Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- ፋኖ በጎንደር በ20 የአገዛዙ ተሽከርካሪዎች ላይ ጥቃት አደረሰ:: ነሐሴ 8/2016 ዓም ዜና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024
  • #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
    Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over UA-cam , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
    ghiontv.com/
    UA-cam - / @ghiontv
    Facebook - www.facebook.c...
    Twitter - @Ghiontvofficial
    www.bbc.com/
    www.cnn.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
    www.washington...
    www.foxnews.com/
    www.nytimes.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

КОМЕНТАРІ • 54

  • @goldman-e3o
    @goldman-e3o 2 місяці тому

    ድል ለፋኖ፣ድል ለአማራ ህዝብ፣ሞት ለጠላታችን

  • @Henok-oq5ss
    @Henok-oq5ss 2 місяці тому +1

    በርቱልን ምናላቸው ከእውነት ጋር ስለቆምክ በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን!!!

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 2 місяці тому +6

    መስከረም 16 አብይ አህመድ ወደ ኤሜሬት ለመሸሽ እየተዘጋጄ ነው !! እባክህ ፋኖ ይሄ ፋሽሽት እንዳይወጣ !!

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 місяці тому +1

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @siymergn
    @siymergn 2 місяці тому +1

    አስረስ ማረ ዳምጤ ግምገማ ባህል ይደረግ ከታችኛው ወታደር አሳብ መቀበል ባህል ይሁን በርቱ

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg 2 місяці тому +1

    ጀገናው አስረሰ በርቱልን

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 2 місяці тому +4

    አብይ የአማራ ህዝብን ገሎ አይጨርስም ህዝብን በገደለ ቁጥር በሚሊዮን የሚቆጠር አዲስ ሀይል ፋኖን ይቀላቀላል

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 місяці тому +3

    የኦሮሙማ የከብት ፋሺዝም ሳይደመሰስ ኢትዮጵያ አትተኛም

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 2 місяці тому

    አማህራ በየቦታው እየታሰረ እየተረሸነ እየተሰደደ ይገኛል መላው ኢትዮጲያ ሕዝብ ዝምታውን በመስበር መቃዎም አለበት አማራ ምን አደረገ

  • @DereMan-2116
    @DereMan-2116 2 місяці тому +1

    ሠለም ለሁሉም

  • @jemalyasen8831
    @jemalyasen8831 2 місяці тому

    ጀግናየ አስረስ ማረ ዳምጤ❤❤❤

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg 2 місяці тому

    ፋኖነት አሸናፊነት💪💪💪

  • @EndalewBezabih
    @EndalewBezabih 2 місяці тому +7

    ❤Fano satenaw

  • @AmssaluDeresse
    @AmssaluDeresse 2 місяці тому +1

    ፋኖ ቅሥቀሣ እና ፕሮፐጋንዳውን በፌልም የተደገፈ ጥንቅር ያሥፈልገዋል

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
    @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 2 місяці тому +4

    በጎደር ና በከጎጃም በሸዋ በወሎ ፍኖዎች ጥምርት በመፈጠር ከወሎ ሸዋ ያለዉን
    ቀጠና ነፃ ማድርግ
    ከጎደር ጎጃም ያለዉን መሰመር
    ነፃ ማዉጣት ከጎጃም ሸዋ ያለዉን ቀጠና ነፃ በማዉጣት
    ሃይል እደልባቹ ማስገባት ማስወጣት እድትችሉ
    እነዚህን ቀጠናዎች ነፃ አዉጡ
    በዚህ ላይ በጋራ ሰሩ የገጠር ከተማ ወይም መደርን በመቆጣጠር
    የአማራ ህዝብ ነፃ አይወጣም
    በጋራ ሰሩ በጋራ አጥቁ ነገ አራት
    ኪሎን የምትቆጣጠሩት በዚህ መልኩ ስትጎዙ ነዉ ድል ለአማራ ፍኖ።

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 2 місяці тому

    ፋኖ ያሸንፋል!

  • @UnityisPower-er3dl
    @UnityisPower-er3dl 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @solomontasew1649
    @solomontasew1649 2 місяці тому

    በሳል ፖለቲከኛና ፋኖ ማን እንደ አስረስ።

  • @nardosmolla-c5y
    @nardosmolla-c5y 2 місяці тому +1

    ምናላቸው ከጎጠኝነት አሥተሣሠብ ውጣ በ65 አመትህ ከወረደ እሣቤህ ውጣ

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 місяці тому

    ድል ለአማራና ለኢትዪጵያ ህዝበ ሞት ለዘረኛው አብይ ኦሆዲድ ወያኔና ለተላላኪዎቹ።

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui 2 місяці тому +1

    እስክድርእናአጋሮቹEto360ዬአማታተወላጅአይዴሉምፋኖንበዶራልእዬጠለፉእስክድርንምረጡእያለአማራንለባርነትእዬሰሩይገኛሉለብልፅግናእዲበረከክእያዴረጉ😭እናምትግላቸዉንበገዘብያልሸጡትእያስከዱትነዉእዉነተኛታጋዬችንበገዘብምበማዝመትምትግሉላይእቅፋትሁኗል😭ዬስክድርአጃበክትሁላ?😭

  • @BirtukanTadesse-nq4ks
    @BirtukanTadesse-nq4ks 2 місяці тому +2

    ጊዬን ለሁሉ ደራሽ

  • @AmssaluDeresse
    @AmssaluDeresse 2 місяці тому

    ይይይይ

  • @ethiopiaweldeargay887
    @ethiopiaweldeargay887 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 2 місяці тому +3

    አብይ ወንድ ነኛ ካለ አሁን ለምን አይዘምትም እንደ ህወሃት ....?
    ይሄ በጠጣም 😂😂😂

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 2 місяці тому

      ነፉሱን ይፈልጋታን ክክክክ

  • @Roman-v9f9w
    @Roman-v9f9w 2 місяці тому +1

    ይሄ ጎንደር ምትሀተኛ ነው ውነትም

  • @abrarawadmass5391
    @abrarawadmass5391 2 місяці тому

    It can't be download

  • @DemekeMosneh
    @DemekeMosneh 2 місяці тому

    ስፑሌረት ስት ስንት ነው ናኢል ሳሀትነው ኢትኦ ሳሀት ነው

  • @taborhenok401
    @taborhenok401 2 місяці тому +1

    አቸፈር ሰሞኑን ሰበር የለም እንዴ!😂

  • @UnityisPower-er3dl
    @UnityisPower-er3dl 2 місяці тому

    የአብይ ኃይል በአማራ ምድር 5 ኪሎሜትርም መንቀሳቀስ አቃተው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ewunetualemayehu1826
    @ewunetualemayehu1826 2 місяці тому +1

    Hahaha Ewunetim shene

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 2 місяці тому

    መንግስት ለምንድን ነው ትክክለኛ ተንታኝ የሌለው ሁሉም የክልሉ ህዝብ አይደለም በክልሉ በተለያዩ ስፍራዎች ሁሉም የአማራ ማንነት የተሰጣቸው የተጋሩት የትኛውም አካል የሚጠቅም የመጨፍጨፍ የመገፋት የመታገት ስልታዊ በደል ተመሳሳይ ግልፅ አቋም አላቸው በተለያየ ጊዜ በቀድሞው ስርዓት ቁልፍ ሚናና በለውጥ መቀልበስ የተሰማሩ የቀድሞው ጥፋት ተላላኪ አካላት ለጥያቄዎቹ ግልጽ መነሳት ህዝባዊ መሆን ከመታገስ ብዛት መዘግየት እንጂ ምክንያታዊ ነውና በግልጽ ከመጨራረስ አገር ከማይሸናፍ ከንቱ ስምሪት ውድመት ለሌሎች ፍላጎታቸው ማስፈፀሚያ ከመፍጠር የተለየ ምንም ውጤት የሌለው በመሆኑ ህዝቡን የሚመስል ጥያቄዎች ማስተናገድ መቻል በመፍጠር በይቅርታ በየትኛውም መነጋገር መፍታት የመጀመሪያው መጀመሪያ ስምሪት መሆኑን የማይነግሩት በክልሉ ያለው የራስ መተማመን የሌላቸው የህዝብ አይደለም የራሳቸውን ፍላጎት መግለፅ የማይችሉ ግልብ ካድሬዎች አስመሳይ ቅጥፈት መንግስት በጀት በመመደብ በተቃራኒው የፋኖን ሀይል አቅም መፈርጠም ከቁልፍ ተጨባጭ ጥቂት ጥያቄዎች በድርጊቱ መቶዎች ጥያቄዎች ውስብስብ አጀንዳ የሚደጉመው?
    በአጭር ጊዜ የተፈጠረው የነበረው አንድነት መቻቻል ማሸነፍ ማንበርከክ ወደ ሚል መለያየት የተቀየረው ስለየትኛው ግብ ነው የግብፅ አሜሪካ ወይስ ቁሞ ቀር ህወሓት በትክክል የክልሉ ህዝብ በህወሓት የደረሰበትን የአስራዎች ቢሊዮን ዶላር ውድመት የህፃናት እናቶች መደፈር የወንዶች መደፈር የቀለበሱለትን ልጆቹን ያምናሉ ቢያጠፉም ይቀበላሉ ከወያኔው የበለጠ ከሸኔ የከፋ ምንም አይፈጥሩም ይላልና
    ስለሆነም አሁንም
    በመንጋው የተፈጠረውን እንቶፎንቶ መፈታተን ሳይሆን ቅድመ ሁኔታዎች በመረዳት አለማቀፍ ድርድር በተመሳሳይ ከኢትዮጵያ ማፍረስ አንመለስም ካለው ህወሓት የበለጠ እንጂ ያነሰ መንገድ ስለምን ማንስ ለመንግሥት መረጠ በእርግጥ ጠላቶች ናቸው ይህ የአማካሪዎች መካሪዎች ከመከላከያ በፊት ያለውን አቅም ማጣት አይደለም በእኩል ሁለቱም ማዳከም የመንግስት የአገር ወዳጅ አይደለም የጠላት ቀበሮዎች በበግ ለምድ የተሸፈኑ አማካሪዎች ስጋት አግናኝ ልወደድ ባዮቹ ቅጥፈት ብቻ ይወሰናል እረፍዷል ግን ከልብ የሚባለው እውነት በመቀበል አሁንም ይቻላል
    በአንድ አመት መንግስት መከላከያ ፋኖ ደጀን የነበረው ህዝብ ስለምን በማን የማራራቅ የማጋጨት የማጥፋት መንገድ ይመረጣል
    ስለሆነም ክልሉ በሙሉ ተመሳሳይ ፋኖ መሆኑን ማጤን በእልህ ከሆነ ጭራሽ ችግሮች ይደራረባሉና መንግስት መሸነፍ አለበት ህዝባዊ እውነት እንዳለ ከበቂ በላይ ምክንያት እንደተፈጠረ በመመርመር
    የተሻለው ይህ አይደለም ይመስለናል

    • @NowIstheTime581
      @NowIstheTime581 2 місяці тому

      አማርኛ? አራት ነጥብ አታውቅም?

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 2 місяці тому

    There should not be issues except to save Amhara to unite all Fanos. Forget your self-interest and unit to cut short the days of evil Abiy. Fano forces, as fighters, have no match in the world; we are all grateful for what they have done, but the political leaders must wake up and do the right thing.

  • @EliasKebede-g9n
    @EliasKebede-g9n 2 місяці тому

    Dil Le Amara hizb ina Le jegnawe fano yihonal

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 2 місяці тому

    Oboo Gimachew always tried hard to divide Amhara

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 місяці тому +3

    ትንሹ እስክድር ጨለመ ዶላሬ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

    • @NowIstheTime581
      @NowIstheTime581 2 місяці тому

      ከአፍንጫህ አርቀህ ማሰብ የማትችል!

    • @abebeabebe460
      @abebeabebe460 2 місяці тому

      @@NowIstheTime581 እደወይዘሮ ሀብታሙ በቂጥህ ነው ምታስበው ደደብ

    • @NowIstheTime581
      @NowIstheTime581 2 місяці тому

      @@abebeabebe460 ባለጌ!

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 2 місяці тому

    Abiy Ahmed his doctrines learned in tplf corruption school and his brain affected by tplf school this man has to go he never do good for Ethiopian he is very dangerous sick in mthe head we depend on fano to set as free we all love ❤️ fano thanks 🙏

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 2 місяці тому

    Minalchew, why are you using the title of lawyer to Asres Mare while he is the leader of armed resistance .please call him.Fano Asres Mare Damte.This is also true for all individuals. Lawyer,Dr. , and engineers are part of the job description, not title

  • @nardosmolla-c5y
    @nardosmolla-c5y 2 місяці тому +1

    አሥረሥ ከአንድ ጎጃም አሥተሣሠብ ውጣ ሁልጊዜ የምትሮጠው ለሚዴያ እወቁኝ አትሩጥ ሥልጣን ሣይሠሩ ፍለጋ ውርደት ነው እንደ ወሎ ጎንደር ሺዋ አድፍጠው እንደሜያመጡት ውጤት አምጠህ ነው ለሚዲያ መሮጥ ያለብህ

  • @zika2024-o9y
    @zika2024-o9y 2 місяці тому

    ወሬ ምን ያደርጋል ዉጊያዉን መሃል ገብተህ ዘግብ፡፡አንተ ዉጪ ሆነህ ምኑን ጋዜጠኛ ሆንክ!!!ሃወሬ ምን ያደርጋል ዉጊያዉን መሃል ገብተህ ዘግብ፡፡አንተ ዉጪ ሆነህ ምኑን ጋዜጠኛ ሆንክ!!!ሃ

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 місяці тому +1

    360 ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ዶላር ለማኝ እዝ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 2 місяці тому

    Dividee

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 2 місяці тому +1

    አብይ የአማራ ህዝብን ገሎ አይጨርስም ህዝብን በገደለ ቁጥር በሚሊዮን የሚቆጠር አዲስ ሀይል ፋኖን ይቀላቀላል

  • @UnityisPower-er3dl
    @UnityisPower-er3dl 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abb-cr4pl
    @abb-cr4pl 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤