one of those, judging by this guy's beliefs.

  • @dejenieadotcom
    @dejenieadotcom 10 місяців тому

    ምን ያህል በሽተኛ መሆኑን ነው ሰውየው የሚያወራው:: ኘሮግራሙ ከነዚህ አይነት ሰወች መራቁ ጥሩ ነው የአድማጩንም ስሜት በድሪቶና ቆሻሻ አስተሳሰብ የሚያስጨንቁና የሚያፍኑ ሰወች በጎሳ ከረጢት ውስጥ ቤታቸውን የመሠረቱ አይጦች

  • @mulugetaandargie5748
    @mulugetaandargie5748 Рік тому

    በእርግጥ የንጉሳውያን ቤተሰብም ሆነ ደጋፊ የገዢው መደብ ኣፍቃሪያንን ግፋቸው ብዙ ነበር ። ኣሁን ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ውስጥ ኣሉ ። ባለቤት ናቸው ። የልዑል መኮንን ልጆች፥ በጣም ግፈኞች ነበሩ ። ብዙ ሰው ተገድሏል ። ሰይፉ ዮሓንስ (ዘፋኙ) ኣበበ ቢቃላ (ሯጩ) ...... እንደ ምሳሌ ይቆጠራሉ ።

  • @EyonaRaphael
    @EyonaRaphael 15 днів тому

    እኛ እኛ የምትለው አባባል ያሳፍራል ምንም ስለ የኢህአፓ አብዮት የገባህ አይመስሉም

  • @mulugetaandargie5748
    @mulugetaandargie5748 Рік тому

    ፓን አፍሪካኒዝምን እንቅስቃሴ የጀመሩት፤ ክዋሚ ኑኩሩማ፥ ጁልየስ ኔሬሬ፥ ሴኩ ቱሬ፥ ጆሞ ኬንያታ፥ ቦፌት ቧኜ፥ ....... የኣፍሪካ በውጪ ሃገር ተማሪዎች ተጀመረ ። ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እዚህ ውስጥ የሉበትም ። ምክንያቱም፤ ሃገራችን ነፃ ሃገር ነበርች። በኋላ ነው፥ እንቅስቃሴው በመደገፍ የፖሊስ ኮሌጅን (ኣሁን ፈርሷል ያፍሪካ ህብረት ተመርቶበታል) ኮሌጁን ወደ ሰንዳፋ ወስደው፥ ለፓን ኣፍሪካ መሰብሰቢያ ጽ/ቤት ሰጧቸውና እንስቃሴውን ተቀላቀሉ ። ሃገራችን፥ ኢትዮጵያ ነጻ ሃገር በመሆኗ፤ የኣፍሪካውያን ነጻ መውጣት ኣለባቸውን ጥያቄ፥ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መጮህ ጀመሩ ። እዚህ ላይ፥ እንቅስቃሴውን በቀላሉ ሃይጃክ ኣድርገውታል ። ገና ነጻ ያልወጡ ሃገሮች ስለነበሩ ፤ ንጉሱ ቀደም ጯሂ ሆነው ቀረቡ ። ትችት ተነስቶም እስከደገፉን ድረስ በኣባልነት እንቀበላቸው ተብሎ ተቀበሏቸው እንጂ፥ ምስረታውም፥ጩኸቱም፥ ውጪ ነበር ። ሁሉም ትምህርታቸውን ጨርሰው ነበር ።

  • @girmaayele6884
    @girmaayele6884 4 місяці тому

    ዶ/ር የንጉሡ መንግሥት ተማሪውን በብሔሩ ይከፍፍል ነበር አልክ:: ይሂ ትልቅ ውሸት ነው:: ዛሪ እኮ እነ ኪሲንጀር ምን እንደአደረጉት በግልፅ ሰለ ነገሩን አፈርኩልህ:: ስትናገር ማስረጃ ያስፈልጋል እንደኔ ምንም ለኢትዮጲያ የሚጠቅም ነገር የለህም ::

  • @habtubezu4305
    @habtubezu4305 Рік тому +1

    Dr. Data released by the Derg regime actually showed that Ras Mesfin was not a major land holder. Check your facts before you make these broad statements,

  • @geletawcherie4075
    @geletawcherie4075 2 роки тому

    Ediya

  • @mulugetaandargie5748
    @mulugetaandargie5748 Рік тому

    የእግሊዝን መንግስት ገፍትሮ ያስወጣው፥ ላይቤሪያ ነው። ኣልጄሪይ ኣይደለም ። የፓን አፍሪካኒዝም ለረዥም ጊዜ በመሪነት የመራው፥ የጋናው ኩዊሚ ኑኩሩማህ ነው ። ንገሱ ማለትም፥ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ምንም ዓይነት የቀለም ትምህርት ኣልነበራቸውም ። እራሳችንን ኣናታልል ።

  • @taketimeforyou
    @taketimeforyou 3 роки тому +4

    Is he for real? Mekeled is part of our social life we do joke about everything. Most of the jokes are about Amharas themselves but that was ok with you you made them scape goats they're still dying. I am from harar we do laugh when people mis prounouce harari or oromo words we make jokes or even use that word as a nick name. Smh. You better appologize for those Amharas who are still paying their blood for your idiocity

    • @take12344
      @take12344 Рік тому

      Yes ...this so called Dr is refelcteing his hidden hate.

  • @dessalegnbefekadu7371
    @dessalegnbefekadu7371 3 роки тому +5

    Hey Dr ,you are not a credible source and educational !

    • @sebrimudecir5190
      @sebrimudecir5190 3 роки тому

      Explain how ?

    • @dessalegnbefekadu7371
      @dessalegnbefekadu7371 3 роки тому +1

      @@sebrimudecir5190 1st , Jara Mesfin wasn't a notorious young man. 2nd ,it was Wabi Shebelie hotel. Ras Mesfin's wealth (coffee land) was that of his wife (Yeshimebet Gumma) .....Richard Greenfield and the 1953 aborted military coup

  • @hailukassa3353
    @hailukassa3353 3 роки тому

    ከሰንጋ ተራ እስከ መተሃራ ነው ወይስ እስከ …