እንደ ሰው ቀና ብዬ ሄድኩ!የ አርቲስት ተስፉ ብርሀኔ ልብ የሚነካው ምስክርነት ! ሽልማቱን ለቃጥላ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • ልብ የሚነካው ምስክርነት ! አርቲስት ተስፉ ብርሀኔ ከአስቸጋሪው የሱስ ህይወት ወጥቶ ወደ ጥበብ ስራው ከተመለሰ በኋላ ምርጥ ተዋናይ በሚል ተሸልሟል ሽልማቱንም ድህነትን እና ፈውስን ላገኘባት ቃጥላ ማርያም ሠጥቷል! ምስክርነቱን በተግባር!
    በ ሸገር ኢንፎ የሚዘጋጁ አዳዲስ መረጃዎች እና ቪዲዮችን ለመመልከት @shegerinfo subscribe ያድርጉ

КОМЕНТАРІ • 459

  • @ፍቅርጎንደሬዋ-የ9ጠ
    @ፍቅርጎንደሬዋ-የ9ጠ 3 місяці тому +236

    በቦተው ቃጥላ ማርያም ነበርኩ ሽልማቱን ሲሰጥ ሲያለቅስ አስለቅሶኛል ለሱ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 3 місяці тому +142

    ስሟ ሲጠራ ሰዎች ሲመሰክሩ የማልቀሰው ነገር የኔ እናቴ

    • @soso-ji9np
      @soso-ji9np 3 місяці тому +5

      እኔም እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ባጋጣሚ አስሪዎቼ እንኩዋን ካዮኝ ምንድነው ቤተስብ ስላም አይደለም ነው የሚሉኝ እኔንም ከስደት መልሳ ለደጅዋ ታብቃን ታብቃኝ

    • @lemlem4051
      @lemlem4051 3 місяці тому +1

      እኔም ማሪያምን

    • @alemlebanon4947
      @alemlebanon4947 3 місяці тому +2

      እኔም አልችልም ስሟ ሲጠራ እንባዬ ይፈሳል ጎዶሎዬን ታውቃለችና ሙሉ ታድርገኝ 😭😭

    • @lemlem4051
      @lemlem4051 3 місяці тому +1

      ​@soso-ji9አሜንnp

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 3 місяці тому +1

      የኔ ቢጤ ነሽ እኔም ምስክርነት ሲሰጥ እንባ ነው የሚቀድመኝ❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 місяці тому +7

    ወላዲተ ቃል እመ አምላክ እናቴ ክብር ምስጋና ይገባት ::::::::

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 3 місяці тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ስሟ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አለህ ተስፉ❤

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 3 місяці тому

    ወድማችን አሜን ምልጃዋ አይለይህ አይለየን ❤❤❤

  • @lidyateklemichael474
    @lidyateklemichael474 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 місяці тому +59

    አንተን የረዳ መድሀኒአለም በሱስ ውስጥ ያሉትን ሁሉ ይርዳልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha 3 місяці тому +106

    ጌታየ ታሪክ ቀያሪ ነው ታሪካችን ይቀይርልን አሜን በሉ መሲን የምትወዱ የታላችሁ በላይክ❤

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 3 місяці тому +77

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 3 місяці тому +73

    እመብርሃን ከነ ልጇ ቀሪውን ዘመንህን ትባርክልህ 🙏

  • @እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ
    @እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ 3 місяці тому +55

    በምን ቃል ልፃፍ እማ ፍቅር ህይወትህን ያስተካከለችልህ የኛንም ህይወት ታስተካክልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MiskaMaganda
      @MiskaMaganda 3 місяці тому

      አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️

    • @mebatsiyon1561
      @mebatsiyon1561 3 місяці тому

      Amennnnnnnnn

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 3 місяці тому +19

    እናቴ እመ ብዙሀን የአለም ንግስት የጌታዬ እናት ቃጥላ ፅዩን ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት እኔም ከዛሬ አራት አመት በፌት በምኖርበት ሀገር ዶክተር የደም ካንሰር አለሽ ብሎኝ ቀጥታ ሀገሬ ሄጄ ቃጥላ ማርያም 3 ቀን ፀበል ተጠምቄ እምነትን ተቀብቼ ወደ ምኖርበት ሀገር ተመልሼ ስመረመር ምን አይነት መዳኒት ተጠቅመሽ ነው ምንም የለሽም አለኝ ዶክተሩ እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት ለኔ የደረሰች ለሁላችሁም እመ ብዙሀን ትድረስላችሁ

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 3 місяці тому +40

    ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም እመ ብርሃን እናታችን ክብር ምስጋና ይግባሽ ❤❤❤

    • @RahelDerbsa
      @RahelDerbsa 3 місяці тому

      እውነት ነው!!!.... አሜን አሜን አሜን!!!🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    እናቴ እመቤቴ ማርያም እማዋይሺ የጭቅ አማላጇ ወለላይቱ የድሆች እናት እመ ብዙሀን የድሆች እንባ አባሺ አችኮነሺ ወላድት አምላክ ክብር ምስጋላ ለናትና ልጁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 3 місяці тому +24

    ከ 99 ዘጠኙ በጎች መካከል ጠፍተህ የነበርከው አንተ ነበርክ አነሆ ተገኝተሃል በጌታ ደስ ይበለን ክብር ለእናትና ልጁ እንደገና ተወለድክልን እንኳን ለዚ ክብር አበቃህ : :

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw 3 місяці тому +68

    እማይየ ማርያም ሲል እኮ ልቤ እንዴት ደስ እንደሚለኝ በቤቶ ታፅናህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 3 місяці тому +26

    መድሃኒዓለም ስሙ ከፍ ከፍ ይበልልኝ የኔ ጌታ ፣ እመ ብርሃን እናቴ በአማላጅነቷ አትለየን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤

    • @MiskaMaganda
      @MiskaMaganda 3 місяці тому

      አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️🤲🤲

  • @addisalemmeliss8095
    @addisalemmeliss8095 3 місяці тому +25

    እመብርሃን ቀሪ ዘመንህን ሁሉ ትጠብቅህ 💚💛❤👏🏼👏🏼👏🏼

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 3 місяці тому +5

    አኛ ኦርቶዶክሶች አኮ ከአናትም አናት ኣለን አመ ብርሃን ወለላይቱ ማርያም❤❤❤❤❤❤

  • @SariYene-dk1hs
    @SariYene-dk1hs 3 місяці тому +7

    ሲጠሯት የማታሳፍር ሩህሩህ እናት ስላለን እድለኞች ነን ምን ያክል ደስተኛ እንደሆንኩ አታምኑም ምስክርነቱን በእንባ ነው የምሰማው ሁሌ ታሪክ ቀያሪ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የሁላችንንም ታሪክ ትቀይርልን🙏🙏🙏

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 3 місяці тому +24

    እንኳን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለዚህ አበቃችህ ለኛም ከስደት መልስ ለደጇ ያብቃን

    • @MiskaMaganda
      @MiskaMaganda 3 місяці тому

      አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️🤲🤲🤲

  • @MyLoveMyLove-v1x
    @MyLoveMyLove-v1x 3 місяці тому +15

    እማምላክ ወላዲተ አምላክ እኔንም ቤተሰቦቼንም በእውነቱ ማሪን እናቴ በእውነት ደስስስስስ ብሎኛል አንተን የሰማች እማምላክ እኛንም ትስማን ወንድማችን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 3 місяці тому +4

    ያንተን ሒወት ያስተካከለች ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ምልጃዋ ይጠብቀን🙏❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 місяці тому +17

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከዚህ በላይ ደስታ ክብር ታድልህ

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 3 місяці тому +3

    ተስፍማ የተደረገለት ነገር ከሚወራዉ በላይ ነዉ እናቴ ጎረቤት ነበር እንደዛ ሆኖ ማየት ያም ነበር ታሪክ ተቀየረ ክብር ለእናትና ልጅ ለመተተኛ ለመዳኒተኛ ሰዎች የሚምር የማይተኛ የማያቀላፋ አምላክ አለ ስለዛ ሰዎች የሚማልድ ይብላኝ በክፍ ስራቹ ሳትሞቱ ሲኦል ለገባቹ ነፃ የሚያወጣ የምታወጣ እናትና ልጅ አለን የቀን ጉዳይ እንጂ በሰዉ ልጅ ክፋት የታሰረ ሁሉ ሁላችንም ተፈዉሰናል እንፈወሳለን ክብር ለእናትና ልጅ

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 3 місяці тому +9

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማቸን እንኳን እመቤቴ ድንግል ማርያም ለዚህ ለክብር አበቃችህ ገና ብዙ ዋንጫ ትወስዳለህ የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ቀሪውን ዘመንህ የደስታ የተባረከ ይሁንልህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚

  • @jaleelaselam4630
    @jaleelaselam4630 3 місяці тому +15

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ክብር ምስጋና ይገባታል
    እንኳን ደስ አለህ

  • @utty3720
    @utty3720 3 місяці тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ላንተ የደረሰች ቃፅላ ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን መሲየ የኛ መልካም ሴት ❤️❤️❤️❤️

  • @Y.Z-q9d
    @Y.Z-q9d 3 місяці тому +7

    ላንተ የደረሰች የጌታዬ እናት ለሁሉም ትድረስ የኔ እናት አማላጄ እመቤቴ ❤❤❤❤❤

  • @adis1152
    @adis1152 3 місяці тому +7

    አንተን የመለሰች ቅድስት ድንግል ማርያም በተመሳሳይ ያሉ ሰዎችን ትጥራልን አሜን

  • @MiskaMaganda
    @MiskaMaganda 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የስጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን የመስቀል ስር ትርፍ እመብቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️🤲🤲🤲🤲

  • @Mekd87
    @Mekd87 3 місяці тому +10

    እምዬ ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት ክብር ለድንግል ማርያም ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 3 місяці тому +7

    እልልልል እመቤቴ ለአንተ የደረሰች እናታችን ለሁላችን ትድረስልን እመቤቴ የአንድዬ እናት እንወድሻለን

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 3 місяці тому +2

    ድንግልዬ የጌታዬ እናት የቃጥላዋ እመቤት በጌታዬ ባዘልሽበት ጨርቅ እንክዋን ልለምንሽ ወንድሜን የወንድሞቼ ልጆችን ከሱስ ኣውጭልኝ እባክሽ እባክሽ እባክሽ በቃ በፈጠረሽ ኣምላክሽ እናትም ለሆንሽ ፈጣሪም ለሆነሽ እናት ኣባት የለን የቤታችንን ገበና ኣንቺው ታውቂዋለሽ እኔን በለቅሶ ኣይኔም እየታመመ ነው ኣጥንቴም ደቆዋል ደክሞኛል ለተስፉ የደረሽ እማምላክ ለቤተሰቦቼ ድረሽላቸው የታመመችውን እህቴ እህተ ገብርኤልንም ማሪልኝ

  • @Hanna12930
    @Hanna12930 3 місяці тому +6

    እኔም ያለሁበት ነገር አርፉ እናቴ ድንግል ማርያም ደጅሽ ለመቆም ያብቃኝ እናቴ ማርያም🙏🙏🙏

  • @keruyabu4419
    @keruyabu4419 3 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል❤❤❤❤❤

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 3 місяці тому +2

    andi andi sewchi susegeneti alekimi silachew wede mayhonibet bota yihedalu haymanotachewn yikeyirslu yipenetitalu ena susegenet kehone geze bewala yitewal Hayimanoti mekeyer degemo hulet mote new yihen yaderegewi yenatachn ye degel mariyam lij getachn medantachn eyesus kerstos kebirun yiwusededi ♥️

  • @embeteferede5119
    @embeteferede5119 3 місяці тому +1

    ከሁለት አመት በፊት ቃጥላ ማርያም እየተጠመቅ አግኝቼህ ነበር እንኳንም ድንግል ማርያም ለዚህ ክብር አበቃችሁ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 3 місяці тому +5

    ለእንተ የደረሰችልህ እመብርሃን የኛንም ቆጠሮችንን ሁሉ ትፍታልን።

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 3 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን እኛ የተዋህዶ ልጆች አለተጠቅምንም እጂ ሁሉ በጂችን ነው ፀበሉ እምነቱ ሁሉ በጂችን ግን😢😢😢

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 місяці тому +1

    ለአንተ፡የደረሰች፡እመብረሀን፡በእለተ፡ቀኗ ለነም፡ባል ደርሳ ነፃ ታውጣልኝ፡እንኳን፡ደስ፡ያለህ፡ወንድማቺን፡ተስፉ🎉🎉🎉

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 3 місяці тому +1

    እናቴ እመቤቴ እማምላክ ወላዲተ አምላክ የበላየሰብ እመቤት የጌዲዮን ፀምረ የእያሱ የሀውልት ምልክት የሙሴ በትር እመቤቴ ጠይቄሽ ለምኜሽ ደርሰሽልኛል በሰላም 2አድርገሽኛል ጤነኛም ልጅ አሳቅፈሽኛልና አመሰግንሻለው የጌታዬ እናት አሁንም ምልጃ ፀሎትሽ አይለየኝ በጭንቀት ያሉትንም ድረሽላቸው❤❤❤

  • @hhhvj
    @hhhvj 3 місяці тому +4

    አምላከ ቅዱሳን የኛንም ታሪክ ይቀይርልን😢
    መሲዬ ማህተብሽ ሲያምር በርችልን አታውልቁ ማህተባችሁን የኛ የክርስቲያን መታወቂያችን ማህተባችን ነው❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 місяці тому +1

    እመቤቴ ማርያም እንካን ከዛ ሱስ ገላገለችህ ወይ በአካል ላየው ከሰው ተራ ነበር የወጣው ነበር ተመስገን እንካን ወደራስህን መለሰችህ ጓደኛየ❤🙏ተመስገን ላንተ የደረሰችልህ ለሁሉም ሰው ትድረስላችሁ ሱስ በጣም የሚስጠላ ከሰው ተራ የሚሶጣ አደገኛ ሕመምነው

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 3 місяці тому +1

    መሲ ሶስት ኮሜንት አንብቢያለሁ የኦሮሞ ልጆች ወንድሞቻችነን አፋልጊን ብለው ሢፅፉልሽም ሆነ ሲደውሉልሽ አትመልም ለምንድነው?? የፈረደብነን አማራን እንዳታሰድቢን ካልቻልሽ አልችልም በይ ሰው መዝጋት ልክ አይደለም

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo 3 місяці тому +4

    እመብርሃን እናታችን ስጠራት ደስ ሲል አፉላይ ከዚህ በላይ እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 місяці тому +3

    አንኳን ደስ አለህ ወድሜ ክብር ለሷ ይሁን ላንተ የደረሰች እመብረሀን አሁን ላይም በሱስ ውስጥ ላሉ በገንዘባቸው ስቃይን ለሚገዙ ሁሉ ትድረስላቸው ።

  • @yemaryam-lz5tz
    @yemaryam-lz5tz 3 місяці тому +3

    እንኳን ደስ አለህ ተስፉዬ። እመብርሀን ሁሌም አትለይህ ❤ ከፍ አድርጋ ታኑርህ።

  • @jdcell63
    @jdcell63 3 місяці тому +3

    እመብርሃን ለጠራት ለተማጸኗት ቅርብ የልብ ወዳጅ አዛኝ እናት ነች የሷ ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን 🤲💒🕯🕯🌺🌷🌷

  • @roseelias6098
    @roseelias6098 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የቃጽላ ማረያ ደጇ ሄጄ አልቅሼ ልጅ ስጭኝ ብዬ ተሳልኩኝ ለመንኳት ባመቱ ሰጠችኝ ልጄን አቅፌ ስለቴን አስገባሁ አሁን በሁለተኛ ልጅም ሰታኛለች ሰለሷ ሳወራ አለቅሳለሁ እመብረሀን ወላዲተ አምላክ እመብዙሀን ለሁላችሁም ትድረስላችሁ አሜን❤

  • @stc6291
    @stc6291 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችንለአተየደረሰች እቤታችንቅድስትድጎልማረያም የሁላችንንምሂወታችንን ታስተካክልን እማአምላክእስከልጅዋአትለይህበጣምደስስስስይላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 місяці тому +2

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤እንኳን ደስአላህ ወንድሜ አሁንም በቤቱ ያፅናህ❤❤❤ የአምላክ እናት ምስጋና ሁሌም ይድረስት❤❤

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 3 місяці тому +1

    ሰጠራት እማፍቅር እማአምላክ የጭንቄ ደራሽ ሚሰረጥረኛዬ ሁሉነገሬ ናት ተሰፉዬ እንኳን ደሰአለህ ገጠመኝ አደምጥ መምህር ተሰፋዬአበራ በለህ ህይወትን ሃ ብዬ የጀመርኩት በገጠመኝነው በመምህር ተሰፋዬ ወድሜ መምህር ገጻሼ መሢ አንቺም ገብተሽ ተማሪ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 3 місяці тому +2

    ለሱ የደረሰች አመቤቴ ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን አሚን ።

  • @hirutteshome5236
    @hirutteshome5236 3 місяці тому +1

    እንኳን ደስ አለክ ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም በቤቷ ያፅናክ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 3 місяці тому +4

    ተስፉዬ በስማም እመቤቴ ማሪያምን እንዴት እንደምትጠራት ሲያምርብክ የኔ ጌታ እንኳንም ጨርሶ ተሻለክ ድሮም ሲጀመር በተክልዬ ግቢ ነው ያደከው ላይማኖትክ ያለክ ክብር ተባረክ ❤❤❤

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 3 місяці тому +2

    🙏🙏🙏ተመስገን ክብርምስጋና ለአንድዬ እናት ለድንግል ማሪያም ይሁን🙏🙏🙏

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 3 місяці тому +4

    ተመስገን ጌታዬ እሰይ እሰይ ❤❤❤❤❤

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 3 місяці тому +1

    እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ ከፋ በል ሂወትህ ያማረ የሰመረ ይሁን ከደጁዋ አትጥፋ ሂወት መንፈሳዊ ነገር ሲጨመርበት ስኬት ላይ ይደረሳል በርታ

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 3 місяці тому +1

    እግዚሀብሄር ይመስገን ላንተ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን መሲ ደግሞ እግዚሀብሄር ይስጥሽ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ መልካም ሰው ነሽ እግዚሀብሄር ይባርክሽ

  • @weynishetfantahun3032
    @weynishetfantahun3032 3 місяці тому +2

    እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ አሁንም እግዚአብሔር ድንግል ማሪያም ከነልጇ ትጠብቅህ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 3 місяці тому +1

    መስዬ ዛሬ ዜማ ያሬድን መስለሻል ዜምዬን ስወዳት❤

  • @የራማዉቅዱስገብርኤልጠባቂ

    ላተ የደረሰች ድንግል ላኔም ትድረስ❤❤❤

  • @LidoAseko
    @LidoAseko 3 місяці тому +4

    ወላድታ አምላክ ለደጇ ታብቃን❤❤❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 місяці тому

    ክብርናምስጋና ይገባታል እናቴ ቅድስት ድንግልማረያም ወላዲተአምላክ በስደት ላለነዉ ለሀገራችን ታብቃን❤❤❤❤

  • @RomanAbrham-i4t
    @RomanAbrham-i4t 3 місяці тому +1

    እማምላክለሁላችንምበቀሚሷትሽፍነንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Sarah-ut6nk
    @Sarah-ut6nk 3 місяці тому +1

    እማምላክ ስሟ የተባረከ ይሁን የኔ ወንድም በጣም ደስ ብሎኛል

  • @hirut7396
    @hirut7396 3 місяці тому

    ክብር ለድንግል ማርያም ለተስፍ የደረስሽ ድንግል ማርያም እኛንም
    በስደት ያለነውን ጠብቂኝ ምልጃሽ ፀሎትሽ አይለየን እናታችን ድንግል ማርያም ❤❤❤

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 3 місяці тому +1

    እንኮን ደስ አለህ በተለዬ ወድምህ ሚሎዮን ወድምህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድለው እመብርሃን ለያም በሀረብ አገር ሴቶች ሆሊ ከሽት ቢት አጠባ አላቂን

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 місяці тому

      አሜንን❤❤😢

  • @yohanahaile3655
    @yohanahaile3655 3 місяці тому +1

    Aseeeey thanks God blessing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 місяці тому

    እናቴ እማ አምለክ የጌታ እናት የጭንቅ ቅማልጅ የስግደጣኞች ዋስጠበቃ የሰላም እናት የቀልኪዳን እናት የኩሉ እማቤት ስምሽ ጣርቶ ያፈራ የልአም 😭😭😭😭😭😭ስምሽ ሲጠራ ሁባሄ ነው የምቀምኝ እናት ክብር ምስጋና ላ እማ አምለክ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰ሁንከን ዴስ አሌክ ዋንድም ተስፍሽ 🙏

  • @lamlamabraha
    @lamlamabraha 3 місяці тому

    እግዝአብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ እመቤቴ ቅድስት ዲንግል ማርያም ላንተ የደረሰች ለኛም ትዲረስልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @yemarshettassew2848
    @yemarshettassew2848 3 місяці тому

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የመስቀሉ ስር ስጦታዬ እናቴእመቤቴ ሆይ ክበሪ ተመስገኝልኝ❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 місяці тому +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 3 місяці тому +1

    እሰይ ይገባታል የአምላክ እናት እመቤቴ የኛንም ሂወት እደወድማችን ለምስክርነት አብቂን እናቴ ተስፍሽ እኳን ዛሬም ለምስክር አበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእናትና ልጁ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 місяці тому +2

    እማይዬ ማርያም ሲል ልብ ይነካል አሜን አሜን አሜን 🙏🏾❤️

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እማምላክ ወላዲተ አምላክ እመብራሃን እመቡዙሃን ሶሊያና እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅድስት ሐመረኖሆ ኪዳነ ምህረት ምስጋና ይድረስታ ለክብራ ክብራ ና ምስጋና ይድረሳት እላለሁ
    እንኳን ደስስስያለህ ተስፉ ብራሃኔ እንም በደስታህና በለቅሶው ተደስቱኩም አለቀስኩም ለመብራሃን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም አሁንም ምስጋና ይድረሳት ከጠዋት እስከ ማታ ከምድር እስከ ስማይ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ አሜን ❤!!!

  • @tiruyetesfayeabebe3796
    @tiruyetesfayeabebe3796 3 місяці тому

    እማይዬ ማርያም አገላለፅህ ደስ ሲል!!! ላንተ እንደደረሠች በሡስ ለተቸገሩ ለተጨነቁ ሁሉ ትድረስ🙏🙏🙏🙏

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 3 місяці тому

    🙏🙏🙏እግዚአብሔር ታላቅነው ተስፍሽዬ❤አብረን ያንሁሉ ስቃያችንን በቃጥላ ፀጺዮን
    ማርያም ስላለፍን ክብር ምስጋና ለመቤታችን
    ቅድስትድግል ማርያም ይሁንልን🙏ተስፍሽ
    በጣም ደስ ብሎኛል👏

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 3 місяці тому

    እመብርሀን እናቴ ያንች ታምር ተወርቶ አያልቅም ክብርምስጋና ይድረስሽ እመቤቴ እናቴ❤❤❤❤❤❤

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 місяці тому

    እግዚአብሔር የመስገን 🙏
    እመቤቴ የጌታዬ እናት ፍቅሯ ይብዛልን !
    በጣም ደስ ይላል ተስፉ መልካም ሰው አምላከ ተክለሃይማኖት ይጠብቅህ !!!
    ሚሊዮን (ጮቢቲ) እንኳን ደስ አለህ 🙏

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 3 місяці тому

    እሰይ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እናታችን ቃጥላ ፅዮን ማርያም ምሥጋና ይድረስሽ፡፡

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 3 місяці тому

    ለኔም ሆነ ለቤተሰቦቼ ቃጥላ ማርያም ብዙ ነገር አርጋልናለች ስለ ንጉስ ክርስቶስ እናት ምንም ሳይሉ ማለፍ ከባድ ነው ባለጸጋ እመቤት ከማንም ጋ የማትወዳደር አምላክን በማህጸኗ የተሸከመች አይኑም ሆነ ልቡ ያልታወረ ብቻ ነው የድንግል ማርያም ጸጋዋን የሚያምን በተጥሽ ጸጋ ባማላጅነትሽ ምህረትን አሰጪን ከመሃሪው ልጅሽ

  • @elsabetyemane3145
    @elsabetyemane3145 3 місяці тому

    እናቴ ውላዲቷ አዛኝቷ አማላጇ ቅድሰት ድንግል ማርያም እባክሸ ለወንድሜ ለወንድሜ ድረሸለት ከዛ ከወጥንቅጥ ጫት አውጭልኝ እማምላክ ወላዲቷ 🙏🙏🙏

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን።አዳኝ በሆነ አምላክ የሚመካ ይድናል።እባካችሁ አማላጇ እናቱን እናክብር።ስለእናቱ የሚለመን ጌታ ከፍ ይበል።

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    የተደርገለትን ማውቅና መምስከር መምረጥና ማወቅ ነው ትልቅ ሰው ነህ ወድሜዋ ለሁላችን ተደርጎልና ነገር ግን ከተደርገልን ያልተደርገልነን እናነሳን እናጎርመርማለን እንጂ እግዚአብሔር ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን ያላደርገልን ምንም ነገር የለም ሁሉንም አድርጎልና ነገር ግን እርሱ እንዳደርገልን እያሰደሰትነው አይደለም እንጂ ፈጣሪያችንማ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መላእክታን ነቢያት ሀዋርያት ሰማዕታት ቅዱሳን ጻድቃን ሁሌም ከፊት ከኋላ እየረዱን እየቀደሙልን ነው ይች አገር የቆመችውም በእነሱ ጾለት ምልጃ ነው በእውነት እግዚአብሔር ለእኛ ለኢትዮጵያዊ ሁሉን አድርጎልናል በሰጋም በነፍስም ከርሱ ዘንድ የቀር የለም እናም ወድማችን ሰለሁሉም ነገር ጌታችን አምላካችን መድኃኒታች ኢየሱስ ክርስቶ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰለሰው ልጆች ሁሉ ከልጇ ከፈጣሪዋ ይቅርታን ምህረትን የምታሰጠን አማላጃችን ሰሟ ክብር ይገባታል ከዛሬ ጀምሮ ትዉልድ ትዉልዱ ሁሉ ብጽህት ይለኛል ብላለችና እኛም ትዉልዶች ነንና ብጽህት ቅድስት እናታችን አማልጅን እንላታለን

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን! እንኴን ደስ አለህ ! ፣እማይዬ ስትል የእውነት እንባዬ መጣ ለአንተ የደረሰች እመብርሃን ለሁላችንም ይድረስ ❤❤❤❤❤🎉

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 3 місяці тому +1

    እንኳን,ደስ,አለህ,እመብርሀን,ላንተ,የደረሰችህ
    ,,ለኔም,ልጅ,ትድረስለት
    አሜን,አሜን,አሜን

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 місяці тому

    በወንድማችን ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 місяці тому

    እልልልልልል ተመስገን በቤቷ ታፅናህ ተስፉዬ የምወድህ የማከብርህ የማደንቅህ ድንግል ማርያም ትባርክህ እድሜ እና ጤና ትስጥህ መሲዬ ስወድሽ ተስፉዬን መስመር ላይ አገናኚኝ እንዴት እንደምወደው

  • @AbebaAlemu-zu6xc
    @AbebaAlemu-zu6xc 3 місяці тому

    በሰው ሀገር ሆኜ ሆድ ብሶኛል ታዲያ እመቤቴ ለእኔ ምነዉ ዘገሽ ??? ነይና እምባዬን ጥረጊልኝ። አስለቀስከኝ ።

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 2 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛልሽ መስዬ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ቀሪውን ዘመንህን እመቤታችን ከነልጇ በቤቱ ይለቅ

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ 3 місяці тому

    እኔ ስለቃጥላ ማርያም ምንም ማለት አልችልም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እናቴ አንድ ጌዜ ብቻ ነው የርገጥኩት ግን እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል

  • @privatecell3665
    @privatecell3665 3 місяці тому

    😂 ጌታ ልባችሁን ይመልሰ ሰለምን ጣኦት ነው ምታወሩት ከማርያም ጀርባ ሆኖ የምመለክ ሰጣን ሰራው ይፍርሰ ማር ያም እራሷ አታድንም ሥልጣንም የላትም ምሰጋም አትፍልገም ለአምላክዋ ነው እንጀ

  • @SabaMekonen-j2q
    @SabaMekonen-j2q Місяць тому

    እንኳን ደሰ አለህ ለእናቴ ይገቤታል
    የናታችን ታአምር ሉችም እንደዜሕ
    ታአምሩን እንዴ ገባችሁ እመቤት ትርዳችሁ
    አሜን አሜን አሜን

  • @martaabera1736
    @martaabera1736 3 місяці тому

    ወንድሜ እሰይ እልልል ብዬአለሁ አሁንም ከዚህ የበለ ትርዳህ የቲጂዬ ወንድም ወንድምህ ሚሊዮን ሊሎችሜ አሉ በጣም ሊመሰገኑ የሚገባ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 місяці тому

    እመብርሀንን ያመን መቸውም አይወድቅም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ያወጣች እመብርሃን አሁንም በሱስ ውስጥ የተያዙትን ታውጣልን

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 3 місяці тому

    እመ ብዙሀን ለሁላችንም ትድረስልን,እንኳን ሰላምህን አገኘህ ወንድማችን , እግዚአብሄር ይመስገን 🙏❤