#EBC

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

КОМЕНТАРІ • 8

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 4 роки тому

    ዶ/ር ብርሀኑ የምርጦች መንግስት (ንጉሳውያን ) ላልከው በመጀመሪያም በመፅሐፍ ቅዱስ ማመንህን ስለተጠራጠርኩኝ ሚስጥረ ስለሴ ውስጥ ገብቶ መንቦጫረቅ ወይም ስዩመ እግዚአብሔር ትርጉሙን ስለማታውቀው ብሎም የሩቁ ዘመን አስተሳሰብ ተሻሽሎና ቀጥሎ የት እንደደረሰ ንጉሳውያኑን በክብር ይዘው የሚጓዙትን የሰለጠኑ አገሮች አዙሮ ማየት። ከዚህ ውጪ ኢትዮጵያን ገደል በከተታት የሶሻሊዝም ዝነጀሮ ነው መገኛችን ብሂልህን ይዘህ ዝንጀሮዎችህ ጋር መቀላቀል ትችላለህ።

  • @gudukassa982
    @gudukassa982 4 роки тому

    እኔ ትላንት የወዛደራዊ አንባገነን ለመፍጠር። በፊውዳሉ፣ በቢሮክራቲክ ካፒታሊዥም፣ በኢንፔእያሊዝም መቃብር ላይ የላባደሩን አንበግነትን እንመስርታለን ብለው የኢትዮጵያን አርበኞች ሙልጭ አድርገው የጨረሱ፣ ዛሬ born again democrat ሆነው ሲያስየምሩ ሳይ ምነው ህሊና አጡ ያስብለኛል። ይህም ሰውዬ እንዲሁ ነው።

    • @biniyamgirma7209
      @biniyamgirma7209 3 роки тому

      አንተ በሎ አዋቂ ጠብደል ማሀይም

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 4 роки тому

    ብርሀኑ የሰው ልጀ እግዚሀብሄር በአምሳሉ ሰለፈጠረው ከማንም በላይ ነውኀ ሐይማኖተኛ ከሁንህ ሊያጠያይቅና ከእንሰሳ ጋር ሰው ዘር አይወዳደረምኀ ባክህ ወዳጀ እወድሀለሁ እግዚሀብሄርን ውደድ ነገሮችም በሐይማኖት መነጸር እይ

  • @tsigiewasihun133
    @tsigiewasihun133 4 роки тому

    አጉል፡ፍልስፍና፡ደስ፡አይልም፡ሰው፡እግዚአብሔር፡በአምሳሉ፡ሲፈጥረው፡ሁሉን፡ሊገዛ፡ነው።