#የማስተዋል_መንፈስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 сер 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

КОМЕНТАРІ • 206

  • @getahunbezabih8363
    @getahunbezabih8363 9 місяців тому +4

    ጌታ ይባርክሽ ይህ የብዙ ክርስቲያኖች የዘመኑ ችግር ነው ጌታ ማስተዋልን ይስጠን።

  • @emnetlambye964
    @emnetlambye964 9 місяців тому +3

    በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኪ!
    የእግዚአብሔርን ቃል ወደ ክብሩ መልሱት!
    አሜን

  • @zenabneshmirtu6643
    @zenabneshmirtu6643 9 місяців тому +12

    እሜን ጌታ ይባርክሽ ይህ የጊዜዉ መልዕክት ነው ጌታ በማስተዋል መንፈስ ይባርከን !

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 9 місяців тому +5

    አሜን እግዚአብሔር በነገር ሁሉ በማስተዋል መንፈስ ይሙላን ቲጂ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 9 місяців тому +7

    ቲጂዬ ሁሌም የእግዚአብሔርን ቃል ይዘሽልን ነይ!! እንወድሻለን!!

  • @farezfm77_fm43
    @farezfm77_fm43 9 місяців тому +2

    አሜን እግዚአብሔር ማስተዋል መንፈስ ይስጠን እህቴ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @hibist
    @hibist 9 місяців тому +6

    እውነት ነው ሰይጣን ካመጣብን ችግር ይልቅ አለማስተዋል ያመጣብን ችግር ብዙ ዋጋ ያሰከፍለናል። ባለማስተዋል ብዙ አላስፈላጊ ዋጋ ከከፈሉ ሰዎች መካከል አንዷ እኔ ነኝ! ጌታ በሁሉም አቅጣጫ ለትውልዱ ማስተዋልን ይስጥ። ላንችም ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልሽ🙏❤

  • @tsigeredadamessa236
    @tsigeredadamessa236 9 місяців тому +1

    ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ይህ የጊዜው ቃል ነው እኔ በጣም ተደንቄያለሁ 2016 ዓ.ም ከገባ ጀምሮ ፀሎቴ ማስተዋልን እነዲሰጠን ነበር

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 9 місяців тому

    ትዕግሥት፣ ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ።
    እግዚአብሔር ለሁላችን የማስተዋል መንፈስ ይሙላብን ፤ ምክንያቱም መ/ቅ እንደሚለው የማያስተውል ሕዝቡ ይገለበጣልና።

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 9 місяців тому

    ልጄ ቲጂዬ ንጉሥ ለወደደዉ እንዲህ ይደረጋል እንደሚል ቃሉ እግዚአብሔር ለወደደዉ እንደዚህ ቃል ይለቀቃል እያልኩ ስላንቺ ጌታን እያደነቅሁ ሰማሁት ታነፅኩበት ጌታ እንዲሁ የራሱን ያልተደባለቀ እዉቀት ይልቀቅልሽ እድሜሽንም ያርዝምልሽ በጣም እወድሻለሁ።

  • @aynalemdesalegn105
    @aynalemdesalegn105 9 місяців тому +1

    አሜን ቲጂዬ የማስተዋል መንፈስ ይብዛልን እንደ አንቺ ሰምተው የሚያሰሙ ሰዎችንም ያብዛልን ተባረኪ

  • @mahedr7075
    @mahedr7075 9 місяців тому +3

    አሜን አሜን እግዚአብሔር የማስተዋልን መንፈስ ይስጠን ቲጂዬ የተወደድሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ በጣም ድንቅ መልክት ነው ጌታ ይርዳን❤❤❤

  • @abrahamshonga7657
    @abrahamshonga7657 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ሆይ የማስተዋል መንፈስ ይሁንልኝ! ቲጂ ዋነኛ የአማኝ፣ የቤተክርስቲያንና የማህበረሰብ ችግር ስላሳየሽን ጌታ ይባርኪሽ!

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx 9 місяців тому +4

    Tigiye you are our blessing .I have no words to express how God is using you to reach to his children through his word. We love you so much Tigiye may God bless you more.

  • @ruthrutheyassu2857
    @ruthrutheyassu2857 2 місяці тому

    የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ሠላም ለአንች ይብዛልሽ ጥበብና ማስተዋል ይስጥሽ ምሳ-1-7ምሳ-9-10 መዝ-111-10 ኢዮ-28-28 ተባረክ

  • @user-hq6lo8zd9w
    @user-hq6lo8zd9w 9 місяців тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ አስተዋይ የጌታ አገልጋይ ነሽ። እንወድሻለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x 9 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን ጌታ በአንቺ አልፎ ድምፁን ስለ ላከልኝ አመሰግነዋለው።ጌታ ዘመንሽ ይባርክ ❤❤❤❤

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 9 місяців тому +1

    Tg እንዴት አይነት መረዳት እና መገለጥ ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @kidubab
    @kidubab 9 місяців тому +1

    እንዴት ጣፍጦኝ እንዳዳመጥኩ ጌታ ይባረክ ተባረኪ ይብዛልሽ ይሔ የኔ መልእክት ነው

  • @Eyerusalem_wagaye
    @Eyerusalem_wagaye 9 місяців тому

    አሜንንንን የማስተዋልን መንፈስ እለት እለት መሞላት ይሁንልን ።

    • @buroukteklemichael5186
      @buroukteklemichael5186 8 місяців тому

      እኔ እንደአንቺ ስራፈት አይደደሁም ወሬ እና አሉባልታ ለመስማት ለወሬ የለውም ፍሬ።

  • @user-cp4yo7ti8o
    @user-cp4yo7ti8o 9 місяців тому

    ጌታዬ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ!!

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 9 місяців тому

    Wow ስላንቺ ጌታ ይባረክ። እኔ አንቺን አይቼ ጌታ ታላቅ ነው አልኩት ከምር በጣም የምትደንቂ ሴት ነሽ፣የድምፅሽ እራሱ ሀይል ጌታ አሁንም ይብዛልች ቲጅዬ። you are so special❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu3211 8 місяців тому

    ትግስትዬ እኔ ምን ልበልሽ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እኔ ምስክር ነኝ ጌታ በህልም በደንብ ይናገራል ፀጋው ይብዛልሽ😇🥰😇🥰

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 9 місяців тому

    አሜን አሜን ተባረኪልን ትግሰቴ ማሰተዋል ይጨመርብን

  • @tsejesuse5598
    @tsejesuse5598 9 місяців тому +1

    አሜንንንንን አሜንንንንንንንን
    ጌታ ሆይ የመስተወል መንፈስ
    ስጣን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 9 місяців тому +1

    አሜን ለምልሚልን ቲጅዬ ተባረኪ

  • @hiwotuma3776
    @hiwotuma3776 9 місяців тому +1

    አድማጭ አጣሁ እንጂ መች ዝም ብዬ አውቃለሁ፣
    ዛሬም እንደ አብርሐም ተለይ እልሀለሁ።
    ከባህል ከልምድህ ከወግ ከስርአትሕ፣
    ከዘር ከሀይማኖት ተለይ ከጣኦትሕ።

  • @tigi886
    @tigi886 9 місяців тому

    አሜን ጌታ ማስተዋልን ይስጠኝ የሰጠኝን ደግሞ እንድጠቀም ቃሉን ማንበብ ይሁንልኝ :: ቲጂ እስኪ ብትችይ ፓስተር አስፋዉ በቀለን ኒቆዲሞስ ሾዉ ላይ አቅርቢልን:: ብሩክ ነሽ🙏

  • @SabinaSusu
    @SabinaSusu 8 місяців тому

    ድንቅ ትምህርት ልዑል አግዚአብሔር ይባርከሽ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤

  • @bayushgubena5574
    @bayushgubena5574 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ጌታ ማሰተዋልን ማስተዋልን ይስጠን

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 9 місяців тому

    የተወደድሽ የእግዚአብሔር ልጅ ተባረኪ ጌታ ኢየሱስ በአንቺ ተጠቅሞ በብዙ አስተማረኝ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @user-nd8du1tv7e
    @user-nd8du1tv7e 9 місяців тому +3

    አሜን መፅሐፉ ህይወት ይሁንልን

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 8 місяців тому

    እውነት ነው እህቴ ፀልይልን ቃሉላይ እንድንጣበቅ ቃልና መንፈሱን እናፍቃለው

  • @AzebgetahunPanim
    @AzebgetahunPanim 9 місяців тому

    በጣም ትክክል እግዚያብሄር ማስተዋልን ይስጠን በእየሱስ ስም!!!

  • @habteg.hawariat7980
    @habteg.hawariat7980 9 місяців тому

    ይህን መገለጥ የሰጠሽ ጌታ ይባረክ❤

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 9 місяців тому

    አሜን መንፈስ ቅዱስ በአንች እንደተናገረ የማስተዋልን መንፈስ እግዚአብሔር ይስጠን ። ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ይጠቀምብሽ ተባረኪ።

  • @sintayehugalcha7496
    @sintayehugalcha7496 9 місяців тому +1

    በጣም አስደንቆኛል መገለጥሽ ❤

  • @marthagutama5337
    @marthagutama5337 9 місяців тому

    አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 8 місяців тому

    የሰጎን እንቁላል ኦርቶዶክስ የቤተክርስትያን እራስ ስ ላይ ያለውን ምድነው ሰዎቹ ጨካኝ እዲሆኑ ቃሉን እዳየስተውሉ ብዙ አዳኝ የሰሩ እግዛብሔር ልጆቼን ልቀቁ ይላል ደብተራዎች አስተውሉ እናተ የክርስትያን ልጆች

  • @kidistalemutadele9968
    @kidistalemutadele9968 9 місяців тому

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ በዘመንሽ ሁሉ ተባረኪ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 9 місяців тому +1

    Amennnn Halleluja kbr hulu legeta Jesus Christus yhun ameeeeeen GBU more and more

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v 9 місяців тому

    አሜን ተባረኪ

  • @tiblezteclehaimanot3600
    @tiblezteclehaimanot3600 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜንንን

  • @muludeboch13
    @muludeboch13 9 місяців тому

    May God bless ❤❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አለንን ከምንላትቸ የወንጌል ንብ 🐝 ጣፉጥ ማር ነው የሚውጣው ካፍሽ ፣ብዙ እየተማርን።ነው እጅግ ደርጌ አመስግናለው እግዚአብሔር ን

  • @mintesnotdegemu1793
    @mintesnotdegemu1793 9 місяців тому

    ዋዉ የሚገርም ቃል በየሱስም የማስታወል መንፈስ ይስጠን ቲጂዬ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 9 місяців тому

    So powerful !!! dear sister
    Thanks this is for me
    Ababye give me your wisdom
    Awo ababye give me your grace!!!

  • @HG-ww6fm
    @HG-ww6fm 9 місяців тому

    Tig tebark geta yebarksh ... zemnhe yatbark yehone
    Our father is coming soon!!!!

  • @sureadanech5591
    @sureadanech5591 9 місяців тому

    አሜን ታባርኪ❤❤❤

  • @mesuteka2010
    @mesuteka2010 9 місяців тому

    የጊዜዉ ቃል ነው። ተባረኪ።

  • @MilenBeyene
    @MilenBeyene 6 місяців тому

    Amen amen tebareki

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 9 місяців тому

    ጌታ ይባርክሽ ❤

  • @TizitaAbera-fu1uf
    @TizitaAbera-fu1uf 9 місяців тому

    Amen amen amen tebarkiln ❤

  • @siterserkalem6354
    @siterserkalem6354 9 місяців тому

    Amen tebarki halaluya geta yebarkshe

  • @betelgebremariam3158
    @betelgebremariam3158 9 місяців тому

    Amen Amen Amen Amen Geta yibarekshe

  • @muzitabay678
    @muzitabay678 9 місяців тому

    Amen amen tebareky mekershin ategebe yalesh new yemeselen

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 9 місяців тому

    amen you are blessed thanks❤❤❤❤❤

  • @mamezenebe3144
    @mamezenebe3144 9 місяців тому

    Amen Amen.Amen Amen Amen

  • @Jeremy13gg
    @Jeremy13gg 9 місяців тому +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ ቲጂዬ❤

  • @Mimi-vi6xs
    @Mimi-vi6xs 9 місяців тому

    Amen Tebarki

  • @tilahunendashew2408
    @tilahunendashew2408 9 місяців тому

    በምትለይቅያቸው መልዕክቶች እኔና ቤቴ ተባርኬናል፤ ተፅናንተናል፤ ሊደርስ ካለው ችግር ሁሉ አምልጠናል። ጌታ ዘመንሽ እና ቤትሽን ሁሉ ይባርክ!

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 9 місяців тому

    አሜንአሜንተባረኪቲጂዬ

  • @tolosabonsa9767
    @tolosabonsa9767 9 місяців тому

    Ameeen God bless you....

  • @selamselam752
    @selamselam752 9 місяців тому

    Amen.Amen.Amen

  • @AzebHuluka
    @AzebHuluka 9 місяців тому

    God bless u sistu, this is the message from holly sprit !!!!

  • @astertekle8945
    @astertekle8945 9 місяців тому +1

    Amen Amen

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe5708 9 місяців тому

    ዋው ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @edenbiniyam7911
    @edenbiniyam7911 9 місяців тому

    ፀጋ ብዝት ይበልልሽ ውድ እህቴ ማስተዋል የሚለውን በደንብ ገልፀሽዋል ቀጥዪ

  • @mearya3633
    @mearya3633 9 місяців тому

    Ameeenn tebareki be bezuu tegeye tsegau yebezalesh ❤❤❤

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 9 місяців тому

    Thank you Tg. It's amazin.

  • @user-ex6cu6sr2u
    @user-ex6cu6sr2u 9 місяців тому

    ተባረክ

  • @selamselam366
    @selamselam366 9 місяців тому

    ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 9 місяців тому

    Amen geta yebarkshe

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 9 місяців тому

    በቢዙ ተባረክ❤

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 9 місяців тому

    Amen tebareki geta mastewaln ysten!

  • @kidanehailemichael9203
    @kidanehailemichael9203 9 місяців тому

    The right message at the right time. Thank you. God bless you.

  • @EIFilmon-kl2be
    @EIFilmon-kl2be 9 місяців тому

    Waww thanks God u have nice voice 🎼🎶🎤💙🙏

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 9 місяців тому

    Amen Amen Amen🙏

  • @elsabateyimer1227
    @elsabateyimer1227 9 місяців тому

    እግዚያብሔር ይባርክሽ

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 8 місяців тому

    Ewont new tebareke💐💐💐🙌🙌🙌🙏🙏🙏💚💚💚💚

  • @mirettekile5378
    @mirettekile5378 9 місяців тому

    God blessed You

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 9 місяців тому

    Thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalkidanReta
    @KalkidanReta 8 місяців тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 9 місяців тому

    Amen Amen 🙏 ewnet nw yabate beruke leberket hugeleg lemleme denke melekt nw

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 9 місяців тому

    Amen Amen Amen

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 9 місяців тому

    አሜን

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 9 місяців тому

    Hallelujah amen 😢

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 9 місяців тому

    Amen 🙏 hallelujah ❤

  • @blenbefikadu4441
    @blenbefikadu4441 9 місяців тому

    My decent hambled child of God....stay blessed

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 9 місяців тому

    አሜን ❤❤😊

  • @user-zq4ho9pl9u
    @user-zq4ho9pl9u 9 місяців тому

    Tebareki ehite

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 9 місяців тому

    ቲጂዬ በጌታ ፍቅር ልንገርሽ በታብሌት ሳይሆ መጽሐፍ ቅዱስ ይዘሽ አገልግይን ምክንያቱም ሰዉ መጽሐፍ ቅዱስን ማንሳት እየረሳ ነው በጌታ አስተዉሉ!!!!!

  • @KokebUrgessa-jz7pc
    @KokebUrgessa-jz7pc 9 місяців тому

    Amen !

  • @fevenmebrahtu2959
    @fevenmebrahtu2959 9 місяців тому

    May the lord bless you thanks more

  • @wengelawitmengesha4838
    @wengelawitmengesha4838 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ አሜን

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 9 місяців тому +1

    Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah kiber misegan le Geta le Eyesus yihune Wosedikugn honalign honalen mamey Tebarake zemanesh yelamelem Wow ❤❤❤❤😂

  • @user-vz7nd4km7j
    @user-vz7nd4km7j 9 місяців тому

    ልክ ነው ባለማሰተዋሌ ልጅ ነው ያጣሁት

  • @yakobatalay9821
    @yakobatalay9821 9 місяців тому

    geta abzito yibarkish ehtee!!!

  • @user-yc9fo2zq3w
    @user-yc9fo2zq3w 9 місяців тому

    Tabereke🙏🙏

  • @asterasmamaw08
    @asterasmamaw08 9 місяців тому

    God bless you Tigie. It's such a wonderful message

  • @abayabay690
    @abayabay690 9 місяців тому

    God bless you my sister!