እ/ር ሆይ እኔ አለሁ // ዶ/ር ኤልሻዳይ አበራ (አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 5

  • @marufshow9459
    @marufshow9459 Місяць тому +3

    ፓስተር ኤልሻዳይ እግዚአብሄር ይባርክ አዎ እግዚአብሔር ይጠቀምብኝ እያልኩ አብሬክ እየጸለይኩ ነበረና. አሁን እዚህ ያለውበት ቦታ ጆርዳን ነው መኖረው እኩለ ሌሊት ነው ስቲልያ እሳት አለቀቀኝም ጌታ ዘመን ይባርከው በእውነት በእግዚአብሄር መንፈስ ሆነ እያስተማር ያለው በትክክል ኮኔክት አድርጌአለሁ 🤲🤲🤲🤲🤲😭😭አንተ እያስተማርክ ከአንተ ጋር አብሬ በጣም በመንፈስ ነበርኩና እራሴን ያገኘሁት አለቃዬን እየሰበከዋት ነው ክብር ለጌታ ይሁን. እኔ እቃ እያጠብኩኝ አለቃ ቲቪ እያየች ነበርና እኔ ዞር ብዬ ወደ እሷ ስመለከት ተንበርክካ እየጸለየች አገኘኋት እና እግዚአብሔር በእውነት በሃይል አለ ክብር ለጌታ ይሁን። እግዚአብሔር ይጠቀምብናል. ምን ቢሆን ጥሩ ነው እራሴን ያገኘሁት ደግሞ በእንግሊዘኛ እየሰበኩ ነው ከዚህ በፊት በእንግሊዘኛ ሰብኬም ፀልዬ አላውቅም.😂😂😢😢 ምንም ዓይነት የኋላ ታሪኬ እግዚአብሔር ለማገልገል አይከለከለኝም ምንም ዓይነት ስራ እየሰራው ቢሆን እግዚአብሔር ይጠቀመብብኛል አሜን.🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Almaz-t5h
    @Almaz-t5h Місяць тому

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Місяць тому

    Ameeeeeen ameeeeeen 👍 ♥

  • @Almaz-t5h
    @Almaz-t5h Місяць тому

    God bless you

  • @zewudubikago6082
    @zewudubikago6082 Місяць тому

    .የት ነው ቦታዉ ንገሩን