ይድረስ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት - ታማኝ በየነ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያስተላለፈው መልዕክት | Tamagne Media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • #TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
    ይድረስ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት - ታማኝ በየነ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያስተላለፈው መልዕክት | Tamagne Media
    ========================================
    ወቅታዊ እና አዳዲስ መረጃወችን ለማግኘት 👉 ‪@tamagne_media‬
    ===========================
    Our social Media Links
    Facebook
    ✓ bit.ly/3M6mvzg
    Instagram
    ✓ / tamagnemedia1
    Telegram
    ✓ t.me/TamagneMe...
    ===============================
    Tamagne Beyene Official Accounts
    Facebook
    ✓ / artisttamagne
    UA-cam
    ✓ / @tamagnebeyene

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @tilahunsefiw7806
    @tilahunsefiw7806 Рік тому +22

    ታማኝ አሁንም ብቅ ብለህ እንዳትጠፋ እሄ ደግሞ እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ አንተን እጠይቃለሁ ተሳዳቢወቹን ተዋቸው ከኢትዮጵያ አየበልጡም Thank you

  • @dawit3322555
    @dawit3322555 Рік тому +51

    እኔ ታማኝን ስሰማ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነቴ በሱ አየዋለው ። እረጅም እድሜና ጤና ለወንድማችን

  • @alganeshkiflegzie6407
    @alganeshkiflegzie6407 Рік тому +36

    አሜን አሜን አሜን ወድ ታማኝ በየነ በጣም ጥሩ ማሳሰቢያ ነው። እግዚአብሔር ለመሪዎች ልቦና
    ይስጣቸው 🙏

  • @baharu6206
    @baharu6206 Рік тому +4

    ታማኝ በየነ ❤❤❤ ጀግነው ለኢትዮጵያ እድሜ ህን በሙሉ ያገለገለ

  • @abiotandarge7518
    @abiotandarge7518 Рік тому +86

    አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ክበርልን ታማኙ💚💛❤️

    • @rabiyayerga9371
      @rabiyayerga9371 Рік тому +2

      አቢይ።የስራህይስጥህ።ምንምየማያውቀ

  • @micketecle5269
    @micketecle5269 Рік тому +7

    እጅግ በጣም ኣስፈላጊ መልእክት ነው።እግዛኣቢሄር ያግዝህ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Рік тому +28

    በቃ ይበለን የሰራዊት ጌታ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻 ፀልዩ ወገን ማንምአይሙት ሰላምን እዲሰጠን እፀልይ ‼️‼️‼️‼️‼️

  • @sameshetu6269
    @sameshetu6269 Рік тому +4

    እውነትም ታማኝ የኔ ሀገር ወዳድ እግዚአብሄር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት

  • @zufanbeshir3769
    @zufanbeshir3769 Рік тому +104

    ታማኙ ኑርልን እሢ ፅልዩ ኢችን ኮሜት ለምታነቡ ሁሉ

    • @user-ku7if7bj2q
      @user-ku7if7bj2q Рік тому +1

      እግዚአብሔር ይረዳናል

    • @aregashmollawa7819
      @aregashmollawa7819 Рік тому +1

      🙏🙏🙏🙏💚💛♥️

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Рік тому

      አላህ ፈረጃውን ያምጣልን ድል ለመላው አማራ ህዝብ ድል ለፋኖወቻችን ሞት ለአብይና አጋሮቹይሁን አሚን

    • @user-bq1zo5jr7l
      @user-bq1zo5jr7l Рік тому

      God is good.

  • @alazer3566
    @alazer3566 Рік тому +23

    ታማኝ ሁሉንም ነገር የሆንክላት ከምንም በላይ የምትወዳት አገርህ ዛሬ ነገም ትፈልግኅለች እኛም እፈልግሀለን ዝምታ ይብቃ ኑርልኝ ዘላለም ከነቤተሰቦችህ

    • @melkammigbar5623
      @melkammigbar5623 Рік тому +1

      Do you mean Amhara? I think, Ethiopia includes more than 84 ethnicity.

    • @user-gz5rw9to5f
      @user-gz5rw9to5f Рік тому

      እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @samzhabesha
      @samzhabesha Рік тому

      @@melkammigbar5623 fr we Ethiopians has diverse ethnicity and im proud of it❤🇪🇹❤

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Рік тому +52

    አማራዬ አይዞን እየሞትንም እንበዛለን 🤲🤲🤲🤲🤲

    • @user-ge8eh5eh4e
      @user-ge8eh5eh4e Рік тому +2

      ማንም፣እየሞተሲበዛአላየንም፣ይህ፣አባባል፣የጅሎችአሳብነውና፣በየሀይማኖታችን፣ስንፀልይ፣ብቻነው፣ምንበዛው

    • @emandaaragaw9159
      @emandaaragaw9159 Рік тому

      እየሞቱ መብዛት የለም

  • @weyenshetdemeke2106
    @weyenshetdemeke2106 Рік тому +7

    ድ ለፋኖ አማራ የአማራ እናቶች ሺ ውለዱ ዘራችሁ ይብዛ🥀🌹🌷🌴💚💛❤💯

  • @rahelasfaw4470
    @rahelasfaw4470 Рік тому +50

    ወንድማችን ታማኝ መዳኒያለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን! የኢትዮጵያ አምላክ ይደርስልናል! ይቺን ቀን ያሳጥርልን!

  • @adsdj3859
    @adsdj3859 Рік тому +12

    አንተ የ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ማንም ምን ቢል አንተን ከልባችን ማውጣት በጣም ከባድ ነው ::ብቻህን ዕድሜህን ሙሉ የጮህክላት ኢትዮጵያ ትንሣኤዋን ያሳይህ, ያለ እድሜህ ዉስጥህ በ ኢትዮጵያ ፖለቲካ እያረረ ነጭ ፀጉር ያበቀልክበት ትግል ዛሬ ሁሉም ተነስቶ ግን አንተን ሲወቅስ በጣም ነው የማዝነው:: ብቻ እግዚአብሔር idmena❤ ጤና ሰጦ ያኑርህ የልጆችህ አባት ያርግህ, የምትመኛትን ኢትዮጵያ ለማየት ያብቃህ 💚💛♥️💪🙏

  • @mesi9711
    @mesi9711 Рік тому +75

    ወገኖቼ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሠላም ስበኩ ይበቃን ጦርነት

    • @rahawa
      @rahawa Рік тому

      You’re right we don’t want war ... but you didn’t see our government’s what he did to our people’s.. 🎯
      Say no to this terrorist government.. not to people..!!

    • @meronambaw8286
      @meronambaw8286 Рік тому

      er man wedo yiwagal bleh new tgabegna tlobn enji

  • @friehiwoymulatu2642
    @friehiwoymulatu2642 Рік тому +9

    ታማኝ ወድሜ አገርህን የምትወድ ኑርልን

  • @user-ux9dn2hz3e
    @user-ux9dn2hz3e Рік тому +13

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ😢

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Рік тому +133

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢

    • @user-hq6bu9nc9t
      @user-hq6bu9nc9t Рік тому +3

      Fetehi yemestew menigset zemetoben eyegdelen kemanew fitehi emeteyikiw😢

    • @shamaybelay8639
      @shamaybelay8639 Рік тому

      አተ ሌባ አጭበርባሪ አነተ ባደፈንከው እሳት የአማራ ህዝብ ይጨፈጨፋል ይራባል ይሞታል ለዚህ ሁሉ አንተና እንዳንታ የመሳሰሉት የሰው ሻጭና ነጋዴዎች ህዝባችንና ወገኖቻችን እያሰጨረሳችሁ ያላችሁ እግዚአብሔር በሰማይ ያቃጥላችሁ ጅቦች አህዮች አለ ሆዳችሁ ሌላ የማታውቁ።

    • @rahawa
      @rahawa Рік тому

      Yes free to our Amhara people

    • @yabu111
      @yabu111 Рік тому

      @@user-hq6bu9nc9tke egziyabher

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Рік тому +8

    ታማኝዬ ሀገር ወዳዱ የሀገር ባለውለታ 😘

  • @huludebebe9935
    @huludebebe9935 Рік тому +27

    አሜን አግዚአብሔር ኢትዮጵያን አስብ እውነት ያሸንፋል ሰው የዘራውን ያጭዳል አገራችን ለዘላለም ትኑር !!!!

  • @sofirita710
    @sofirita710 Рік тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Рік тому +28

    ታማኝዬ ስለአየሁህ ብቻ በደስታ ሞልቷል ጉልቤቴም በርትቶል ረጅም ዕድሜ ጤና ቸሩ አምላክ ይጠብቅህ ወንድም ከተጎዳዉ ወገን ሁሉ ስለምትቆም ደስ ይለኛል በርታ በርታ!!! ረጅም ዕድሜ ለአንተ ለምትወዳት ኢትዮጵያ ሰላም ይስጥልን

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 Рік тому +2

    ሁንበት ወንድሜ ታማኝ እንደ ሁል ጊዜው ልክ ብለሃል ተባረክልኝ " ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ" ዝምታን በትህትና እንጂ በፍረሃት ወስደውት ከሆነ ተሳስተዋል 💚💛❤ ወንድሜ ታሜ እንበርታ ✌️

  • @gechogech2203
    @gechogech2203 Рік тому +11

    ታማኝ ተባርክ ሰውነት እንዲህነው የጦርነት ነጋሪት ለሚጎስሙ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @Tewobista2022
    @Tewobista2022 Рік тому +2

    " Finally ..." ይላል ፈረንጅ ...አዎ! ታማኝ
    እኔ የደቡብ ልጅ እላለሁ፥ እንኳን ብሶት ለወለደው ለወገንህ/ለፋኖ ትግል ለመደገፍ አነሳሳህ!
    ይህንን መልካም ዜና እንድንሰማ ላደረገ ለመሀሪው እግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን!!

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Рік тому +7

    ፋኖን ልክ እንደመከላከያ መምከር ነው ፍኖ የያዘው መሳሪ መምከር ጥሩ ነው ታማጘ!!!!!

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 Рік тому +12

    አቤቱ ጩህታችንን ስማን አገራችንንና ህዝቦችዋን ጠብቅልን 🙏🏽 ታማኝ ወንድማችን እናመሰግንሀለን 💚💛❤️

  • @zerumane9807
    @zerumane9807 Рік тому +9

    እግዚአብሔር ይባርክክ ታማኝ

  • @kopra6447
    @kopra6447 Рік тому +11

    አላህየ አገራችንንሠላም አርግልን ታማኙ እውነት ነው አያሥችልም

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 Рік тому +14

    ታማኝ ምርጥ ሰው ምርጥ ዜጋ እንኳን ደህና መጣህልን ወንድሞአችን

  • @yagu2173
    @yagu2173 Рік тому +1

    ይህ ሰው ለብዙ አመታት የኢትዮጵያን ህዝብ በተለይም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እያታለለ ነው ይህን ሰው የሚሰማው የለም።

  • @user-zm3sp4fz8y
    @user-zm3sp4fz8y Рік тому +4

    የትከበሩ አቶ ታማአኝ በየን አክብረህ አለሁ እወድህ አለሁ 🥰🥰🥰በውነት ባት እነባ ባትፆሎት እግዚአብሔር ይዳን🙏😭😭

  • @habtuberhe3902
    @habtuberhe3902 Рік тому +51

    ታማኝየ አትጥፋ አሁን ነዉ ለአማራዉ ሞራል እና ክንድ ሁን አይዞሕ ታማኙ

  • @shimelisbihon8225
    @shimelisbihon8225 Рік тому +8

    Thank you Tamagn for being a voice

  • @tseganeshgebereysuse34
    @tseganeshgebereysuse34 Рік тому +7

    አሜን አሜን ልዑል ቅድስ እግዚአብሔር በማይመረመር ጥበቡ ሀገራችን ህዝባችን ይታደግ ልቤ ደማ 😭😭😭 ያለቁት ወገኖቻችን ደም መቸ ደረቀ , እናት መቸ በወግ ተረዳች, መቸ በየቦታው የተፈናቀሉት ተመለሱ??? ሌላ ደም ሌላ እልቂት? ለማን አቤት ይባል😭😭😭😭😭😭😭

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 Рік тому +6

    አይዞህ አይዞአችሁ ያልከንን አልረሳዉም

  • @biniyamdemeke
    @biniyamdemeke Рік тому +7

    We adore you, Tamagne. I'm not sure what to say about you since you love your nation more than yourself. Ethiopia needs leaders like you. You are a true humanitarian and an Ethiopian. God's blessings on you.😍🙏💪💪💪💪

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Рік тому +34

    አምላክ ሆይ ይህን ሕዝብ ጠብቅለን ❤️🙏

  • @bezunehterefe2693
    @bezunehterefe2693 Рік тому +5

    ወረኜ አማራ ነኝ በል ኢትዮዽያ በኃላ ታወራለ ወረኝ

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 Рік тому +3

    This question isnot only Amhara people all peace loving Ethiopians need change need peace ,we all with u !!!

  • @user-pn4ey4su7b
    @user-pn4ey4su7b Рік тому +12

    አሚን አባቴ ታማኝ በየነ❤❤❤

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 Рік тому +8

    ታማኝ ተባረክ ሁልምያልፋመስላቸው እነሱም እኮ እላፊ ናቸው ፈጣሪ ይፍረደው❤❤❤❤😢

  • @FaadumoCartan-eq2yz
    @FaadumoCartan-eq2yz Рік тому +14

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏

  • @user-ig6er3uu7c
    @user-ig6er3uu7c Рік тому

    ታማኝ ወንድሜ ሀገር ወዳድ ስለሆንክ እወድካለሁ አማራ አይደለሁም አማራን ግን የምወደው ኢትዮጵያን ስለሚወድ ነው

  • @user-zw7yf9pj4r
    @user-zw7yf9pj4r Рік тому +4

    ታማኝ ተው ፋኖዋችን አብረህ ንገራቸው አሁን ትዳርህ።

  • @hodetebeje7547
    @hodetebeje7547 Рік тому +3

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ😊✍️💚💛❤️

  • @jabnaforfood3584
    @jabnaforfood3584 Рік тому +9

    ታሜ እንኳን ደህና መጣህ 🙏

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Рік тому +12

    አምሃሮችዬ ድል ለእናንተ ድል ለፋኖ 💚💛❤

  • @elanitbrhane7005
    @elanitbrhane7005 Рік тому +27

    ፈጣሪ ሃገራችን ሰላም አድርግልን

  • @burtmenamo6824
    @burtmenamo6824 Рік тому

    ዉዴ አበታችን ታማኝዬ ጅግና ጌታ እግዚአብሔር ይብርክ ተበርክ
    ኢትያጵያ በስለም ለዘለለም ትኑሩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Рік тому +10

    ታማኝዬ ስወድህ በርታ በርታ !!

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 Рік тому +10

    ፍትህ ለወገኔ ለሜታረደው አማራዬ😢😢😢😢😢

  • @abiotandarge7518
    @abiotandarge7518 Рік тому +32

    ታማኙ እንኳን ደህና መጣህ!!💚💛❤️

  • @bickim5224
    @bickim5224 Рік тому +5

    Amhara peoples will prevail 💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾God is always with Amhara 🙏🏾

  • @negesetesfa8328
    @negesetesfa8328 Рік тому +3

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ እናመሰግናለን ታማኝ

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Рік тому +2

    እባክህ የምንወድህ ወንድማችን ታማኝ አትሂድ ባለህበት ሀገር ሆነህ ብርክክ ብለህ ከነባለቤትህ ከነልጆችህ ፀልይ ፈጣሪ መልስ ይሰጣል ይፈርዳልም 🎉አይተወንም 🎉ፈጣሪ እባክህ ድረስልን

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r Рік тому +17

    አላህየ ይቅርበለን አገራችንንንሰላም አዲርግልን ዞሮ መግቢያችንንን ያረብብብብብብ

  • @AbelTsegai-rg7zp
    @AbelTsegai-rg7zp Рік тому +2

    Yes 🙌 we need peace and prosperity with harmony in the regions.No need wars or Legalized plunder , bullying . This is a Brilliant and Exceptional 10min video for Ethiopian Family meeting.. love it.Tama

  • @yesihargemengesta5703
    @yesihargemengesta5703 Рік тому +49

    አሜን ታማኛችን

  • @afff1569
    @afff1569 Рік тому

    የአማራ ልጅ ምንጊዜም ጀግና ነው ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Рік тому +5

    ግዴለም ግዜው ደርሶ ነው ድል ለአማራ ህዝብ💚💛💖💪💪💪💪

  • @beyenebassa9663
    @beyenebassa9663 Рік тому +1

    ውድ ወንድሜ ጥሩ ሐሳብ ነው ነገር ግን እግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለም ና የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ጉዳይ ጣልቃ ይግባም አሜን።

  • @user-bc5gs9bk8e
    @user-bc5gs9bk8e Рік тому +12

    የደሆች አባት ታማኝ

  • @mengistudenbi334
    @mengistudenbi334 Рік тому +1

    ለሀገርህ አቅምህ በሚፈቅደዉ ሁሉ ታግለሀል ከዚ በሁላ ምንም የሚፀፅትህ ነገር የለም
    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Рік тому +28

    ፍትህ ለዛ ለየዋህ ህዝብ ለአማራው💔😭

  • @kinfefikadu3851
    @kinfefikadu3851 Рік тому +2

    ፍትሕ አንድ ኢትዮጵያዊ ለሖነው ለአማራ ይሑን ታማኝ በየነ እንወድሐለን እድሜ ጤና ይስጥሕ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር

  • @habtumersha
    @habtumersha Рік тому +16

    በአዲን አማራ አስጨፈጨፈው 😭😭😭 የአማራ ህዝብ በአዲንን ካላወርድክ መቸም ከመሞት አድንም

  • @muleman9590
    @muleman9590 Рік тому +3

    አይ ታማኝ! አሁን ባልከው ሙሉ በሙሉ ብስማማም እንደ አንተ አይነቶችን ሳይ ግን ልደቱ አያሌው ምን ያህል የመርህ ሰው እና ፓለቲካ አዋቂ ሰው መሆኑን የበለጠ እየተረዳው ነው።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +4

    ታማኛችን ጠፍተህብን ነበር የኔ ሀገር ወዳድ, የኔ ቡቡ አዛኝ ሲከፋህ የምታለቅስ ደጉ ኢትዮጵያዊ እንኳን ደህና መጣህ ንገርልን ኢትዮጵያችን ለዘለአለም ትኑር እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ህዝብህን አድን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @user-fr3pw7vl8v
    @user-fr3pw7vl8v Рік тому

    ተባረክ እድሜህ ይርዘም መልካም ሰው። አባካችሁ ይችን አለም ጥለን ለምናልፍ አንጣላ ፍቅር ይበልጣል እና።

  • @bertukanabay9634
    @bertukanabay9634 Рік тому +15

    የኛ ጥበበኛ የኛ አስተዋይ ሁሉ እዳተ እናት ቢወልድ ኢትዮጵያ በታደለች😢😢😢

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 Рік тому +4

    ታማኝ ሁሉንም ነገር የሆንክላት ከምንም በላይ የምትወዳት አገርህ ዛሬ ነገም ትፈልግኅለች እኛም እፈልግሀለን ኑርልኝ ዘላለም ከነቤተሰቦችህ

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Рік тому +20

    ፍትህ ለኢትዮጵያ 😢😢😢😢😢

  • @ethio8774
    @ethio8774 Рік тому +1

    ታማኛችን ይህን መስማትነ መተግበር ቢችሉ መች እዚህ ደረጃ ይድረስ ነበር።🤔 ለማንኛውም ከዚህ ቦሃላ እራስን መከላከል እነ ማዳን ለአማራ ግድ ነው።
    💚💛❤️

  • @dawitgeletaw9767
    @dawitgeletaw9767 Рік тому +8

    amen.......
    I don't express how I love,,respect you

  • @user-nk6fj8yu8l
    @user-nk6fj8yu8l Рік тому

    በጣም በሣል እና ወቅቱን የዋጀ አነጋገር ጎበዝ ነህ ጦርነት ውድመትና ሞት እንዲሁም ጉሥቁልናን

  • @hmoges2924
    @hmoges2924 Рік тому +9

    Tamagne you are always right!!!! I believe you!!!

  • @mekit.mariam3198
    @mekit.mariam3198 Рік тому +2

    Amen

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 Рік тому +6

    ያንተ አይነቱን ቅን አሳቢ ያብዛለን ፈጣሪ ኢትዮጲያንና እዝቦቻን ይጠብቅ ሰላም ያውርድልን❤❤❤

  • @begashawfanta1387
    @begashawfanta1387 Рік тому

    Thank you Brother Tamagne. You unconditional Love for your country is Amazing! የጀነራል አበባው የጦር ሀይሉን ተማምኖ የአማራውን ህዝብ ጥያቄ ንቆ ፣ በትዕቢት ከራሥህ ይልቅ እኔ አውቅልሀለሁ በማለት የሚደርጉት እልህ ጥፋት እንጂ ልማት የለውም ። ለምስኪኑ የሚዋጋለት ሀያል ተዋጊው እግዚአብሔር በሰማይ እንዳለው ይወቁ። ነፍጠኛ ፣ ከበርቴ ፣አድሀሪ ፣ ፊውዳል እያሉ አማራውን ያጠፉ ሁሉ ፤ እግዚአብሔር አጥፍቶአቸዋል። አማራነት ግን ቀጥሎአል። አሁን ደሞ ፋኖ ብላችሁ ርካሽ ማዕረግ ለማግኘት አማራን ለማጥፋት አትቸኩሉ ።

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Рік тому +14

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede4231 Рік тому +1

    100% ትክክል!!!

  • @metaferyamoges7665
    @metaferyamoges7665 Рік тому +34

    that is an excellent citizen voice

  • @tibebsolomon729
    @tibebsolomon729 Рік тому +2

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ😥😥😥

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m Рік тому +4

    ፍትህ፣ለአማራህዝብ፣ድል፣ለፍኖ💪💪💪💪💪💪

  • @robel8118
    @robel8118 Рік тому

    ታማኝ በየነ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ውለታህን መቼም አንረሳውም ብዙ ዋጋም ከፍለሀል ኢትዮጵያን የምታስቀድም ትልቅ አቅም ያለህ ወንድማችን ነህና ሁሌም ድምፅ ስለምትሆነንም እናመሰግናለን አትጠራጠር የመጨረሻውን ሳቅ የምንስቀው እኛ ኢትዮጵያዊያን እንሆናለን አገራችንን ከመፍረስ እንታደጋለን ።

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we Рік тому +8

    እግዚአብሔር ይስጥልን በትክክል እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!

  • @desalegn7718
    @desalegn7718 Рік тому +4

    ጌታ ሆይ አንዴ አስባት ሀገሬን

  • @jawi1474
    @jawi1474 Рік тому +14

    Tamagne Beyene big respect 🙏❤

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Рік тому +9

    አንበሳው ጀግናዬ ታማኙ 🙏💚💛❤️

  • @asrattechan7288
    @asrattechan7288 Рік тому +11

    May God bless you,our Brother Tamagnu!!!

  • @ethioeaglesmedia2022
    @ethioeaglesmedia2022 Рік тому +2

    ዛሬ ትክክል ነህ ፋኖ የተባሉትንም ንገራቸው

  • @ydgzerubelete3275
    @ydgzerubelete3275 Рік тому +5

    ጄኔራል ጡርንባው ታማኝ ቀና በል ደህና ነህ

  • @lenileni4035
    @lenileni4035 Рік тому +1

    Amen።

  • @adissutube
    @adissutube Рік тому +23

    መቼ ነው የምንሰለጥነው እረ ሰው እንሁን ሳንበላ ሳንጠጣ በባዶ ሆዳችን መገዳደላችነ ምን ጉዶች ነን

  • @eggplayz1436
    @eggplayz1436 Рік тому +1

    ዋው ታማኝ 👏👏👏👏እግዛብሄር እትዮጵያውያን ይጠብቅ

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 Рік тому +14

    ያአሏህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m Рік тому +9

    እባካች፣የመከላከያ፣ሰራውት፣እዴት፣ንጹሀላይ፣እጃችሁን፣ታነሳላችሁ፣እሰቡ፣እስኪ፣እባካችሁ፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @adonijah9923
      @adonijah9923 Рік тому

      እዴት ሳይሆን አንዴት ነው የሚባለው

  • @Viva77265
    @Viva77265 Рік тому +8

    Wow, this is very wise and humbled voice of Ethiopia from Tamagne. Abundant blessings 💚💛❤️

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Рік тому

    አሜን ታማኝ ወንድማችን አየኸው አደለ ይህን ጨካኝ የበግ ለምድ ለብሶ መርዙን እረጨ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ