የፕሪምየር ሊግ እና ማንቸስተር ሲቲ የመጨረሻ ፍጥጫ እና "የክፍለ ዘመኑ ችሎት!"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

КОМЕНТАРІ • 44

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 2 дні тому +11

    አላዛር ምርጥ ጋዜጠኛ ❤🎉🎉

  • @temesgennegash5814
    @temesgennegash5814 2 дні тому +6

    ምርጥ የስፓርት ትንተና በተለይ የምታቀርበው ጥልቅ የሆነ የክለቦች ሁኔታ ደስ የሚል ምነው ባላለቀ የሚያስብል ትንተና

  • @Abichu_Alem
    @Abichu_Alem День тому +1

    አልአዛር ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጡ ና አንደኛው የስፖርት ጋዜጠኛ❤❤❤❤

  • @BiniyamKassaye-o6z
    @BiniyamKassaye-o6z 2 дні тому +3

    Alazar ሁሌም ነው ምከታተልህ ትችላለህ በርታልን 💪

  • @AbrshiAb-zr6rs
    @AbrshiAb-zr6rs 2 дні тому +12

    ምርጥ አቀራረብ አላዛር እንወድሃለን ❤

  • @7kilo853
    @7kilo853 2 дні тому +5

    ሼር ላይክ አርጉለት ድንቅ ልጅ ነዉ።

  • @natnaelkassa392
    @natnaelkassa392 2 дні тому +4

    አሌክስ አንተ ልዩ ሰው❤❤❤ 💪💪💪💚💛❤✅✅✅

  • @Senayytube
    @Senayytube 2 дні тому +2

    Good news

  • @MessiAbush
    @MessiAbush День тому

    What an analysis it was!!!!

  • @BrookBefi
    @BrookBefi День тому

    Yiblagn bante gize ye sport journalist lehonutu Aliss(zizu)❤❤❤

  • @Sparkacademy12345
    @Sparkacademy12345 2 дні тому +5

    50ው ክስ የፋይናንስ መረጃን አለመስጠት እንጂ የተሳሳተ መረጃ በመስጠት አይደለም

    • @AlabaDavid-us8vv
      @AlabaDavid-us8vv 2 дні тому +5

      መረጃ ለምን አልሰጡም..... ወንጀል እኮ ነው

  • @esayasmekonnen8710
    @esayasmekonnen8710 День тому

    ጥሩ ትንታኔ ነው ። ትችላለህ

  • @behailunigusse
    @behailunigusse 2 дні тому +9

    አረ ላይክ አርጉለት 1ሺ ሰው አይቶት መቶ ላይክ ብቻ በጣም ሼም ነው

  • @Abegawm21
    @Abegawm21 2 дні тому +8

    ሲቲ ንፁ ይመስላል ምክንያቱም ጠበቆቹ ላይ እና የቡድኑ አመራሮች ላይ የምታየው የራስ መተማመን ቡድኑ ንፁ እደሆነ ማረጋገጫ ይሆናል

    • @Taretips
      @Taretips День тому +1

      Confident new malet innocent new malet aydelem. Wt if they are an experienced cheators???

  • @Sparkacademy12345
    @Sparkacademy12345 2 дні тому +2

    ክርክሩ ምስጢራዊ እንዲሆን የሆነበት ምክንያት የፕሪምየር ሊጉ ህግ እንደዛ ስለሚል ነው

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 2 дні тому +3

    ❤❤❤

  • @የክርስቶስአምባሳደር

    ትመቸኛለህ እኮ በርታልን ❤

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 День тому

    የፍርዱ ቀን ራቀብኝ!!
    ሲቲ ሙሉ በሙሉ ነፃ ይሆናል ብየ አላምንም በተመሳሳይ በሁሉም ወንጀለኛ ይሆናል ብየ አላምንምሸ!!

  • @Sparkacademy12345
    @Sparkacademy12345 2 дні тому +13

    ጥያቄ አለኝ የትኛው ክለብ ነው ገንዘብ ሳያወጣ ዋንጫ ያሳካ ? ወይንስ የአረብ ገንዘብ እና የአሜሪካ ገንዘብ ልዩነት አለው ?

    • @zerihunArage
      @zerihunArage День тому +1

      ሁሉም ያወጣል ነገር ግን ብሩ የ ወጣበት አካሄድ ላይ የህግና ደንብ ጥሰት አለበት የሚል ነው ክሱ
      ወገጌ

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 22 години тому

    እግር ኳስን ነፃ አውጧት 🙏🙏🙏

  • @jemalHussen-s5k
    @jemalHussen-s5k 2 дні тому +2

    በአውሮፓ ቀርቶ በአፍሪካ ያልተከሰተ ቀሽም ስራ አይሰሩም ጠበቃው እንዳለው ከሆነ ነገሮቹ መሰረተ ቢስ ናቼው ብሏል ሲቀጥል የሊጉ ስም ይበላሻል ከዛም ባሻገርም ኤምረትስ ከለንደን ጋር ያላትን የንግድ ግኑኝነቶች ያጠልሻል ብየ አስባለሁ።

  • @ETHIOPIA-2H
    @ETHIOPIA-2H 2 дні тому +11

    ሲቲ ማሸነፍ አለበት

  • @firehiwotdubale5939
    @firehiwotdubale5939 День тому

    ፍትህ ዋንጫ ለተሸጠባቸው

  • @huzefabdulkarim
    @huzefabdulkarim 2 дні тому +1

    Ayu, be tabaqoch matamam hule misara guday ayidelem, iwunat kale tabaqa wodetim mawusad ayichilim, tabaqa ye hig ina ye masraja kiftat kalagegne min marag yichilal. Inda hig balamoyanate hasabe ihe naw.

  • @bewketkassegn5957
    @bewketkassegn5957 День тому

    yemeselegn yekisochin bizat bemechemer ye city n sra lemabzat new enji premearlegu berasu chigir endalebet ena endiwotabet midebikibet menged slata ena kisun baijemriw yishalew neber.yaw kaferku aymelisegn new enji city yihin yakil hig telalfo aymeslegnim.gin epl berasu ahun chigir wust yegeba yimeslegnal.alexo like you always your analysis but be neutral on arsenal analysis

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 День тому

    They are not capable to beat City

  • @KBRM21
    @KBRM21 2 дні тому +2

    115 FC

  • @AlexAbel-mw8oi
    @AlexAbel-mw8oi 2 дні тому +1

    በራሳቸው ጥረትና ቴክኒክ ሀያላን የሆነን ክለብ በክስ ማብጠልጠል ምን ይማላል?

    • @פקדו
      @פקדו День тому

      ሀያላን ስለሆነ ከነሱ በላይ ወይም መቋቋም ስላልቻሉ

  • @manofthematch491
    @manofthematch491 2 дні тому +2

    ቱቱቱ ኢሔ ትንሽ ክለብ ከፕሪሚየር ሊግ ካልተሰናበተ ፕራሚየር ሊግ ማየት አቆማለው

    • @zelalemdebebe5018
      @zelalemdebebe5018 2 дні тому

      city kemewerd yat kuse maye makum desilegnal meknyatum ayetk yameaw asetsaseb yewerd nw kuse mayet akum.

    • @YishakMeseret
      @YishakMeseret 2 дні тому +1

      Yhe tenesh club bzu gize asamemohal mslegn

    • @BirukBekele-ib6pw
      @BirukBekele-ib6pw 2 дні тому

      እረ ምራቅህ ጭርት እንዳያሲዘን

    • @Abegawm21
      @Abegawm21 2 дні тому

      አቁማ ታዲያ ትላም ምናባቱ ይላል

  • @AntuMancity
    @AntuMancity День тому

    ከሚፈልጉት አንዱ አንተም ጭምር ነህ ግን ቅዥት ይሆንባቹዋል 😅

  • @EliasEla-cb7du
    @EliasEla-cb7du 2 дні тому

    አላዋቂው መንሱር ሚያወራው ነገር እሄን በጣም በእዉቀት analyzed የተደረገ ቢሰማ ለእዉነት ለእዉቀት ቦታ ይሰጣል ነበር:: ዝም ብሎ ስለኩዋስ ማንም "layman" የተባለ ሰው ማዉራት የሚችለውን የሚያወራ እኮ ነው :: He(Mensur) is the most stu*d & egnorant guy.😜

    • @7kilo853
      @7kilo853 2 дні тому

      ኧረ ተዉ አላዛራ ራሱ አቢይ ተ/ማሪያምና መንሱርን ሮል ሞዴሎቼ ናቸዉ ብሎ ሲዪወራ ሰምቻለሁ

    • @EliasEla-cb7du
      @EliasEla-cb7du День тому

      ያው ሀገራችን የትህትና ተምሳሌት ናት:: እኔ ያልኩት ስለ ኩዋስ ብቻ ማወቅ እና ከኩዋስ ጋር ተያይዞ ያሉን ነገሮች in depth አያወቅም/ብያቅም ይሸሻል:: የወጣትን ስሜት egnite ሚያደርገው ነገር ብቻ አተኩሮ ሚሰራ ሰው ነው :: እኔም በተወሰነ መልኩ እኮ አደንቀዋለው ግን ብዙ ትኩረት ሚሰጥበት ነገር ላይ አያቶክርም!!!

  • @zizudada
    @zizudada 2 дні тому +15

    educational video እየሰራው ነው እባካቹ 1k አስገቡኝ