እናቴ ታማ እኔ ‘ስጋ’ አልበላም! እናቱን የሚንከባከበው ፍልቅልቁ ታዳጊ Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 451

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 роки тому +220

    ውድ እህቶች አላህ ሷሊህ ልጂ ይስጣችሁ ይስጠን ✌😰

    • @kram2502
      @kram2502 2 роки тому +3

      አሚን ከስደት መልስ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      ኢክሩየ ሰብሰክራይብ አድርጊኝ ቪደወ እይና

    • @ter2065
      @ter2065 2 роки тому +3

      አሚን አሚን አሚን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን ያረብ 🤲🤲🤲

    • @ሩትየወሎዋቀበጥ
      @ሩትየወሎዋቀበጥ 2 роки тому

      አላሁመ አሚን ያረቢና ይወፍቀን 😘

    • @LuluLulu-gz8dq
      @LuluLulu-gz8dq 2 роки тому

      አሚን

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 роки тому +110

    እኔ የመጀመሪያ ቀን ሲል ያለቀስኩት በስማም እናቴን አስታወሰኝ 😭😭እግዚአብሔር ይማርለህ እናትን

    • @fatuma5727
      @fatuma5727 2 роки тому +1

      Abshiri ehete labago naw

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 роки тому +58

    እናት አባትህን አክብር ይሉሃን አንተ ነህ ጎበዝ እግዚአብሔር እናትህን ቁማ እንድትሰራ ይርዳት

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 роки тому +46

    በእውነት የተመረቀ ልጅነው ፈጣሪ አምላክ ለቁም ነገር ያብቃልሽ አይለውጥብሽ አንችንም ፈጣሪ አምላክ ይማርሽ

  • @የድንግልልጅ-ፐ5ቀ
    @የድንግልልጅ-ፐ5ቀ 2 роки тому +18

    ከፍቷት እንኳን አላህምዱሉላሂ ትላለች የኔ ምስኪን እናት ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @umerjemalahmed446
    @umerjemalahmed446 2 роки тому +20

    ወይኔ አላህ ብር ሰጥቶኝ የእናቱ ቤት በመስራት ሰበብ በሆንኩት!!!
    አዳነች አቤቤ ለዚህም ቤተሰብ መላ ብትላቸው
    ከአዲስ አበባ ለተመረቀው ለእናቱ ቤት እንደሰጡት ሁሉ ለዚህም ልጅ ቤት ሰጥታ ባስደሰተቺው!!

  • @heritube7927
    @heritube7927 2 роки тому +101

    ምርጥ ልጅ እናቱን ሚያስቀድም እንደ እስልምናችን

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому +1

      ቤተሠብ እንሁን

    • @heritube7927
      @heritube7927 2 роки тому

      @@lztoutube8165 አህለን ማማዬ ቤተሰቤ ሁኚ እኔም ሆኛለሁ ሊቭ አብረን እንገባለን መልእክት አስቀምጬልሻለሁ በእስትሪም ያርድ ሊቭ መግባት እንዳለብሽ እነግርሻለሁ ነይ

    • @hannatesfaye6812
      @hannatesfaye6812 2 роки тому +7

      ይቅርታ እናትን መውድ ሀይማኖትን ዘርን አይጠይቅም እና እናት ነች

    • @heritube7927
      @heritube7927 2 роки тому +7

      @@hannatesfaye6812 የኔ ውድ እንደዛ ለማለት ፈልጌ ሳይሁን በእስልምና እናትክን እናትክን እናትክን ከዚያም አባትክን ሚል ሀዲስ አለ ለዛ ነው እሺ ቅር እንዳይልሽ የእራሴን ሀይማኖት የምወደው ያህል የሌሎችንም ሀይማኖት በፍቅር አብራለሁኝ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      @@heritube7927 በዋሣብ ነይ ዉደ ቁጥር አሥቀምጨልሺ አለሁ

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 роки тому +20

    እናት ክፉ አይከት አላህ እድሜዋን የርዝምልክ

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 2 роки тому +7

    እዮሃ ሚድያ ሳላደቃችሁ አላልፍም እወዳችሗለሁ ጋዜጠኛው እረጅም እድሜ አድናቂህነኝ እዮሀ ሚድያ የህዝብ እረካታ ናችሁ

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 2 роки тому +32

    የኔ ጌታ እደዉ ደሰ ሲል በማረያም ፈጣሬ ካሰብክበት ያድረሰህ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +37

    በጣም አስተዋይ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እናትሕን ፈፅሞ ይማርልሕ ባባየ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ ባባየ 🙏

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 2 роки тому +17

    እዩሀ ሚድያ በጣም ምርጥ ጎበዞች ልዩ ወች ናችሁ ወላሂ እዩሀወች

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 2 роки тому +11

    የእውነት እግዛቢሔር ያሳድገው በዚህ ዘመን እዴዚህ የሚያስብ ልጂ ማግኝት ከባድ ነው 💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 2 роки тому +14

    ወይን የኔ ቆንጆ ልጂ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኛ ልጆች ሁለም ተሟልቶላቸው እንኳን ለናታቸው አያሰቡም እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት አሰተዋይ ልጂ ይሰጣችሁ

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 2 роки тому +4

    ውይ የኔ አባት ደሥ የሚል ልጂ አላህ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርሥህ

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ

    እግዚአብሔር አምላክ ለእናትክም እድሜ ሰቶ አተም አድገህ ደና ደረጃ ደርሰህ ለእናትህ አሳልፈህላቸው ደስ ብሎህ ለማየት ያብቃህ ጎበዝ ልጅ ነህ ማር😘

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +3

    የኔ ጀግና እውነት በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እውነት እናትህን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት በርታ ተምረህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እናትህን እንደምጦራት ተስፋ አለኝ 🙏

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 2 роки тому +11

    አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ጀላሉ ሀሳብህንም አሏህ ያሳካልህ እናትህን የምታስደስት ያድርግህ እዮሀ ሚዲያ ምርጥ ሚዲያ እናመሰግናለን

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 роки тому

      Fafi ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤

  • @adineg4651
    @adineg4651 2 роки тому +11

    ፈጣሪ ያሣድግህ እንደአሰብከው እናትህን በምትወደው መጠን ለመርዳት ያብቃህ።

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ

    የዚህ ልጅ ቅጭላት የትልቅ ሰዉ አስተ ሳስብአሏህ ያሳድግሕ የኔ ምስኪን

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 2 роки тому +11

    ሁፍፍፍ የኔ ጌታ እውንት ነው እግዚአብሔር ይመስግን እንድዝህ አይነት ልጅ በዝህ ዘመን ማገኘት

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ 2 роки тому +45

    የኔ ጌታ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ያሳድግክ እደዚ አይነት ልጅ ይስጣችሁ ይስጠን

  • @ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ
    @ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ 2 роки тому +6

    ይሄ ልጂ ትልቅ የሚዲያ ሽፋን ማግኘት አለበት ሁሉም ሰው ቢረዳው መልካም ነው ምናለ Ebs በቀረበ

  • @ራህማየአላህባርያ
    @ራህማየአላህባርያ 2 роки тому +7

    የኔውድፈገግታህ እራሱ ልዩነው አላህ ባሰብከው ያድርስህ የናትህ ውለታ ምትመልስበት ቀን ያምጣልህ ለናትህም እድሜና ጤና ይስጣቸው😘😘

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 роки тому +49

    ይሄ ልጂ እውስጡ ሽማግሌ አለ መሰል ክክክክክ ኢላሂ ሷሊህ ልጆችን ወፍቀን

  • @erahma6159
    @erahma6159 2 роки тому +27

    የልጂ አዋቂ ብሰል ያለው 40 ቀኑ ይበስላል ብሰል ያላለው40 አመቱ አይበስልም ይላሉ እናቶች

  • @አማራፋኖኢትዬጵያ
    @አማራፋኖኢትዬጵያ 2 роки тому +6

    እግዚአብሄር ያሳድግህ ለእናትህ ያለህ ክብርና ፍቅር በጣም ይገርማል የእናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም ለእናቶች እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @bbgg6079
    @bbgg6079 2 роки тому +3

    ሡብሀን አሏህ ማሻ አሏህ እደዚህ አይነት ልጂ ይሥጠን አክባሪ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 роки тому

    ደስ የሚል ልጂ ፈጣን እንቁ ልጂ ነህ ሳቁው ደግሞ ደስ ሲል ለእናቴ ቤት መግዛት ነው አላማዬ አለ እናት ሁልንም ነገር ናት ስለናትህ አገላለፅህ ወደድኩት እግዚአብሔር ያሳድግህ ማዘርዬ እረጂም እድሜና ጤና ይስጡሁ

  • @ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ

    የኔ።አስተዋይ እድግበል ለቁምነገር ያብቃህ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      ዜድየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር አምላክ እናቱን ይማርለት የሚያምር ልጅ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስክ የልጅ አዋቂ 😭😭😭

  • @seadaabdurezak3235
    @seadaabdurezak3235 2 роки тому +3

    አላህ ያሳድግህ ይጠብቅህ መልካም ልጅ ነህ ማሻ አላህ

  • @marthateklu9400
    @marthateklu9400 2 роки тому +3

    የኔ ጀግና አንተ ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር የልብህን ሁሉ መሻት ይሙላልህ ለእናትህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ አድገህ እንድትጦራት ይሁን ደስታን አግኝ ውዴ እግዚአብሔር ደስ ብሎህ ደሞ ያሳየኝ

  • @sarahss386
    @sarahss386 2 роки тому +5

    ኣባትና እናት ኣክር ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ፈጣሪ ያሳድግህ👍🤲🙏

  • @shakiramohamad3359
    @shakiramohamad3359 2 роки тому +8

    እዬሃዎች አላህ ይስጣቹ እጅግ መልካም ስራ እየሰራቹ ነው በርቱልን

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 роки тому +5

    ፈጣሪ ያሳድግ ልጅ ማለት ለእናቱ የሚያስብ ነው❤️👍

  • @hjshsfueh6305
    @hjshsfueh6305 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍ ኢሄ ልጅ ያሥለቀሰኘን ሀቢቢ አሏሕ ያሣድግህ አባቴ እናትህም ሀያትዋ ይርዘም 👍💪💪👏👏🌷🌷🌷❤💕 አይዞሽ እናቴ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 роки тому +10

    ወይኔ ቁርጥ ወድሜን በተለይ ግባሩ ኮስተር ሲል👌🌹🌹አላህ ይጠብቅህ

  • @መዲነኝወለየዋ
    @መዲነኝወለየዋ 2 роки тому +6

    ያረብ ለናትህ እርሜና ጤና ይሥጣቸው ያረብ አተም አላህ ያሣድግህ ምነኛ የተመረክ ነህ አይዞህ ጠክር

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 роки тому +4

    እናታችን አላህ ጤናሽን ይስጥሽ ልጁ ግን የትንሽ ትልቅ ነው ማሻ አላህ ያሳድግልሽ ለትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ

    • @emratub1218
      @emratub1218 2 роки тому

      እረ የትንሽ ትልቅ ነው እንጂ

  • @አለልኝአባቴመድኸን

    አምላክ ባርኮ ሲሰጥ አንድኸ ነው ተባረክ ደረጃኸ ከፍ ይበል እናት አትገኚም ከረፈደ ገብቶኝ ማግኚት ስለማልችል በልዳማ ያለሁት እምየ ውለታዋ ብዙ ተከፍሎ የማያልቅ ነው አደበተ ሸጋ ያሽርልኸ እናትኸን

  • @ቴክታኤል
    @ቴክታኤል 2 роки тому +3

    ጎበዝ ልጅ ለእናትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ እድግ በል የኔ ጎበዝ ልጅ 😍😍😍😍

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 2 роки тому +6

    አለህ ያቆይልህ አቴንም አለህ ያሰዲግህ ሀቢቢ😍😍😍👍👍👍

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 роки тому +3

    የልጅ አዋቄ እግዛብሔር ከአሰብክበት ያድርስህ ለእናት ለቤተሰቦችህ እድሜ ጤና ይስጥል

    • @asiyaumer9497
      @asiyaumer9497 2 роки тому

      እናት ሺይ አማት ትኑር

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 роки тому +2

    ማሻ አሏህ ተባረከ አላህ ይባርክህ የሚገርም ትንሽ ልጅ ❤❤🙏

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 2 роки тому

    ውይ የልጅ አዋቂ የኔ ቆንጆ የመጀመሪያውን ቪዲዮ ያየሁ ቀን በጣም ነው ስቅስቅ ብዬ ያለቀስኩት እናቴ ስጋ ሳትበላ እኔ አልበላም አለ እኔ አፈር ብልት ላድርግልህ ለእናቱ ያለው ፍቅር ወደር የለውም ደግሞም ጭንቅላት አለው በትምህርት የሚያግዘው ቢገኝ መልካም ነበር ከተናገረው አንዱ ደግሞ "ዘረኝነት ጥንብ ናት " አለ እግዚአብሔር ያሳድገው

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 2 роки тому +4

    የኔ ፍልቅልቅ ሳቅህም ኮስታራነትህም አድሎሀል ማሻአላህ🌹🌹

  • @ኢማንወሎየዋ-ሰ1ዸ
    @ኢማንወሎየዋ-ሰ1ዸ 2 роки тому

    ሱበሀን አላህ የዚህ ልጂ በጣም ይገርማል አላህ ያሳዲግህ የተመኘኸውን ሁሉ አላህ ያዲርግልህ አላህ እናትህንም ያቆይልህ ጎበዝ ኧር እኔ ቃላት የለኝም ምነው ሁሉ ሰው እንዳተ ለናቱ ባሰበ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 роки тому +3

    🤲🤲🤲አህዞክ ትልቅ ቦታ የምትደርስ ነክ 🤲🤲🤲አላህ ምክንያት አለው እዚህ ካሳየክ አብሽር

  • @enaya0481
    @enaya0481 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ😍😍😍👍

  • @sunnyhart9260
    @sunnyhart9260 2 роки тому +10

    Such a sweet heart!!! I just want to hug 🤗 him

  • @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ
    @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ 2 роки тому

    ፈጣሪ ከቁም ነገር ያድርስህ የኔ እቁ እድግ በል በጣም አስተማሪ ታዲጊ ነው እናት አባትህን ካከበርህ ሁሉም መልካም ያጋጥምሀል😘😢😢😢

  • @asyamn2762
    @asyamn2762 2 роки тому +3

    አላህ ያሳድግህ የኔቅምም እናቴንስለምወዳት አለ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 роки тому

    ማሻ አላህ ፈገግ እያልኩ ነው የጨረስኩት የልጅ አንደበት ይጣፍጣል ጠያቂውም እርጋታው ደስ የሚል ወንደም ነው አላህ ይድአስላቸው

  • @ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞጎስ ያሳድግህ የኔ አስተዋይ ተባረክ የትንሽ ትልቅ ነክ!!!

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 роки тому +9

    እናትክንም አፍያ ያድርግልህ ያረብ

  • @ter2065
    @ter2065 2 роки тому +3

    የኔ ዉድ ወድሜ አላህ ያሳድግህ የኔ አስተዋይ የልጅ አዋቂ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 роки тому +8

    ልኡል እግዚአብሔር ይማርሽ እናታችን

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 2 роки тому +3

    What a great young man you are the best god bless you ❤

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 роки тому +2

    የእናሂቱ ሀያእ ቀና ብላ በሙሉ አይኗ ማየት ታፍራለች ማሻአላህ በጥንካሬ ልጅን በሀይማኖት ማሳደግ እደት ደስ ይላል

  • @menberebeshada1179
    @menberebeshada1179 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ለናትክ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልክ

  • @حسينسعيد-ق7ح
    @حسينسعيد-ق7ح 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ አለይክ የኔ ውድ እድግ በል እኔ የእናቴን ልክ ያወኩት ስደት ከወጣሁኝ ነው ወላሂ ግድታ ያለበት ነበር የሚመስለኝ

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድክ ዘረኝነት ቆሻሻ ጥብነው የኔ ሰባክ የትንሽ አዋቂ ለወደፊቱ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለክ ሙስሊም ክርስቲያን አንድ ነው ያለከው❤️💛💚🥰🥰🥰አበረታቱ በሀይማኖቱም ጎበዝ ነው

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 2 роки тому +3

    ድህነት ምንም ማለት አይደለም ዋናዉ ነገር የተባረከ ልጅ ሲሰጥ ነዉ አላህ ለኡማዉ የምትጠቅም ያድርግህ

  • @aminawrku5993
    @aminawrku5993 2 роки тому +6

    እደዝህ አይናት ልእጂ አላህ ይሢጠን

  • @samsungsam4681
    @samsungsam4681 2 роки тому +1

    ወይኔ አሰለቀሰክኝ የእናት ህመም እግዚአብሔር
    ምህርት ይላክላች እማማዬ በአንቺ ምትክ እኔ ይመምኝ 😭💔

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት

    ስወደው ❤️❤️❤️❤️የኔ ዉድ እድግ በል ❤🙏🏽

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 роки тому

      Welela ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ምርጥ ልጂ ነው አላህ እናትህን ያሽርልህ

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 2 роки тому

    አላህ ያሳድግህ የልጅ አዋቂ ሷሊህ የሆነ ልጅ አላህ ይስጠን

  • @umukalid292
    @umukalid292 2 роки тому

    በጨረሻ በጣም ነው ያሳቀኝ አላህ ለትልቅ ደረጃ ያድርሰህ በቂራአትህ በርታ

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 роки тому +2

    ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግህ እናትኽንም አሏህ አፍያዋን ይመልስላት

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 роки тому +2

    አላህ ያሳድግህ የኔ ፍልቅልቅ ጀግና

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 роки тому +2

    ጅላልዬ አላህ ያሳድግህ እትልቅ ጀረጃ ድረስ የኔ ማር

  • @كوبرمحمد-ر6ش
    @كوبرمحمد-ر6ش 2 роки тому

    የእኔ ውድ አላህያሳድግህ ለቁም ነገርያብቃህ

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 2 роки тому

    እድግ በልልን.ሀብብ.አለህ ትልቅ ዳረጃ የድርስህ.እነትህን ምትጦር.የድርግህ

  • @abechekassa223
    @abechekassa223 2 роки тому +1

    ሁላችንም እንዲህ አይነት ቪድኦ አይተን ባናልፍ ጡሩ ነው መልካምነት ለራስ ነው በምችለው አቅም ብናግዛቸው አሪፍ ነው

  • @fatumaebrahimebrahim6163
    @fatumaebrahimebrahim6163 2 роки тому +2

    የኔ ማር አሏህ ትልቅ ደርጃ ያድርሰህ የኔ አባት

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 2 роки тому

    Yene mar Egziyabhear yasadigih tebarek yefelekewn Egziyabhear yasakalh

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 2 роки тому

    አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ የልጅ አዋቂ ነክ ምኞትክን አላህ ያሳካልክ 🌹🌹🌹🌹

  • @ሰሚያጣውልቤ
    @ሰሚያጣውልቤ 2 роки тому

    ማሻአላህ ጁሊ አላህ ያሳድግህ የሆነ ቦታህ ልጄን ይመሳሰላል❤❤

  • @rahmam.d5380
    @rahmam.d5380 2 роки тому +2

    አላህ ይጨምርልህ የልጅ አዋቂ ነህ

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 роки тому +2

    ማሻላህ አላህ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርሰክ

  • @lensaethana5109
    @lensaethana5109 2 роки тому +2

    Gobez !!egziyabher yeredachu 🙏🙏🙏

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe37 2 роки тому

    ውይ የናት ነገር እኔም ለናትነት ያብቃኝና እንዳንተ የተባረከ ልጅ ይስጠኝ ፈጣሪ ፀጋውን ይጨምርልክ 🙏🙏🙏🙏

  • @ኡሙይቱብ
    @ኡሙይቱብ 2 роки тому

    ወላሂ በጣም አሰዝኖኝ ነበር ማሻአላህ አሁን ስስቅ በጣም ደስ ብሎሎኛል

  • @Gg35114
    @Gg35114 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ጥሩ ቦታ ያድርስህ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ኩንሰለፊ
    @ኩንሰለፊ 2 роки тому

    ማሻ አላህ በጣም አስተዋይ ልጅ ነው

  • @sabrnuru4692
    @sabrnuru4692 2 роки тому

    በዚህ ዘመን የማይገኝ ልጅ
    አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @almazsolomon1927
    @almazsolomon1927 2 роки тому +1

    እግዚኣብሄር ይባርኽህ፡

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 2 роки тому

    መሻላተባርክላ።አላህያሳድግህ።ያርቢ።👍👍👍

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 роки тому

    ማሻአላህ በጣም ደስስስስ የሚል ልጅ አላህ ይጨምርልህ ጀነት በእናት እግር ስር ናት እህህህህህ የኔዋ አላህ ይረዝቅህ

  • @birhanbirhan7444
    @birhanbirhan7444 2 роки тому +4

    አላህ ያሳድግህ!!

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 роки тому +7

    ለክብርት ኣዳነች አበቤ ጥያቄ አቅርብ

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 2 роки тому

    የኔ ምርጥ ልጅ ነው ፈጣሪ ያሳድግ ያርብ

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 2 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ እናትህንም አላህ ያሽርልህ አላህ መልካም መልካም ልጆችን አላህ ይስጠን

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma 2 роки тому +1

    ጎበዝ ልጂ እግዚአብሔር ያአሳድግህ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому

    የተባረከ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @melattube7121
    @melattube7121 2 роки тому

    የኔ ውድ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግህ እናትህንም ፈጣሪ ይማርልህ

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያሳድግህ የተባርከ ልጅ ነው