GLORY TO GOD AMEN 🙏🏻 💚 💛 ❤️ ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 I HOPE SOMEONE CHAN HILPING 🙏🏻 BELDING THIS BEAUTIFUL STORY OF ETHIOPIANS. GOD WILL ANSERED FOR ALL PRAYERS AMEN I WHICH TO VISIT SOON 🙏🏻 🙏🏻 MIRACLE CAN HAPEND 💚💛❤ 🙏🏻 🙏🏻 GOOD JOB ♥️ 👍
በእውነት ኢትዮጵያ ሀገራችን የጥበብ መፍለቂያ መሆኗ በየትኛው ነገር ሁሉ ምስክር ነው ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ማህበሩን ያስፋልን
11:10
መታደልነው ማርያምን እሁ እደሱ ፍቃድ ከስደት መልስ አምላኬ እሱን የሚያመልክ ቃሉን የሚያውቅ አዳም ሠቶኝ ገዳማትን ዞር ዞር ብየ ባይ እሁ የልቤ ሀሳብነው እዴት ደስይላል ።
ኢትዮጵያ ሀገራችን የቅርፅ ባለቤት ናት 💚💛❤️
እርዕስ ስመረጥ ከቤተክርስቲያን አስተምሮ ጋር
የሚጣረስ ባይሆን ጥሩ ነው የመካናት ፀጋ ስተዋወቅ በልክ ብሆንና በመጀመሪያ ይሁን በመጨረሻም ዘመኔ የሰው ልጅ የሚድንበት የቤ/ን ትክክለኛ አስተምህሮ ቢከበር
ሚድራዊቷ ገነት ሀገሬ ኢትዮጵያ የሁሉም ነገር መነሻና ስላሴ የቀደሷት ምድር በመሆኗ በኢትዮጵያዊነቴ እጅግ የምኮራበትና ለዚህም ፈጣሪዬን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ፡፡ ይችን ቅድስት ምድር የሚያራክሱና ሊያጠፏት የሚጣጣሩትን ምእራባውያንን መዳህኒአለም ክርስቶስ በመለኮቱ የጃቸውን ይስጣቸው::
በእውነት ኦክቶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ለደጅ ይብቃን መደሀኒ አለም❤❤❤❤
እዛው ሰፈር አካባቢ ነው ያደኩት በየግዜ ወደዚህ የተቀደሰ ዋሻ እንሄድ ነበር የሚገርመው ልጅ እያለን የቅዳሴ ድምጽ እንሰማ ነበር ከዚህ ዋሻ ውስጥ የሚገርመው ነገር እዋሻ ውስጥ በትንሽ ጉድጓድ ወበል ነበር ጸበሉ ጉድጓድ ከሞላ በኋላ ወደ ውጭ አይፈሰም ነበር የሚገርም ቦታ ነው።
የት ነው
P
Awo where is this plase
And please axdvert or promote deeply
ሀገረእግዚአብሔር ኢትዮጵያ!!!!!!!
በዓለም ቅርስ ቅርስነቱ ቢመዘገብ ምናልባት ገንዘብ ማግኘት ይቻላል ነበር ግን ቅዱሳንን በማሳደድ በረከት ማጣት ነው።
አሜን አሜን አሜን የሚሳነው ነገር የለም በቸርነቱ ያሻግርን ሀገራችንን በፍቅር በበርከት ከዳር እስከዳር ይሙላት። እስከሀጢያቴ ብሆንም እደማትተውኝ አምናለሁና ለሀገሬምድር ለንስሀም ገብቸ ዘውትር ወደቤተ መቅደስህ እመጣ ዘንድ እርዳኝ አደራ አምላኬ ንስሀ ሳልገባ እዳትጠራኝ ለስጋየ ማሰብ ቢሆንብኝ ዘወትር ቀኑን እያርዘምኩ አደራ አተ የልቤን ታውቃለህና ሰው አድርገህኝና በንስሀ ጣጥቤ ሰው ይግርመው
አሜን እህቴ ሁላችንንም ፈጣሪ ለንሰሀ ያብቃን
@@delinalewi5209 አሜን አሜን አሜን
የዛሬ18አመት አይቻለሁኝ ቦታው በጣም አስደናቂ ቦታ ነው በቅርስ ይቀመጥልን እኔ አሁን አሜሪካን ነው ያለሁኝ አደራ ቦታው በደንብ አስከብሩልን
እሺ
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ምልጃቸው አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንደማመር
ሰፈሬ እግዚአብሔር ይመስገንየካሚካኤል ዋሻተክልዬ።
ግሩም ነው ቦታው እራሱ አንድ ቀን ብቻ ሆነ እንጂ መጥቼ ተጠምቃለሁ እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ ዳግም እንድመጣ👏💚💛❤
ወይ ግሩም🥰 ❤️ እጹብ ድንቅ ነው የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን✝️
ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሁሉም የቤተክርስቲያን ልጅ ይህን ቅዱስ ቦታ ማየት አለበት
ሀገሬ መቸም አንቺ ልቤ ነሽ ክብር ላንች ይን እማማይ!!!
እፁብ ድቅ አባቶቻችን እድሜያቸውን ያርዝምልን በረከታቹህ አይለየን
ቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን የጥበብ የስልጣኔ ባለቤቶች
አባ እርስዎ የነኩት ሁሉ ይፈጸማል ለአብነት የአልሙ ቅዱስ ገብርኤል የጉምድሪ አቦ ተሰርተዋል እድሜወት ይርዘም
እግዚአብሔር አምላክ የአባቶቻችንን በረከት ያሳድርብን በጸሎለታቸው ይማረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማኅበረ ቅድሳን ቤታች እናመሰግናለን በርቱልን ያገልግሎት ዋጋችሁን ሰማያዊ ያድርግላችሁ
ደምሪኝ ውዴ
እግዚአብሔር አምላክ ከአባቶቻችን አብርሀ ወአፅብሀ ረድኤት በርከታቸው ይደርብን አሜን፫ እፁብ ድንቅ ነው
ሰላም ጤና ይስጥልን በውነት እፁብ ድቅ ነው ያባቶች በረከት ይደርብን በውነት ማህበረ ቅዱሳኖች ማህበሩን ያስፋልን አሜን
አይ እናት አገሬ ትንሳኤሽን ያሣየና ሌላምን እላለሁ
ድንቅ ነው የአብረሃና አፅብሀ በረከታቸው ይድርብን።
ደምረኝ
የቅድስት ቤተክርስቲያ በረከቱ ይደርብኝ ::
እግዚአብሔር ወደቀደመው ዘመናችን ይመልሰን🤲🤲🤲
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
#እግዚአብሔር ወደቀደመው ዘመናችን ይመልሰን
እግዚአብሔር የመረጠውን የባረከውን እያዋረዳችሁ ፍሬ በረከት ያለው ነገር ብታሳዩን በዚህስ ነገ ሌላ ሰዎች ለመነጋገሪያ ብላችሁ ታወጡ ይሆናል
በረከቱ ይደርብን
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥት ነሽ የናትናአባቴ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
ይህን ሰል መናፍቅ እያላቹ እነረዳትሳደቡ ስድብ ሐጢያት ነው
ኢትዮጵያ ዙሪያዋ ድንቅ ነው ስለቦታው ማማር እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ የሰውልጅ ከገሀነም ማምለጫ ና መዳኛ ግን ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው
በርከታቸዉ ይደርብን በእዉነት
ዕፁብ ድንቅ ነው አባቶቻችን እድሜ ይስጥልን በረከታችሁ ይድረሰን😍
በእውነት እጅግ ይደንቃል እህታችን በርችልን
I belive all good road lead to Ethiopia.
ግሩም ነው አገራችን ኢትዮጲያ የቅርስ ባለቤት ናት💚💛❤
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
መርጌታ ተገኑ የአገልግሎት ዘመንህን የበርክልህ
አሜንአሜን
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሂእር ይመስገን
ተባረኩ በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን
እናቴ ደግሜ እንዳገኞት በረከቶ እንዲያድርብኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ
የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 🙏🙏
በእውነት መልካም ሰዎች ምናለበት ባይሞቱ እላለሁ አንዳንዴ እንዳለመታደል ሆኖ አሁን ላይ ኢትዮጲያዊያን የምእራቡን አለም ተከትለው ግብተሰዶማዊያን ሆነዋል ትውልዱ ማንፈሳዊዩ መነፀርሩ ስለተሰበረበት በተክርስቲያን እንደ ዃላ ቀር ከአያት ሳነባብቷል
EGZABHER YEMESGEN KALE HIWET YASEMALEN ❤
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ማኅበሩን ያስፋልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
በእውነት ግሩም እፁብ ድንቅ ነው የአባቶች በረከት ይድረሰን
በቅንነት ደምሪኝ
አሜን አሜን አሜን።
እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ከስደት መልስ ገዳማትን ህዶ ማየት ነው አላማየ
በጣም ግሩም የሆነ ታሪክ
keber msgana ydrsk kedus hamanuhel bandrsem dejun bedeze prpgram mayetachen metadel new tebareku
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው። የእግዚአብሔር ስራ ይክበር ይመስገን እናመሰግናለን 👏👏
በቅንነት እንደማመር
Abrha we Atsbaha mehale ketema gedam yegenebu chrestnan yasfafu talak negestat nachew , beahunu geze Axsum tsion ena hezbwa be werari tewero eyetegedele new geta selam yaweredelachu hezebe Tigrai bekebeba weste bethonum yegeta kalkidan yadenachu ye berhegnawechu tselot yedreselachu !!Amen
እግዚአብሔር ይመሰገን
በረከታችሁ ትድረሰን
ለደጁ ያብቃን።
አለባበስሽ ያምራል
Amn
አምላክ ቅዱሳን ይመስገን ለሁሉም
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አሜን
የእግዚአብሔር ሥራ እጹብ ድንቅ ከማለት ውጭ በምን ቃል ይገለፃል ለአባቶቻችን የሰጣቸው ጥበብ። በእውነት አባቶቻችን እናመሰግናችኋለን የእናንተን ዘመን አምላከ ቅዱሳን ይመልስልን🙏
ማሕበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን ማሕበሩን ያስፍልን🥰
እህቴ ደምሪኝ
ከቦታው ረድዔት በረከት ይክፈለን
ተመስገን አምላኬ
አለምን ተዋት እያለን መሲሁ፣ በአለም እውቅናን መሻት ኑፋቄ ነው፣ አንቋችንን ለውሾች አትስጡብን እባካችሁ፣ አላውያንን አትምሰሉ። ርእሳችሁ የቦታውን ከብር ይገፋል።
Bertu👍👍👍👏👏👏💟💟💟
የድሮ አባቶች ዘመን ተሻጋሪ ለምእመኑ ሰርተው ያልፋሉ የዘመኑ አጥማቂነን ባዮች ኪሳቸው እና ሆዳቸውን ይሞላሉ
ማሕበረ ቅዱሳን እናመሰግን አመን በርቱ
ሚገርም ነው ተክልዬ የኔ እህት ተፈውሳለች ልጅ ሆና ግን ታሪኩን አላውቅም 1600 አመት የቆየ መሆኑ አሁንም ማድረግ እንችላለን ታላቅ ቦታ እንደሆነ ማሳወቅ
አባቶቻችን ያቆዮን ሀገር እነአብርሀ አጰባአ በቅድሰና ለሀገር ይህን ሰሩ ጥንካሬአቸውበዛ ዘመን የነበራቸው ሰልጣኔ አሁን ትውልድ ደግሞ ኢትጰያ ትወደም የሚል ድፈን ከእውቀት ነጰ የሆን ፈርጄ አምላኪ ነን
Towydo
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
እግዚአብሔ ር ይስጥልን ስላስጎበኛችሁን የቦታዉ በረከት ይደርብን አሜን። ነገር ግን በመጨረሻዉ ዘመን የ እግዚአብሔር ድንቅ ተአምር የታየበትን በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስን ግን አትዳፈሩትም አይደል? ጭጭ ፀጥ ነዉ ስለዚህ ድንቅ ቦታ እዉነት አልሰማችሁም? ነዉ ቦታዉ እንዲህ በቀላሉ ማስመሰል የማይቻልበት ከባድ ቦታ ሆነባችሁ? እዉነቴን እኮ ነዉ እናንተ እያላችሁ ትልቅ ሚድያ ሆኖ ሳለ ማስተዋወቅ ያለበት የጉዞ ማህበርተኞች ይሻሉ ከ እናንተ በ እዉነት በበርሜሉ ጊዮርጊስ ዙሪያ እናንተንም ቤተ ክህነቱንም እወቅሳለሁ እጠይቃለሁ😢
Kibir
Thanks!! For ur program!!
በአባቶች ፀሎት ነው እዚ የደረስነው
ይሄንን ለጣሊያን መንግሥት በማሳየት ካሳ እንዲከፍል መልሶ እንዲገነባ ማስደረግ ነው።
kaleehiwot yasemalin
በርቱ
GLORY TO GOD AMEN 🙏🏻 💚 💛 ❤️ ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 I HOPE SOMEONE CHAN HILPING 🙏🏻 BELDING THIS BEAUTIFUL STORY OF ETHIOPIANS. GOD WILL ANSERED FOR ALL PRAYERS AMEN I WHICH TO VISIT SOON 🙏🏻 🙏🏻 MIRACLE CAN HAPEND 💚💛❤ 🙏🏻 🙏🏻 GOOD JOB ♥️ 👍
ነበር ሳይሰበር ልጆቻቾው እየገደላቹ ብጥላቻ ነው ምታስታውስቾው ወይስ በፍቅር ነው ?
botawn fetar fekdo achewalew ejig des yemil new😍
Lebotaw yabkan Amlake Kidus aba Teklehimanot
የመላኩ የፃድናቁ በረከታቸው ይደርብን
የዛሬ 17 አመት በረከት አግኝተን ተመልሰናል ገን ምንም አልተቀየረም
Lenseha yabekane fetari
ቦታው የትነዉ
Egzabher Ymsegan
አሜን፫
ይሰበሰባሉ ድንጋዮች ዋናው መኖራቸው ነው
Eyesus erkus yerkse dikala new .lezelalem bsiol yiniral
ውይ ጣሊያን....እንዴት ያስቆጫል
በአለም እድመዘገብ እኔ አልፈልግም ቅዱሳንን ማሳደድ ነው
❤❤❤❤❤
💔💔💔
👌
ጣሊያን ኢንባሲ አባቶች ሄደዉ ለፈረሰዉ እርዳታ ቢጠይቁስ??
የት ነው በማርያም
አዲስ አበባ ዋሻ ሚካኤል /ዋሻ ተክለ ሀይማኖት
አዲስ አበባ የት
=የበዓል(የአቡነ ተክለ ሐይማኖት) ቀን ከኮተቤ 02 በአንድ ታክሲ በሩ ድረስ ይመጣል
=ከእንቁ ልደታ ቤተክርስቲያንም በእግር ይመጣል
@@tube-uk1hw የካ ሚካል አካባቢ ነዉ
እሺ ክብረትን ይስጥልኝ
መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር ነው። ይሄንን ያረጀ ምድር እንደሚጠቀለሉ ይናገራል። ስለዚህ በምን መረጃ ነው ይሄ የመጨረሻው የጥፋት ዘመን መሸሸጊያ የሚሆነው። እስቲ መልስ ካላችሁ ንገሩኝ።
🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤
የት ነው ይነገረን
አዲስ አበባ ከእንግሊዝ ኤምባሲ (የካ ሚካኤል) ጀርባ ካለው ተራራ ላይ ነው የሚገኘው።
AmenAmenAmen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
yet akababi new
ፀበል አለ ቤተክረስቲያኑ ???