እንኩ ለቡሄ በዓል አደረሰን 🥖🥖🥖🥖

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 24

  • @mesiArsitube
    @mesiArsitube Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @silaiYouTube
    @silaiYouTube Рік тому +1

    አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዋዉ 💐💐💐👍👍

  • @wirkimm4050
    @wirkimm4050 Рік тому +1

    Woww baga itini sii gaee luubu ko👍

  • @azitipsvlog
    @azitipsvlog Рік тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉

  • @Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ

    ሰላም ሰላም ወድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ዜድዬ በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሰሺ

  • @MMere-b5w
    @MMere-b5w Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merigalmarye7051
    @merigalmarye7051 Рік тому +1

    ሰላምምምምም ዜድየ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ኣሪፍ ቆይታ ነበረ ሰላም ለሀገራችን👍👍

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia Рік тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን በቸርነቱ እዚህ ደረስን እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችንን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ሰቶ በሰላም ያድርሰን የአመት ሰው ይበለን እውነት ቡናው እንዴት ደስ ይላል ዳቦዎ ዋው ነው ወይይይ ሙልሙልና ከስ ተገናኝተዋል 💞👍👌😂

  • @serkeasefa
    @serkeasefa Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዜድዬአሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏

  • @hargtube216
    @hargtube216 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 Рік тому +1

    ዜድዬ አቮል ጀባ ብለናል ሲያምር እንኳኖ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ እህት ዋውውውውው 🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን በእውነት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saratube8487
    @saratube8487 Рік тому +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችው መልካም በዓል ይሁንላችው ኧረ ቡናው አቆላል የትነሽ የጥቁር ስንዴ ለጤናም ቅንጆነው በይ አዱን ሙልሙል ወዲህ በይው💚💛😘❤💞👌💐 🏃🏃🏃🏃🏃🏃እየመጣሁኝ ነው ተቀበይኝ ማሬ

    • @-zedye
      @-zedye  Рік тому

      የኔ ቆንጆ ነይ

  • @zeyada12
    @zeyada12 Рік тому +1

    ሰላም እዴትነሸ ሰላምነዋ ቡናው ሲያምር😊😊😊

  • @kadijamedia.3739
    @kadijamedia.3739 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ዜድየዋውውውውውው የቡናው ነገር ደስ ሲልልል💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 Рік тому +1

    Egzbhr yemesgn selamish yebzalegn yen marr enkuan abiro aderesn amen eentaa naww marr

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው ዜድዬ ለምን ቪዲዮው አላረዝምሺውም ዋውው ብር ምጣድ ከየት አመጣሽ😮😮😮😮😮😮

    • @-zedye
      @-zedye  Рік тому

      ሰላምዬ የኔ ቆንጆ ሴትዮዬ እኮ የገጠር ልጅ ነች እሱዋም እንዴ እኔ ያገሩዋን ዕቃ ትገዛለች 😘😘😘😘

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube Рік тому +1

    wwwwww Good job keep up😢

  • @MMere-b5w
    @MMere-b5w Рік тому +1

    ኮረውቢሺ😂

  • @MMere-b5w
    @MMere-b5w Рік тому +1

    ❤❤❤