Ethiopia - ጠቅላዩን ንግግር ምክንያት የተደወለው ስልክ፣ አሜሪካ ወደ4 ኪሎ ሰው ልትልክ ነው፣ አሜሪካ በኢትዮጵያ ጦርነት መከረች፣ መንግስት ብርን...?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лип 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 114

  • @user-fz3pp9gu6u
    @user-fz3pp9gu6u 4 дні тому +11

    ከአይ. ኤም. ኤፍ ብድሩ ቢመጣ የኢትዮጵያን ህዝብ አይጠቅምም ይልቁኑ የብርን የመግዛት አቅም በማዳከም ጭቁኑን የኢትዮጵያን ህዝብ በረሀብ ይፈጃል ነገር ግን የመንግሰት ባለስልጣናትን ኪስ ለማበልፀግ ይጠቅማል ።

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 4 дні тому +34

    ድል ብሶት ለወለደዉ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖኖኖ💚💛❤💪💪💪💪

    • @tamiratmasato9640
      @tamiratmasato9640 4 дні тому +5

      ጀዝባ! ለሕዝብ የትኛውን ድሎት ሊያመጡ? ገና ሰው በልታ በ21ኛው ሰው ስጋ ትበላለህ ! cannibalism 😢

  • @user-fr8xz4px3v
    @user-fr8xz4px3v 4 дні тому +10

    እንዴት እንምትዘባርቅ ብታውቅ ደግመህ ባልዘገብክ😢😢😢

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 4 дні тому +2

      ማን አዳምጥ/ጪ አለክ ስድብን ምን አመጣው አለ ማዳመጥ መብትክ ነው

    • @YayaAbesha
      @YayaAbesha 4 дні тому

      በትክክል

  • @MohammedSafi-os3sf
    @MohammedSafi-os3sf 4 дні тому +4

    አሜርካን ለምን አገር እርቅ አርጋ በታሪክ ትታወቃለች

  • @user-py3en5ht1l
    @user-py3en5ht1l 4 дні тому +1

    Never ever disarm TDF ❤️👍

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 4 дні тому +1

    ለእርስ በእርስ ግጭት ሠላማዊ መፍትሔ የሚገኘው በራሳችን በኢትዮጵያዊያን እንጂ በአሜሪካና በሌላ ሀገር አይደለም ውጪ አምላኪ አንሁን ። የግብጽ ሴራ የትም አይደርስም ።

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 дні тому +1

    Hageru betenrtut ‼️‼️
    Ay Ethiopia 😭😭😭😭😭

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 4 дні тому +2

    ድልልል ልፍንንይይ

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 4 дні тому

    እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን ጨዋታዎችን ሰሙነ ጌታ ሆይ😢😢😢

  • @sengalbereket1063
    @sengalbereket1063 4 дні тому +2

    Ye Eithopea president Mike Hammer New weyes. yetalch Eithopea .

  • @zx9713
    @zx9713 4 дні тому

    ድል ለአማራዉ ፍኖ ድል ለመማራ ህዝብ

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 4 дні тому +2

    አሪፍ ሆስፒታል 👍

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 4 дні тому

    💚💛❤️💪💪

  • @firenegash5786
    @firenegash5786 4 дні тому +3

    ❤❤❤❤❤❤ፈታ ዴሊ በጣም ነዉ ምወዳችሁ 😊😊😊😊😊

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 4 дні тому

    Dil lejegnaw Amahara fano 💛💚♥️

  • @betesebtube431
    @betesebtube431 4 дні тому +2

    አዳማ የሚሰጠው በሽትነው ሌላቦታ በኦላይን ለምን

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 4 дні тому +1

    ከዚህ በላይ ወዴት ሊያዳክሙን ነው? ፈጣሪ ድረስልን፡፡

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d 4 дні тому +1

    ማስታረቁ በመተው የአሜሪካ ደጅ መጥናቱ ምን የሚባል ነው

  • @user-tv3pb4vr6i
    @user-tv3pb4vr6i 3 дні тому

    ለአገራችን ሕዝብ ብለውም ለመንግሥት ጭምር ይህ ስምምነት ይጎዳል በእጅጉ መታሰብ አለበት ።

  • @user-lb7cm1bq2c
    @user-lb7cm1bq2c 4 дні тому

    ❤❤❤

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 3 дні тому +1

    ምነው አነዚህ አዛውንቶች አረፈው ቢቀመጡስ ለምን ነው አሰር ጌዜ እሚከረፈፉብን ይሄ ብሄር የሚባል ጉድና ከነዚህ ፈረጆች ጌታ ቢገላግለን እረ ፈጣሪ አገራችንን የሚያሰረሳ በላ የላክባቸው ሁል ጌዜ ጠንካራ መንግሥት ባዩ ጊዜ ትብታባቸውን መዘርጋትና አደ ጅብ አከስ አከስ እያሉ መገተት ችግር መፍጠርና ቁጭ በሉ ላሙኛችሁ ነው በሞቴ ነጭ ማለት ይሉታ እሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም እንዴ ምን አርጉ ነው እሚሉን ሰንነቃስ በገዛ አገራችን አላበዙትም ወይ

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d 4 дні тому

    ግብጽ ከመናገር በላይ ሌላ ቁም ነገር የላትም፣ ቱሪናፋ!

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 4 дні тому

    💚💚💚💚💛❤️🙏

  • @firenegash5786
    @firenegash5786 4 дні тому +1

    ድል ለፍኖ ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ❤❤❤

  • @danielghebre
    @danielghebre 4 дні тому +2

    የኢትዮጵያ መሪ ማይክ ሃመር ነው

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 4 дні тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉
    LONG LIFE AND ETERNAL GODLY LIFE FOR DR.ABIY AHMED OF ETHIOPIAN DEMO.REPUBLIC ETHIOPIA❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Mule0411
    @Mule0411 4 дні тому

    Mike Hammer እስካሁን ባለው ባለውለታችን ነው ብዙ ኪሳራ ቀንስናል። ቀጣይም የአማራ ክልልን ግጭት መፍትሄ እንድያገኝ ያደርጋሉ ብየ እጠብቃለሁ።

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m 4 дні тому +3

    ድል ለአማራ ህዝብ በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው ድል ለፋኖ❤

  • @tamiratmasato9640
    @tamiratmasato9640 4 дні тому +2

    አሜሪካ ምን አገባት ስለኢትዮጵያ ? እናንተ የአሜሪካ ባሪያዎች ! ስሙኝ ! እዚያው ባርነታችሁን ቻሉ እንጂ እኛን ባሪያ ለማድረግ አትሞክሩ ! እንስሶች !

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 4 дні тому +1

    አሜን ሰላም ለአንተም ይሁን ፈታችን

  • @Mule0411
    @Mule0411 4 дні тому

    ስሜን ሱዳን የወስደችው መሬት መቼ ነው የሚመለስው??

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 4 дні тому +1

    Good morning Fetha Midya for sharing the true news about Ethiopian❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ahmed-ig5yq
    @Ahmed-ig5yq 4 дні тому +1

    በቃ ይሄ ሰዉየ ብራችንን አወረደዉ ምን ይሻለናል

    • @Zufannigatu-ii1wf
      @Zufannigatu-ii1wf 3 дні тому

      😢😢 ወይ አላለፈልን ወይ ሰላም አላገኘን መሰቃየት ብቻቻ

  • @saradessalegn9308
    @saradessalegn9308 4 дні тому +6

    ድልልል ለፋኖኖኖኖኖ

  • @user-qo6pt4hi8p
    @user-qo6pt4hi8p 4 дні тому +1

    ምን አገባት አመርካ ሞኝ ናይሁ

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 4 дні тому +3

    ብርን ማዳከም ህዝብን መግደል ነው !!!

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu 4 дні тому +2

    ድል ለፍኖ

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 4 дні тому

    It is not Ethiopians. It’s for one ethnic group. You know it’

  • @AkaluGebere-z8d
    @AkaluGebere-z8d 4 дні тому

    Who did the last week and natural

  • @mulgmymom1384
    @mulgmymom1384 4 дні тому +1

    የአሜሪካ የመጀመሪያ ልጂ ትግራይ

  • @mebtuabebe8428
    @mebtuabebe8428 4 дні тому

    ወደ 4ኪሎ የመጣዉ የአሜሪካዉ ሰዉ እራት በልቶ ዉሀ ጠጥቶ "ጌታ ይባርካችሁ" ብሎ አመስግኖ በሰላም አገሩ ገባ።
    ፈታ ዴይሊ የአሜሪካ ቅምጥ። ራስህ በበላኸዉ ታስረህ እኛን "ፈታ"፥ እንዲህ ናት ሐበሽ።

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 4 дні тому +1

    የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወዳጅነት ለዘለዓለም ይኑር !!!

  • @tio50s21
    @tio50s21 4 дні тому

    God help Ethiopia to remove this killer Abiye 😢 gave us new leader God 🙏

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p 4 дні тому

    ስንቴ፣መጡ፣?ወይስ፣የጠበሱት፣ሰው፣አለ፣

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 4 дні тому +1

    ድል ለተገፋዉ ለአማራዉ ሕዝብ

  • @sabaaregawi3684
    @sabaaregawi3684 4 дні тому +1

    Amerika menabatewa agebat koschascha

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 4 дні тому

    ስልኩን የማትቆርጡት

  • @user-nl5nw4rj3x
    @user-nl5nw4rj3x 4 дні тому

    ማይክ አመር ወይም አሜሪካ ምንድ ናቸው እረ ይደብራል

  • @JARZINOMO-sj2js
    @JARZINOMO-sj2js 2 дні тому

    YE AMERICA TIKIM MINDINRW. ???!

  • @weyn636
    @weyn636 4 дні тому +4

    ድል ለፋኖ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 4 дні тому

    ETHIOPIA YEMITBAL HAGER YELECHIM FERSALECH ABEQA

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g 4 дні тому

    Fano iko hihwat be sanja kitun siwegaw ye mekelakeya yaleh bilo iri sil yenebere fesam new.

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 3 дні тому

    በቃ አረብ ሀገር ያለንዉ ከሰርን 😢😢 ምን ዛሬ ከቀነሰ አይ ዘድሮሮሮ

  • @sengalbereket1063
    @sengalbereket1063 4 дні тому

    Bake atekebater prime Minister Eithopea ageb asizut atshefafenut

  • @mulugeta7174
    @mulugeta7174 4 дні тому

    kebade new

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 4 дні тому +1

    የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልቡርሃን??😮😮😮😮😮

  • @likutadesse869
    @likutadesse869 4 дні тому

    Is this media outlet the branch of ETHIO FORUM? I think so, because, many major reports are the same!

  • @MesfinHotel
    @MesfinHotel 4 дні тому

    Aebo yimeçhachu hulachinim kenate gar nen etio foremoch

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 4 дні тому

    ርአሱ ሌላ ዘገባው ሌላ 😂😂😂😂😂😂

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 4 дні тому

    ፋኖ አራት ኪሎ እስከሚገባ ጦሩነቱ አይቆምም

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 4 дні тому +1

    ዲል ለነበልባሉ አማራ ፋኖ 💚💛❤

  • @user-vf4dh9bf2h
    @user-vf4dh9bf2h 4 дні тому +2

    የምን ጤቅላይ ምንስተር ጤቅላይ ሰይጣን ነው

    • @tadesselemi8617
      @tadesselemi8617 4 дні тому

      ምን አለ መጀመሪያ በደንብ መጻፍን ብትለማመድ?😮😮

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g 4 дні тому +2

    Viva Abichu❤❤❤

  • @gebruwolde3649
    @gebruwolde3649 4 дні тому

    This is not a reading contest. U r broadcasting news to thousands of people with different comprehending capacities. Pls take this into consideration and try not to rush it up!

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d 4 дні тому

    አሜሪካ የኢትዮጵያ ሞግዚት አይደለችም እኮ፣ ዛሬም እዚያው ናቸው፣ ባንዳነት ነው

  • @user-by7in5ku2g
    @user-by7in5ku2g 4 дні тому

    ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር መፍረስ መበታተን አለባት የካሃዲ የሁዳ ምድር ነች ኢትዮጵያ በትግራይ ህዝብ ላይ ግፍና ጭካኔ የዘር ማፅዳት ዘመቻ ወንጀል ፈፅማለች ከኤርትራ ከኢሳያስ አፈወርቂ ከ9ክልሎች ከፍኖ አማራ ሁና በቱርክ በኢራን በኢማራት በቻይና የነዚህ ሃገራት ድሮን አድርጋ እና ይህቺ ሃገር ፈርሳ ማየት ናፈቀኝ ትግራይ ሃገር ሁና ማየት ናፈቀኝ

  • @AkaluGebere-z8d
    @AkaluGebere-z8d 4 дні тому +1

    ውዴ ኢትዮጵያ ውዳችኋለሁ እንዴት ዋላችሁ እንዴት ቀናችሁ

  • @fikruworku2815
    @fikruworku2815 4 дні тому +1

    የግብፁ ፕ/ት አባቱ "አልቡርሃን" ነው እንዴ? ቀስ በል እስቲ፤የጅብ ችኩል ቀንድ ... እንዳይሆንብህ!!

  • @tafere224
    @tafere224 4 дні тому

    ጠቅላይህን ጠቅልለህ ብላው እንደ ዳዊት ካልደገምከው ዜና መስራት አትችልም አይደል?

  • @AtoomGudda
    @AtoomGudda 4 дні тому

    የኦሮሞ ነፃነት ሸኔ ቅፅል ስም ለፋኖ መሰጠቱን የዘነገህ፡ይመስላል።

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 4 дні тому

    Shbia fekere

  • @user-gr4oe6tl2e
    @user-gr4oe6tl2e 4 дні тому +2

    እኔ የሰለቸኝ ማይኽ ሃመር የሚባል መስማት ነው ስንት ጊዜ ወደ ኢትዮፒያ ተመላለስ መሬት ጠብ የለነር ኣልታየም

  • @yosefteklemichaeal8056
    @yosefteklemichaeal8056 3 дні тому

    አሜሪካ መንግስት ይኽ ህሉ የአማራ ህዝብ ባለፉት ሰላሳ አመ ት ሲያልቅ አንዲት ነገር ትንፍሽ ይላሉት የእማራ ህዝብክንድ መፈርጠሙን ስይዉቁ በነግሮች ዙሪያገባ ወጣ ማልታቸው የካርተር መንግስት የወስደውን እርምጃ ያስታውስኛል:: ስለዚህ ጠንቀቅ ነው

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 4 дні тому

    Mene yamlalswale waha kage yamsle

  • @GarumaDada
    @GarumaDada 4 дні тому

    America you have never solved any problem of any country; instead you complicate matters to the worst!!

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 4 дні тому

    ስርነቀልያስፈልጋል❤

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 4 дні тому

    Acc. And ERITREA 🇪🇹 🇪🇷 ETHIOPIA 🇪🇹. Acc is not a solution for ERITREA and 🇪🇹 ETHIOPIA . Please don't be frustrated for the wrong ideological politics. They are corrupted government leaders. Learn how to say no. They are not your leaders. They never work together for unity 🤝 ✌️ full mind for ERITREA 🇪🇷 and ETHIOPIA for Somalia 🇸🇴. Stand together strongly against those leaders 👏. Thanks brother from ERITREA USA 🇪🇷 🇺🇸 👍

    • @yosiefghebrezghi3830
      @yosiefghebrezghi3830 4 дні тому

      Who gives you mandate to talk 👄 on behalf of the people Eritrea.!! Just raise your personal comments...attention seeker. 🫠

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 4 дні тому

    እወ ከም'ዚ ዳዊት ዝብሎ ዘሎ፡ ኤርትራዊ ማለት ፍልይይነት ዘለዎ ስለ ዝኾነን ግን ገለ ከዳዓት ካኣ የለዉን ማለት ኣይኮነን። ግን ዋላ'ኳ ኣዝዮም ድኹማትን ክንዲ ፍረ-ጣፍ ትኸውን ክገብሩ ዘይክእሉ፡ ከም ባዓል ኣማኒኢል ናይ ኣሰና ሓሳውን ከዳዕን፡ ሕጂ ካኣ ከም'ዚ ባዓል ብርጌድ ንሓመዱ ዝባሃሉ'ውን ቅልቅል-ውጥም ዝብሉ ዘለዉ እንድዮም፡ ግን ኣነስ ኣብ ጀርመን እየ ዝቕመጥ። እንተዳኣ ገለ ሰባት ካበይ ኢኻ መጺእካ፧ እንተ'ኢሎምንስ ካብ ኤርትራ ኢለ ክምልስ ከለኹስ፡ ኣዝዩ'ቲ ጀግንነት ናይ ኤርትራውነት ዝስማዓኒ። ምኽንያቱ ኣነ'ውን ስለ ዝፈልጦን ተሳትፎ ካኣ ስለ ዝነበረንን። ካብ ኤርትራ ኢለ ክምልስ ከለኹ ካኣ ኣዝዩ እዩ ሓበን ዝስማዓኒ። እዚ ከም'ዚ ጅግንነት ናይ ኤርትራውያን ካኣ ኣዝዩ ዘሐብን ስለ ዝኾነን።
    ጅግንነትና ካኣ ከምኡ ኢሉ እንዳተወራረሰ ክነብር እዩ።

  • @bilalaSadik-dq2df
    @bilalaSadik-dq2df 4 дні тому

    ፈኖ የት ጠፈ ፈኖ የት ሄደ ፈኖ የት ገበ አብይ ስለፈኖ በጭረሽ አይነገርም ትጥቅ ፍቱ እየለ በጀት😂😂😂😂

  • @YayaAbesha
    @YayaAbesha 4 дні тому

    ፈታዎች እባካችሁ ያሳሰበን የአብይ ንግግር ሳይሆን የታገቱት የተማሪዎች እገታ ነው ፣ምነው አንድቀን ለሚፍያ ድምቀት ብቻ ትንሽ አወራችው ግን ቸል ሊባል የሚገባው ጉዳይ አልነበረም ፣እባካችሁ ክብደት ስጡበት እስኪ ፣ትርክምርኪ ከምታወሩ

  • @user-ty8sc4rs3h
    @user-ty8sc4rs3h 4 дні тому

    ኢትዮጵያ የራሷን የውስጥ ችግሮች አቅጣጫ ለማስቀየር ወደብ ያስፈልገናል ብሎ ህገወጥ ፖለቲካ ያየዘው።

  • @Abadirabmilk
    @Abadirabmilk 2 дні тому

    ትክክለኛ ዉሸት ያልተጨመረዉ ዜና አቀርቡልን እናመሰግናለን

  • @user-xl1gt4ps6e
    @user-xl1gt4ps6e 4 дні тому +1

    ቱልቱላ እጭጭጭጭ

  • @saved1580
    @saved1580 4 дні тому

    ዮሐንስ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ኢየሱስ ግን ወደ ደብረ ዘይት ሄደ።
    ² ማለዳም ደግሞ ወደ መቅደስ ደረሰ ሕዝቡም ሁሉ ወደ እርሱ መጡ። ተቀምጦም ያስተምራቸው ነበር።
    ³ ጻፎችና ፈሪሳውያንም በምንዝር የተያዘችን ሴት ወደ እርሱ አመጡ በመካከልም እርሱዋን አቁመው፦
    ⁴ መምህር ሆይ፥ ይህች ሴት ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች።
    ⁵ ሙሴም እንደነዚህ ያሉት እንዲወገሩ በሕግ አዘዘን፤ አንተስ ስለ እርስዋ ምን ትላለህ? አሉት።
    ⁶ የሚከሱበትንም እንዲያገኙ ሊፈትኑት ይህን አሉ። ኢየሱስ ግን ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ፤
    ⁷ መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፦ ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው።
    ⁸ ደግሞም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ።
    ⁹ እነርሱም ይህን ሲሰሙ ሕሊናቸው ወቀሳቸውና ከሽማግሌዎች ጀምረው እስከ ኋለኞች አንድ አንድ እያሉ ወጡ፤ ኢየሱስም ብቻውን ቀረ ሴቲቱም በመካከል ቆማ ነበረች።
    ¹⁰ ኢየሱስም ቀና ብሎ ከሴቲቱ በቀር ማንንም ባላየ ጊዜ፦ አንቺ ሴት፥ እነዚያ ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን? አላት።
    ¹¹ እርስዋም፦ ጌታ ሆይ፥ አንድ ስንኳ አለች። ኢየሱስም፦ እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ አላት።

  • @fekab5672
    @fekab5672 4 дні тому

    በድርድርም ሆነ በሃይል ይሄ ዝንጀሮ ከአራት ኪሎ እንገቱን ተይዞ ይወጣል::

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 4 дні тому +2

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለእረኛዉ አብይ

  • @solomontesfayeweldemaryam9444
    @solomontesfayeweldemaryam9444 4 дні тому +1

    Fano turinafa

  • @TemsgenTemu-wu4xy
    @TemsgenTemu-wu4xy 4 дні тому

    ያበደ ውሻ የሆነ መንግስት ለመሆን ለይቶለታል

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 2 дні тому

    ብር ማዳከም ምናምን ሟርት ሁከት በዘህ ድምፅህ ስታወራ ነው ።የምሰማው መልካም ነገር ስትናገር የሰማሁበት ግዜ ትዝ አይለኝም ።ልብህ ሰላም ያለው አይመስለኝም።በልብህ ያለውን ሽብር ማውራት ደስታ ይሰጥሃል ልበል?

  • @user-by7in5ku2g
    @user-by7in5ku2g 4 дні тому

    ጨቅላው አብይ ለአማራ ህዝብ የሚመጥን መሪ ነው የምንለው በሜክኒያት ነዉ የአማራ ህዝብ ምናለ አብይ ሙሴ ነዉ ሺይ ሺ ዓመት ይንገስ ብለዋል ዋጠው ነፍጠኛ

    • @user-pk1xg2tt5h
      @user-pk1xg2tt5h 4 дні тому

      ሲገባማ ጡሩ መስሎነበር አፈ ጩቤሆነጅ አሁን የአማራ ህዝብ ሰላምስለሚፈልግ ባሀሉም ስለሆነ ነዉ ሰዉ አክብሮ።መቀበል ግን ሰዉየዉ መርዝነዉ ዉስጡ ከዝህ የባሰ አይመጣም እስካሁንም እያለፈነዉ ግን የሰዉ ክፉ እጅ የግዜክፉ የለዉም ግዜ መልስ አለዉ ያወጣል ያወርዳል ።።

  • @solomontesfayeweldemaryam9444
    @solomontesfayeweldemaryam9444 4 дні тому

    Fano turinafa

    • @Andualem-vi7ds
      @Andualem-vi7ds 4 дні тому

      ቱሪናፋ ኦሮሞማው አህያ ነው አተ አህያ

    • @solomontesfayeweldemaryam9444
      @solomontesfayeweldemaryam9444 4 дні тому

      @@Andualem-vi7ds Eshi beka nefas new

    • @kazzam474
      @kazzam474 4 дні тому

      ​@@Andualem-vi7ds ሰሙን ተመልከተ ው ኦሮሞ አይደለም የቀን ጅብ ነው