Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ያገር ልጆይ - እስቲ ዝለቁ ❤
መሸአላህ ሁሌ ነው የማያችሁ ደስ ቴሉኛላችሁ
አይ ፋዘር ነጭ ነጯን ወዱ አረፈቀ ሴቱ ተሰደን አለቅን እውነት ነው አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ያድላችሁ❤❤❤
ማሽአላህደስየሚሉቤተሰቦችወላሂሲያስቁአይዬእድሜናጤናይስጠወት🎉
አለንንንን❤❤❤❤
አላህ እዲሜ ከጤና ይስጣቹሁ
አይየ እናትዋ እንደው ስወዳቹ አቦ ዘመናቹ ብዝት ይበል
እግዚአብሔር ይመስገን ሀጅ እርሶ እንደምን ሰነብተዋል እርሶ እንኳን ደስአለዎት በዩቲዩብ መስኮት ስላየነዎት አጅግ ደስብሎናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነዉ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸዉ ሙሉ ቪዶዉውን የሚመለከት
እዚህም አለህ ወንድሜ😅
ከባድ ነው ወጣቶች ሰርታችሁ ብሎ ሱብሀናላህ አደራህን አላህየ
የናትህ ፈገግታ እደትደስእደሚል ያባባቀርድ 😂የዋዛአደለም አላህ ያስደስታችሁ😍
አባባ አጀቴን አራሱት ነጭ ነጯን ነው እሚናገሩት🥰🥰🥰
እናነይ የኔ ሳቂታ ሁሌም ሳቂልን
እረጅም እድሜ አላህ ይስጣችሁ❤❤
ያገራችን ችግርኮ ወላሂ ከባድነዉ ወድልጂ ማስተዳደር ካልቻለ ከባድነዉ
ኧረ ላይክ አርጉላቸው ተው
በትክክል ቀልድ አዘል ቁምነገር 👌👌🥰🥰🥰🥰
ፍቅር ናችሁ 🙏
አሰላሙአለይኩም ወራሀረመቱላሂ ወበረካትሁ በል ስትጀምር
❤❤❤❤❤የኔ አባት ወሬዉኮ ፍሬነዉ የኔናት ወሬዋ አደቡ ያአላህ ያሁኖቹ እኛ ስደት ጉልበታችንን ጨረሰዉ
አህሌን እማዬ & አባዬ እድሁም ጅምዬ እርጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈገግታችሁ ብቻ በቂ ነው
ውነት ነው ወንዱ አርጧል 🤣🤣
መገን ወሎ የሙሃባ ሀገር
አርጦ አሉ😂😂😂😂 በጣም ነው ያሳቁኝ አቤት ወሬ መጣፈጥ 🎉
አይተዋል ወጠጤወቺን 🤣🤣
ቤተሰብ መጫወት ናፈቀኝ አይ ትዝታ ናፈቀኝ
የኔ ወርቆች ❤
አይየ እናእማ እንደትናችሁልኝ የኔ ፈንድሻዎች😂😂
ላከ ስ አባባም ያውቃሉ ለጫት መግዠ ሴት እንደሚልኩ ወንዶቹ ጉድ ሙህረኮናቸው አባቶቻችን
😂😂😂😂
@@Pnice-uq3gs አይገረምም ክክክክ
የኔ እናት የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጦት🎉🎉🎉
ስወዳችሁኮ ❤❤❤
ወላሂ የወንድ ልጅ ነገር በጣም ከባድ ነው ቤት ይቁጠረው የወላጅን ለቅሶ
ገራገሮቹ
ትልልቅ ሠወች እንኳታዝበውናል አረብ ሀገራት ያለን ሴቶች ለወንድ እምትልኪ ጫት መቃምያ ነው የሆንሽ ልብ ግዙ ልብ ግዙ በተረፈ ደስ ትላላችሁ በተለይ ማዘር ቁጥብነታቸው ❤
አይየ እናት ሀሊለመት ወድም ጀማል❤❤❤❤❤❤ እደ ናችሁ የዘበኑ ወጣት አይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ አሁንማ ስደት ጨረሰን 😢😢
አህለንንን ትክክክል ወላ አሁን ና ዱሮ የት ተገኛቶቶ ብቻ አልሀምዱሊላህ
Wow👍👍👍👍
ማሻአላህ ❤️❤️❤️
😅😅😅ምከሩልን አይየ
ያገር ልጅ ጀማል ኑሩልን መላ ቤተሰቦችህን ሰላም እና ጤና ይስጣቸው አንተም እንወድሃለን ለዘላለም ኑርልኝ 🥀🥀🥀🥀🥀
ምርጥ ጥንዶች እንደት ደስስስ እንደሚሉኝ ንግግራቸዉ ትምህርት ነዉ ያሁኖቹማ ወንድ በቤት ሴት ባረብ ሀገር መንገላታት ሆነ አላህ ይዘንልን ❤❤❤
የዛሬዉ ጉዳይ በጣም ትክክልናችሁ ወጣቱ አስተሳሰቡ ዜሮሆኗል ልጆቻችንን አብጅልንነዉ የሀገራችን ጉዳይ መላምየለዉ 👍
እናባየ መጡ እደት ናችሁ አባዋና እመዋ የቤተሰብ ዱአ ዱኒያም አሄራም ነው እርግማኑም እደዛው በቤተሰቡ የተመረቀ ልጂ ሁሌም ይደሰታል የተረገመም በሁለቱም አገር ያለቅሳል አላህ ይጠብቀን ወጣቶች ቤተሰብ ጡሩ ወላሂ ከነሱ እባና እርግማን አላህ ይጠብቀን
አባታችን እናታችን ፈታነዉ የሚረጉኝ በተለይ ፋዘር ያስቃሉ አላህ ይጠብቃቸዉ
እድለኛ ነህ እድህ ያለ ቤተሰብ ስላለህ
የኔ አባት እውነታቸውን እኮነው❤❤❤ አላህ እድሜ ይስጣችሁ🎉🎉
ወይኔ ደጋግሜ ደጋግሜነው አማያቸሁ ቨደወውን በጣም ልዬነት አለ ደሞባሁን ሳአት ልከናቸው😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አላህ ረጅም እደሜ gistachihu🎉🎉🎉
ውነት ነው የእኔ አባቶች የኛ ወንድሞች እድህ ነው አባትና እናታቸው ላይ የሚደርጉት አላህ ከቀልባቸው ይጠብቃቸው እጂ ምን ይባላል
ደሥ የሚሉ ሁላቹሁም መሽአላህ አትጠገቡም ገልዳቹሁ
መታችዃል ውድቤተሰብ አይየ እና አሊመት በሳቅነው የምገሉን ኑሮአችሁ ሳቅ ይሁን
እነ አይየን የሚናፍቅ እንደኔ ማነዉ ወላሂ ቤተሰቦቸን ነዉ እሚያስታዉሱኝ ወንድሜ ጀም ለናትና ላባትህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወላሂ ደስ ሲሉ በሳቅ ወይ ትክክል ናቸወ ትዳር የለም የገባዉብቻ ላይክ
😂😂😂😂አያየክክክ ተላምጦ አላሉም የሳቄምብጭ ብየወታለሁ
የኔወርቆቺ እንዴት እንደምወዳቹሁ አላህ እድሜናጤና ይስጣቺሁ❤❤☺️😅☺️☺️😘😘💗💗
bervo gasha side wunatun naw yatenagerwu
ስወዳችሁኮ
እንዴኔ አባት ናቸው ፍታነው የመታርጎኝ አድሜእና ጤና ይሰጣችሁ ሀገርሰገባ ወላሂ እናተን ማይት እፍልጋለሁ ሰውደዳቸሁ😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🍒🍒🍒🍒🍒🍒🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺
ውዶችየ አባቴ ሲናፈቀኝ አባቴን ሚመስለኝ ጦሳጋ እመጣለሁ እስኪ አባቴን ጀነትል ፈርዶስ እድወፈቀው ዱአ አድርጉለት😢😢😊
እኔም እንዳንችው ነኝ አባት መከታ ነው አላህ በጀነት ያገናኘን ያሉትን አላህ ያቆይልን እኛንም በመልካም ስራ የምንከተላቸው ያድርገን አሚን
ጀማል።አባትህን።አላህ።ይጠብቅልህ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ቤተሰብ
ወላሂ ዉነት ነዉ አባባ የዘመኑ ወድ ሙቷል ባጠቃላይ
ታድለህ አላህ ይጠብቅልህ በአፊያና በሰፊ እርዚቅ
👏💚💚እኳንም መጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ በደስታ የተሞላ ቤተሰብ ፈገግታ የማይለየው ቤት ❤ 😂የመዳም ቅመም ጉድሽ ፈላ ሀገርቤት ባልየጣልሽው ሁላ ሀቁን አዳምጡ የኔባል እያላችሁ ለምትኮፈሱ ስሙ👂👈የዛሬው ጨዋታ መሳ ትልቅ ቁምነገር ነው ልዩነው የዛሬው
ደስ የሚል ቤተሰብ
እውነትነው,ተስፋቆረጥን,ተሠደድን
የኔ ተናፋቂወች ደስ ሲሉ እድሜና ጤናይስጣችሁ
ወላሂ ትክክል የማዳም ቅመመሸች ንቂ ወዱ አረጦል ባል አለኚ የምትይ😊
እያንዳንድሽ አረብ አገር ሸትቤተ እያጠባችሁ ለውንድ ምትልኩ አስቡበበት በርግጥ እኛ ያረባገር ሴቶች እንኳን ባል ቤተሰቦቻችንም አልተረዱን
ቤተሠብ ቤተሠብ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል ደሞ አስኪ እንሳቅ ደሞ።
አባባ አለን አልሀምዱሊላህ እረጂም እደሜ ከጤናጋ ማሻአሏህ ስታምሩ በጣም የዘድሮጎረምሳ ቤተሰብ መናቅ ብቻ ሌላአያቁም አሁን አገራችንሰላምይሁንልን
ትክክል የኔአባት ትልቅሠው አይጥፋ ወሬው ራሡ ሢጣፍጥ 🌹🌹🌹
እንካን ደህና መጣች❤❤❤🙏🙏🙏የምንወዳችሁ እናት እና አባታችን❤❤❤ጨዋታቸው አይጠገብም እኮ ምን አሉ እና አሉ😂😂😂😂😂 እውነትነው ወጣቱ አብዛው እኮ ስደትነው ከባድነው
ወላሂ ስወዳቸው አላህ እድሜናጤናይስጣችሁ
እግዚአብሔር አምላክ ቅን ልቦይስጠን እንጅ ትውልዱ ሁሉ ተበላሽቶል እውነት ነው አባቴ
ማረጥ ምድኘዉ አባባ አላህሀያት ይስጡወት😂❤
ትክክል አባታችን❤❤❤❤
ፍቅርየሆነ ቤተሰብአላህ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ገና ዛሬ ደመርኳቸዉ 😎👍👍👍👍👍
ፈታ ብለናል እናመሰግናለን ቤተሰብ 😁👉❤
My grandparents come from there 🎉🎉🎉 wollo sanka ber❤
አህለን ወሳህለን እንኳን ደህናመጣችሁ አይፋዛር የናትና ያባተዎት ምራቃን ነው ጀማልን የመሰለ ጀግና የሰጦት አላህ ለሱም የናተምርቃት ደርሶት በልጆቹ ይገባው ወላሂ አላህ ይጠብቀን ከወላጆች እርግማን ልጆቻችንም አላህ ሷሊህ ያድርግልን ያርብ
ይልካሉ የኔ አባት😂😂😂😂😂😂😂
ብናረፈፍድም መጣን ወድማችን ጀማል ቤተሰቦቻችን ጫወታ እደናፈቀኝ አያቶቼ ጋር ያለሁ ነው የሚሰማኝ አላህ እድሜቼውን,,አፊቼውን አብዝቶ ይስጣቼው ያረብ እውነተኛ ታሪክ ማንነታችን መገለጫችን ናችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አለን ዘልቀናል
ውነትነውወዱአርጦል😂😂😂😂
ማሻ አላህ አላህ እድሜናጤናይስጣቸው
rejim edima yisetachehu❤
des stlu erejim edme yistachihu❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት እኛ ያርብ አገር ሴቶች ሰርተን ለወድ እደምነሰጥ አይይኮን ጥቀቀው አቀውናል 😅😅😅😅😅
የምድር የሰማዩን ብሉማ አያየ
ሸጋዎቹ ወሎዬዎች
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ጓደኞቸኑ እናጋሽየን አብረን እንይ
ትክክክል በቁም አበቃን አላህ ይዘንልን እንጅ ያአላህ
ትክክልመልሥ❤❤
ወላሂ ከነሱ እኔ ትምር አደለም የወሰድኩት አኼሩ ዘመን ያሳዝነኛል
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😊😊እድሜጤናይስጦትየኔልዩአባት
ማሻ አለህ የኔ የዋሆች
Jemalwa tolo aumera asederegachwe Sateqedme kechalke Hajeme alahe yewefqehe Alahe yaqoyelhee 🎉🎉🎉🎉🎉
መጀመሪያ ላይ ያለው እንደት እንዳሳቀኝ 😂😂
Teacher, may you live a long life with your family.
😂😂እውይ አባታችን እውነት ነው😂😂
ማሻአላግ😂😂❤❤አይዩእናአሊመትእናቴ❤❤❤
ትክክልአባታችን፥ወድእቤት፤ሴቱስደት
ደህና ነን አባት እናት❤❤❤
🎉🎉🎉🎉እድሜና ጤና ይስጣችሁ የአለማት ጊታ አራህማን❤
❤