Emye am glad for you guys..... ena smetesh yigebagnal ene lek endanchi yetesemagn gn keweledku buhala nbr malet ergiznaw lay betaam excited nebern ene gn keweledku buhala lek endanchi firhat dibert... bzu ngr yisemagn nbr gn hulum yalfal bechalshiw meten endesu aynet hasab wust lalemegbat mokeri ene be postpartum depression betaam tesekaychalehu so tenkara hugni eshi
Bertulegn betam new yemwedachu des telalachu ❤❤❤❤❤ high school abren new yetemarnew actually 1 bach beltachewalehu ...Bemniye beselam tegelagey aras lememerek yabkan 🥰🥰🥰🥰
የመጀመሪያ ነኝ የኔ ውዶችች ውድድድ ነው እማደርጋችሁ በሠላም ተወልዳ ተወልዶ ለማየት ያብቃን አሚን ኢንሻአላህ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህህህህ ወላሂ በጣም ደስ ነው የምትሉት የሆነ ጊዜ እርጉዝ ነኝ ብለሽ ፕራንክ አደርገሽው አዝኖ ነበር አሁን ግን እውነት ሲሆን ሲሜቱ ከባድ ነው ልጅ እኮ የዝች አለም ትልቁ ደስታ❤❤❤❤
እኔ እራሱ በጣም ነበር ያዘንኩት አልሀምዱሊላህ የለማኝን ዱአ ይሰማል አላህየ ሒዳያ እንድሰጣቸው ዱአየ ነው
እኳን ለናታችን ለቅድስ ኪዳነምህረት በአል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን 🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን 👏
አሜን ፫
ያመናቹት መላኩ ቅዱስ ገብረኤል አሁንም ደስታን ያብስራቹ❤❤❤
የኔ ውድ እህት 🥰 ድግል ማርያም ትጠብቃችሁ ❤ በጣም ነው ደስ የምትሉት 🎉
አትፍሪ ምጥ የአንዳፍታ ነገር ነው ከእሱ ቡኋላ ያለው ደስታ አጠይቂኝ እኔ በሂወቴ የማልረሣው ደስታ አይኔን ባይኔ ያየሁባት ቀን ነው ግን ልክ እንዳልሽው ምጡ ስጋቴ ነበር ከፍርሃቴ የተነሳ ለእመቤቴ የነገርኳት ምጤን ድንገት አድርጊልኝ ብዬ እንደነገርኳት አረገችልኝ ቲንሽ ትንሽ 12:00 ሰዓትህመም ሲሰማኝ ሳልናገር ህመሜን ደብቄ ልክ ማታ 2 ሰዓት ቁጭብለን ቡና እየጠጣን ሽንትቤትእያልኩ ስሮጥ 😂 ለካ ልጅ ነው እና ምን ልላችሁ ነው ለሰዎች ሁሉ ምጣቸው ልክ እንደኔ እጥር ምጥን እንድትል ምኞቴ ነው
አሜን እሕት😍
ልጅ በጣም ነዉ የምወደዉ ግን ምጡን ሳስበዉ በጣም ነዉ የምፈራዉ ግን እኮ አይቀርልኝም 😂 እናም እንኳን ደስስስ አላችሁ ❤🎉
😅😅😅😅
መታደል ነው እኮ እንዲህ አይነት ፍቅር ያዝልቅላችሁ ከሰው አይን አላህ ይጠብቃችሁ
እንኳዕ ዳሓን መፃኩም ደቂ እመብርሃነይ🥰
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ዉዶች በጣምነዉ የምታምሩት ልጂ ሢጨመርበት ደግሞ አጠይቁኝ❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ስወዳችሁ ስራአታችሁ እርጋታችሁ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መድሀኒያለም❤❤❤❤
እመቤቴ ትቅርብሽ በጾለት በርቱ አደራ ነፍሰጡር ሁነሽ ሙዚቃ እንዳታምፅ ስብከት መዝሙር አዳምጭ ጧጧት ፀበል ጠጭ የበለጠ በምነትሽ ጥንክር በይ የተባርከ ልጂ እንዲሰጣችሁ እፀልያለሁ እግዚአብሔር አቅፍችሁ ለመሳም ያብቃችሁ እወዳችሀለሁ❤❤❤❤
እሙ መፍራት መደንገጥ ያለ ነው። ቅዱስ ገብረኤል አይለያቹ። እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ። እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር. እልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ እንዴት ደስ ይላል አርገዝሽ ተመስገን ጠፍቼ ነበር ሰሞኑን እማምላክ ድንግል ማርያም ምን ይሳናታል እኔ ብየ ነበር እሳ አንድ ልጃን ይዛ ለእናተ ልጅ የማሰጥበት ምንም አይነት ምክንያት የለም ብየ ነበር እሰይ የምር በደስታ አስለቀሳችሁኘ እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን የአጥር ወፍ አትይሽ እህቴ በሰላም ሁለት ሁኘ እማ ❤❤🎉❤ በጣምነው የምወዳችሁ
ከዚህ በላይ ምን የሚያስዱስት ነገር አለ በሱላም ተገላግለሽ ለመታቀፍ ያብቃችሁ❤❤
እኔም በጣም እፈራለዉ ግን አይዞሽ ውዴ እመቤቴ አለች ሚጥሽን ታቀልልሻለች
ማርያምን ልጆቼነው የመሠላችሁኝ የኔም ልጆች ወንድና ሴትናቸው ድግልማርያም በቅፏ ትጠብቃችሁ🙏❤🙏
ባለቤትሸ በጣም ያምራል አጥብቀሸ ያዢ የዘመኑ ሴ ች ዋ ማሻ አለሕ በሳለም ወለጂ❤❤❤❤
ጉድእኮነው በቃ ዘንድሮ ባል በግሆነዴ ማንምየሚገትተው እደዛከሆነማ እኔምልደብቃ ሸበላነውባሌክክ
ወንድ ከወደደሽ:ከልቡ በማንንም:አይተካሽም
የኔ ምርጦች ❤❤የሆነ ጊዜ ፕራንክ አድርገሽው አዝኖ ነበር እንኳን ወደ እውነታው ተቀየረላቹ ❤ሰከላ ላይ ቀርባቹ በኮሜንት አንዱ ውስጥህ የቀረውን የተቀየምክበትን ዮ እርሳው እሺ ወንድሜ የተናገረው እራሱን ነው ያስገመተው እናንተ ገና ብዙ ተለውጣቹ እናያችዋለን እድሜና ጤና ይስጣቹ ጤነኛ ልጅ ያሳቅፋቹ❤❤❤❤
ሳብስክራይብ ጌረልኪ❤
@@Channel-qe9mn በራስሽ ስራ ነይ ማማዬ የሰው መዝሙር አትልቀቂ አይጠቅምሽም ኮፒ ራይት ይልክብሻል
አሜን
ትክክለኛ ፍቅር እናንተን አየው አይለኛችሁ ውድድድድ❤❤
እኔ ስደት ለገ ዛሬ እያልኩኝ ቆየው በት😢😢😢 ስምንት አመታችን ሁሌም አድስ ነው የሚመስለኝ ❤❤❤
እኔራሱ ምጡን በጣም ነው የምፈራው ግን መውድለድም በጣም ነው የምፈልገው እግዚአብሔር ቢፈቅ ገና ሳላገባ እቅዴ በዛ😢😅😅ብቻ ሁሉ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይሆናል❤❤ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ አይለያችሁ ወዳቻችሁ ደስታ አብሳሪው መላቅ ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ያብስራቹ እመብርሀን ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይ ውድድድ አረጋችኋለሁ።🥰🥰🥰🥰
እኳን ደስስስስስአላችሁ በድጋሚ ቅዱስ ገብርኤል በፍቅር ያኑራችሁ እመቤቴ ትርዳችሁ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ እግዚአብሔር🙏🙏🙏ለምን እደሆን አላዉቅም ዉድድድድድነዉ እማረጋችሁ❤❤❤❤❤
እዴት እደምወዳችሁ40ሺ ገባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ100ሺገብታችሁ ለማየት ያብቃኝ እወዳችሁ አለሁ
መላከ ብስራት ሀያሉ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሀ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛንም ከሥደት መልሥ ለዚህ ክብር ያብቃን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Amen
አሜን
አሚን
የምር እኔ ማርገዝ በጣም ነው የምፈራው መውለድ ሲሉኝ የማለቅሰው ነገርስ ወልደው አሳድግላቸዋለሁ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
እኔም እንደዛው ማርያምን ስፈራ
አባቱ የመሰለ ልጅ ይስጥሽ ሱስ ሆናችሁብኝ ለቤታቹ አድስ ነኝ እድለኞች ናቹ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ❤
ታድለሽ ከበፊትም ጎበዝ ነሽ እመብርሀን የሆድሽን በጫንቃሽ ታድርግልሽ እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሜ
ውዶቸየ እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው🙏🙏እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ በሰላም ውለጅ🙏🙏🙏
ለመጀመርያ ጊዜ ለፕራክ የሠራሽው ሣይሆን እንደዚ የሆነው ሢሆን ደግሞ ሣልነው ብቻ እመብርሀን ትቅረብሽ ላንተ እጅግ በጣም ነው ደሥያለኝ እመብርሀንን መጨረሻችሁን ያሣምርላችው በጣም ነው ምወዳችው❤❤❤❤❤
እመቤቴ ሁሌም ሰላማቹን ታብዛላቹ አይዟቹ ኪድዬ የሚሳናት ነገር የለም ❤❤❤❤
የማደም ቅማሞች ለኛም ከስዳት ማልስ እንዲ ሆኖ ሷሊህ ትደር ሰፊ እርስቅ እውነታኛ ፍቅር ይወፍቃን
ልጅ ለሁሉም አይስጠም የእግዚአብሔር በረከት ነው ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ❤
ኢንሻአላህ ከስዴት ስመለስ አረግዛለሁ አሁን ግን ስሜቱ እኔ እንዳረገዝኩ ነዉ የሚሰማኝ የናተ ስሜት❤ በርቱ ደስ ትላላችሁ
❤❤❤❤የምር እውነት የፕራኩ ቀን በጣም ነው ያሳዘነኝ ነበር
የእናንተን ቪድዮ በጣም ነው የምከታተለው ቶሎ ልቀቁልን አዳዲስ እወዳችኋለሁ
እህቴ ልጅ በረከት ነው ብለሻል አንቺም እውነት ነው ላይችል አይሰጥ ፈጣሪ እመቤቴ ካንቺጋር ትሁን ከነልጇ አይዞሽ
ወይኔ የቅዲስ ገብርኤል ስም ስጠራ እንዴት ውሌታው ምስጋና ብቻ ነው
እንዲህ ነው ብየ መግለጥ አልችልም
የኔ ጠባቂ መልአክእ ነው
እናንተም እግዝአብሄር ትዳራችሁ ይባርክ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ
እኔ ገና ክርብ ጊዜ ኖው ማየት ጀመርኩት በጣም ኖው ምዎዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔ ይጠብቃችሁ ዉዶችየ እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
አትፍሪ መቻሉን አብሮ ይሠጥሻል የመጀመሪያ ልጅ ያስፈራል ከወለድሻ በሗላ ግን ሌላ ልጅ መድገም ነው የሚምርሽ ማርያም ትቅረብሽ
እስኪ የምትወዳቸው❤❤💯🙆
ወይኔ ስወዳችሁ የምር በጣም ታስቀናላችሁ ፍጣሪ ሆይ ለሁላችንም እድህ አይነት ፍቅር ሰጠን🥰🥰
እኔ ሁለት ቀን ነው ያማጥኩት የመጀመሪየ ነበር መቸም አረሳውም ያን ቀን ከዛ ብሗላ ከባድ ነገር ሲገጥመኝ ምጥን አልፌ የለ እላለሁ እና ቀለል ያድርግልሽ አላህ እህቴዋ
ከልጃችሁ ጋር ለመምጣት ያብቃችሁ
እኔም እዳቺ ነበርኩ ያውም በስደት እና ልክ ነሺ ያስፈራል ግን አብሺሪ አላህ አለ አሁን ግን ልጄ አራት አመት ሊሆናት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የኔ ውድ ልጂ ነወርቲ ሀያቲ❤❤❤❤ ሀቴ ነሺ አላህ ያሳድግሺ የኔ አለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ አንቺን ስለሰጠኝ አመሰግነዋለሁ አልሀምዱሊላ በጥበቡ ያሳድግሺ የኔዋ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤የዛሬዋ ቅድስት ኪዳነምህረት በሰላም ትገላግልሽ❤❤
እካንለዝህአበቃችሁ
❤❤❤
በጣምነዉየምወዳችሁ
እውነት ነው እርግዝና ለመጀመሪያ ግዜ ያስፈራል ነገር ግን አትፍሪ እመብርሃን አለችልሽ
የኔውዶችእግዚያብሄርእናተጋይሁን❤❤❤❤
አይዞሽ እማሽለዉንነገር አይሰጠንም ፈጣሪ እምችለዉንነገር እጅ ሴት ደግሞ የታወቀነዉ❤❤
Wowwww Zara Adega Negi Siwedachihu Emebata Mariyam Beselam Huleti Tafirgishe Besimam Edezik Yazelilali Yoo Tebareku
ወላሂ እኔም በጣም ነው የምፋራዉ ግን ለሁሉም የፈጠረን ፈጣሪ እንድንችል አድርጎ ነው የፈጠረን
አይዞሽ ማሬ አትፍሪ ቀጣይ3ሆናቺሁ ለማየት ያብቃን አቺግን ምንብለሽ ብፀልይነው ይሄን የመሰለ ባል የሰጠሽ እምትወዱት ገብርኤል እምትወዷት እመብርሀን አለቺላቺሁ አትፍሪ ❤❤🙏🙏🙏🙏
ማሸአላህ ስሎዳቹ እንሻኣላህ ባቅርብ ሶስት ቶናላቹ ኡካን ዳሲ ያላቹ ያኔዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰብስክራይቭችሁ ጨምሮሳየው በጣምደስአላኝ 100kእናስገባቸው እስኪ
እስኪ የምትወዳቸው💯🔥🔥🔥
ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር የሆናችሁ በናንተ ደስታ እኔም ተደሰትኩ
wellah betam newu mferawu meweld becha sayhon magbatm eferalewu eski mkrign yetdar hegar simetalgn kedmo mimetawu ehi hesab newu endet ldefer mkrign
የልጃችውም ክርስትና እዛው ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን እንደሚሆን ነው የኔ ውቦች ገብርኤልዬ በክንፊ ይጠብቃችው በመልአኩ የተደረገለት ያውቃል ኡፊ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤️😍🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
ስወዳቹ ❤ ፍቅራቹ ያስቀናል ተባረኩ እሙ ደሞ በመንፈሳዊ ሂወትሽ ጠንካራ ነሽ እቀናለዉ ማለቴ ቅዱስ ቅናት ነው😂
ጎበዝ እኔ ማትሪክ እየተፈተንኩ ነው የወለድኩት 23 አመቴ ነው የ 7 አመት ልጂ አለኝ ልጂ በልጂነት ነው ገንዘብ አብሮ ይመጣል በርቱልኝ
የኔ ውዶች መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤
ወላሂ እባዬመጣ ማሻአላህ በጣም ነዉ ደስስስስስስስስአላቹ🎉🎉🎉 ወልዶለመሳም አላህ ያብቃቹ አሚን
የኔ ምርጦች ወላሂ ስወዳችሁ ሁሉ ነገራችሁ ግልፅ ዲብቅ የሌለዉ እዉነትሽን ነዉ ያስፈራል ❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ በሠላም ወልደሽያሳቅፈችሁ
የሰው ዘር በሙሉ ፍቅር ይስጣችሁ በርቱ እመብርሀን ትቅረብሽ
የኔ ውቦች አላህ በሰላም ሁለት ያረግሽ ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤❤❤
Emye am glad for you guys..... ena smetesh yigebagnal ene lek endanchi yetesemagn gn keweledku buhala nbr malet ergiznaw lay betaam excited nebern ene gn keweledku buhala lek endanchi firhat dibert... bzu ngr yisemagn nbr gn hulum yalfal bechalshiw meten endesu aynet hasab wust lalemegbat mokeri ene be postpartum depression betaam tesekaychalehu so tenkara hugni eshi
እንኳን ደሰሰ አላቹ አይዘሸ የ እመብርሃን እና የቅዱሰ ሩፍኤል ፆሎት ኣረገ ፀበል ጥጫ ተመህፀን አን እንደ ቀን ሰይታትማም ነው የወልደከ እህት ብሰደት
እመቤታችን ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ልጂሽን ለማቀፍ ታብቃሽ
ደስ ስትሉ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤
የኔ ውድች ሰወዳቹ እመቤቴ ሰላም ሁለት ታርግሽ😍🥰❤
ኤሚዬ በሁለተኛው ግን ዮኒን ሰርፕራይስ ማረግ አለብሽ እግዚያብሔር ስለሚያረገው ❤❤❤❤
የምትወለደዉ ልጅ ሤት ከሆነች ክርሥትነዉን ለኔ ሁላችሁንም ቀድሜለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
Enem argzo betam new emferaw wude gn emebetachn alechi ayzosh
ሚጣየን በሠላም ወደዚህ አለም ያምጣልን
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ በሠላም ሁለት ያርገሻ
ማርያምን ሰወዳቹ እድመና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤
እትዮ መጥቼ በገኝቹ በጣም ደስይለኝለ ግን ዬት ነዉ የምትኖሩት እኔ አሁን የለሁት ስደትነዉ የሀለባ ሀገር ልጅነኝ
🎉❤እንኳን ደስስ አላቹ አመብርሀን ወልዶ ለመሳም ታብቃሽ እሙዬ
ልጅ በጣም ነው ምወደው ግን እውነትሽን ነው ለመውለድ ፈራለሁ
በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
ስላም ወዳች እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም አትልያሽ 🙏❤️🥰
በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ❤❤❤❤❤ እመብርሀን ትቅረብሽ ❤❤
ሰላም ወልደሽ ሳሙ❤ ይሄን. attitude. ቀጥይበት አለባበስሽ ሁሉ ነገርሽ አንች እና የ አድስ ዜማ ሚስት ቃል ባህላችሁን አልተዋችሁም❤ እንዳትቀየሪ
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ የኔ ውዶች እኳን በሰላም መጣችሁ Emye እመብርሃን የፊትሽን በኋላሽ ለመያዝ ታብቃሽ በሰላም ለመገላገል
ታብቃሽ የኔ ጨዋ❤❤❤❤ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
ረዬኔ ቆንጆ ያሥደነግጣል እኔ እራሡ ሣኡዲአረቢያነበርና ሀኪም ቤት ሂጀ ሢነግሩኝ በጣምነው የደነገጥኩት ባል የለሺምዴ እሥከሚሉኝ ድረሥሀኪሞቹ
እኔም። እፈረ ናበረ። ግን ስመጠ። ሁሉ ናጋሩን። እዞናው ምማጠው። 😢❤❤❤❤
ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤
የምር በጣምነው የምወዳችሁ ሠላምቻሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
Bertulegn betam new yemwedachu des telalachu ❤❤❤❤❤ high school abren new yetemarnew actually 1 bach beltachewalehu ...Bemniye beselam tegelagey aras lememerek yabkan 🥰🥰🥰🥰
የምር እናተን ለማየት እንደት ስራየን በቶለ እደምጨርስ❤❤❤
እንኳ ደስ አላችሁ የኔም የመጀመሪያ ልጀን በስደት ነው የወለድኩት 4ቀን ሙሉ ምጡ በጣም አሰቃይቶኛል አሁን ግን ተለያይተናል ማግባት እፈራለሁ ምክናየቱም ምጡ በጣም አሰቃይቶኛል😢😢😢😢😢😢
ሁለታችሁም የተረጋጋችሁ ናችሁ ደስስስ ትላላችሁ ❤❤❤
Yena konjo wfrsh mashallah ergzina yamrbshal
ወይ እሙ አምሮኝ ነዉ አላልሽም 🤣🤣🤣 እመቤታችን በሽልም ታዉጣሽ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤❤
ትልያላቹህ አላህ ብስላም ይግልግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ወልዳችሁ ማየት ናፈቀኝ ወድጃችሁ ልሞት ነው 🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭ፍቅራችሁን የብዛላችሁ