Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስለምትከታተሉን በጣም ነው የማመሰግናችሁ ክበሩልን የምትሰጡን ኮሜንትም አበረታችና ደስ የሚል ነው!!!
እኛም ይህንን ውብ ሀገራችንን በሚያምር ሁኔታ ስለምታፀባርቁልን እናመሰግናለን በርቱ ጀግኖች ናቸው ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን😍😍😍😘
የኔታሪክ ነው የመሰለኝ በዚህ ሂወት እኔም አልፊለሁ ደቂቃ ጨምሩበት ውዶቸ
አወበርቱልንውዶችየ
የርጎዬ እናት ትስቃለች እየተወነችው አይደለም
እረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
እርጎይ የቢኒ ሆና ቢያልቅ ደስ ይላል ስለሚያሳዝነኝ ነዉ ቢኒ ለሱ ትሁን ያልኩት እና ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
ናት ካልሆነች ደግሞ እኔ ጦርነት አሥነሳለሁ ጨረሥኩኝ።
@@usmansaea3874 😂😂😂😂
ማሪያምን ትልልቆቹን ሴቶች አለማድነቅ ይከብዳል ዋው
በጣም ማርያምን
በጣም
ምርጥየ ስረአቱን የጠበቀ ዲራማ በርቱልን😍😍😍
ራያወች የት ናችሁ 💚💛❤️ፈገግታቸው ብቻ ገዳይ ነው 🥰ሙቸ ነው የምወዳችሁ እስኪ ሁለቱ እናቶች ሲያወሩ ማነው እናቱን ያስታወሰ 😂የኔም አባትና እናት እንደዚህ ነበሩ ብዙ የምኖረው ከአያቴና ከእህቴ ጋር ነበር እናቴ ሁለየ ልጀ ነው የምትለው ብዙ ለማውራት ትፈልጋለች ግን የማቀው የለኝም እያደኩ ስመጣ ይጠረጥሩ ነበር በ16 አመቴ ዳሩኝ 😂😂😂እኔም ከትዳር ስደት በልጦብኝ ይሄው አለሁ አራት አመት ሆነኝ በስደትእህቶቸ ከሀገራችሁ ሁናችሁ በርቱ እናትሽንና አባትሽን አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው 💚💛❤️ እወዳችኋለሁ🇪🇹እኔም የራያ ቆቦ ልጅ (ጎብዬ)ነኝ
❤❤❤❤❤❤❤
አለን
እኔ ከናተ ውጭ ዘመድ የለኝ ሲልበጣም ነው ያዘንኩት 🥺 አየ እርጎየ እንኳን ደሜ ሆንሽ 😜👍👍👍
😥😂😂😂
@@kamilawollo7528 ደምሬሻለሁ የሀሣብሽን አላህ ያሣካልሽ
ስታምሩ
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
የዛሬው ለየት ያለነው 😂የኛቤት ታሪክ ነው😁😁😁😁😁😁💁💁
የኛም
በጣም ነዉ ደስ እምትሉት ቶለ ቶለ ልቀቁልን የኔ ቀሺት ደሳለ አከለየ ወድሀለሁኮ የኔ♥
🤔🤔🤔🙄😳😳😳😳😳??😂
@@yeshwerk5888 ምነዉ አለሙን እኮ ነዉ😂😀
@@mekdiyebarchehit247 😂እረተይውማ 😂አገኘሁሽ ወላ😜
ዋዉበጣምደስይላል ቶሎቶሎስሩልን በጉጉት እየጠበቅንነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
በርየዋ መስረቅህ ተነቅቶብሀል ደሜዋ😁😁😍😍😍
አባቴሲል ሆደተረበሸ አባቶች በጤና ይኑሩልን❤❤❤❤❤
😘😘😘❤እህቶቸ እራያየ
የኔ ውቦች እንኳንም የኔ ሆናችሁ🥰❤ ቢኒ የአባለሙ የወንድም ልጅ መሆኑ እስኪታወቅ መፈንዳቴ ነው😔😂
❤❤😢
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱልንየገጠማዋ ነገርስ ወይ ትዝታ😥
ዉድ የሐገሬ ልጆች በርቱልን አቤት ዉበት አቤት ማማር ስወዳችሁ ማሮቸ ምርጥ ስራ ነዉ የኔ ራያ🥰❤️ለምለሟ ሐገሬ💚💛❤️🥰
ምርጥ ድራማ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉
የኔጌታ❤❤❤አባቴሢል ደሥማለቱ❤❤❤❤❤እርሜ ላባቶች
የርጎየ አባትና እናት ሳቃቼው ይለያን ልጀ የጠፋበት ሰው እድህ ነውዴ
ዛሬ አንደኛ ነኝ በጉጉት ነዉ የምንጠብቀዉ በቅርብ ይለቀቅልን የምትሉ
ጥርቆችየ ቆያችሁብንኮ በሠላምነው🙄🙄🙄እንኳን በደህናመጣችሁ
የኔ ታሬክ እኔም ጠፍች ሳውድ ገባሁ አይ ትዝታ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
በሪሁን ጥሩ ነው ቀጥሉበት ሀሪፈ ነው
ወይኔ የገበጣዉ ትዝታ😥❤🕊🕊
በጣም ደስይላን በርቱ ያገሬለጆች ግን አስርዝሙት በጣም አጭርነው🥰🥰🥰💞💞💞💞
አለሙ ከብኒያም ጎን መሆን አለብህ በርቱ ጥሩ ነዉ ደቂቃ ይጨመር ብኒያም ማሳዘኑ አየ የሠዉ አገር
የ እርጎየ እናት ግን የምር የምትገርም ተዋናይ ናት (professional actress Indeed) Viva Raya!
ጎበዝ እይታ
ደሱየ በርቱ በጣም ደስይላን ባህላችንን የጠበቀነዉ እንደዚሁ ቀጥሉ
ውይ ደስ ስትሉ በስአማም ወሎየ መሆን እኮ መታደል ነው ብሃሉ ሁሉ ነገር❤ደስ ሲል
የኔ የዋህ አይዞህ ቢኒየ በርታ ያንተ ናት
በጣም ደስ ይላል ባያጥር👍😘😘
ገና ሳልጀምረው ያልቅብኛል ብየ ነው የፈራሁት ወይኔ ኧር ሀገሬ እራያየ ጥሪኝ እስከ መቸ ጎበዝ
ዋዋዋ ማለፊያ ነው በርቱልኝ ደሞቼ 💕😍😍😍
ለምለሚቱ ሀገሬ ሠላምሺን ይመለሥልኝ የሸጋ ሀገር አራዱም😢💘💘💘💘💘💘💘💘💙💙💙💙💔💔💔💔💔💔💔💔💔💞💓😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ለምለሚቱ ሀገሬ አራዱም ስላምሽ ይመለሰ
Wawwwwww yeraya konjowochi betam tamralachuh ayizachuh bertulun
እነሸጋ በሳምን ሁለት ጊዜ ቢሆን ደስ ይልነበር ብቻ በርቱልኝ ቢኒየ አሳዘነኝ አይይይ ግን መጨረሻላይ የርእደምትሆን አልጠራጠርም
ማዘርየሁሉ አይነገር😂😂😂❤❤❤❤❤
ኧረ ደስ ሲል ሀገራችንን ሠላም ይስጥልን ውይ ገጠር መፈጠር መታደልም መመረጥም ነው በርቱ ቀጥሉቀት ደሞቸ 💋💋❤❤❤💔💔💔💓💓💓
ይህ ድራማ በጣም ነው እኮ እምወደው
አለሙ እና ቢኒያም የወድማማች ሊጆይ ናቸው። መጨረሻውን ጉድ አይቼ ከሆኑ ግን ደስ ሲሉ
የእርጎየ እናት አንደኛ ነኝ ዋውውው✌️😍
ቢኒያም ሲያሳዝን አለሙ ሁሌም ከጎኑ መሆን አለበት እርጎዬ ግን የት ተደብቃየ ይሆን
ወይኔ ቢኒያም ማሣዘኑ ጠበቅ በል አይዞህ ቆርጠህ ተናገር አሞትህን ቀጣ አርገው አትፍራበተረፈ እወዳችሁአለሁ ደሞቸ
እኳን ደናመጣችሁ እዝጎ የዚህንያክል መጥፋት ተገቢነው በጣምነውየምወዳችሁ ተናፍቃችሁነበር 💕😍
መሻአላህ ተባረክ አላህ እንኳን ደህና መጣቹህ ዉዶቸ
በጣም ያምራል😍😍😍
ይለቀቅ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ባል ተብየው ሲያስቅ አካሀዱ ሽርጥና የኮቱ ነገር ክክክክክክ
የኔ ምርጥ ወን እንደት ናችሁ እኔ የየብርጒል መላኩ ልጂ ነኝ ሻሽቱ መላኩ አክስታ እንደት ናት ቤተሰብ ሁሉ ሰላምነው ❤❤❤😊😊😊
ምርጥ አበት🌷ምርጥ በል🌷ምርጥ አፍቀሪ🌷ምርጥ መሪ🌷ምርጥ አስተማሪ🌷ምርጥ ነቢያ መሀመድ ሶለለሁአለይሂወሰልም ኑ ወደ ቤቴ ፕሮፈይሌን በመጨን 🌷🌷
አጨራረሱ ቻሉበት እንጂ እንዴየ
ያገራችን ወግናባህል በጣም ደስ ይላን አስደመማችሁን ቀጥሉበት ያገሬ ልጆች እንወዳቹሀለን
ወይኔ ደስ ሲል እስከዛሬ የት ነበርኩ ራያየ ለምለሟ ሐገሬ ጥሪኝ ቀረፃው የት አከባቢ ነው
ወይኔ ሳልጠግበዉ እደጋጋሁ አለቀ በርቱልኝ 💞💞
ተው ቶሎቶሎ ልቀቁልን ስወዳችሁ
እናት. ትኑርየኔውድ
ethiopian አምላክ ይጠብቃት
አሪፍ ነው ቀጥሉበት ዘጠኝን ቶሎ ልቀቁልን
እራያሴትእረክሶልና.አይወስዶቸውምወይወደስደት.ብቀምስሱቱሜናለ.እነየ.ገጣቦሺ.ከምትጫወቱ😅😅
ዉይስታምሩሩሩሩሩ❤❤❤❤❤
በርቱልን
ዋዉዉዉዉ❤
ያምራል ውዶችዬ በርቱልን አይይይ ቢኒ አንጀቴን በላው
በርቱ በጣም አሪፍ ስራ ነው👍👍👍
በርቱልን እነ ሸጋ የሀገሬ ልጆች
እኳን ደህና መጣቺሁ ያገር ሰወቺ በርቱ በርቱ
ዋው ደስ ይላል በርቱልን እያሳጠራችሁት ተቸገርኩ😍
የኔ ውዶች በርቱልን ወይ ደስ ሲል
የኔ ውዶይ ባደኛው በላቻት አይ ትዝታ
ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
ዋዉ ስታምሪ ራያዎች
Yene maroch betam haref Sera new bertu atekezekezu
የእርጎየ እናት ግን የእናትነት ባህሪን ተላበሽ ቅልብልብ አትበይ ረጋ በይ እና ገና የሠው ሀገር ልጅ ስለሆነ አትፍረዱበት
የኔ ቀለስላሳ እኔአላቃቸውም አለይ😍😍😍😍
ደስ የምል ድራማ ነው
ዋዉ አንደኛ ነኝ ፡ የኔ ዉድ ቶለ ቶለ ልቀ ቁለን
ሀይ
ደሥይላልቀጥሉበት
ዋው በጣም ያምራል በርቱ
ቶለ ቶለ ልቀቁልንጅ ❤️❤️❤️❤️
ቆንጆ ስራ ነው ከድምፅ ጥራት ዉጭ
በጣም ደስ ይላላ በርቱ
ፈንታየ ወንዴ ገምሸርሸር በልልኝ የአባየ ጓደኛ😍😍😍😍
ብዙም አትጥፉ ደሞቸ በርቱልን👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ወይኔ ቢኒያም ባልሠራው ስራ አሳዘነኝ🙄🥰🥰🥰🥰🥰
Her mother is very fantastic
TEFACHUHE DESU 2015 SIRU
ውይ ሽርጣቸው ሲያምር
ማሻአላህነው ግን ቢኒያምን መውጣት የለበትም እርጎንም አምጦት ደመቅ እዲል
keep it up! Rayawoch👍
እናተም ደግሞ እደ አድሳባ አርቲስቶች ልባችንን አታጠልጥሉን ቶለቶለ ልቀቁልን ቢያስ በሳምንት ሁሌቴየ በተረፈ በርቱ 😁😘😘
ምሮጦችየ አትጥፉብን ቶቶለኑ እጅ 🥰🥰🥰
እኔም እደ እረጎየ ጠፍቹ አቃለሁ በዚህ ደረጃ ቢቀርብ ድራማ ይሁን ነበር አይ ገጠር 😘😃
በቃ አቅርቢልን
አቅርቢልን😂😂❤❤😢😢😢
በርቱ በርቱ በርቱ
በአስተማሪ መልክ የራያን ባህል አኗኗር በይቤ በሚያምር ሁኔታ እየገላፃችሁት ነው በርቱ
ዋዉ ታምርላቹህ ያገሬልጆች
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በሩቱ የዛሪው ልዩነው
❤❤❤❤❤❤
አለሙ፣ከቢኔ፣ጎን
እጅግ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው የሃገራችንን በአልና ስረአት የጠበቀ የምርጦች ምርጥ ትወና በርቱ ሁላችሁም ፈጣሪ መልካሙን ጥበብ ይግለጥላቹ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን
በርቱ
👍
ወይኔ ቢኒየ ዛሬ ቸከቸኩት ግን እርጎየ የት ህዳ ነው እዳታስገድለው እጅ ቢኒን
ስለምትከታተሉን በጣም ነው የማመሰግናችሁ ክበሩልን የምትሰጡን ኮሜንትም አበረታችና ደስ የሚል ነው!!!
እኛም ይህንን ውብ ሀገራችንን በሚያምር ሁኔታ ስለምታፀባርቁልን እናመሰግናለን በርቱ ጀግኖች ናቸው ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን😍😍😍😘
የኔታሪክ ነው የመሰለኝ በዚህ ሂወት እኔም አልፊለሁ ደቂቃ ጨምሩበት ውዶቸ
አወበርቱልንውዶችየ
የርጎዬ እናት ትስቃለች እየተወነችው አይደለም
እረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
እርጎይ የቢኒ ሆና ቢያልቅ ደስ ይላል ስለሚያሳዝነኝ ነዉ ቢኒ ለሱ ትሁን ያልኩት
እና ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
ናት ካልሆነች ደግሞ እኔ ጦርነት አሥነሳለሁ ጨረሥኩኝ።
@@usmansaea3874 😂😂😂😂
ማሪያምን ትልልቆቹን ሴቶች አለማድነቅ ይከብዳል ዋው
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
በጣም ማርያምን
በጣም
ምርጥየ ስረአቱን የጠበቀ ዲራማ በርቱልን😍😍😍
ራያወች የት ናችሁ 💚💛❤️
ፈገግታቸው ብቻ ገዳይ ነው 🥰
ሙቸ ነው የምወዳችሁ
እስኪ ሁለቱ እናቶች ሲያወሩ ማነው እናቱን ያስታወሰ 😂
የኔም አባትና እናት እንደዚህ ነበሩ ብዙ የምኖረው ከአያቴና ከእህቴ ጋር ነበር
እናቴ ሁለየ ልጀ ነው የምትለው ብዙ ለማውራት ትፈልጋለች ግን የማቀው የለኝም እያደኩ ስመጣ ይጠረጥሩ ነበር በ16 አመቴ ዳሩኝ 😂😂😂
እኔም ከትዳር ስደት በልጦብኝ ይሄው አለሁ አራት አመት ሆነኝ በስደት
እህቶቸ ከሀገራችሁ ሁናችሁ በርቱ እናትሽንና አባትሽን አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው 💚💛❤️ እወዳችኋለሁ🇪🇹
እኔም የራያ ቆቦ ልጅ (ጎብዬ)ነኝ
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
❤❤❤❤❤❤❤
አለን
እኔ ከናተ ውጭ ዘመድ የለኝ ሲል
በጣም ነው ያዘንኩት 🥺
አየ እርጎየ እንኳን ደሜ ሆንሽ 😜👍👍👍
😥😂😂😂
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
@@kamilawollo7528 ደምሬሻለሁ የሀሣብሽን አላህ ያሣካልሽ
ስታምሩ
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
የዛሬው ለየት ያለነው 😂የኛቤት ታሪክ ነው😁😁😁😁😁😁💁💁
የኛም
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
በጣም ነዉ ደስ እምትሉት ቶለ ቶለ ልቀቁልን የኔ ቀሺት ደሳለ አከለየ ወድሀለሁኮ የኔ♥
🤔🤔🤔🙄😳😳😳😳😳??😂
@@yeshwerk5888 ምነዉ አለሙን እኮ ነዉ😂😀
@@mekdiyebarchehit247 😂እረተይውማ 😂አገኘሁሽ ወላ😜
ዋዉበጣምደስይላል ቶሎቶሎስሩልን በጉጉት እየጠበቅንነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
በርየዋ መስረቅህ ተነቅቶብሀል ደሜዋ😁😁😍😍😍
አባቴሲል ሆደተረበሸ አባቶች በጤና ይኑሩልን❤❤❤❤❤
😘😘😘❤እህቶቸ እራያየ
የኔ ውቦች እንኳንም የኔ ሆናችሁ🥰❤
ቢኒ የአባለሙ የወንድም ልጅ መሆኑ እስኪታወቅ መፈንዳቴ ነው😔😂
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
❤❤😢
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱልን
የገጠማዋ ነገርስ ወይ ትዝታ😥
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
ዉድ የሐገሬ ልጆች በርቱልን አቤት ዉበት አቤት ማማር ስወዳችሁ ማሮቸ ምርጥ ስራ ነዉ የኔ ራያ🥰❤️ለምለሟ ሐገሬ💚💛❤️🥰
ምርጥ ድራማ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉
የኔጌታ❤❤❤አባቴሢል ደሥማለቱ❤❤❤❤❤እርሜ ላባቶች
የርጎየ አባትና እናት ሳቃቼው ይለያን ልጀ የጠፋበት ሰው እድህ ነውዴ
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
ዛሬ አንደኛ ነኝ በጉጉት ነዉ የምንጠብቀዉ በቅርብ ይለቀቅልን የምትሉ
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
ጥርቆችየ ቆያችሁብንኮ በሠላምነው🙄🙄🙄እንኳን በደህናመጣችሁ
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
የኔ ታሬክ እኔም ጠፍች ሳውድ ገባሁ አይ ትዝታ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
በሪሁን ጥሩ ነው ቀጥሉበት ሀሪፈ ነው
ወይኔ የገበጣዉ ትዝታ😥❤🕊🕊
በጣም ደስይላን በርቱ ያገሬለጆች ግን አስርዝሙት በጣም አጭርነው🥰🥰🥰💞💞💞💞
አለሙ ከብኒያም ጎን መሆን አለብህ በርቱ ጥሩ ነዉ ደቂቃ ይጨመር ብኒያም ማሳዘኑ አየ የሠዉ አገር
የ እርጎየ እናት ግን የምር የምትገርም ተዋናይ ናት (professional actress Indeed) Viva Raya!
ጎበዝ እይታ
ደሱየ በርቱ በጣም ደስይላን ባህላችንን የጠበቀነዉ እንደዚሁ ቀጥሉ
ውይ ደስ ስትሉ በስአማም ወሎየ መሆን እኮ መታደል ነው ብሃሉ ሁሉ ነገር❤ደስ ሲል
የኔ የዋህ አይዞህ ቢኒየ በርታ ያንተ ናት
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
በጣም ደስ ይላል ባያጥር👍😘😘
ገና ሳልጀምረው ያልቅብኛል ብየ ነው የፈራሁት
ወይኔ ኧር ሀገሬ እራያየ ጥሪኝ እስከ መቸ ጎበዝ
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
ዋዋዋ ማለፊያ ነው በርቱልኝ ደሞቼ 💕😍😍😍
ለምለሚቱ ሀገሬ ሠላምሺን ይመለሥልኝ የሸጋ ሀገር አራዱም😢💘💘💘💘💘💘💘💘💙💙💙💙💔💔💔💔💔💔💔💔💔💞💓😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ለምለሚቱ ሀገሬ አራዱም ስላምሽ ይመለሰ
Wawwwwww yeraya konjowochi betam tamralachuh ayizachuh bertulun
እነሸጋ በሳምን ሁለት ጊዜ ቢሆን ደስ ይልነበር ብቻ በርቱልኝ ቢኒየ አሳዘነኝ አይይይ ግን መጨረሻላይ የርእደምትሆን አልጠራጠርም
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
ማዘርየሁሉ አይነገር😂😂😂❤❤❤❤❤
ኧረ ደስ ሲል ሀገራችንን ሠላም ይስጥልን
ውይ ገጠር መፈጠር መታደልም መመረጥም ነው በርቱ ቀጥሉቀት ደሞቸ 💋💋❤❤❤💔💔💔💓💓💓
ይህ ድራማ በጣም ነው እኮ እምወደው
አለሙ እና ቢኒያም የወድማማች ሊጆይ ናቸው። መጨረሻውን ጉድ አይቼ ከሆኑ ግን ደስ ሲሉ
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
የእርጎየ እናት አንደኛ ነኝ ዋውውው✌️😍
ቢኒያም ሲያሳዝን አለሙ ሁሌም ከጎኑ መሆን አለበት እርጎዬ ግን የት ተደብቃየ ይሆን
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
ወይኔ ቢኒያም ማሣዘኑ ጠበቅ በል አይዞህ ቆርጠህ ተናገር አሞትህን ቀጣ አርገው አትፍራ
በተረፈ እወዳችሁአለሁ ደሞቸ
እኳን ደናመጣችሁ እዝጎ የዚህንያክል መጥፋት ተገቢነው በጣምነውየምወዳችሁ ተናፍቃችሁነበር 💕😍
እሕትአለምምየዎደምሪኝኝኝ
መሻአላህ ተባረክ አላህ እንኳን ደህና መጣቹህ ዉዶቸ
በጣም ያምራል😍😍😍
ይለቀቅ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ባል ተብየው ሲያስቅ አካሀዱ ሽርጥና የኮቱ ነገር ክክክክክክ
የኔ ምርጥ ወን እንደት ናችሁ እኔ የየብርጒል መላኩ ልጂ ነኝ ሻሽቱ
መላኩ አክስታ እንደት ናት ቤተሰብ ሁሉ ሰላምነው ❤❤❤😊😊😊